Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 164

MEFCC

በአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር


የደን ሴክተር ልማት አቅም ግንባታ ፕሮግራም

የትግራይና አማራ ክልል ፕሮጄክት ወረዳዎች


የመስክ ክትትልና ድጋፍ ሪፖርት

ሚያዝያ 2009 ዓ/ም


በሪፖርቱ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች
መግቢያ
የሱፐርቪዥኑ ዓላማ
የዋና ዋና ተግባራት አፈፃፀም
የሌሎች ተግባራት አፈፃፀም
የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ
ዋና ዋና ማነቆዎች/ችግሮች
ቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
ማጠቃለያ
መግቢያ
 ከብሔራዊ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤትና ከገንዘብና ኢኮኖሚ
ትብብር የተዋቀረ የባለሙያዎች ቡድን በተጨባጭ በመስክ የተሰሩ
ስራዎችን ለማየት፣ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ለማድረግ እንዲሁም
የመፍትሄ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ይህ የመስክ ጉብኝት ፕሮግራም
ተዘጋጅቷል፡፡

 ለክትትልና መረጃ ማሰባሰቢያ የተለያዩ ዘዴዎች ጥቅም ላይ የዋሉ


ሲሆን በዋነኝነት ቃለ-መጠይቅ፣ የጋራ ውይይት፣ የተሰሩ ስራዎች
የመስክ ላይ ምልከታ ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡
የሱፐርቪዥኑ ዓላማ
 ለትግራይና አማራ ክልል ፕሮጄክት ወረዳዎች የስራ ቅጥር ለፈተና
የተመለመሉ ተፈታኞችን ለመፈተን፤

 በአጭር ጊዜ የሚደርሱ ለማገዶና ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ


ዛፎች ተከላና ልማት እንዲሁም የተጎዱ መሬቶችን መልሶ ከማገገም
አኳያ በስድስቱ ፕሮጄክት ወረዳዎች (አላጄ፣ እንዳመሆኒ፣ መቄት፣
ዋድላ፣ ደላንታና ደሴ ዙሪያ) የተከናወኑ ስራዎችን በተጨባጭ
በመስክ ለመመልከትና ሙያዊ ድጋፍ ለመስጠት፤

 ከGIS ስልጠና በኋላ የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ዝግጅት


ያለበትን ደረጃ ለመገምገም፤

 በሲዊዲንና በኖርዌይ ድጋፍ ለማልማት ለታሰበው ምርት ሰጪ ደን


የተመረጡ ቦታዎችን በአካል ተገኝቶ ለማየት (መረጃ ለመሰብሰብ)
ናቸው፡፡
የዋና ዋና ተግባራት አፈፃፀም
ሠንጠረዥ 1፡- የችግኝ ጣቢያ ብዛትና ይዞታ መረጃ በየፕሮጄክት ወረዳው
የፕሮጄክት አጠቃላይ የችግኝ በዚህ ዓመት ነባር ችግኝ ጣቢያ አዲስ ተጨማሪ በቅንጅት
ወረዳው ስም ጣቢያ ብዛት (በ2009 ዓ/ም) (2008 ዓ/ም) በፕሮጄክቱ የሚሰሩ ችግኝ ምርመራ
የተረከቡት ብዛት የተረከቡት ብዛት የተቋቋመ ብዛት ጣቢያዎች ብዛት

አላጄ 04 03 01 - -
እንዳመሆኒ 02 01 01 - 05

ከ25-30% ወጪ እና ሙያዊ ከ25-30%


ወጪ እና
ድጋፍ በፕሮጄክቱ
ሙያዊ ድጋፍ
01 ከቺፕውድ ፋብሪካ ጋር
በፕሮጄክቱ
04 ከግብርና ጋር
መቄት 06 01 05 - 01 ተጨማሪ ሁለት በፕሮጄክቱ የሚደገፍ የግሪን
ኢንተርፕራይዝ ች/ጣቢያ መኖሩ ይታወቅ
01 ከግብርና ጋር በቅንጅት እየተሰራ ያለ ሲሆን
በፕሮጄክቱ ሙያዊ ድጋፍ ብቻ እየተሰጠ ያለ
ዋድላ 06 03 03 - -
ደላንታ 06 01 04 01 -
ደሴ ዙሪያ 07 05 - 02 01 01 በቅንጅት ከግብርና ጋር እየተሰራ ያለ ሲሆን ሙያዊ
ድጋፍ + ሙሉ ወጪ በፕሮጄክቱ እየተሸፈነ ያለ

