Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 27

የኩባንያው ዳራ

ኤጂ ኒውትሪሽን የማሌዥያ ካምፓኒ ሲሆን


የተመሰረተውም ግንቦት 2019 እ.ኤ.አ ነው፡፡
ከፍተኛ የሆነ የጤና ጠቀሜታ ያላቸውን
ተጨማሪ ምግቦችና የውበት መጠበቂያ
ምርቶችን ያመርታል፡፡
የኩባንያው መሪ ቃል ሰዎችን በጤና፤ በሃብትና
በሁለንተናዊ ደህንነት እንዲቀየሩ መርዳት ነው፡፡
ሦስቱ የአልፋ ግሩፕ አልሚ ምግብ መስራቾች እ.ኤ.አ. በ2011 ወደ ኔትዎርክ ግብይት ኢንደስትሪ የገቡት የገንዘብ
ነፃነታቸውን ለመቀዳጀት ነው። ከ20 ዓመታት በላይ በኢንቨስትመንት ባንክ፣ በሽያጭ እና በግብይት ኢንደስትሪ
ውስጥ ልምድ አካብተዋል። በመንገዱ ላይ ብዙ ሽልማቶችን እየወሰዱ አውታረ መረባቸውን በደቡብ ምስራቅ እስያ
ክልል ላይ አስፋፍተዋል። በተረጋገጠ አመራር እና ስኬቶች፣ ሦስቱ መስራቾች አብዮታዊ የንግድ ሂደቶችን በመጠቀም
የሰዎችን ህይወት የመለወጥ እና የግንባር ቀደም የአመራር ባህልን በማጉላት የአውታረ መረብ ግብይትን የወደፊት
ተስፋ በማድረግ ኤጂ ኒውትሪሽን ካምፖኒን እየመሩ ይገኛሉ። የድርጅቱ መሪ ቃልም ይህ ነው። ሰዎችን አንድ በአንድ
ለመለወጥ ቆርጠን ተነስተናል።

ፋይዝ ሳሌህ ፋህሚ አዝሚ ኃፊዝ ሳሌህ


ተልዕችን
የሰዎችን ህይወት እና የአኗኗር ዘይቤ በተሻለ የአመጋገብ እና
ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የጤና ምርቶች በማቅረብ
ለመለወጥ እና

በአለም አቀፍ ደረጃ ላሉ ለነጻ አከፋፋዮቻችን የሚክስ የእድል


መድረክ ማቅረብ።

www.agnutritioninternational.com
የኩባንያችን ዋና መስሪያ ቤት

www.agnutritioninternational.com
ጤና ምንድነው
 እንደ አለማቀፉ የጤና
ድርጅት አገላለፅ ጤና ማለት
የበሽታ ወይም የድካም
አለመኖር ሳይሆን የተላ
አካላዊ 'አእምዊ እና
ማህበራዊ ጤንነታችን
የተጠበቀ ሲሆን ነው፡፡
አካላዊ ጤና እንዲኖረን ምን እናድርግ

1) የመጀመሪያው ጤናማ አመጋገብ ነው ፡ 2 እጁን አትክልት ፍራፍሬና ጥራጥሬ፡፡

1 እጁን ስጋ' ፓስታ ሩዝ ድንች የመሳሰሉት….


2) 2 ሊትር ውሃ

3) ንፁህ አየር

4) እንቅልፍ ከ6-8 ሰዓት

5) እንቅስቃሴ /ስፖርት መስራት/ ከ30-1ሰዓት


ይህን ጤናማ የአር ዘይቤ የማንከተል ከሆነ ምን ይከሰታል

ይህንን ጤናማ የሆነ የህይወት ዘይቤ


የማንከተል ከሆነ በሰውነታችን ውስጥ
የአሲዳማነት መጠን ይጨምራል፡፡ይህ ደግሞ
ሰውነታችን ያለእድሜው እንዲያረጅ እና
ለተለያዩ በሽታዎች እንዲጋለጥ ያደርገዋል፡፡

