Air Force

You might also like

Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 2

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጠቅላይ

ሐረር ሜዳ
ቁጥር ፡- ;2011
ጥቅምት ቀን 2011 ዓም
ለሚመለከተው ሁሉ
የመስሪያ ቤታችን ባልደረባ የነበሩት ሊ/ቴክ እስራኤል ታደሰ ዓሊ በመሥሪያ ቤቱ የሠሩበት ሙያና ኃላፊነት ደረጃ ተገፆ ማስረጃ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡
በዚህ መሠረት ተጠቃሹ/ሿ/ በመ/በታችን ከተቀጠሩበት ግንቦት 01 ቀን 1992 ዓ.ም አስከ ተሰናበቱበት መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የሰሩበት
ሙያ ኃላፊነትና ደረጃ ከዚህ በታች የሚመለከተው ይሆናል፡፡
ሀ) በመስሪያ ቤቱ የወሰዱዋቸው ስልጠናዎች፡-
1. መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ኮርስ................................................................ 4 ወር
2. የአውሮፕላን አካልና ሞተር መካኒክ................................................................. ዲፕሎማ
3. 7 ኛ ሙያ ደረጃ በአውሮፕላን አካልና ሞተር ጥገና..................................... ሰርተፊኬት
4. ክሬን ኦፕሬተር ሰልጠና ኮርስ …………………………….................................... ሰርተፊኬት
5. መንጃ ፍቃድ ከዩኒሴፍ ……………………………………….....................................ህ-1፣ደ-1
6. ፎርክ ሊፍት ……………………………………..……………….....................................ላይሰንስ
ሀ) ተዘዋውረው የሰሩባቸው የሥራ ኃላፊነት ደረጃዎች፡-
1. ህንፃ ግንባታ ሙያተኛ ……….……......................................................01/09/1992 - 28/02/1997
2. የአ/ኃ/አከዳሚ የአውሮፕላን አካልና ሞተር ጥገና ተማሪ..............29/02/1997- 23/03/1999
3. ረዳት የአውሮፕላን አካልና ሞተር ጥገና ሙያተኛ……................24/03/1999 - 30/05/1999
4. የአውሮፕላን አካልና ሞተር ጥገና ሙያተኛ……............................01/06/1992 - 25/07/1997
5. ዶክ ኩሩ ……………………………………………………….…………..............26/07/1999 - 03/12/2001
5. የመካከከለኛ መኪና ሾፌር ህዝብ - 1……………….…………...............04/12/2001 - 04/02/2005
6. የመኪና ስምሪት አግልግሎት ኦፊሰር .............................................05/02/2005 - 30/03/2008
7. ዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ክሬን ኦፕሬተር.................01/04/2008 - 30/10/2009
8. የጥራት ቁጥጥር ቴክኒሺያን …..………….............................. 01/11/2009 - 30/01/2011 ዓ.ም ድረስ ያገለገሉ ሲሆን
ሲከፈላቸው የነበረው የደመዎዝ መጠን ብር 4,091.00 (አራት ሺህ ዘጠና አንድ ብር) ሲሆን ከሚከፈላቸው የወር ደመወዝ ላይ የመንግስት የስራ ግብርና
የጡረታ መዋጮ የከፈሉና እንዲሁም ከማንኛውም የመንግስት ዕዳ ነፃ መሆናቸውን የሚረጋግጥ ክልራንስ አዙረው በመጨረስ ከጥቅምት 01 ቀን 2011
ዓ.ም. ጀምሮ የአገልግሎት ዘመናቸውን በመፈፀም በክብር ከመስሪያ ቤተ የተሰናበቱ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

አስፋው ማመጫ
ብ/ጀነራል - አየር ኃይል
የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለሰው ሀብት ልማት ተወካይ

///

///

You might also like