6

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 6

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ

የ6ኛ ክፍል ሞዳል ፈተና


አማርኛ, 2015ዓ.ም/ 2023እኤአ

የጥያቄ ብዛት: 40 የተፈቀዯው ሰዏት: - 1 ሰዏት

አጠቃላይ ትዕዛዝ

ይህ የአማርኛ ቋንቋ ፈተና ነው፡፡ በዚህ ፈተና ውስጥ 40 ጥያቄዎች ተካተዋል፤


ሇእያንዲንደ ጥያቄ ትክክሇኛ መልስ የሆነውን አማራጭ የያዘውን ፊዯል
በመመረጥ ሇመልስ መስጫ በተሰጠው ወረቀት ላይ በማጥቆር መልስ ይሰጣል፡፡
በፈተና ላይ የተሰጡትን ትእዛዞች በጥንቃቄ በማንበብ ፈተናውን መስራት
ይጠበቅባችኋል፡፡ መልስ የሚሰጠው ከፈተናው ጋር በተያያዘው የመልስ መስጫ
ወረቀት ላይ ነው ፤በመልስ መስጫው ላይ ትክክሇኛውን መልስ የሚጠቆረው
በእርሳስ ብቻ ነው፤ ትክክሇኛው መልስ በማጥቆር ሲሰራ ሇማጥቆር የተፈቀዯው
ቦታ በሙለ በሚታይ መልኩ በዯንብ መጥቆር አሇበት፤ የጠቆረውን መልስ
ሇመቀየር ቢፈሇግ በፊት የጠቆረውን በዯንብ በማጥፋት መጽዲት አሇበት፡፡

ፈተናውን ሰረቶ ሇመጨርስ የተፈቀዯው ሰአት 1 ሰአት ነው፡፡ ፈተናውን ሰርቶ


ሇመጨረስ የተሰጠው ሰዏት ሲያበቃ ሇመስሪያነት የምንጠቀምበትን የመጻፊያ
እርሳስ ማስቀመጥ እና ፈተናው መስራት ማቆም አሇብን፡፡ ፈተናው እንዳት
እንዯሚሰበሰብ በፈታኙ/ኟ እስከሚነገር ዴረስ በቦታችን ተቀምጠን መጠበቅ
አሇብን፡፡

መኮረጅ ወይም በፈተና ሰአት የፈተናን ህግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው


አይያዝሇትም፤ ፈተናውን እንዲይፈተንም ይዯረጋል፡፡

ፈተናውን መስራት ከመጀመራቹሁ በፊት በመልስ መስጫው ላይ መሞላት


የሚገባውን መረጃ ሁለ በጥንቃቄ መሞላት አሇበት፡፡

ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባል መጀመር አይፈቀዴም !


መመሪያ 1- ከዚህ በታች ባሇው ምንባብና ሰንጠረዥ መሰረት ሇቀረቡላችሁ ጥያቄዎች
ከተዘረዘሩላቸው አማራጮች መካካክል ይበልጥ መልስ ይሆናል የምትለትን በመምረጥ
በመልስ መስጫው ቦታ ላይ ጻፉ ፡፡

ምንባብ
ዯራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ሥዩም በጎጃም ክፍሇሀገር ዯብረማርቆስ አካባቢ የተወሇዯ
ሲሆን በት/ቤት ውስጥ በሚኒሚዱያ በሚያቀርባቸው ሥራዎቹ የሥነጽሁፍ ተሰጥኦውን
አዲብሯል፡፡ በ1995ዓ.ም ከአ/አበባ ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጂ ትምህርት የመጀመሪያ ዱግሪውን
አግኝቷል፡፡ ከስራዎቹ መካከል ቀጣዮቹ ይጠቀሳለ፡፡

ተ.ቁ የመጽሐፍት ርዕስ የዴርሰት ዓይነት የህትመት


ዘመን
1 ኗሪ አልባ ጎጆዎች የግጥም መዴብል 1995
2 የ'ሳት ዲር ሃሳቦች የግጥም መዴብል 2000
3 ስብስብ ግጥሞች የግጥም መዴብል 2001
4 ዴባብ የግጥም መዴብል 2009
5 አዲምዔል የግጥም መዴብል 2012
6 በራሪቅጠሎች አጫጭር ልቦሇድች 1996
7 ወንዞች እስኪሞለ አጫጭር ልቦሇድች 1998
8 መግባትና መውጣት አጫጭር ልቦሇድች 2002
9 እንቅልፍና እዴሜ ወጥ ልቦሇዴ 1999
10 ከአሜን ባሻገር ታሪካዊ ወግ 2008
በተጨማሪም በጋዜጦችና በተሇያዩ መጽሔቶች ላይ‹‹ሶስተኛው ዓይን›› በተሰኘ አምደ
ላይ በሚጽፋቸው አዝናኝ ወጎቹ ይታወቃል፡፡ በአጫጭር ልቦሇድች ዘርፍ አገር-አቀፍ አሸናፊ
በመሆን ተሸላሚና የሙለ ጊዜ ፀሐፊ ነው፡፡

1. የዯራሲው የመጀመሪያ ሥራ-------ይባላል፡፡


ሀ. የማሇዲ ዴባብ ሇ.ኗሪ አልባ ጎጆዎች

ሐ.በራሪ ቅጠሎች መ.አዲምዔል

2. ሥሇዯራሲው ከተገሇጹት መካከል የማይካተተው የትኛው ነው?