ድምር 31 14 14 03 07
ሠንጠረዥ 2:- የ2009 ዓ/ም የዋና ዋና ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም በትግራይና
በአማራ ክልል ፕሮጄክት ወረዳዎች
የትግራይ ክልል ፕሮጄክት የአማራ ክልል ፕሮጄክት
ወረዳዎች ወረዳዎች
ዋና ዋና ተግባራት ምርመራ
አላጄ እንደመሆኒ መቄት ዋድላ ደላንታ ደሴ ዙሪያ
1. ችግኝ ማፍላት (ችግኝ በቁጥር) የተፈሉት ችግኞች ቁጥር በሙሉ
በፕሮጄክቱ ችግኝ ጣቢያዎች ሲሆን
ዕቅድ 1,971,000 1,120,000 2,781,000 2, 411,140 2,361,153 3,093,750 ተጨማሪውን ቁጥር
እንደአስፈላጊነቱ ከአካባቢው ችግኝ
ክንውን 1,603,800 1,169,000 2,792,000 1,650,000 2,485,250 2,000,000 ጣቢያዎች የሚያሟሉ መሆኑ ግንዛቤ
አፈፃፀም 81 104.4 100.4 68.43 105.26 64.65 ይወሰድ፡፡
(በመቶኛ)
2. የተከላ ቦታ ዝግጅት (በሄ/ር)
የተከላ ቦታው ሙሉ በሙሉ የአፈርና
ዕቅድ 683 700 776 905 811.64 1,125 ውሃ ጥበቃ ስራ ያልተሰራበት መሆኑ
ክንውን 683 700 776 400.61 811.64 1,117 ይታወቅ፡፡
አፈፃፀም 100 100 100 44.27 100 99.29
(በመቶኛ)
3. የተጎዱ መሬቶች መልሶ ማገገም (በሄ/ር)
የተከለለው ቦታ ከመከለልና ከመለካት
ዕቅድ 10,500 8,000 12,053 8,380 12,882 14,673
ባለፈ እምብዛም ስራ ያልተሰራበት
ክንውን 10,500 8,500 8,568 11,500.4 5,744 11,739.2 መሆኑ ይታወቅ፡፡
አፈፃፀም 100 106.25 71.08 137.24 44.59 80.01
(በመቶኛ)
የችግኝ ጣቢያ/ችግኝ ዝግጅት

ሠንጠረዥ 3.docx
1. እንዳመሆኒ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ተ/ሃይማኖት ች/ጣቢያ…የቀጠለ
መስዋዕቲ ች/ጣቢያ
መስዋዕቲ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
መስዋዕቲ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
መስዋዕቲ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
2. አላጄ
አይባ ች/ጣቢያ
አይባ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አይባ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አይባ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ደጀን ች/ጣቢያ
ደጀን ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ደጀን ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አዲጉራ ች/ጣቢያ
አዲጉራ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አዲጉራ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አዲጉራ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
3. መቄት
ወንበዴ ዋሻ ች/ጣቢያ
ወንበዴ ዋሻ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ወንበዴ ዋሻ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ወንበዴ ዋሻ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ሲስየ ች/ጣቢያ
ሲስየ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ሲስየ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ሲስየ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ሲስየ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
4. ዋድላ
አጤ ች/ጣቢያ
አጤ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አጤ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አጤ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አጓት ውሃ ች/ጣቢያ
አጓት ውሃ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አጓት ውሃ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አጓት ውሃ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አጓት ውሃ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ዘዞ ች/ጣቢያ
ዘዞ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ዘዞ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ዘዞ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ዘዞ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
5. ደላንታ
ፀሐይ መውጫ ች/ጣቢያ
ፀሐይ መውጫ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ፀሐይ መውጫ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ፀሐይ መውጫ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አምቦ ች/ጣቢያ
አምቦ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አምቦ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አምቦ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ጥምቀተ ባህር ች/ጣቢያ
ጥምቀተ ባህር ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ጥምቀተ ባህር ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ጥምቀተ ባህር ች/ጣቢያ…የቀጠለ
6. ደሴ ዙሪያ
ገልሻ ች/ጣቢያ
ገልሻ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ገልሻ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ገልሻ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
ገልሻ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አምቦ ች/ጣቢያ
አምቦ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
አምቦ ች/ጣቢያ…የቀጠለ
የተተከሉ ችግኞች እንክብካቤና የተከላ ቦታ ዝግጅት

