Professional Documents
Culture Documents
አህጉሮች፡- ይህ ርእስ
አህጉሮች፡- ይህ ርእስ
አህጉሮች፡- ይህ ርእስ
በማንስ ላይ
ተፈጻሚ ይሆናሉ?
የሰው ልጅ ከተፈጠረበት እለት ጀምሮ አክብሮ ሊኖርበት የሚገባ ትእዛዝ ተሰጥቶታል፡፡ ይህንን ትእዛዝ ቢጥስ
ደግሞ ቅጣት እንደሚከተለው በግልፅ የፈጠረን አምላክ ደንግጓል፡፡ መብትንና ግዴታን መመለሻውን ድንበርና
መሄጃውን መንገድ አመላክቶአል የሰው ልጅ ታዲያ ይህንን የልዑል ትእዛዝ አክብሮ አልኖረም አባታችን አዳም
እናታችን ሄዋን በእባብ ምክር በዲያቢሎስ ጠንሳሽነት ትእዛዝን አፍርሰው ከተሰጣቸው ድንበር ወጡ የሰራዊት
ጌታ እግዚአብሄር ያስቀመጠውን ትእዛዝ በመጣሳቸው አዘነም ተቆጣ በፍርድ ወንበሩ ላይ ተቀመጠ የቅጣት
ውሳኔውን ከመስጠቱ በፊት ለአጥፊዎቹ ምክንያታቸውን መሳሳት አለመሳሳታቸውን ጠየቀ፡፡ የእምነት ክህደት
ቃላቸውን ሰጡ አዳም በሄዋን ሄዋን በእባቡ አመካኙ ዛሬ የሰው ልጅ ሲያጠፋ ብዙ ምክንያ እንደሚደረድረው
ሁሉ አላጠፋሁም ብሎ መከራከር ከራስ ላይ የጥፋትን ሃላፊነት ማሸሽ ተጀመረ፡፡ ትእዛዝ(ሕግ) ሲጣስ ቅጣት
አለ፡፡ ከቅጣቱ በፊት ለዳኝነቱ ትእዛዙን ያወጣው ጌታ በችሎቱ ይቀመጣል፡፡ ክርክር ይካሄዳል ቅጣቱ ይሰነዘራል፡፡
አዳም በማዘኑ በልቡ ይግባኝ በማለቱ ቢደመጥም የሞት ቅጣት ተሰንዝሯል ለአዳም የሰው ዘር እየበዛ ምድርን
እየሸፈነ ከመሄዱ በፊት ጌታ ሕግን እንዲጠብቅ በልቡናው ጻፈ ክፉንና በጎውን እንዲለይ የሚያስችለው ህሊና
ቀድሞም ሲፈጥረን ሰጥቶናል፣ በሕገ ልቡና ረዘም ያለ ዘመኖችን የሰው ዘር ኖረ፡፡ በሕገ ልቦና ሰው ተዳኝቶአል፡፡
የኖህ ዘመንን ማሰብ በቂ ነው፡፡ ሰዶምና ጎሞራን ማስታወስ ከበቂ በላይ ነው፡፡ በሁለቱም ወቅቶች ጌታ
በልባቸው ባስቀመጠው ህገ ልቦና ፍርድ ሰጥቶአል፡፡ ዳኝነት ተካሂዷል፡፡ ቅጣቱም ተሰንዝሮ ተፈጻሚ ሆኖአል፡፡
ጌታ ሰው በዝቶ ምድርን መሸፈን ከጀመረ በኋላ የግድ የተጻፈ ሕግ ያስፈልገው ዘንድ አየ፡፡ ፈቃዱም ሆነ
በአባታችን ሙሴ ህገ ኦሪት ተደነገገች በዚህም የሰው ልጅ መብትና ግዴታውን እንዲያውቅ ተደረገ፡፡ጌታ
እንደቃሉ ለአዳም እንደሰጠው የይግባኝ መብትና በዚያም በጨበጠው ተስፋ ከ 5500 ዘመን በኋላ ጌታ ላንዴም