ማንኛውም ካንሰር ያለበት ሰው በሰውነቱ


ውስጥ ያለው የአሲድ ክምችት ከፍተኛ ነው፡፡
ምርቶቻችን
በ ኤጂ ሴራ /AG Cera /ውስጥ ያሉት ንጥረ ነገሮች
ምን ምን ናቸው?
 ሴራሞሳይድ
 ሃይቶሊቭ
 ሳኩራ
 ኩርከሚን/እርድ/
 ጂምኔማ ሲልቨስትሬ
 ፖሚግራንቴ/ሮማን/
 ሚክስድ ቤሪ /የእንጆሪ ድብልቅ/ እና
 ዋይት ፒች/ነጭ ኮክ/ ናቸው፡፡
የኤጂ ሴራ/AG Cera/ የጤና ጥቅሞች :-

ኤጂ ሴራ ብዙ የጤና ሁኔታዎችን


የሚያስተካክል ተጨማሪ ምግብ
ሲሆን በዋናነት፡-
በምንበላው፤ በምንጠጣውና
በምንተነፍሰው ወደሰውነታችን ውስጥ
የሚገቡ መርዛማ ነገሮችን ያስወግዳል፡፡
የበሽታ መከላከል አቅማችንን
ያጎለብታል፡፡
ሴሎቻችን እንዲታደሱና ፍፁም ጤናማ
እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡
የኤጂሴራ/ AG Cera/ ምርት እንዴት ይወሰዳል?
የሚወሰደው መጠን
 1 ሳቼት ኤጂሴራ ወደ ምላስ ስር በማስገባት
እስኪሟሟ ይጠብቁ።
በመጀመሪያ ጠዋት በባዶ ሆድ ላይ ይውሰዱት።
እና በቀጥታ ወደ ደምዎ ውስጥ እንዲገባ
ከምላሶ ስር መግባቱን ያረጋግጡ።
የኤጂሴራ ከረጢት ከወሰዱ ከአንድ ሰአት
በኋላ ውሃ መጠጣት ይችላሉ።
በቀን ውስጥ ቢያንስ 2 ሊትር ውሃ መጠጣትዎን ያረጋግጡ።
 ኤጂሴራ በሚወስዱበት ጊዜ ቀጥ ያለ አቀማመጥ
ላይ መሆን እንዳለቦት ልብ ይበሉ።
በ ኤጂ ሴራ ቡና ውስጥ ያሉት ንጥረ ነገሮች ምን
ምን ናቸው?

ጂንክጎ ቢሎባ
ስቴቪያ
ኦሜጋ-3
ቡና
በተር ስቶክ
የኤጂ ሴራ ቡና ጠቀሜታዎች

ስንፈተ ወሲብን ያስተካክላል፡፡


ጭንቀትን ያስወግዳል፡፡
የልብ በሽታን ይከላከላል፡፡
የአይንን ጤና ያሻሽላል፡፡
የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡
ጤናማ የሰውነት ክብደት እንዲኖረን
ያደርጋል፡፡
ይህን ጤናማ የሆነ ማኪያቶ በመጠጣት
ጤንነትዎን ይጠብቁ፡፡
ኤጂ ኒውትሪሽንን ለመቀላቀልና ወደ ሃብት
የሚደረገውን ጉዞ ለመጀመር ከሚከተሉት አንዱን
ፓኬጅ መግዛት ይኖርብናል፡፡
ቤዚክ ፕሪምየም ኢላይት

