Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 7

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ

የ6ኛ ክፍሌ የመጀመሪያ መንፈቀ አመት ሞዳሌ ፈተና


አማርኛ, ታህሳስ 2015ዓ.ም/ JANUARY 2023G.C

የጥያቄ ብዛት: 40 የተፈቀዯው ሰዏት: - 1 ሰዏት

አጠቃሊይ ትዕዛዝ

ይህ የአማርኛ ቋንቋ ፈተና ነው፡፡ በዚህ ፈተና ውስጥ 40 ጥያቄዎች ተካተዋሌ፤


ሇእያንዲንደ ጥያቄ ትክክሇኛ መሌስ የሆነውን አማራጭ የያዘውን ፊዯሌ
በመመረጥ ሇመሌስ መስጫ በተሰጠው ወረቀት ሊይ በመጥቆር መሌስ ይሰጣሌ፡፡
በፈተና ሊይ የተሰጡትን ትእዛዞች በጥንቃቄ በማንበብ ፈተናውን መስራት
ይጠበቅባችኋሌ፡፡ መሌስ የሚሰጥው ከፈተናው ጋር በተያያዘው የመሌስ መስጫ
ወረቀት ሊይ ነው ፤በመሌስ መስጫው ሊይ ትክክሇኛውን መሌስ የሚጠቆረው
በእርሳስ ብቻ ነው፤ ትክክሇኛው መሌስ በማጥቆር ሲሰራ ሇማጥቆር የተፈቀዯው
ቦታ በሙለ በሚታይ መሌኩ በዯንብ መጥቆር አሇበት፤ የጠቆረውን መሌስ
ሇመቀየር ቢፈሇግ በፊት የጠቆረውን በዯንብ በማጥፋት መጽዲት አሇበት፡፡

ፈተናውን ሰረቶ ሇመጨርስ የተፈቀዯው ሰአት 1 ሰአት ነው፡፡ ፈተናውን ሰርቶ


ሇመጨረስ የተሰጠው ሰዏት ሲያበቃ ሇመስሪያነት የምንጠቀምበትን የመጻፊያ
እርሳስ ማስቀመጥ እና ፈተናው መስራት ማቆም አሇብን፡፡ ፈተናው እንዳት
እንዯሚሰበሰብ በፈታኙ/ኟ እስከሚነገር ዴረስ በቦታችን ተቀምጠን መጠበቅ
አሇብን፡፡

መኮረጅ ወይም በፈተና ሰአት የፈተናን ህግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው


አይያዝሇትም፤ ፈተናውን እንዲይፈተንም ይዯረጋሌ፡፡

ፈተናውን መስራት ከመጀመራቹሁ በፊት በመሌስ መስጫው ሊይ መሞሊት


የሚገባውን መረጃ ሁለ በጥንቃቄ መሞሊት አሇበት፡፡

ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባሌ መጀመር አይፈቀዴም !


መመሪያ አንዴ፡- ከተራ ቁጥር 1-10 ያለት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ምንባብ
ሊይ የተመሰረቱ ናቸው ፡፡ ምንባቡን በጥሞና በማንበብ ሇጥያቄዎቹ ከተሰጡት
አማራጮች መካከሌ ትክክሌ ሆነውን መሌስ ምረጥ /ምረጪ፡፡
አንዴሬ ማሌሮ