ሠንጠረዥ 4.docx
1. እንዳመሆኒ
ሀድጊበዳ
ሀድጊበዳ…የቀጠለ
ሀድጊበዳ…የቀጠለ
ሀድጊበዳ…የቀጠለ
ሀድጊበዳ…የቀጠለ
ሀድጊበዳ…የቀጠለ
ሀድጊበዳ…የቀጠለ
አጁራ
አጁራ…የቀጠለ
አጁራ…የቀጠለ
2. አላጄ
ውጅሎ
ውጅሎ…የቀጠለ
ውጅሎ…የቀጠለ
ውጅሎ…የቀጠለ
3. መቄት
ወንበዴ ዋሻ
ወንበዴ ዋሻ…የቀጠለ
ወንበዴ ዋሻ…የቀጠለ
ወንበዴ ዋሻ…የቀጠለ
ወንበዴ ዋሻ…የቀጠለ
አገው ውሃ
አገው ውሃ…የቀጠለ
አገው ውሃ…የቀጠለ
አገው ውሃ…የቀጠለ
አገው ውሃ…የቀጠለ
አገው ውሃ…የቀጠለ
አገው ውሃ…የቀጠለ
አገው ውሃ…የቀጠለ
አገው ውሃ…የቀጠለ
አገው ውሃ …የቀጠለ
አገው ውሃ…የቀጠለ
ቆላ ጠንቋያ እና አግሪት (ደ/ቀጢን)
ቆላ ጠንቋያ እና አግሪት (ደ/ቀጢን)…የቀጠለ
ቆላ ጠንቋያ እና አግሪት (ደ/ቀጢን)…የቀጠለ
ቆላ ጠንቋያ እና አግሪት (ደ/ቀጢን)…የቀጠለ
4. ዋድላ
የዶጊት
የዶጊት…የቀጠለ
ሰለኩላ እና ዝጎራ
ሰለኩላ እና ዝጎራ…የቀጠለ
ሰለኩላ እና ዝጎራ…የቀጠለ
ሰለኩላ እና ዝጎራ…የቀጠለ
ጽዮን ማርያም
ጽዮን ማርያም…የቀጠለ
ጽዮን ማርያም…የቀጠለ
5. ደላንታ
እንጡግና
እንጡግና…የቀጠለ
እንጡግና…የቀጠለ
እንጡግና…የቀጠለ
እንጡግና…የቀጠለ
መከለት
መከለት…የቀጠለ
መከለት…የቀጠለ
መከለት…የቀጠለ
መከለት…የቀጠለ
መከለት…የቀጠለ
ጨርጫሪት
ጨርጫሪት…የቀጠለ
ጨርጫሪት…የቀጠለ
ጨርጫሪት…የቀጠለ
5. ደሴ ዙሪያ
ቅርቤ
ቅርቤ…የቀጠለ
ቅርቤ…የቀጠለ
ቅርቤ…የቀጠለ
ቅርቤ…የቀጠለ
ቅርቤ…የቀጠለ
ቅርቤ…የቀጠለ
ቅርቤ…የቀጠለ
ቅርቤ…የቀጠለ
የተጎዱ መሬቶች መልሶ ማገገም

