Professional Documents
Culture Documents
ETH - Revised - OE Inpatient Tool - Amharic REVISED
ETH - Revised - OE Inpatient Tool - Amharic REVISED
መመሪያዎች፡ ታካሚዎችን ወይም አስታማሚዎችን በላቦራቶሪ እና ምርመራ አገልግሎት ስላላቸው ልምድ ቃለ መጠይቅ
ሲያደርጉ ይህንን መጠይቅ ይጠቀሙ።
ክፍሎች;
A. የፋሲሊቲውን እና የቃለ መጠይቅ አቅራቢውን መረጃ በተመለከተ (ለሁሉም ምላሽ ሰጪዎች)
B. በህክምና መዝገብ ላይ በተመሰረተ መረጃ (ለሁሉም ምላሽ ሰጪዎች)
C. የታካሚ መረጃ (ለሁሉም ምላሽ ሰጪዎች)
D. ወደ መተኛ ክፍል ሲላኩ የተሰሩ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን በተመለከተ (ለሁሉም ምላሽ ሰጪዎች)
E. በጤና ተቋሙ ላቦራቶሪ ውስጥ ምርመራ ያደረጉ ታካሚዎች የላቦራቶሪ ልምድን በተመለከተ
F. ከጤና ተቋሙ ውጭ በመንግስት/በግል ላቦራቶሪዎች ውስጥ ምርመራ ያደረጉ ታካሚዎች የላቦራቶሪ ልምድን በተመለከተ
G. የክትትል ሕክምና እና ወደ ልዩ ባለሙያዎች ማስተላለፍ (ሪፈራል) (ለሁሉም ምላሽ ሰጪዎች)
ክፍል B: ከታካሚው ቻርት ወይም ከህክምና መዝገብ የተገኘ መረጃ እና በሀኪሙ የቀረበውን መዝገብ በመመልከት በቃለ-
መጠይቅ አድራጊው የተሞላ
B01 እባኮትን የታካሚውን ከ B02-B04 ያሉት ጥያቄዎች
የህክምና መዝገብ የሚሞሉት ከ (E)MR ነው.
መለያውን ይጻፉ ለሌሎቹ ወደ C01 ይሂዱ
___________________
C10 ስለቤተሰብዎ ጥቂት ጥያቄዎችን ልጠይቅዎት የንብረት ማውጫ ዝርዝር አስገባ (DHS)
እፈልጋለሁ። በቤተሰብዎ ውስጥ ከሚከተሉት
ዕቃዎች ውስጥ የትኛው ነው ያለዎት?
ክፍል D: የውስጥ ህመምተኛ የላቦራቶሪ ምርመራ (“ወደ ሆስፒታል በሚገቡበት ጊዜ ለላቦራቶሪ ምርመራ የሰጡትን
ናሙናዎች በተመለከተ አንዳንድ ጥያቄዎችን ልጠይቅዎት እፈልጋለሁ” በማለት ለታካሚው ያስተዋውቁ።)
ምላሽ ሰጪው በሽተኛው ካልሆነ በሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ "እርስዎን" በ "ታካሚ" ይተኩ.
D01 ላቦራቶሪ በገቡበት ደም……………………………………….1
ወቅት ለላቦራቶሪ
ምርመራ ምን ሽንት……………………………………….2
ዓይነት ሰገራ……………………………………….3
ናሙናዎችን
ሰጥተዋል? የጉሮሮ ጠረጋ (Throat swab) ……………….4
D02 እነዚህ በዚሁ ተቋም ውስጥ ባለው ላቦራቶሪ………….1 1 - ከሆነ ‘’የዚህኑ ተቋም
ምርመራዎች ላብራቶሪ ብቻ
የተሰሩት የት ነበር? ከተቋሙ ውጪ ባለ ላቦራቶሪ……….……….2 እንደተጠቀሙ ጠያቂው
በውስጥም በውጪም በሚገኙ ላቦራቶሪዎች…….3 ከተረዱ/ካዩ => ወደ
ክፍል E ይሂዱ ከዚያም
አላውቅም/አላስታውስም…………………….9 ክፍል ወደ G ይሂዱ
2- ከሆነ “ ከተቋሙ
ውጭ ያሉ ላብራቶሪዎችን
ብቻ እንደተጠቀሙ
ጠያቂው ከተረዱ/ካዩ =>
ወደ ክፍል F ከዚያም
ክፍል G ይሂዱ
ክፍል E: በጤና ተቋም ውስጥ በላብራቶሪ ውስጥ በተደረጉ ምርመራዎች የታካሚ ልምድ
(እባኮትን ታካሚው በተቋሙ ውስጥ የሚገኘውን ላብራቶሪ መጎብኘታቸውን ሲጠቁሙ እነዚህን ጥያቄዎች ይጠይቁ)
በመቀጠል እባክዎ እንዲህ ይበሉ፡ “በተቋሙ ውስጥ ባለው ላቦራቶሪ ውስጥ በሀኪምዎ አማካኝነት ስለታዘዘሎት ምርመራዎች
ያገኙትን ልምድ ጥቂት ጥያቄዎችን ልጠይቆት እፈልጋለሁ፡፡ በተቋሙ ውስጥ ያለውን ላቦራቶሪ ከአንድ ጊዜ በላይ ከተጠቀሙ