አንዴሬ ማሌሮ (1901-1976) የሌቦሇዴ ዯራሲ፣ የኪነጥበብ ፈሊስፋና የማይበገር ታጋይ ነበር፡፡
በጉርምስናው ዘመን ወዯ ካምቦዱያ ተጓዘ ፡፡ እዚያም ሇመቶዎች አመታት ጫካ ውጧቸው
ጠፍተው የነበሩ የጥንት ቤተመቅዯሶችና ከተሞች እየተፈሇጉ እየተገኙ ነበር ፡፡ ማሌሮ በግለ
እዚህ ፍሇጋ ውስጥ ገብቶ የአርኪኦልጂ ቁፋሮ አካሂድ ከቤተመቅዯስ የተሇያዩ ሀውሌቶችና
የተሇያዩ የቅርስ እቃዎችን አገኘ ፡፡ ያገኘውን ሁለ ሇሃገሪቱ መንግስት አስረክቦ ወዯ ሐገሩ ገባ
፡፡ አንዴሬ ማሌሮ ወዯ ቻይና ሔዯ ፡፡ በ1927 የቻይና አብዮት ሲካሔዴ በቅርብ አጥንቶና
በዴርጊት ተሳትፎ (የሰው ሌጅ ሁኔታ) (L condition Humaine) የተባሇ ታሊቅ ሌቦሇዴ ጻፈ ፡፡
ፍሌስፍናና ዴርጊት በዯራሲውም በገጸ ባህሪያቱም ውስጥ ተወራራሽ ናቸው ፡፡

የዕስፓኝ የእርስ በእርስ ጦርነት ተነሳ ፡፡ ማሌሮ ወዯ ዚያ ዘመተ ፣ ፋሺስቶችን ሉዋጋ ፡፡ እንዯ
ማሌሮ አይነቶቹ ጦረኞች የአገርዴን በር አይወስናቸውም ፡፡ የሪፐብሉካኑ ወገን አየር ኃይሌ
ውስጥ አዛዥ ሆኖ ተዋጋ ፡፡ በ1940 ተማረ ከናታሰረ ፡፡ ከታሰረበት አመሇጠ ነገር ግን የስፓኝ
ሪፐብሉካኑ ወገን ዴሌሆነ ፡፡ ማሌሮ ወዯ ሃገሩ ፈረንሳይ ተመሌሶ የነጻይቱ ፍራንስ ጦር ሃይሌ
ውስጥ አዛዥ ሆኖ ጦርነቱን ቀጠሇ ፡፡ ማሌሮ እሩቅ ምስራቅን ስሇሚወዲትና ስሇሚያውቃት
ሇጀነራሌዯጎሌ ሌዩ መሌዕክተኛ እየሆነ ተመሊሌሶባታሌ፡፡

ከ1958 እስከ 1968 ማሌሮ በፕሬዝዲንት ዯጎሌ መንግስት ውስጥ የባህሌ ጉዲይ
ሚኒስተር ሆነ ሇውቢቷ ፍራንስ ባህሌት ሌቅ የግንባታ አስተዋጽኦ አዴርጓሌ ፡፡ በየክፍሇ ሐገሩ
የባህሌ ተቋማትና ሙዚየሞች አስከፍቷሌ ፡፡ (የዝምታ ዴምጾች) (Less Voix du Silence)
የሚሌ ትሌቅ መጽሃፍ በመጻፍ ስነጥበብን በስፋትና በጥሌቀት በመተንተን በዘመኑ አንባቢዎች
ከፍተኛ ተወዲጅነትን አትርፏሌ ፡፡

(ስብሀት ገብረ እግዚአብሄር፣እነሆ ጀግና፣2009፣193-194፣ በመጠኑ ተሸሽል የተወሰዯ)

1. አንዴሬ ማሌሮ በጉርምስናው ወቅት የተጓዘው የትነው?


A. ቻይና C. ስፓኝ
B. ካምቦዴያ D. ፈረንሳይ
2. አንዴሬ ማሌሮ ተማርኮ የታሰረው መቼ ነበር?
A. በ1968 C. በ1940
B. በ1927 D. በ1958
3.ፕሬዝዲንት ዯጎሌየ የትሃገር ፕሬዝዲንት ነበሩ?
A. የቻይና C. የስፓኝ
B. የካምቦዴያ D. የፈረንሳይ

አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


4. ከሊይ ቀረበው ምንባብ ምን አይነት ዴርሰት ነው?
A. ሌቦሇዴ ዴርሰት C. አፈታሪክ
B. የግሇሰብ የሂወት ታሪክ D. ተረት
5. በምንባቡ መሰረት ‹ዴሌሆነ›ሲሌ ምን ማሇቱ ነው?
A. አሸነፈ C. ተሸነፈ
B. ሸሸ D. ተስማማ
6.በምንባቡ መሰረት ‹ታጋይ› ሇሚሇው ቃሌፍቺ ሉሆን የሚችሇው ------ ነው፡፡
A. ወታዯር C. አማጺ
B. ጉሌበተኛ D. አርበኛ
7. በምንባቡ መሰረት አንዴሬ ማሌሮ ምን ያህሌ መጽሃፍትን ጻፈ?
A. ሁሇት C. አራት
B. ሶስት D. አንዴ
8. ምንባቡ በምን ያህሌ አንቀጾች የተዋቀረ ነው?
A. ሁሇት C. አምስት
B. አራት D. አንዴ
9. አንዴሬ ማሌሮ በስንት አመቱ ከዚህ ዓሇም በሞት ተሇየ?
A. በአር ባሁሇት C. በሰባ አምስት
B. በሰባ ስዴስት D. አሁንም በህይወት አሇ
10.ባሇታሪኩ አንዴሬ ማሌሮ የየት ሃገር ዜጋ ነው?
A. የቻይና C. የስፓኝ
B. የካምቦዴያ D. የፈረንሳይ
መመሪያ ሁሇት፡- ከተራ ቁጥር 11 እስከ 40 ዴረስ የተሇያዩ ጥያቄዎች
ቀርበዋሌ፡፡ እያን ዲንደን ጥያቄ በጥሞና በማንበብ ከተሰጡት አማራጮች
መካከሌ ትክክሌ የሆነውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡
11. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ ስሇ አንቀጽ ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?
A. አንዴ ሃሳብ ብቻ ይተሊሇፍበታሌ
B. በርካታ ሃሳቦች ይተሊሇፉበታሌ
C. ቃሊት ተቀናጅተው የሚፈጥሩት የጽሁፍ መዋቅር ነው
D. ሁለም መሌስ ናቸው

12. ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ ሇተጸኦ ስም ምሳላ ሉሆን የሚችሇው ነው፡፡

A. መምህር C. ተራራ
B. ጨሇማ D. ኢትዮጵያ

13. በጫካ ውስጥ በርካታ እንስሳት ይኖራለ ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ ነው፡፡

A. የተጽኦስም C. ረቂቅስም
B. የወሌስም D. የነገርስም

አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


14. ከዚህ በታች ከቀረቡት አማራጮች ውሰጥ ነጻ ምዕሊዴ የሆነው የቱነው?

A. መጣች C. ትምህርት
B. ሃገራችን D. ተራራማ

15. አትላቶቻችን የሚሇው ቃሌ በምዕሊዴ ተነጣጥል ሲጻፍ ትክክሇኛ ቅርጹ ነው፡፡

A. አትላቶች- አችን C. አትላት- ኦቻችን


B. አትላት-ኦች-አችን D. አትላት-ኦች-ኣች-ን

16. ከሚከተለት ውስጥ የአንቀጽ ባህሪ ያሌሆ ነው የትኛው አማራጭ ነው?

C. ነጠሊ ውጤት C. አጽኖት


D. አንዴነት D. ውህዯት

17. ከሚከተለት ሃሳቦች ውስጥ የቃሊዊ ግጥም ጠቀሜታ የሆነው የቱ ነው?