ሀ.በሚኒሚዱያ በሚያቀርባቸው ሥራዎቹ ተሰጥኦውን አዲብሯል፡፡

ሇ.የሙለ ጊዜ ፀሐፊ ነው፡፡

ሐ.በሳይኮሎጂ ትምህርት ተመርቋል፡፡

መ.ተሸልሞ አያውቅም፡፡

አ.አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


3. በሰንጠረዡ መሰረት ከዯራሲው ሥራዎች ውስጥ አብዛኞቹ ከየትኛው የሥነጽሁፍ አይነት
ይመዯባለ?

ሀ.ከግጥም ሇ.ከአጭር ልቦሇዴ ሐ. ከረጅም ልቦሇዴ መ.ከወግ

4. ቀጥሎ ካለት ሥራዎቹ መካከል ቀዴሞ የታተመው----------ነው፡፡

ሀ- የማሇዲዴባብ ሇ.ከአሜን ባሻገር ሐ.በራሪ ቅጠሎች መ.እንቅልፍና ዕዴሜ

5. ዯራሰው አገር-አቀፍ አሸናፊ የሆነው በየትኛው ዘርፍ ነው?

ሀ.በረጅም ልቦሇዴ ሇ.በአጭር ልቦሇዴ ሐ.በግጥም መ. በወግ

መመሪያ 2- ከተራ ቁጥር 6-10 ላለት ጥያቄዎች ከተዘረዘሩት ቃላት መካከል በትርጉም
የሚሇየውን ቃል የያዘውን ፊዯል በመምረጥ መልሱ፡፡

6. ሀ-ዯንብ ሇ-ሥርዓት ሐ-ህግ መ- ግብር


7. ሀ. በሇሆሳስ ሇ.በፍጥነት ሐ. በዴምጽ አልባ መ. በዝምታ
8. ሀ. መላምት ሇ. በግምት ሐ. በነሲብ መ. በዘዳ
9. ሀ. ስስታም ሇ. ቸር ሐ. ንፉግ መ. ገብጋባ
10. ሀ-ተግዲሮት ሇ. ችግር ሐ. ዴፍረት መ. እንቅፋት
መመሪያ 3- ከዚህ ቀጥሎ ሇቀረቡት ልዩልዩ ጥያቄዎች መልስ ይሆናለ ተብሇው
ከተቀመጡላቸው አማራጮች መካከል ይበልጥ መልስ የሚሆነውን በመምረጥ በመልስ
መስጫው ቦታ ላይ ጻፉ ፡፡

11. ሥሇአንቀጽ ከተዘረዘሩት ውሥጥ ሥህተት የሆነው የቱ ነው?


ሀ- የሀሳብ ዝምዴና ያላቸውን አረፍተ ነገሮች ይይዛል፡፡

ሇ- ከአንዴ በላይ ነጠላ ሀሳቦችን ይይዛል፡፡

ሐ- አነስተኛ የዴርሰት ክፍል ነው፡፡

መ- አንዴ ነጠላ ሀሳብ ብቻ ይይዛል፡፡

12. ቃላዊ ግጥም የማህበረሰቡ አንጡራ ሀብት ነው ፡፡ ሇተሰመረበት ቃል አገባባዊ ፍችው-


---ነው፡፡
ሀ. ወርቅና ብር ሇ-የሚሸጥ ሐ-የግል መ-ፈላጊ ያጣ
13. በትክክሇኛው የሥዓተነጥብ የተፃፈው አ/ነገር የተፃፈው አ/ነገር የትኛው ነው?
ሀ. ሇዚህ ዯረጃ ላበቃችሁኝ ወላጆቼ፣ መምህሮቼ እና ት/ቤቴ እጅግ አመሰግናሇሁ !