ለሁሌም የሰውን የሃጢያት እዳ ለመክፈል መጣ፡፡ ቃሉን አከበረ፣ ሕግን ፈፀመ ሰው መፈፀም ያቃተውን
ትእዛዙን ፈፀመ፡፡ ለሁሉም የሰው ልጅ ሃጢያት በመስቀሉ ሻረ፡፡ የዘለአለምን ሕይወት ለኛ አፀና የልጅነት
ክብርን አጎናጸፈን፡፡ ይህ ሁሉ ሆኖ አሁንም ቀሊል የሆነውን ሕግና ትእዛዙን አስቀመጠ፡፡ እንጠብቀው ዘንድ
አዘዘ፡፡ ስናጠፋ ንስሐ እንድንገባ እንቢ ብንል በችሎት ቀርበን እንደምንቀጣ አረጋገጠ፡፡ /በንስሐ/ ምህረት
ማግኘት ስንችል በትእቢታችን በመግፋት እንጎዳለን፡፡ ጌታ ሁሌም ፍቅሩን በመግለጽ በመታገስ ጊዜ፣
በመስጠት፣ በመውቀስ ቀላል አባታዊ ቅጣት በመሰንዘር ወደ ትክክለኛው መንገድ እንድንመለስ ሁሌ ያደርጋል
ይሁንና ሁሉም ገደብ ስላለው የግድ ብርቱ ቅጣት ይመጣል፡ የሰው ልጅ ሁላችን የጌታን ሕግ ጥሰን የራሳችንን
የሥጋ ሕግ የእግዚአብሄር ጠላት የሆነውን የዲያቢሎስ ሕግ በማጽደቅ የፍቅር ሕጉን ንቀን አታመንዝር ያለውን
እንደ መብት በሕጋችን የማመንዘርን ፈቃድ አስቀምጠን፣ አትግደል ያለውን እንገላለን፣ አትዋሽ እንዋሻለን፣
ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ ያለውን ትተን አይ የለም ወንድም፤ ባልንጀራ ገንዘብ እንላለን፡፡ በሁሉም
ትእዛዝ አፈረስን በጭለማ ህግ መመራት ጀመርን፡፡ በዚህም ምክንያት ሲታገስ የቆየው ጌያ በተለያዩ አገልጋዮቹ
አማካኝነት ማስጠንቀቂያ ሰጠ፣ መከረ፣ ዘከረ፡፡ መልእክት 1 መልእክት 2 በቃሉ ተመስርቶ በኔ በትንሽ ባርያው
ለሰው ሁሉ እንዲዳረስ አደረገ፡፡ ፍርዱን በመልእክት 1 እንዳሳወቀ የደህንነቱን ትእዛዝ አወጣ ሶስት አመት
ታገሶ ይግባኝ ያሉትን ( ምህረት የጠየቁትን ) በምህረቱ አተመ፡፡ የናቁትን፣ ይግባኝ ያላሉትን፣ ፍርዱን
ያልተቀበሉትን ወደ አፈጻጸም ውሳኔ በመሻገር ፍርዱን ለማጽናት ተሻገረ፡፡ የእየአንዳንዳችን መዝገብ ላይ በየ
ደረጃው የተካሄደውን የፍርድ ሂደት ጨርሶ ወደ አፈጻጸም አለፈ፡፡ ተወሰነ አበቃ፡፡ ፍርድ ምን እንደሚመስል
ሁላችንም እናውቃለን፡፡ከፍተኛው ፍርድ ቤት ተፈረደ፡፡ ይግባኙ ጠ/ፍርድ ቤት ሄደ፡፡ተወሰነ፤ ከዚያ ወዲያ
ወዴት ይኬዳል ወደ አፈጻጸም ብቻ ይሆናል፡፡
በመሆኑም የዛሬው ይህ የፍርድ አፈጻጸምና መመሪያ ከልዑል ችሎት ወጣ፡፡ ይግባኝየለምጊዜየለም፣ ወደ
