Professional Documents
Culture Documents
Specification To Buy Laptop
Specification To Buy Laptop
Specification To Buy Laptop
Processor(አስሊ):
ብዙ ጊዜ Intel በቅጽበታዊ ፈጥነት(Clock speed) መሪ ነው። ኢንቴል(Intel) Pentium, Celeron, Xeon , Core ወዘተ
የተባሉ የተለያዩ የአስሊ ዓይነቶች(Processor types) አሉት። በጣም ታወቂና በብዙ ማሽኖች ተገጥሞ የሚገኘው
የአስሊ ዓይነት(Processor type) በ Core የተከፋፈለው ነው። Dual core, Core i3, Core i5, Core i7, Core i9
ልብ በል፦
1 ኛ. ከኮሩ መለያ ቀጥሎ ያለው ቁጥር(ምሳሌ Core™ i5-7200U) በዚህ ምሳሌ 7 ቁጥር ማለት የአስሊው ትውልድ
መለያ(CPU Generation ) ነው።
ምሳሌ፦
◍ በ"U" የሚጨርስ "Ultra-low power" ማለት ሲሆን ኃይል ቆጣቢ ሆነው የተሠሩና መካከለኛ የማስላት አቅም
ያላቸው ናቸው።
◍ በ"H" የሚጨርስ ከፍተኛ አቅም ያለው የጨዋታ ላፕቶፕ (Gaming Laptop) ነው።
◍ በ"K" የሚጨርስ ላፕቶፕ(CPU Unlocked demanded for higher clock speed) ባለላፕቶፑ(User) ከፍተኛ
ፍጥነት በፈለገ ጊዜ መጨመር የሚያስችል ሲፈልግ ደግሞ መቀነስ የሚያስችል የአስሊ አይነት ነው።
ምሳሌ፦ Intel® Core™ i3-7100HQ ከ Intel® Core™ i5-7200U በማስላት አቅም(CPU Speed) 1.56x ፈጣን ሆኖና
በልጦ እናገኘዋለን።
2. RAM(አስታዋሽ)
3. Storage(አስቀማጭ)
To check its refresh rate Right click on your desktop. Go to the screen resolution page. Click advanced
settings. Click the monitor tab
5. Size(መጠን)
8.Ports(መሰካኪያዎች)