አ.አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


ሇ. ሇዚህ ዯረጃ ላበቃችሁኝ ወላጆቼ፣መምህሮቼ፡፡እና ት/ቤቴ እጅግ አመሰግናሇሁ !
ሐ. ሇዚህ ዯረጃ ላበቃችሁኝ ወላጆቼ፣ መምህሮቼ፣ እና ት/ቤቴ እጅግ አመሰግናሇሁ !
መ. ሇዚህ ዯረጃ ላበቃችሁኝ ወላጆቼ፡፡ መምህሮቼ፣ ት/ቤቴ እጅግ አመሰግናሇሁ !
14. ትክክሇኛውን አጻጻፍ የተከተሇው የቀን አጻጻፍ የትኛው ነው ?
ሀ- ቀን 25/05/2015 ዓ.ም ሇ- ጥር 25/05/2015 ዓ.ም

ሐ- ጥር 25 ቀን /05/2015 ዓ.ም መ- ቀን 25/05/2015 ዓ.ም


15. ቃላዊ ግጥምን የማይወክሇው አገላሇጽ የቱ ነው?
ሀ-የኑሮ ዘይቤንና ፍልስፍናን ማሳያ ነው፡፡
ሇ-በየአጋጣሚዎች ላይ የሚከወን የፈጠራ ዴርሰት ነው፡፡
ሐ-የማህበረሰቡ ቅርስና ሀብት ነው፡፡
መ-የህይወትን መልኮች መግሇጫ ኪነ-ጥበብ ነው፡፡
16. የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር ያሇው መስተጋብር ውስብስብ ነው፡፡ ሇተሰመረበት ቃል
አገባባዊ ፍችው----ነው፡፡
ሀ-ትስስር ሇ-መዯናገር ሐ.ዝርያ መ.ክፍል
17. አንቀጹ የሚያስተላልፈውን ሙለ ሀሳብ የሚይዘው ዓረፍተ ነገር------ ይባላል፡፡
ሀ-ኃይሇ ቃል ሇ- ዋና ዓረፍተ አገር
ሐ-መዘርዝር ዓረፍተ ነገር መ -ሀ እና ሇ መልስ ናቸው፡፡
18. ሰዎች የምዴርን አሇም በሚሰናበቱበት ጊዜ የሚከወን ነው፡፡ ሇተሰመረበት ቃል
አገባባዊ ፍችው---- ነው፡፡
ሀ-በሚያገቡበት ሇ-በሚሞቱበት ሐ-በሚሰዯደበት መ-በሚኮበልለበት

19. ‹‹የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃሇች፣


----------------- በሇው ትላሇች፡፡ ››
ሀ- ከመሀል ገብታ ሇ- አፋፍ ቁጭ ብላ ሐ- አፋፍ ላይ ቆማ መ--እዲር ላይ ቆማ
20. ‹‹ ወይም ›› የሚሇውን ቃል በመተካት የሚያገሇግል ሥርዓተ ነጥብ-------ነው፡፡
ሀ / ሇ ( ) ሐ ፣ መ ‹‹ ››
21. ከዚህ በኋላ ግጥም መጻፍ እጀምራሇሁ ፡፡ ሇተሰመረበት ቃል ተቃራኒ ፍችው----ነው::
ሀ. በፊት ሇ .ቀጥሎ ሐ.መዲረሻ መ.መጨረሻ

22. በትክክሇኛው ሰዋስው የተጻፈው አ/ነገር የቱ ነው?


ሀ. በርካታ ወንዞች ወራጆች በኢትዮጵያ ውስጥ አለ፡፡ ሇ. በኢትዮጵያ ውስጥ
በርካታ ወራጅ ወንዞች አለ፡፡

ሐ. በኢትዮጵያ በርካታ ወንዞች ወራጅ ውስጥ አለ፡፡ መ. በኢትዮጵያ


ውስጥ በርካታ ወንዞች ወራጅ አለ፡፡

አ.አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


23. ከሚከተለት አንደ ከቃላዊ ግጥም አይመዯብም፡፡
ሀ-እንጉርጉሮ ሇ-ሆያ ሆዬ ሐ- ተረት መ . ቀረርቶ

24. ሰውዬው በየዯረሰበት ፀብ ያሇሽ በዲቦ ነው፡፡ ሲል ምን ማሇቱ ነው?


ሀ.ነገር ፈላጊ ሇ.ጋባዥ ሐ. አስታራቂ መ.ዲቦ ፈላጊ

25. ‹‹ ያርሳል ያሳርሳል ያወጣል እዲሪ ፣


ሚስቱን አይላትም በቁጥብ እዲሪ ›› ይህ ቃላዊ ግጥም የ------- ግጥም ነው፡፡

ሀ. የሙሾ ሇ. የልመና ሐ. የሥራ መ. የዘፈን

26. -ከሚከተለት አንደ ከጊዜ ተውሳከግስ አይመዯብም፡፡


ሀ ክፉኛ ሇ-ዛሬ ሐ- ቅዴም መ-አሁን

27. እንግዲ ተቀባይነት የኢትዮጵያዊነታችን መገሇጫ ነው፡፡ የተሰመረበት ቃል በምዕላዴ


ሲተነተን ትክክሇኛው የቱ ነው?
ሀ. የ-ኢትዮጵያዊ-ነታችን ሇ. የኢትዮጵያ-ዊ-ነታችን
ሐ. የ-ኢትዮጵያዊ-ነት-ችን መ. የ-ኢትዮጵያ-ዊ-ነት-ኣችን

