Maths G 6

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 8

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

የ6ኛ ክፍሌ የመጀመሪያ መንፈቀ አመት ሞዴሌ ፈተና


ሂሳብ, ታህሳስ 2015ዓ.ም/ JANUARY 2023G.C

የጥያቄ ብዛት: 30 የተፈቀደው ሰዏት: - 1 ሰዏት

አጠቃሊይ ትዕዛዝ

ይህ ሂሳብ ፈተና ነው፡፡ በዚህ ፈተና ውስጥ 30 ጥያቄዎች ተካተዋሌ፤


ሇእያንዳንዱ ጥያቄ ትክክሇኛ መሌስ የሆነውን አማራጭ የያዘውን ፊደሌ
በመመረጥ ሇመሌስ መስጫ በተሰጠው ወረቀት ሊይ በመጥቆር መሌስ ይሰጣሌ፡፡
በፈተና ሊይ የተሰጡትን ትእዛዞች በጥንቃቄ በማንበብ ፈተናውን መስራት
ይጠበቅባችኋሌ፡፡ መሌስ የሚሰጠው ከፈተናው ጋር በተያያዘው የመሌስ መስጫ
ወረቀት ሊይ ነው ፤በመሌስ መስጫው ሊይ ትክክሇኛውን መሌስ የሚጠቆረው
በእርሳስ ብቻ ነው፤ ትክክሇኛው መሌስ በማጥቆር ሲሰራ ሇማጥቆር የተፈቀደው
ቦታ በሙለ በሚታይ መሌኩ በደንብ መጥቆር አሇበት፤ የጠቆረውን መሌስ
ሇመቀየር ቢፈሇግ በፊት የጠቆረውን በደንብ በማጥፋት መጽዳት አሇበት፡፡

ፈተናውን ሰረቶ ሇመጨርስ የተፈቀደው ሰአት 1 ሰአት ነው፡፡ ፈተናውን ሰርቶ


ሇመጨረስ የተሰጠው ሰዏት ሲያበቃ ሇመስሪያነት የምንጠቀምበትን የመጻፊያ
እርሳስ ማስቀመጥ እና ፈተናው መስራት ማቆም አሇብን፡፡ፈተናው እንዴት
እንደሚሰበሰብ በፈታኙ/ኟ እስከሚነገር ድረስ በቦታችን ተቀምጠን መጠበቅ አሇብን፡

መኮረጅ ወይም በፈተና ሰአት የፈተናን ህግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው


አይያዝሇትም፤ ፈተናውንም እንዳይፈተንም ይደረጋሌ፡፡

ፈተናውን መስራት ከመጀመራቹሁ በፊት በመሌስ መስጫው ሊይ መሞሊት


የሚገባውን መረጃ ሁለ በጥንቃቄ መሞሊት አሇበት፡፡

ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባሌ መጀመር አይፈቀድም !


ትዕዛዝ ፡- ከ1-30 ሇቀረቡት ጥያቄዎች በጥንቃቄ በማንበብ ትክክሇኛውን መሌስ
ያያዘውን ፊደሌ በመምረጥ በመሌስ መስጫ በተዘጋጀው ወረቀት ሊይ በማጥቆር
መሌስ ስጡ

1. ከሚከተለት ቁጥሮች መካከሌ ተጋማሽ የሆነው የትኛው ነው?


ሀ.771 ሏ.197
ሇ.123 መ.436
2. ከሚከተለት ቁጥሮች ውስጥ ሇ 7 ተካፋይ የሆነው የትኛው ነው?
ሀ. 653 ሏ.515
ሇ. 1423 መ. 2039
3. ከሚከተለት ዏረፍተ ነገሮች ውስጥ ትክክሌ ያሌሆነው የትኛው ነው?

ሀ. አንድ ሙለ ቁጥር በ 10 ተካፋይ ከሆነ በ 5 ተካፋይ ነው፡፡

ሇ. አንድ ሙለ ቁጥር በ 3 ተካፋይ ከሆነ በ 9 ተካፋይ ነው፡፡

ሏ. አንድ ሙለ ቁጥር በ 9 ተካፋይከሆነ በ 3 ተካፋይ ነው፡፡

መ. አንድሙለ ቁጥር በ 8 ተካፋይ ከሆነ በ 2 እና በ 4 ተካፋይ ነው፡፡

4. ሙለ ቁጥር 243 መ 63 በ 9 ተካፋይ እንዲሆን ከሚከተለት ውስጥ የ መ


ቦታ ሊይ ሉገባ የሚችሇው ቁጥር ስንት ነው?
ሀ. 3 ሏ.0
ሇ. 5 መ. 8
5. ከሚከተለት ዏረፍተ ነገሮች ውስጥ ትክክሌ የሆነው የትኛው ነው
ሀ. 13 የ 69 አካፋይነው፡፡ ሏ. 11 የ 121 አካፋይነው፡፡
ሇ. 121 የ 11 አካፋይነው፡፡ መ. 30 የ 100 አካፋይነው፡፡
6. ከሚከተለት ውስጥ የ 40 አብዢ ያሌሆነው የትኛው ነው?
ሀ. 10 ሏ. 20
ሇ. 30 መ. 40
7. ከሚከተለት ውስጥ ብቸኛ ቁጥር የሆነው የትኛው ነው?
ሀ. 121 ሏ. 144
ሇ. 500 መ. 997
8. ከሚከተለት ውስጥ 648 በብቸኛትንትን መሌክ ሲገሇጽ የሚያሳየው
የትኛውነው?
ሀ. ሏ.
ሇ. መ.
9. ከሚከተለት ውስጥ የ 12 ፣ 18 እና የ 24 ት.ጋ .አ (ትሌቅ የጋራ አካፋይ)
ስንት ነው?
ሀ. 5 ሏ. 6
ሇ. 7 መ. 8
10. ከሚከተለት ውስጥ የ 12 ፣ 16 እና የ 20 ት.ጋ.ብ (ትሌቅ የጋራ ብዜት)
ስንት ነው?
ሀ.110 ሏ. 240
ሇ. 280 መ. 300

11. አቶ ክፍላ እያንዳዳቸው 48ሜ በ54ሜ የሆኑ ሁሇት የጓሮ እረሻ


ቦታዎች አሎቸው ፡፡ እነዚህን ቦታዎች እያንዳዳቸው 18ሜ በ48 ሜበሆኑ
መደቦች መክፈሌ ቢፈሌጉ ምን ያህሌ መደቦች መስራት ይችሊለ?

