Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

Our Ref.

/ቁጥር፦ HO/001/2015
Date /ቀን፦ 10/01/2015 ዓ.ም

ለአቢሲኒያ ባንክ
የአራዳ ቅርንጫፍ
አዲስ አበባ

ጉዳዩ: የሥራ ማስኬጃ ገንዘብ ብድር ጥያቄን ይመለከታል።

ሃራ አስአስ አስመጪ ድርጅት የአቢሲኒያ ባንክ የአራዳ ቅርንጫፍ ደንበኛ ሲሆን፤ ከላይ
በርዕሱ እንደተመለከተው ለድርጅቱ ሥራ ማስኬጃ/መንቀሳቀሻ (working capital) የሚውል፣
በአምስት ዓመት ውስጥ የሚከፈል የ950,000.00 (ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሺ) ብር ብድር ባንካችሁ
እንዲያመቻችልን ይፈልጋል። ለብድሩ ዋስትናም በድርጅቱ ባለቤት በአቶ አሸናፊ ሰይፉ ስም
የተመዘገቡ፦ 1ኛ/ የ498,000.00 (አራት መቶ ዘጠና ስምንት ሺ) ብር ዋጋ ያላቸው የኦሮሚያ
ባንክ አ/ማ የአክሲዮን ሰርተፊኬቶች እና 2ኛ/ የ623,000.00 (ስድስት መቶ ሃያ ሦስት ሺ) ብር
ዋጋ ያላቸው የኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ/ማ የአክሲዮን ሰርተፊኬቶች የምናቀርብ ይሆናል።

ከሠላምታ ጋር!

እስከዳር ሰይፉ

Business Address: Head Office: Branch Office: Contact:


Gulele sub-city, Woreda 08 Gulele sub-city, Woreda 08 West Shewa Zone Mobile: +251-987 37 37 37
Jambo Impex Business Center: 302B Jambo Impex Business Center: 302B Ambo Woreda, Kebele 02 +251-929 23 51 87
Addis Ababa Addisu Gebeya, Addis Ababa Ambo, Oromia Email: haraasas@gmail.com
ETHIOPIA +251-111 54 30 56 +251-112 60 97 61 Fax: +251-111 54 61 59

You might also like