Professional Documents
Culture Documents
Planning and ICT Servise Cost Redaction Plan
Planning and ICT Servise Cost Redaction Plan
Planning and ICT Servise Cost Redaction Plan
/
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የእቅድና ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን አገልግሎት የወጪ ቅነሳ ዕቅድ
ጥር 2015 ዓ.ም
መግቢያ፡
በመሆኑም ለማምረቻ ወጪ መጨመር ምክንያት የሆኑን ችግሮች የችግሮችን ምንጭ በማወቅ የወጪ ቅነሳ
እና የሀብት ግኝት የሪፎርም እቅድ ቀርጾ ድርጅት አቀፍ በሆነ መልኩ ለመተግበር፤ እሴት የማይጨምሩ
ተግባራትን በማስወገድ ግብአቶች ወደ ውጤት በሚለውጡበት ጊዜ ለሚከናወኑ ተግባራት የወጣ ገንዘብ፣
የተሰራው ሥራ ከታቀድው አንጻር ያለው ልዩነት፣ ሪፎርሙ በትግበራ ሂደት የታለመለትን ውጤት በሚፈለገው
ደረጃ መምጣቱን ወቅታዊ የመፍትሔ እርምጃ በመውሰድ ኢኮኖሚያዊ የሀብት አጠቃቀም መኖሩን ከወጪ
ቅነሳ አንፃር ቀጣይነት ባለው ሁኔታ የጨመረ ለውጥ መምጣቱን የአፈጻጸም ወይም የአሰራር ግምገማ
በማድረግ ማረጋገጥ የሚቻልበትን አሰራር መዘርታ አስፈላጊ ነው፡፡
በዚህም መሠረት ተዘጋጅቶ በቀረበው የሪፎርም ትግበራ እቅድ አቅጣጫ መሰረት ከአጭር ጊዜ አንፃር
መፈፀም ያለባቸውን ተግባራትን በመለየት እና አግባብ ያለው ውጤት አመላካች በማስቀመጥ እነደ እቅድና
ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን አገልግሎት የወጪ ቅነሳ እቅድ ከዚህ ቀጥሎ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
1. ዓላማ፡-
ያለውን ውስን ሀብትን በአግባቡ በመጠቀም ወጪን በመቀነስ ገቢን ማሣደግ ፡
ከውደቀት ለመውጣት የሚያስችል የትኩረት አቅጣጫ ስልትና የትግበራ እቅድ በማዘጋጀት መተግበር፡
2. የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራቶች፡-
በክፍሉ ከተያዘው ዓመታዊ የስቴሽነሪ ግብዓት በግማሽ በመቀነስ ወጪን በመስቀረት የሚገኝ ገቢ፤
የኔት ወርክ ሲስተምን በማጠናከር በኢ ሜይል እና በትሌግራም መረጃዎች በመለዋወጥ የወረቀት ወጪን
ማስቀረት፤
የጥገና ስርዓትን እና የቅድመ መከላከል ስራዎችን አጠናክሮ በመስራት የአይ ሲ ቲ መሰረተ ልማት የሆኑ
ቁሳቁሶች ከተጨማሪ ወጪ ማዳን፤
. 3. የሚጠበቅ ውጤት
199,5
በ 6 ወራት በአገልግሎቱ የሚቆጠብ ጠቅላላ ብር
08.00