Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

/

በጉለሌ ክ ከተማ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ ቤት የ / 2016 በጀት አመት


የ 1 ኛ ሩብ አመትና ዝግጅት ምራፍ ክትትልና ድጋፍ ለወረዳዎች የተዘጋጀ ቼክሊስት፤

ነሃሴ 2015 ዓ.ም

በጉለሌ ክ/ከተማ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት የ 2016 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ አመት
ክትትልና ድጋፍ ለወረዳዎች የተዘጋጀ ቼክሊስት!
1. የ 2015 ማጠቃለያ በጀት አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማን በተመለከተ፡
1.1. የ 2015 በጀት አመት እቅድ አፈጻፀም እንደ ጽ/ቤትና ከባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ ስለመደረጉ-----
የተሳተፉ ፈፃሚወች-------የተሳተፉ ባለድርሻ አካላት-------
1.2. ቃለ-ጉባኤ እና አቴንዳንስ ስለመኖሩ--------

2. የ 2016 በጀት ዓመት የዝግጀት ምዕራፍን በተመለከተ፡


2.1. የጽ/ቤቱ ስኮር ካርድና ኦፕሬሽናል መሪ እቅድ በተገቢዉ ስለመዘጋጀቱና ተናባቢ ስለ መሆኑ ---------
ከሁሉም ከሚመለከታቸዉ አካላት፤ ፈፃሚ፤ አመራርና ባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ ስለመደረጉ፤ /ቃለ
ጉባኤ እና አቴንዳንስ ስለ መኖሩ------------
2.2. የጽ/ቤቱ ስኮር ካርድ ለቡድኖች መከፋፈሉና የቡድኑ ስኮር ካርድ ለፈፃሚ አካል
ስለመውረዱ-----------
2.3. የጽ/ቤቱ ደጋፊ እቅዶች ስለመዘጋጀታቸው (የራስ ማብቃት እቅድ፤ የመልካም አ/ር፤ የሌብነትና
የብልሹ አሰራር፤ የኢንፎ/ኮሙኒኬሽን የቅሬታ ወዘተ----------
2.4. የባለዘርፈ ብዙ ጉዳዮች፤ /የሴቶችና የአካል ጉዳተኞች/ የጽ/ቤቱ መሪ እቅድ ውስጥ ስለመካተቱ------

3. የአገልግሎት አሰጣጥ ስራን በተመለከተ፡


3.1. የዜጎችን የስምምነት ሰነድ ስለመዘጋጀቱና--------------ግልጽ ቦታ ስለመለጠፉ---------------

3.2. የሚሰጡ አገልግሎቶችን ስታንዳርድ እያነፃፀሩ የሚመዘገቡ ፈጻሚዎች መኖቸው ------------

3.3. የጽ/ቤቱ አቅጣጫ ጠቋሚ ስለመኖሩ------------

3.4. የአስተያየት መስጫ ስርአት ስለመዘርጋቱ (አስተያየት መስጫ መዝገብና ሳጥን እንዲሁም ቅፃቅፅ
ስለመዘጋጀቱ------ግልፅ በሆነ ቦታ ስለመቀመጡ -----------
3.5. የቅሬታ ስርአት ስለመዘርጋቱና የቅሬታ ቅፃቅፅ /ቅፅ 01-04/ ስለመዘጋጀቱ እንዲሁም ግልፅ በሆነ ቦታ
ስለመቀመጡ-----------
4. የተለያዩ አደረጃጀቶችን በተመለከተ፡
4.1. የአቻ ሰራተኛ ፎረም በአዲስ መልክ ስለመደራጀቱና በየሳምንቱ ውይይት ስለማደረጉ ------

4.2. እንደ ጽ/ቤት የጄኔራልካውንስሉ በአዲስ መልክ ስለመደራጀቱና በየሁለት ሳምንቱ ውይይት ስለ
ማደረጉ---------------

4.3. ሰላም ምክር ቤት መልሶ ስለመደራጀቱ እና ወደ ስራ ስለ መግባቱ የሰመሪት መረጃ ሰለመኖሩ -------

4.4. የሰላም ሰራዊት የደብ ልብስ ከመስለበስ አንፃር በወረዳው ሰፖንሰር በማፈላለግ የለበሱ አበላት
ብዛት……….የለበሱ ብዛት……….
4.5. የሐይማኖት ተቃማት የጋራ ምክር ቤት ስለመቋቋሙ እና ወደ ስራ ስለመግባቱ-------

5. የሰራተኞችን ምቹ ሁኔታ ከመፍጠር አንፃር ተቋሙ ያለበት ሁኔታ፡


5.1. ምቹ የስራ አካባቢዎችን ከመፍጠር አንጻር የተሰሩ ስራዎች ስለ መኖሩ -------

6. 8 ቱ አደረጃጀቶች በመደረጀት መረጃ በተደረጀ መልኩ ስለመኖሩ፡


1. የሰለም ሰረዊት አባላት ብዛት ወ……ሴ…….ድምር……
2. የሰለም ምክር ቤት የአባላት ብዛት ወ……ሴ…….ድምር……

3. የሰላም ክበብ የአባላት ብዛት ወ……ሴ…… .ድምር……

4. የማህበራት አደረጃጀት፤
 የሴት ማህበር አባላት ብዛት ………….

 የወጣት ማህበር አባላት ብዛት ወ……ሴ…….ድምር……

5. ጫኝ እና አውራጅ የአባላት ብዛት…………..

6. ፓርከኪንግ የአባላት ብዛት ወ……ሴ…….ድምር……


 መኪና እጥበት የአባላት ብዛት ወ……ሴ…….ድምር……

7. ተራ አስከበሪ የአባላት ብዛት ወ……ሴ…….ድምር……

8. ጫማ ማስዋብ የአባላት ብዛት ወ……ሴ…….ድምር……

7. የክትትልና ድጋፍ ስራን በተመለከተ፡

7.1. የጽ/ቱ ኃላፊ ለቡድን መሪ በየወሩ የስራ ቼክሊስት አዘጋጅተው ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ግብረ-መልስ
መስጠት ስለመቸሉ----------

7.2. ቡድን መሪው ለፈፃሚዎች በየወሩ የስራ ቼክሊስት አዘጋጅተው ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ግብረ-መልስ
መስጠት ስለመቸሉ-----

You might also like