ሠንጠረዥ 5.docx
የሌሎች ተግባራት አፈፃፀም
 በትግራይ ክልል (በንብ ማነብ፣በእንስሳት እርባታና በአማራጭ
ሀይል)፣ በአማራ ክልል (በተሻሻለ ምድጃ/አማራጭ ሃይል/ሶላር
ኢነርጂ፣በባዮጋዝ፣ በንብ ማነብ፣ በጥምር ግብርና/ፍራፍሬ ልማት፣
በእንስሳት እርባታ) የተለያዩ የማህበረሰብ አባላትን ቀጥተኛ ተጠቀሚ
የሚያደርጉ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡

 ሁሉም የፕሮጄክት ወረዳ የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ካርታ


ዝግጅት ስራውን ከ90% በላይ ያጠናቀቀ ሲሆን የሶሺዮኢኮኖሚክ
ሰርቬይ ጥናቱ ግን በሚፈለገው ልክ አልተጠናቀቀም፡፡

 ስልጠናን በተመለከተ በሁሉም ፕሮጄክት ወረዳዎች በተለያየ ጊዜ


ስልጠናዎች፣ የምክክር አውደ ጥናትና ወርክሾፖች ተሰጥተዋል፤

 ፕሮጄክቱን ማስተዋወቅ (በአካባቢው ሚዲያና ታፔላ)፡፡


እንዳመሆኒ፤ ኢዚ ስቶቭ
እንዳመሆኒ፤ ንብ ማነብ
መቄት፤ አፕል ማባዛትና ስርጭት
መቄት፤ ንብበ ማነብ
መቄት፤ ስንዱ ወጪ ቆጣቢ ባዮጋዝ
መቄት፤ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ
ዋድላ፤ ከብት ማድለብ
ደሴ ዙሪያ፤ አፕል ተከላ በአ/አደር ማሳ ላይ
የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ
1. ለረጅም ጊዜ መጠቀም የሚቻልና ተንቀሳቃሽ የሆነ ዳስ ከቀርከሃና
ከሣር በማዘጋጀት በሰፊው የመጠቀም ልማድ መዳበሩ (እንደመሆኒ፣
አላጄ)፤

2. ነፃ የህዝብ ጉልበት ተሳትፎ በሰፊው በመጠቀም የህዝብን ተሳትፎ


ማሳደግና ከፍተኛ ወጪ ማዳን መቻሉ (ለምሳሌ በአላጄ ወረዳ ብር
1,085,590.00 (አንድ ሚሊየን ሰማኒያ አምስት ሺህ አምስት መቶ
ዘጠና ብር)፤ እንደመሆኒ ብር 2,685,445.00 (ሁለት ሚሊየን
ስድስት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ አራት መቶ አርባ አምስት
ብር)፤

3. የብሎክ ቁጥር፣ የዝሪያ ዓይነት፣ የተተከለ ችግኝ መጠን እና


የተተከለበት ቀን የሚያሳይ ታፔላ ለእያንዳንዱ ብሎክ ተዘጋጅቶ
መተከሉ (መቄት)፤
ተሞክሮ (የቀጠለ)
4. የቀን ሰራተኞችን አቅም በማሳደግና ሙሉ በሙሉ በመጠቀም እስከ
1,200 ፕላስቲክ አንድ ሰው በቀን መጠቅጠቅ መቻሉ (አላጄ)፤

5. በችግኝ ጣቢያ (ዋድላ) ውርጭን ለመከላከል ጆኒያ እንዲሁም በተከላ


ቦታ (ደሴ ዙሪያ) ውርጭን ለመከላከል ሳጠራ የመጠቀም ተሞክሮ
መኖሩ እንዲሁም የተተከሉ ችግኞችን በቅርበት በመከታተል
ለሚከሰቱ በሽታዎች አካባበቢያዊ መፍትሄ መስጠት መቻሉ
(እንደመሆኒ)፤

