Amendment To Procurement of Defence

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የፌዴራል መከሊከያ የግዥ አፈፃፀም መመሪያን

ሇማሻሻል የወጣ መመሪያ

የፌዴራል መከሊከያ የግዥ አፈፃፀም መመሪያን ማሻሻል አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ


መመሪያው እንዯሚከተሇው ተሻሽሏል፡፡

፩. አጭር ርዕስ

ይህ መመሪያ "የፌዴራል መከሊከያ የግዥ አፈፃፀም መመሪያን ሇማሻሻል የወጣ


መመሪያ" ተብሎ ሉጠቀስ ይችሊል፡፡

፪. ማሻሻያ

የፌዴራል መከሊከያ የግዥ አፈፃፀም መመሪያ እንዯሚከተሇው ተሻሽሏል፡፡

፩. አንቀጽ ፯(፪) ተሰርዞ በሚከተሇው ንዑስ አንቀጽ ፪ ተተክቷል፡፡

"፪. በመከሊከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በኩል ሉቀርቡ የሚችለ የተሇያዩ


የቀሇብ ዓይነቶች፣ ወታዯራዊ ዮኒፎርሞች፣ የሰርቪስ ተሽከርካሪዎች
ኪራይ እና የመሳሰለት የዕቃዎችና የአገልግሎቶች ግዥ በቀጥታ
ከፋውንዴሽኑ መፈፀም ይቻሊል"

፪. ከአንቀጽ ፯(፪) ቀጥሎ የሚከተሇው አዲስ ንዑስ አንቀጽ (፫) ተጨምሯል፡፡

"፫. ሚኒስቴሩ የሚያከናውናቸውን ሚስጥራዊ ይዘት ያሊቸውን ህትመቶች


ግዥ ከብራና ማተሚያ ድርጅት በቀጥታ መፈፀም ይችሊል፡፡"

፫. የአንቀጽ ፯(፫) አንቀጽ ፯(፬) ሆኖ እንዯሚከተሇው ተሻሽሏል፡፡

"፬. በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ ፩-፫ መሠረት ግዥዎች መፈፀም


የማይቻል ሆኖ ከተገኘ በሚኒስቴሩ የበሊይ ኃሊፊ ወይም እርሱ
በሚወክሇው ሠራተኛ በሚሰጥ ውሳኔ መሠረት ግዥውን ያሇ ገንዘብ
ጣሪያ እንዯሁኔታው በውስን ጨረታ ወይም ከአንድ አቅራቢ በቀጥታ
ማከናወን ይቻሊል፡፡"

Federal Mek. /H/ E.T


፫. ማሻሻያው የሚፀናበት ጊዜ

ይህ ማሻሻያ ከ ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡

አዲስ አበባ ቀን 2006 ዓ.ም

ሱፍያን አህመድ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር

Federal Mek. /H/ E.T

You might also like