እባክዎ ላቦራቶሪውን የጎበኙበትን የቅርብ ገዜ ልምድዎን አስታውሰው ያወያዩን’’፡፡
E01 በዚህ ተቋም ላብራቶሪ ደም……………………………………………….1
ውስጥ የትኞቹን
ናሙናዎች ለምርመራ ሽንት………………………………………………2
ሰጥተዋል? ሰገራ………………………………………………3
(የሚመለከተውን ሁሉ የጉሮሮ ጠረጋ (Throat swab) ……………………….4
ክበብ)
የአፍንጫ ጠረጋ (Nasal swab) ……………………….5
አክታ……………………………………………….6
የብልት መጥረግ (Genital swab) ……………………….7
ራጅ…………………………………………………8
አላውቅም……………………………………………9
ሌላ (ግለፅ)
…………………………………………….96
(የሚመለከተውን ጥሩ አገልግሎት………………………………….……3
ሁሉ ክበብ) ተመጣጣኝ ዋጋ……..……………………………….….4
ለመድረስ ቀላል ስለሆነ/ ቅርብ ስለሆነ..………………...…5
ውጤቶችን በፍጥነት ማግኘት…………………….……….6
ከዚህ በፊት ምርመራዎችን እዚህ አድርጌያለሁ…….….7
አስተማማኝ ውጤቶች………………………………….8
የምርመራው ወይም የናሙና መሰብሰቢያ መሳሪያው የሚገኝበት
ብቸኛ ቦታ መሆን……………………….…….9
ሌላ (ግለፅ)…….
……………………………………….96
ግሉኮስ 6 ፎስፌት
ዲሃይድሮጂኔዝ
(G6PD)
ኦስሞቲክ ፍራጂሊቲ
(Osmotic Fragility)
ኤል ኢ ሴል ምርመራ
(LE Cell Test)
የሄሞግሎቢን
ኤሌክትሮፎሬሲስ (Hb
Electrophoresis)
የፕሮትሮምቢን ጊዜ
(Prothrombin
Time)
አለምአቀፍ
ኖርማላይዜሽን ሬሾ
(INR)
ኤ.ፒ.ቲ.ቲ. (APTT)
የመርጋት ጊዜ
(Clotting Time)
የመድማት ጊዜ
(Bleeding Time)
የትሮምቢን ጊዜ
(Thrombin Time)
ፋይብሪኖጅን
(Fibrinogen)
ዲ-ዳይመርስ (D-
Dimers)
ፋክተር VIII አሴይ
(Factor VIII) Assay
ፋክተር IX አሴይ
(Factor IX Assay)
ሴሮሎጂ (Serology)
የደም አይነት (Blood
Group)
ቪ.ዲ.አር.ኤል
(VDRL)
ኤች አይ ቪ (1 ና 2)
HIV (1 & 2)
ሲዲ 4 (CD4)
ፒ ሲ አር ዲ ቢ ኤስ (ከ 6
አመት በታች ላሉ
ህፃናት) PCR –DBS
ፒ ሲ አር-ቱበርኩሎሲስ
(PCR –
Tuberculosis)
ሄፓታይተስ ቢ አንቲጅን
ኤስ (HBsAg)
ቫይራል ሎድ (Viral
Load)
ሄፓታይተስ ሲ ቫይረስ
አንቲቦዲ (HCV
Antibodies)
የሄፓታይተስ ቢ መገለጫ
(Hepatitis B
profile)
ርሁማቶይድ ፋክተር
(Rheumatoid
Factor)
d. ወደ ላቦራቶሪ ከደረሱ
በኋላ ምርመራውን
ለማድረግ የሚወስደው
የመጠበቂያ ጊዜ
e. ላቦራቶሪው ውጤቶቹን
በምን ያህል ፍጥነት
አደረሰ
f. በላቦራቶሪው በተሰጡት
ውጤቶች ላይ ያለዎት
እምነት
g. የዋጋ ተመጣጣኝነት
(የአገልግሎቶች ዋጋ፣
የትራንስፖርት ዋጋ፣
ሌሎች አገልግሎቶችን
ከማግኘት ጋር የተያያዙ
ወጪዎች)
h. ተደራሽነት (ከርቀት
አንፃር ፣ የትራንስፖርት
አቅርቦት)
i. አጠቃላይ እርካታ
ክፍል F: ከጤና ተቋሙ ውጭ ባሉ የህዝብ/የግል ላብራቶሪዎች ምርመራ ላደረጉ ታካሚዎች የላብራቶሪ ልምድ
እባክዎን እንዲህ በማለት ያስተዋውቁ “በቅርቡ በሀኪምዎ ምክር መሰረት ከዚህ ተቋም ውጪ ባለ ላቦራቶሪ
ስላደረጉት ምርመራዎች ጥያቄዎችን ልጠይቆት እፈልጋለሁ፡፡ ከተቋሙ ውጪ ያደረጉት ምርመራ ከአንድ ጊዜ በላይ
ከሆነ የቅርብ ጊዜውን ጉብኝት በተመለከተ ይነግሩኛል፡፡
F01 እርስዎ/የእርስዎ ተወካይ
የጎበኟቸው የውጭ ላቦራቶሪ
ስም ማን ነበር?