6. አንዳንድ የፕሮጄክት ወረዳዎች በአቅራቢያቸው ካሉ ሌሎች


ፕሮጄክት ወረዳዎች የተሻለ አሰራርና ተሞክሮ እየቀሰሙ መሆኑ
(ለምሳሌ የዋድላ ፕሮጄክት ወረዳ ከመቄት)፤
ተሞክሮ (የቀጠለ)
7. በዋድላ ፕሮጄክት ወረዳ አርሶ አደሮችን በማሳመን ፈቃደኛ
የሆኑትን አርሶ አደሮች መሬት ወደ ዛፍ ተከላ ቦታ መቀየሩ የግል
ሴክተሩን ተሳትፎ በደን ልማት ከማበረታታትና መሬቱን እንደ
አመቺነቱ በአግባቡ ከመጠቀም አኳያ ጥሩ ተሞክሮ መሆኑ፤
ዋና ዋና ማነቆዎች/ችግሮች
 በተለያየ ምክንያት ከሁለት ዓመቱ እቅድ አኳያ በችግኝ ማፍላት፣
በተከላና በተጎዱ መሬቶች መልሶ ማገገም እጅግ ወደ ኋላ የቀሩ
ወረዳዎች መኖራቸው (ደ/ዙሪያ፣ ዋድላ)፤
 አንዳንድ የፕሮጄክት ወረዳ ባለሙያዎች/ካቦዎች በሱፐርቪዥኑ
ወቅት የሚፈለገውን መረጃ በሚገባ አደራጅቶ አለመገኘት፤
 የግዥ መጓተት ለፊዝካል ስራዎች ዕቅድ መሳካት ከፍተኛ እንቅፋት
መሆኑ (በተለይ ደሴ እና እንዳመሆኒ ወረዳዎች)፤
 በአንዳንድ ወረዳዎች የትራክተር አለመሟላት እንዲሁም ትራክተር
ለተላካላቸው ወረዳዎችም ቢሆን በሚፈለገው ልክ ጥቅም ላይ
አለመዋሉ (የሹፌር እጥረት፣ ታርጋ አለመሰጠት፣ ሊብሬ/3ኛ ወገን
ኢንሹራንስ አለመሟላት)፤
 የፋይናንስ አስተዳደርና አጠቃቀም (በጀት ቶሎ አለመላክ፣ ለእንዳንድ
ተግባራት እጥረት መኖሩ፣ ፈራሚን አስመልክቶ አሁንም ውዝግብ
መኖሩ-ደሴ ዙሪያ፣ ደላንታ)፤
ማነቆዎች/ችግሮች (የቀጠለ)
 በደላንታ ወረዳ ከሌሎች በክልሉ ካሉት የፕሮጄክት ወረዳዎች አንፃር
ለካቦ የሚከፈለው የቀን ምንዳ አነስተኛ በመሆኑ ከፍተኛ ቅሬታ
ማስነሳቱ (በሌሎች ወረዳዎች ብር 50.00 በቀን ሲሆን በደላንታ
ወረዳ ብር 40.00 በቀን)፤
 የሠራተኞች ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ጉዳይ ቃል ከተገባበት ጊዜ
አኳያ እስካሁን እልባት አለማግኘቱ በሠራተኞች ዘንድ ጥሩ ስሜት
አለመፍጠሩ፤
 ለፕሮጄክቱ ሠራተኞች እስካሁን የደን ሴ/ል/አ/ግ/ፕሮግራም
ሠራተኞች ስለመሆናቸው ህጋዊ መታወቂያ ካርድ አለመሰጠቱ፤
 በመስክ ላይ ለሚሰሩት የፕሮጄክቱ ሠራተኞች የመስክ አልባሳት
አለመሟላት፤
ቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
 የሁለት ዓመቱን እቅድ (የችግኝ ማፍላት፣የተከላ፣ የተጎዱ መሬቶች
መልሶ ማገገም) ለማሳካት ሁሉም ፕሮጄክት ወረዳ ከፍተኛ ርብርብ
ማድረግ ያለበት መሆኑ፤
 ችግኝ ያለ ፕላስቲክ ያፈሉ አንዳንድ የፕሮጄክት ወረዳዎች በተቻለ
ፍጥነት ወደ ፕላስቲክ ማዛወር ያለባቸው መሆኑን (ደ/ዙሪያ፣
ደላንታ፣ ዋድላ)፤
 በሱፐርቪዥን ወቅት የሚፈለገው መረጃ በሚገባ ተደራጅቶ
ቢገኝ/ቢቀርብ፤
 የግዥ ሂደትና ወቅታዊነት፤
 የተገዙ ትራክተሮች በአፋጣኝ ወደ ስራ እንዲገቡ ሁኔታዎች
ቢመቻቹ፤
 የፋይናንስ አስተዳደርና አጠቃቀም ጉዳይ ዘላቂ መፍትሄ ቢሰጠው፤
ትኩረት የሚሹ …(የቀጠለ)
 በደላንታ ወረዳ ለካቦ የሚከፈለው የቀን ምንዳ በአስኳቸይ መፍትሄ
ቢሰጠው፤