አፈጸጸም የሄደ ውሳኔ በአስፈጻሚዎቹ እጅ ገብቷልና፡፡ መልክቶቹና ፍርድ ሂደት አፈጻጸምና ውጤቱ
ወንድሞች፣ እህቶች፣ መላው የሰው ዘር በሙሉ፣ ሰማይና ምድርን የዘረጋ አምላካችን ሲያዝህ፣ ሲመክርህ፣
ሲወቅስህ፣ ለምን አትሰማም? እሱ የፈጠራቸውን እንደፈቃዱ የሚሽራቸውን፣ የሚሾማቸውን፣ የሥጋ
አለቆች ትፈራለህ፡፡ እነሱ ሲሉህ ትደነግጣለህ፤ ሲያዙህ ትታዘዛለህ፣ ፈጽም የተባልከውን ትፈጽማለህ፤
የአምለክህን ትዕዛዝ ግን ትንቃለህ፣ ታሾፋለህ፣ ታፌዝበታለህ፡፡ ብዙ አገልጋዮች ከልዑል ታዘው መጡ፤
መልእክቱን ተሸክመው፣ ምክርና ግሳጼውን፣ ቁጣውንና ፍርዱን፣ በረከትና ምህረቱን ላንተ ለማድረስ
የታዘዘውን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር መልክቶች በመግለጻቸው ተደብድበዋል፣ ታስረዋል፣ ተገድለዋል፡፡ ይህ
ሁሉ የተፈጸመው በዲያብሎስ በመመራት የጨለማን ህግ ለማጽናት በመሆኑ በዚህ ድርጊታቸው ገዥዎች
ለስልጣናቸው ጥበቃ ሲሉ ሲፈጽሙት የኖሩት ነው፡፡ እነሱ እንደሚሹት መሆን አለበት ባዮች ናቸው፡፡ ይህን
አመጻቸውን ለመግታት በተከታታይ የማሳሰቢያ፣ የመውቀሻ፣ የማስጠንቀቂያ መልአክቶች፣ ከጌታ በአገልጋዮቹ
በኩል ሲፈሱ ኖሩ ይሁንና አለም ናቀ በራሱ ሕግና ደንብ ሰመጠ፣ ፈጣሪን ወግድ አለ ይህንን የሺዎች ዘመን
ትእግስትም ልዑል ጨረሰና በኔ በባሪያው በኩል በ 7/3/1998 ዓ.ም. የመጀመሪያውን ምድርና በውስጧ ያሉትን
የሰው ዘር በሙሉ የተመለከተ ውሳኔ ፍርድ አስተላለፈ፣ ተመለሱ አለ 3 ዓመት እያመመው ጠበቀ ሆኖም
ይህንንም አልሰማ ላለው የሰው ልጅ የመጨረሻው ውሳኔ በ 27/9/2000 ዓ.ም. በኔው በባሪያው በኩል ተገለጸ፣
ለመሪዎችም፣ ለእምነት ተቋሞችም፣ ለግለሰቦችም፣ ለአለም አቀፍ ተቋሞችም፣ ለመላው አለም አቀፍ የዜና
አታሚዎችም ተሰጠ፡፡
አስገራሚ ሕዝብ ነው አንድም መሪ ድርጅት፣ አንድም የሃይማኖት ተቋም ትንፍሽ አላለም እንደ ሃላፊነቱ
በሚገዛው በሚመራው፣ በእምነት ስም ለሰበሰበው አልገለጸም መረጃ ለሕዝብ አድራሽ ነኝ የሚል ጋዜጠኛ
ማንም አልተነፈሰም፡፡ በ 7/3/1998 የጀመረው የፍርድ ሂደት ቀጥሎ በ 27/9/2000 ዓ.ም. ምህረት
ለጠየቁትም ለናቁትም ሁሉንም የይግባኝ የፍርድ ሂደት በልዑል ታየ የመጨረሻው ውሳኔ ጸና፡፡ ዛሬ ደግሞ