A. ማንነትን መግሇጽ C. ሃዘንና ዯስታን መግሇጽ


B. ፍቅርና ጥሊቻን መግሇጽ D. ሁሇም የቃሊዊ ግጥም ጠቀሜታ ናቸው

19. በጎምሊሊ በሬ ግፋ ሲሌ ግፋ ሲሌ
ቆርቆሮ ቤት ሰራ ፋኖስ የሚመስሌ ፡፡ ይህ ቃሊዊ ግጥም የ ቃሊዊ ግጥም ነው፡፡
A. የፉከራ ቃሊዊ ግጥም C. የእርሻ ቃሊዊ ግጥም
B. የሽሇሊ ቃሊዊ ግጥም D. የፍቅር ቃሊዊ ግጥም

20. የአንዴን ነገር አሰራር፣ አከዋወን ምስሌ ከሳች በሆነ መሌኩ የሚያቀርብሌን የዴረሰት
አጻጻፍ አይነት ነው፡፡
A. አመዛዛኝ ዴርሰት C. ተራኪ ዴርሰት
B. አወዲዲሪ ዴርሰት D. ገሊጭ ዴርሰት

21. አንዴን ሁነት በጊዜ ቅዯም ተከተሌ የሚያቀርብሌን የዴረሰት አጻጻፍ አይነት
ነው፡፡
A. አመዛዛኝ ዴርሰት C. ተራኪ ዴርሰት
B. አወዲዲሪ ዴርሰት D. ገሊጭ ዴርሰት

22.የህጻኑ ሌጅ ሇቅሶ የእናቱን አንጀት በሊ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ አውዲዊ ፍቺ ነው፡፡

A. ተመገበ B.አሳዘነ C. አሸነፈ D. ሰረቀ

23. ተዯሰተ ብሇን አዘነ ካሌን ጎበዘ ብሇን ምን እንሊሇን?

A. በረታ C. ጠነከረ
B. ተጋ D. ሰነፈ

አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


24. እንጀራውን ጋግረሽ ከማን ጋር በሊሽው፣

ዯረት የሚመታ ፤

ይህን ቃሊዊ ግጥም በክፍት ቦታው ገብቶ ሉያሟሊው የሚችሇው የቱ ነው?

A. ወዳት አዯረሸው C. ጎረቤት ያጣሽው


B. ልሚ የወረወርሽው D. ወሽማ ያመጣሽው

25. ሲያመኝ ውል ሲያመኝ ሉያዴርነ ወይ፣

ይኸ ሰርቶ መብሊት ጤና ሊይሆንነ ውይ፡፡ ይህ ቃሊ ዊግጥም ነው፡፡

A. የፉከራ C. የሙሾ
B. የቀረርቶ D. የሰርግ

26. ከዋኙ ሲያቀርብ ተዯራሲው ‹‹ እሺ… ከዚያስ….›› በሚሌ የሚቀርብ የስነቃሌ አይነት

የትኛው ነው?

