Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የገጠር እርሻ መሬት የስጦታ ውል ስምምነት

ውል ሰጪዎች፦
1. ................
2. .................
እኛ ውል ሰጪዎች በ.................... ወረዳ በወራበት ሻማ ቀበሌ በሀጋ ልማት ቡድን ልዩ ስሙ ደረቅ ወራበት በሚባል
ቦታ ላይ በአዋሳኝ በደቡብ ................ ፣ በሰሜን ................... ፣ በምስራቅ ................ እና በምዕራብ
...................... የሚያዋስነውን (ጎኑ .............. ሜትር × ርዝመት ............. ሜትር) = ..................ካሬ ሜትር
የእርሻ መሬታችንን ለውል ተቀባዮች (1 ኛ ................ እና 2 ኛ ................) በስጦታ የሰጠናቸው መሆኑን
በፊርሚያችን እናረጋግጣለን።
የውል ሰጪዎች ስምና ፊርማ
1. ......................
2. ......................

ውል ተቀባዮች፦
1. ................
2. ................
እኛ ውል ተቀባዮች ከላይ ውል ሰጪዎች በዝርዝር ባስቀመጡት መሰረት ተስማምተን ........ እማኞች ባሉበት ከላይ
በአዋሳኝ የተጠቀሰውን መሬት ከ 23/08/2012 ዓ.ም. ጀምሮ በስጦታ መረከባሽንን በፊርማችን አረጋግጠናል።
የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ
1. ......................
2. ....................
እማኞች፦
1. ......,.......................
2. .......,....................
3. .......,....................
4. .......,....................
5. .......,....................
6. .......,....................
እኛ ከላይ በስም ዝርዝር የተጠቀስነው እማኞች ከላይ ውል ሰጪዎችና ውል ተቀባዮች በዝርዝር ባስቀመጡት
መሰረት ውል ሰጪዎች በስጦታ ለመስጠት የፈለጉትን መሬት አዋሳኙንና ስፋቱን በአካል ከተመለከትን በኋላ ውል
ሰጪዎች መሬቱን ለውል ተቀባዮች በቀን 23/08/2012 ዓ.ም. ማስረከባቸውን በእማኝነት ማየታችንን በፊርማችን
አረጋግጠናል።
የእማኞች ስምና ፍርማ
1. .......,....................
2. .......,.....................
3. .......,.....................
4. .......,......................
5. ........,.....................
6. .........,....................
ማሳሰቢያ፦ ከላይ የተገባውን ውል አፍርሶ የተገኘ ለህግ 20,000 ብር/ ሀያ ሺ ብር/ እና ለሽማግሌ 30,000 ብር/
ሰላሳ ሺ ብር/ የሚቀጣ መሆኑን እማኞች ባሉበት ወል ሰጪዎችና ተቀባዮች ተስማምተዋል።

You might also like