 የሠራተኞች ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ጉዳይ ፈጣን ምላሽ ቢሰጠው፤

 የፕሮጄክቱ ሠራተኞች መታወቂያ ካርድ ጉዳይ በሚመለከተው አካል


ፈጣን ምላሽ ቢሰጠው፤

 በመስክ ላይ ለሚሰሩት የፕሮጄክቱ ሠራተኞች የመስክ አልባሳት


ቢሟላ፤

 እስካሁን ባለው ለተከላና ለተጎዱ መሬቶች መልሶ ማገገም


በየፕሮጄክት ወረዳው የወጣው ወጪ በሄክታር ተሰልቶ ቢታወቅ፤
ትኩረት የሚሹ …(የቀጠለ)
 በአንዳንድ ወረዳዎች (ደሴ ዙሪያ፣ ደላንታ) ለተተከሉ ችግኞች
የተደረገው እንክብካቤ እጅግ ዝቅተኛ ወይም የዘገየ በመሆኑ የችግኝ
ጽድቀት የወረደ መሆኑ በተጨባጭ ተረጋግጧል፡፡ በመሆኑም
በቀጣይ ካለፈው ስህተታቸው ተምረውና ከሌሎች ፕሮጄክት
ወረዳዎች ልምድ ወስደው የተሻለ ስራ መስራት ያለበት መሆኑ፤

 ለ2009 ዓ/ም ተከላ ከቀረው ጊዜ አንፃር ጥራት ያለውና ትክክለኛ


መጠን ያለው ችግኝ የማፍላት ተግባር ያለበት ደረጃ ተገምግሞ ልዩ
ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ (በተለይ ደ/ዙሪያ፣ ደላንታ፣ እንዳመሆኒ
ፕሮጄክት ወረዳዎች)፤

 የ2008 ዓ/ም ተከላ ሲገመገም በሁሉም ወረዳ በችግኞችና በመስመር


መካከል ያለው ርቀት ወጥነት የሚጎድለው ስለሆነ በቀጣይ ከዚህ
ትምህርት ተወስዶ የችግኝ ጉድጓድ ቁፋሮና ተከላ ተገቢውን ርቀት
ጠብቆ መከናወን ያለበት መሆኑ፤
ማጠቃለያ
 ሱፐርቪዥኑ የተቀናጀና ወቅታዊ የነበረ መሆኑ፤

 የሁሉም ፕሮጄክት ወረዳ አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች የቃል ግብረ-


መልስ አቀባበል ጥሩ የነበረ መሆኑ፤

 አንዳንድ የፕሮጄክት ወረዳዎች ልዩ ድጋፍና ክትትል


የሚያስፈልጋቸው መሆኑ (ደሴ ዙሪያ፣ ዋድላ፣ ደላንታ)፤

 የዞን ሱፐርቪዥን በሁሉም ፕሮጄክት ወረዳ የላላ በመሆኑ ለወደፊቱ


ተጠናክሮ እንዲቀጥል አቅጣጫ መሰጠት ያለበት መሆኑ፤

 ለወደፊቱ የተሻለ አፈፃፀም ላላቸው የፕሮጄክት ወረዳዎች ማበረታቻ


ሽልማት እንዲሁም ሌሎች ወረዳዎች ከእነርሱ የሚማሩበት
የመስክም ሆነ የቢሮ ተሞክሮ ልውውጥ መድረክ መፈጠር ያለበት
መሆኑ፤
MEFCC

አመሰግናለሁ !!!

You might also like