የፍርድ አፈጻጸምና ሂደቱን ለመግለጽ፣ ለማሳወቅ ይህ ትእዛዝ በልዑል ፈቃድ በኔ በትንሹ ባሪያው እነሆ ለሰው
ዘር በሙሉ ወጣ እንግዲህ አበቃ፡፡ አፈጻጸም ምን ይሆናል በሚል ሁላችንም ልናስብ እንችላለን እጅግ ብርቱ
ቅጣትን የሚይዝ ነው፡፡ ሹሞቻችን ይፈርዳሉ እንደ ፍርዳቸው ያስራሉ፣ ይቀጣሉ፣ ይገላሉ፣ እነሱም ትላንት
ሲፈርዱ ቆይተው በተራቸው ይፈረድባቸዋል፡፡ እንዳሰሩ ይታሰራሉ፣ እንደ ገደሉ ይገደላሉ፣ ይህ የአለም የህግ
ስርአት ነው፡፡ ሁሉም የአለም ስርአት በቆመው ሕግ በየጊዜው በሚመጡ፣ በሚወርዱ አለቃና ምንዝሮች
ይዳኛል እሱም ሲወድቅ በሌላው ተረኛ ይዳኛል፡፡ ፈጣሪ ይዳኛል እንጂ አይዳኝም ፈጣሪ ፈጠረን፣ ሰራን፣
አበጀን፣ በፍቃዱ እስትንፋስ ዘራብን፣ አእምሮ ሰጠን፣ እኛ ቢሻ የሚያኖረን ባይሻ የሚያተነን ነን፡፡ እኛንና
በላይዋ የሃጢያት ማእበል ፈጠረን፤ የምንጨማለቅበትን አለምም በፈቀደው ሰዓት በቃ ቢል ምንተን ነን፡፡
የሰው ጥጋብ ግን ወሰን ያለፈ ነው፡፡ በወንዱም ላይ ሲሰለጥን፣ ሲግል፣ ሲቆርጥ፣ ሲያስር፣ ሲያጠፋ፣ ሲዘርፍ፣
በማይጨበጠው እሳት የሚዳብሰውን ጌታ ያቃልላል፣ ይንቃል፡፡ ጨርሶም በትእዛዙም በመልእክተም ንቀት
ይሰነዝራል፡፡ ይህ የአገራችን መሪዎችና ሹሞች በህሊና ማጣት በትእቢት ሲፈጽሙት እያየን ነው፡፡ የከንቱ
ከንቱዎች ናቸው፡ የእግዚአብሄር የፍርድ አፈጻጸም ሲጀመር አይታይም፣ ሲጨርስም አይዳበስም፡፡ በፈጣሪ
ፍርድ የተያዘ መሪም ተመሪም ሁሉም የተሰጠውን የፍርድ አፈጻጸም ሊያልፍ አይችልም፡፡ የማያስተውል
ሕዝብ ይገለበጣል ይላል የጌታ ቃል፤ እስከ ዛሬ ሲወቀሱ አልሰሙም፣ ሲጠፉም አይሰሙም፡፡ ውጤቱ በልዑል
የተወሰነው እውን መሆን ብቻ ነው፡፡
4. ሀ/ ካቶሊክ ሮም /ጣሊያን/ መቀመጫዋን ያደረገችው ይች እምነት ከተከታዮቿ ብዛት ያላት ናት፡፡ አንድ
ቢሊዮን የሚጠጋ አባል እንዳላት ትናገራለች፡፡ በዚህ እምነት ውስጥ ያሉት ምእመናን በአብዛኛው የሚገኙት
በአውሮፓ፣ በላቲን አሜሪካ ነው፡፡ በሌሎች አገሮችም በዋናነት የሚያሰልፍ ቁጥር ባይኖራቸውም በማይናቅ
መጠን አሉ፡፡ ካቶሊክ በፖፕ የምትመራ ሲሆን በየሃገሩ እንደየብዛቱ የተሾሙ ጳጳሳት፣ ሊቀ ጳጳሳት፣ ዲያቆናት
ወዘተ… አሉት፡፡ ካቶሊክ ማን ናት? ካቶሊክ በመጀመሪያ ልዑል ካስተማረው የተዋህዶ እምነት በ 431 ዓ.ም.