ሀ. 9 ሏ. 7
ሇ.6 መ. 10
12 .ከሚከተለት ውስጥ ወደ ዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃሌ ሲሇወጥ የሚሰጠን

የትኛውን ነው?

ሀ. ሏ.

ሇ. መ.

13.ከሚከተለት ውስጥ ህገኛ ክፍሌፋይ የሆነው የትኛው ነው?

ሀ. ሏ. 30

ሇ. መ.

14. ከሚከተለት ውስጥ 0.042 በመቶኛ ሲገሇጽ የትኛውን ነው?

ሀ. 42% ሏ. 0.42%
ሇ. 4.2% መ. 420%

15. ከሚከተለት ውስጥ 2.45 ጋር እኩሌ የሆነው የትኛውን ነው?

ሀ. ሏ. 2

ሇ. 2 መ.

16.ከሚከተለት ውስጥ % ወደ ክፍሌፋይ ሲሇወጥ የትኛው ነው?

ሀ. ሏ.

ሇ. መ.

17.አበበ ከተሰጡት 10 ጥያቄዎች ውስጥ 7ቱን በትክክሌ ቢመሇስ በትክክሌ


የመሇሰው በመቶኛ ሲሰሊ ስንት ነው?

ሀ. 30% ሏ. 50%
ሇ. 70 % መ. 90%
18.ከሚከተለት ውስጥ ትክክሌ የሆነው የትኛውን ነው?

ሀ. > ሏ. <

ሇ. > መ. <

19. ከሚከተለት ውስጥ ከትንሽ ወደ ትሌቅ በቅደም ተከተሌ የተጻፈው የትኛው


ነው?

ሀ. ፣ ፣ ሏ. ፣ ፣

ሇ. ፣ ፣ መ. ፣ ፣

20.ከሚከተለት ቁጥሮች መካከሌ ትሌቁ የትኛው ነው?

ሀ. 0.8 ሏ.

ሇ. 26 % መ.

21.አንደ ነጋዴ በ 50000 ብር የገዛውን ቴላቪዥን በ60000 ብር ቢሸጠው


ያተረፈው በበመቶኛ ሲገሇጽ የትኛው ነው

ሀ. 30% ሏ.20%
ሇ. 40 % መ. 50%

22.አንድ ገበሬ ያመረተውን እህሌ በ 25000 ብር ቢሸጠው እና በ10000 ገንዘብ


በመቶኛ ዘር ቢገዛበት የቀረው ብር በፐርሰንት ስንት ይሆናሌ

ሀ. 40% ሏ. 50%
ሇ. 60 % መ. 70%
23. + 3.5 = ________________

ሀ. ሏ.

ሇ. መ.

24. አቶ አሇሙ ሇሌጆቹ 3 ኪል ግራም ብርቱካን፣ 4.5 ኪል ግራም ሀብአብ

እና 2.4 ኪል ግራም ማንጎ ቢገዛ ፣ አቶ አሇሙ በጠቅሊሊ ሇሌጆቹ ስንት


ኪል ግራም ፍራፍሬ ገዛ

ሀ. ሏ.

ሇ. መ.

25. – 5.5 = _________________

ሀ. ሏ.

ሇ. መ.

26. ወ/ሮ አሌማዝ 7 ሜትር ርዝመት ያሇው የመጋረጃ ጨርቅ ገዛች ፣

4.5 ሜትሩን ብታሰፋው የቀረው ጨርቅ ርዝመቱ ስንት ነው

ሀ. ሜ ሏ. ሜ

ሇ. ሜ መ. ሜ

27.ተማሪ ሀሰን የ6ኛ ክፍሌ ተማሪ ሲሆን ቁመቱ 2 ሜትር ወርዱ ደግሞ 1.5

ሜትር የሆነ ሬክታንግሌ መስራት ቢፈሌግ የሬክታንግለ ስፋት ስንት ነው

ሀ. ሜ ሏ. ሜ
ሇ. ሜ መ. ሜ

28. አላፍ 320 ገጾች ካለት መጽሏፍ ውስጥ የገጾችን ሰባት ስምንተኛውን
ብታነብ አላፍ ስንት ገጾች አነበበች

ሀ. 280 ገጽ ሏ. 260 ገጽ
ሇ. 240 ገጽ መ. 200 ገጽ

29. 3 ÷ 2.5 = ______________________

ሀ. ሏ.

ሇ. መ.

30. በአንድ ቤተ መጽሏፍት ውስጥ ያሇው አንድ መደርደሪያ 20


መጽሏፍትን ብቻ ይደረድራሌ ፡፡ 6740 መጽሏፍትን ሇመደርደር ስንት
ተመሳሳይ መጠን ያሇቸው የመጽሏፍት መደርደሪያዎች ያስፈሌጋለ

ሀ. 337 መደርደሪያዎች ሏ. 300 መደርደሪያዎች

ሇ. 277 መደርደሪያዎች መ. 317 መደርደሪያዎች

You might also like