10,350 ብር 41,400 ብር 124,200ብር

9,000 ፒቪ 36,000 ፒቪ 108,000 ፒቪ

2 ቦክስ ኤጂሴራ 8 ቦክስ ኤጂሴራ 24 ቦክስ ኤጂሴራ


የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ
ስምንቱ የገቢ ማግኛ መንገዶች

1. ቀጥተኛ ጉርሻ /ዳይሬክት ሰፖንሰር ቦነስ


2. የሁለትዮሽ ጉርሻ /የባይናሪ ቦነስ
3. ተዛማጅ ጉርሻ/ የማቺንግ ቦነስ
4. ጂኤስቢ መገበያያ ጉርሻ/ ጂኤስቢ ሾፒንግ ሞል
5. ጂኤስቢ የእድሳት ጉርሻ /ጂኤስቢ ሜንቴናንስ ሞል
6. የአኗኗር ዘይቤ ሽልማቶች /ላይፍ ስታይል ሪዋርድ
7. የአመራርነት ሽልማቶች / ሊደርሺፕ ሪዋርድ
8. የመኪና ጉርሻ ሽልማቶች /ካር ቦነስ ሪዋርድ
የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ
1. ቀጥተኛ ጉርሻ /ዳይሬክት ሰፖንሰር ቦነስ 30%
 ከቀጥታ ሽያጭ ያገኘነው ኮሚሽን ፡
 ይህንን ጉርሻ
ለማግኘት 9000*0.3 = 2. 700 ብር
ካምፓነው 36.000*0.3 = 10. 800 ብር
በሚከፍትልን ድምር = 13. 500 ብር
አካውንታችን ስር
በቀጥታ ሽያጭ
መፈፀም
ይኖርብናል፡፡
ፕሪሚየም ቤዚክ
36000 ፒቪ 9000ፒቪ
የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ
2. የሁለትዮሽ ጉርሻ /የባይናሪ ቦነስ-15%
ይህንን ጉርሻ የምናገኘው
የአነስተኛ መስመራችን
ከሚሰራው ፒቪ 15% ነው፡፡

 ቤዚክ ፓኬጅ - በቀን የምናገኘው የባይናሪ ክፍያ ጣሪያ 10.320 ብር፡፡


 ፕሪሚየም ፓኬጅ - በቀን የምናገኘው የባይናሪ ክፍያ ጣሪያ 52.200 ብር፡፡
 ኤሊት ፓኬጅ - በቀን የምናገኘው የክፍያ ጣሪያ ያልተገደበ ነው፡፡ ቤዚክ ፕሪሚየም
9000ፒቪ 36000 ፒቪ
የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ
3 .ተዛማጅ ጉርሻ/ የማቺንግ ቦነስ
የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ
4. ጂኤስቢ ሾፒንግ ሞል 45%
የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ

5. ጂኤስቢ ሜንቴናንስ ሞል 50%


የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ
6. ላይፍ ስታይል ሪዋርድ-3%

270ብር

3% PV 1080ብር

3240ብር
የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ
7.የአመራርነት ሽልማቶች / ሊደርሺፕ ሪዋርድ

ደረጃዎች ማላት ያለብን ወርሃዊ ገቢ ሽልማቶች

አከፋፋይ አባል መሆን

 የመኪና ጉርሻ
ራይዚንግ 2,400,000ብር 360,000ብር  ታብሌት
ስታር  ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ላይ እራት

 የመኪና ጉርሻ
ዳይሬክተር 6,000,000ብር 900,000ብር  ቅንጡ ሰዓት/ጌጣጌጥ
 ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ላይ እራት

ግሎባል  የመኪና ጉርሻ


ዳይሬክተር 12,000,000ብር 1,800,000ብር  ቅንጡ ሰዓት/ጌጣጌጥ
 ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ላይ እራት

 የመኪና ጉርሻ
አምባሳደር 30,000,000ብር 3,600,000ብር
 ቅንጡ ሰዓት/ጌጣጌጥ
 ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ላይ እራት
የኤጂ ኒውትሪሽን የግብይት እቅድ
8. የመኪና ጉርሻ ሽልማቶች /ካር ቦነስ ሪዋርድ

ማላት ያለብን ወርሃዊ ገቢ የመኪና ጉርሻ


ደረጃዎች

አከፋፋይ አባል መሆን ------


-----

ራይዚንግ ስታር 2,400,000 ብር 360,000 ብር 18,000 ብር

ዳይሬክተር 6,000,000 ብር 900,000 ብር 36,000 ብር

ግሎባል ዳይሬክተር
12,000,000 ብር 1,800,000 ብር 60,000 ብር

አምባሳደር 30,000,000 ብር 3,600,000 ብር 105,000 ብር

You might also like