28. ‹‹ከአሇባበስ ይቀዯዲል ፣ ካነጋገር--------- ፡፡ ›› በሚሇው ምሳሌያዊ አነጋገር ውስጥ


ባድውን ቦታ የሚያሟላው ቃል ------ነው፡፡
ሀ.ያስታውቃል ሇ.ይፈረዲል ሐ. ይሳሳታል መ. ይዋሻል
29. ሰዎች የምዴርን አሇም በሚሰናበቱበት ጊዜ በወዲጅ ዘመዴ የሚዜም ቃልግጥም--------
-ይባላል፡፡
ሀ .የእንጉርጉሮ ሇ.የሙሾ ሐ.የልመና መ.የልጅ ማባበያ

30. አስቴር በሁሇተኛ ዱግሪ ተመረቀች ፡፡ በሚሇው አ/ነገር ውስጥ የዴርጊት ጊዜው -----
ነው፡፡
ሀ.የአሁን ሇ.የትንቢት ሐ-የወዯፊት መ- የኃላፊ

31. ከሚከተለት ቃላት መካከል ቅዴመ ግንዴ ቅጥያ ያሇው ቃል የትኛው ነው?
ሀ-ክንፋም ሇ- ከተራራ ሐ-እውነት መ- ሠማይ

32. በትክክሇኛው ሰዋስው የተጻፈው አ/ነገር የቱ ነው?


ሀ-በግጥም ውዴዴር ሞባይል አሸንፋ ተሸሇመች፡፡

ሇ- በሞባይል ውዴዴር አሸንፋ ግጥም ተሸሇመች፡፡

ሐ-በግጥም ውዴዴር አሸንፋ ተሸሇመች ሞባይል ፡፡

አ.አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ


መ-በግጥም ውዴዴር አሸንፋ ሞባይል ተሸሇመች፡፡

33. አንዴ ቃል በቀጥታ ከሚኖረው ፍቺ ባሻገር የሚሰጠው ሚስጥራዊ ፍቺ --------ፍቺ


ይባላል፡፡
ሀ-እማሬያዊ ሇ-ፍካሬያዊ ሐ-ቀጥተኛ መ. መዝገበቃላዊ

34. ሥሇ ተውላጠስም ሥህተት የሆነው----ነው፡፡


ሀ- የግስ ክፍል ነው።
ሇ-የስም ክፍል ነው።
ሐ-ነጠላና ብዙ ቁጠር አመልካች አሇው ፡፡
መ- በአ/ነገር ውስጥ ስምን ተክቶ ያገሇግላል፡፡

35. በመጥበቅና በመላላት ሲነገር ሁሇት የተሇያየ ትርጉም የማይሰጠው ቃል የቱ ነው?


ሀ.ሰባ ሇ. ገና ሐ . ሥም መ. አያት

36. ዘምዘም ቆቅ ናት ፡፡ በሚሇው አ/ነገር ውስጥ የተሰመረበት ቃል ፍካሬያዊ ፍችው----


ነው፡፡
ሀ- ንቁ ሇ- ወፍ ሐ- ፈሪ መ- በራሪ

37. ከሚከተለት ቃላት መካከል ዴህረ ግንዴ ቅጥያ ያሇው ቃል የትኛው ነው?
ሀ- አክስት ሇ- ሥምንት ሐ- መጽሐፍሽ መ- ትምህርት ቤት

38. ---------ከት/ቤት ቅሪ ከሚሏት ሞቷን ትመርጣሇች ፡፡ ሇባድ ቦታው ተስማሚው


ተውላጠስም የቱ ነው ?
ሀ. እኔ ሇ. እሱ ሐ. አንቺ መ. እሷ

39. ከሚከተለት አማራጮች መካከል የክርክር አቀራረብ መመሪያ የሆነው-------ነው፡፡


ሀ. ርዕስ መምረጥ ሇ. አዴማጮችን ማመስገን ሐ.መረጃ
መሰብሰብ መ.ልምምዴ ማዴረግ

40. የሰሇሞን እናት ቀይ መኪና አላቸው ፡፡ በሚሇው አ/ነገር ውሥጥ ቅጽል የሆነው ቃል
የቱ ነው?
ሀ.እናት ሇ. መኪና ሐ.የሰሇሞን መ.ቀይ

አ.አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አማርኛ ቋንቋ

You might also like