A. ተረት C. የሌመናግጥም
B. እንቆቅሌሽ D. የሌጆችጨዋታ

27. በቀጣይ አመት የሰባተኛ ክፍሌ ተማሪ እሆናሇሁ ፡፡ ይህ ዓ/ነገር የተጻፈው በ


ጊዜ ነው፡፡

A. በአሊፊ ገዜ C. በትንቢት ጊዜ
B. በአሁን ጊዜ D. ጊዜው አይታወቅም

28. እናቴ ከገበያ አሁን መጣች ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ ነው፡፡

A. የጊዜ ተውሳከ ግስ C. ሁኔታ ተውሳከ ግስ


B. የቦታ ተውሳከ ግስ D. የምክንያት ተውሳከ ግስ

29. ከሚከተለት ስርዓተነ ጥቦች ውስጥ አፅሮተ ቃሊትን ሇመመስረት የምንጠቀምበት ነው ፡፡

A. ነጠሊ ሰረዝ C. ትዕምር ተጥቅስ


B. ህዝባር D. ነጠብጣብ

አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


30. ከዚህ በታች ተዘበራርቀው የተቀመጡ ዓ/ነገሮች ተስተካክሇው ሲጻፉ

ሀ. ትምህርት ቤት የሰሌፍ ሰአት አሌቆ ዯረስኩኝ ፡፡

ሇ. ከእንቅሌፌ አርፍጄ ተነሳሁ፡፡

ሐ. ቁርሴን ሳሌበሊ ተጣዴፌ ከቤት ወጣሁ፡፡

መ. ርዕሰ መምህሩ አንበረከከኝ፡፡

ሠ. ማታ ፊሌም ሳይ አምሽቼ ተኛሁ ፡፡

A. ሀ፣ሇ፣ሐ፣መ፣ሠ C. ሠ፣ሇ፣ሐ፣ሀ፣መ
B. ሠ፣ሐ፣ሇ፣መ፣ሀ D. ሀ፣መ፣ሇ፣ሠ፣ሐ

31. የአፍሪካ መዱና ናት አዱስ አበባ ፡፡ ይህ የሰዋሰው ስህተት ያሇበት ዓ/ነገር ተስተካክል

ሲፃፍ፣

A. አዱስ አበባ ናት የአፍሪካ መዱና ፡፡ C. ናት የአፍሪካ መዱና አዱስ አበባ ፡፡


B. የአፍሪካ መዱና አዱስ አበባ ናት፡፡ D. አዱስ አበባ የአፍሪካ መዱና ናት ፡

32. አንበሳ ብሇን ጎበዝ ካሌን እርግብ ብሇን እንሊሇን፡፡

A. የዋህ C. ወፍ
B. ጅሌ D. ተንኮሇኛ

33. የዘሬ አመት የ5ኛ ክፍሌ ተማሪ ነበርኩ ፡፡ ይህ ዓ/ነግር የተጻፈው በ ጊዜ ነው፡፡

A. በትንቢት ጊዜ C. በአሁን ጊዜ
B. በኃሊፊ ጊዜ D. መሌስ አሌተሰጠም

34. ፈተና እየተፈተንኩ ነው፡፡ ይህ አረፍተ ነገሮች የተጻፈው በ ጊዜ ነው፡፡

C. በትንቢት ጊዜ C. በአሁን ጊዜ
D. በኃሊፊ ጊዜ D. መሌስ አሌተሰጠም

35. ወንዴሜ ከዯረጃ ሊይ ወዴቆ ክፉኛ ተጎዲ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ የቃሌ ክፍለ ምንዴ ነው?

A. ስም C. መስተዋዴዴ
B. ቅጽሌ D. ተውሳከግስ

አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


36. ኢክራም በርትታ ታጠናሇች ፈተናውን ትዯፍናሇች ፡፡ በክፍት ቦታው የሚገባው

አያያዥ ቃሌየ ቱነው?

A. ነገርግን C. ስሇዚህ
B. ይሁንእንጂ D. ሆኖም

37. ኢ/ሴ/ህ/ጉ/ጽ/ቤት ይህ በአፅሮተ ቃሌ የተጻፈ ጽሁፍ ተብራርቶ ሲጻፍ ከሚከተለት ትክክሌ

የሆነው የቱ ነው?

A. የኢትዮጵያ ሴቶች ህዝብ ጉባኤ ጽህፈ ትቤት


B. የኢትዮጵያሴቶችና ህጻናት ጉዲይ ጽፈ ትቤት
C. የኢትዮጵያ እና ሴራሉዮን ህዝብ ግንኙነት ጽፈትቤት
D. የኢትየጵያ ሴቶች እና ህጻናት ግንኙነ ጽጽህፈ ትቤት

38. የሃገራችንን የሚሇው ቃሌ በምዕሊዴ ተከፋፍል ሲጻፍ ነው፡፡

A. ሃገር- ኣችን - ን C. የሃገር - ኣችን- ን


B. የ- ሃገር - ኣ - ችንን D. የ- ሃገር- ኣችን - ን

39. ከሚከተለት ውስጥ የቃሌ ክፍለ ቅጽሌ የሆነው የቱ ነው?

A. ሌባም C. ክፉኛ
B. ጫካ D. ትናንት

40. ህጻኑ ሌጅ ገና በሇጋ እዴሜው ተቀጠፈ ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ አውዲዊ ፍቺ ምንዴ ነው?

A. ተቀነጠሰ C. ታመመ
B. ሞተ D. ተቆረጠ

አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ

You might also like