Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

I. የሚከቸሉትን ዓ.

ነገሮችን እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ።

1. የዝምታ ንባብን ስናነብ ድምጻችንን ከፍ ማድረግ አለብን።

2. በአንቀጽ ውስጥ ሁለት አይነት ዐ.ነገሮች አሉ።

3. ምሳሌያዊ ዐ.ነገሮች ሀሳብን ጠናከሪያ ቸው።

4. በሱስ መያዝ የለዉም።

5. እሳትና ጭድ የምባለው ሀረግ ፈሊጣዊ ዐ.ነገር ነው።

II. በ ሀ ስር ለቀረቡት ሀረጋት በ ለ ስር ከሚያጋሩት አዛምድ

ሀ ለ

6. የሚያውጅ ሀ. የሚያበስሩ

7.ተፈትልካ ለ. ኃላ

8. ጀርባ ሐ. አምልጣ

9. ቀጠፈ መ. ቆረጠ

10. ነብር ሆነ ሠ. ፈሊጣዊ አነጋገር

11. ፀረ-ሙስና ረ. ድርብ ቃል

III. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛው መልስ በመምረጥ መልሱ።

12. ለሚከተሉት ቃላት ጠብቀውና ላልተው ሲነበብ ትርጉሚ ያለው የትኛው ነው።

ሀ. አለ ለ. ዋና ሐ. ሰባ መ. ሁሉም

13. ደራርቱ መፀሐፍ ገዛች። በምለው ዐ.ነገር ውስጥ ተሳቢ --------- ነው?

ሀ. ደራርቱ ለ. መፀሐፍ ሐ. ገዛች መ. ሁሉም

14. ከመኝታ ቤት ለቅቄ መውጣት ከብደኛል። የተሰመረበት ---------- ነው።

ሀ. ተባርሬ ለ.ወጥቼ ሐ. ተልኬ መ. ሁሉም

15. ገላጭ አንቀጽ የአንድን ነገር ---------- ይገልጻል።

ሀ. ምንነት ለ. አመጣጥ ሐ. አይነት መ. ሁሉም

16. ጫልቱ በርትታ አጠናች --------- በፈተና አለፈች። መግባት ያለበት የቱ ነው?

ሀ. እና ለ. ስለዝህ ሐ. ምክንያቱም መ. ሁሉም


17. አረፍ ስል --------- ለማለት ነው።

ሀ. ሞተ ለ. ተቀመጠ ሐ. ሄደ መ. ሁሉም

18. ወላጅ አልባ ማለት ----------- ነው።

ሀ. እህት የለሌው ለ. ህፃን ጅ ሐ. እናትና አባት የለሌው መ. ወንድም የለሌው

19. የግጥም አንዱ መስመር --------------- ይባላል።

ሀ. ምት ለ. ምጣኔ ሐ. ስንኝ መ. አጓጓ

20. ለመጀመሪያ ግዜ በባዶ እግሩ ሸነፈው አትሌት ማነው?

You might also like