Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ 29th Year No. 26


አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA, 7th July, 2023
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፺፭/፪ሺ፲፭ Proclamation No. 1295/2023
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ Convention between the Government of the

ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን Federal Democratic Republic of Ethiopia and


ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ The Grand Duchy of Luxembourg for the
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በግራንድ ዱች ኦፍ Avoidance of Double Taxation and the

ሉግዘምበርግ መንግሥታት መካከል የተደረገውን


Prevention of Fiscal Evasion with Respect to
Taxes on Income Ratification
ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ....................ገጽ ፲፬ሺ፯፻፷፯
Proclamation..................................... .Page 14767

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፺፭/፪ሺ፲፭ PROCLAMATION NO. 1295/2023


A PROCLAMATION TO RATIFY THE
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ
CONVENTION BETWEEN THE
ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን
GOVERNMENT OF THE FEDERAL
ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA AND
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በግራንድ THE GRAND DUCHY OF LUXEMBOURG FOR
ዱች ኦፍ ሉግዘምበርግ መንግሥት መካከል THE AVOIDANCE OF DOUBLE TAXATION
AND THE PREVANTION OF FISCAL EVASION
የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
WITH RESPECT TO TAXES ON INCOME

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ WHEREAS, a convention for the


መንግሥት እና በግራንድ ዱች ኦፍ ሉግዘምበርግ Avoidance of Double Taxation and the
መንግሥት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር Prevention of Fiscal Evasion with Respect to
በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና Taxes on Income was signed between the
በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል Government of the Federal Democratic
የሚያስችል ስምምነት ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም Republic of Ethiopia and the Grand Duchy of
በሉግዘምበርግ የተፈረመ በመሆኑ፤ Luxembourg on the 29th of June, 2021 in
Luxembourg;

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
gA ፲፬ሺ፯፻፷፰ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 7th July, 2023 ….page 14768

ይህን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ WHEREAS, the House of Peoples’


ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Representatives of the Federal Democratic

ግንቦት ፳፪ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ.ም በአካሄደው ፳፫ኛ Republic of Ethiopia has ratified the said
agreement at its 23rd ordinary session held on 30th
መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣
Day of May, 2023;
[[

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ NOW, THEREFORE, in accordance with


መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪) Sub-Articles (1) and (12) of Article 55 the
መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ Constitution of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed
as follows:

፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title

ይህ አዋጅ “በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር


This Proclamation may be cited as the
“Convention between the Government of the
በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና
Federal Democratic Republic of Ethiopia and
በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል
the Grand Duchy of Luxembourg for the
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና
Avoidance of Double Taxation and the
በግራንድ ዱች ኦፍ ሉግዘምበርግ መንግሥታት
Prevention of Fiscal Evasion with Respect to
መካከል የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
Taxes on Income Ratification Proclamation No
ቁጥር ፩ሺ፪፻፺፭/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
1295/2023”.

፪. ስምምነቱ ስለመጽደቁ 2. Ratification of the Agreement

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Convention between the Governments of


መንግሥት እና በግራንድ ዱች ኦፍ ሉግዘምበርግ the Federal Democratic Republic of Ethiopia
መንግሥት መካከል ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም and the Grand Duchy of Luxembourg for the
በሉግዘምበርግ የተፈረመው በገቢ ላይ የሚከፈለውን Avoidance of Double Taxation and the

ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት Prevention of Fiscal Evasion with respect to

እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር Taxes on Income signed on the 29th of June,

ለመከላከል የሚያስችለው ስምምነት በዚህ አዋጅ 2021 in Luxembourg is hereby ratified.

ፀድቋል፡፡
gA ፲፬ሺ፯፻፷፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 7th July, 2023 ….page 14769

፫. የገንዘብ ሚኒስቴር ሥልጣን 3. Power of the Ministry of Finance

የገንዘብ ሚኒስቴር አግባብ ከአላቸው አካላት ጋር The Ministry of Finance is hereby empowered
በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል to implement the Convention in cooperation
ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ with the concerned government organs.

፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ 4. Effective Date

ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall come into force on the

ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል:: date of its publication in the Federal Negarit
Gazeta.

አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ.ም Done at Addis Ababa, On this 7th Day of July,
2023.

ሣህለ ወርቅ ዘውዴ


SAHLE-WORK ZEWDIE

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ PRESIDENT OF THE FEDERAL


ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት DEMOCRATIC REPUBLIC
OF ETHIOPIA

You might also like