(የላቦራቶሪው ሙሉ ስም) ____________________________________
2 ከሆነ
ወደ F08
ሂድ
F06 ለፆታዎ ተገቢ የሆነ ሽንት ቤት አዎ…………………………………….……..1
አገኙ?
አይደለም……………………………………….2
F07 ቴክኒሻኑ ንጹህ የሆነ ናሙና አዎ………….………………………….……..1
የመሰብሰቢያ ኩባያ
ሰጥተውዎታል? አይደለም……………………………………….2
ግሉኮስ 6 ፎስፌት
ዲሃይድሮጂኔዝ (G6PD)
ኦስሞቲክ ፍራጂሊቲ
(Osmotic Fragility)
ኤል ኢ ሴል ምርመራ
(LE Cell Test)
የሄሞግሎቢን
ኤሌክትሮፎሬሲስ (Hb
Electrophoresis)
የፕሮትሮምቢን ጊዜ
(Prothrombin Time)
አለምአቀፍ ኖርማላይዜሽን
ሬሾ (INR)
ኤ.ፒ.ቲ.ቲ. (APTT)
የመርጋት ጊዜ (Clotting
Time)
የመድማት ጊዜ
(Bleeding Time)
የትሮምቢን ጊዜ
(Thrombin Time)
ፋይብሪኖጅን
(Fibrinogen)
ዲ-ዳይነርስ (D-Diners)
ፋክተር VIII አሴይ
(Factor VIII) Assay
ፋክተር IX አሴይ
(Factor IX Assay)
ሴሮሎጂ (Serology)
የደም አይነት (Blood
Group)
ቪ.ዲ.አር.ኤል (VDRL)
ኤች አይ ቪ (1 ና 2)
HIV (1 & 2)
ሲዲ 4 (CD4)
ፒ ሲ አር ዲ ቢ ኤስ (ከ 6
አመት በታች ላሉ ህፃናት)
PCR –DBS
ፒ ሲ አር-ቱበርኩሎሲስ
(PCR –
Tuberculosis)
ሄፓታይተስ ቢ አንቲጅን
ኤስ (HBsAg)
ቫይራል ሎድ (Viral
Load)
ሄፓታይተስ ሲ ቫይረስ
አንቲቦዲ (HCV
Antibodies)
የሄፓታይተስ ቢ መገለጫ
(Hepatitis B profile)
ርሁማቶይድ ፋክተር
(Rheumatoid Factor)
F26 ይህንን ላብራቶሪ በመጠቀም ልምዶዋትን እንዲገመግሙ እጠይቃለሁ። ለሚከተሉት ጥያቄዎች እባኮትን
ላብራቶሪ ተቋሙን ይገምግሙ ፡ ልኬቶቹም፤ (1) በጣም ደካማ (2) ደካማ (3)ምንም አይልም /
ደህና(4) ጥሩ እና (5) እጅግ በጣም ጥሩ ናቸው።
(1)በጣ (2) (3)ም (4)ጥሩ (5)እጅግ (9)አላው
ም ዝቅተኛ ንም በጣም ጥሩ ቅም
ደካማ አይል
ም/
ደህና
(Fair)
a. ወደዚህ ተቋም መድረስ
(ከርቀት አንፃር/ ከመጓጓዣ
ዋጋ አንፃር)
c. የላብራቶሪ ሰራተኞች
አመለካከት
d. የተቋሙ ንፅህና