እ.ኤ.አ. ተገንጥላ በመውጣት፤ በንስጥሮስ ትምህርት በመወሰድ የክህደት ስራን፣ የመለያየት ተግባር በማጽናት
እንደ ድርጅት የቆመች እምነት ናት፡፡ እስከአሁንም የጨለማ ስራዋን እንደ መልካም የምትዘከር ናት፡፡ በአለም
ላይ ያሉ በምስራቅ ኤሽያ በብዛት የሚገኙ ስማዊ ኦርቶዶክሶች፤ ግብራዊ ካቶሊኮች እጅግ ሰፍተው
ይገኛሉ፡፡ በቀጥታም በተዘዋዋሪም በሷ የተጠለፉም አሉ፡፡ ጠንካሮችም አሉ፡፡ በዚህ ፅሁፍ የክርክር ሃሳብ
ለመፍጠር ሳይሆን ፍርድንና አፈጻጸሙን ለመግለጽ የወጣ መልእክት በመሆኑ ከዚህ የሚዘል ሃሳብ አይገለጥም፡፡
ካቶሊክ በሰራዊት ጌታ እንዴት ታየች? ፍርዱስ እንዴት ይታያል የሚለውን እናያለን፡፡ ከ 1500 ዘመን በላይ
በልዑል ፊት በአንዲት ተዋህዶ አርቶዶክስ እምነት የክርክር ሂደት ተካሂዷልም፣ አካሂዳለች፡፡ በእምነት ጸንታ
አለምን በወንጌል ታረሰርስ የነበረችን የልዑል ቤት ማፍረስ የጀመረች ካቶሊክ ናት፡፡ እስከ 431 እ.ኤ.አ. በታላቅ
ወደ እውቀትና ወደ ፍልስፍና ያዘነበሉትን የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ስራን፤ በስጋቸው የእውቀት ትርጉም
የተኩትን ጳጳሳት በመመልመል ለረጅም ጥፋት አነሳስታ ተሳክቶላት የተከለችው አረም በዝቶ አለምን ሸፈነ፡፡
መለካውያን፣ ወዘተ ማንሳት በቂ ማስረጃ ነው፡፡ እነዚህ በክርስትና ሕይወት ላይ የዘመቱ የዲያቢሎስ
ምልምሎች
ሲሆኑ ሁሉም የተሰለፉት አንድ ባህርይ፣ አንድ አካል ብላ በምታምነው ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ነበር፡፡ በአሁኑ
ጊዜ ብዙ የውስጥ ችግር ቢያንቃቸውም በግብፅ፣ በሕንድ፣ በተለያዩ የኤሽያ አገሮች ከተኩላ ተርፈው ጌታ
ባጸናት ተዋህዶ አርቶዶክስ ጸንተው የቆሙ አሉ፡፡ ይሁንና ጽንሱን ካቶሊክን ከመሳሰሉ አጥፊዎች ዘወትር
በፈተና
እንደተጠመዱ ይታወቃል፡፡ እስከ 431 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ድረስ በሮም በሐዋርያው ጴጥሮስ መንበር እየተፈራረቁ
ጳጳሳት በተዋህዶነት ጸንተው የኖሩ ሲሆን ከ 431 ዓ.ም. ጀምሮ በልዮን ትምህርት ተለወጠች፡፡ ከዛ በፊት ግን
እውነትን የጸና ተዋህዶን ያቀኑ ሊቃነ ጳጳሳት መሃከል ጥቂቶቹን ባናሳ፤ ቅዱስ ፊሊክስ ሊቀ ጳጳስ፣ ቅዱስ
አቡሊድስ
ሊቀ ጳጳስ፣ ቅዱስ አዮክንዲዮስ ሊቀ ጳጳስ፣ ቅዱስ ናጣሊስ ሊቀ ጳጳስ እነዚህን የመሰሉ የተዋህዶ እምነት
ጀግኖች
በሮም ጸንተው አልፈዋል፡፡ ወንበር ገልባጮች፣ የዲያቢሎሰ ደቀ መዝሙሮች በልዮን ግንባር ቀደምትነት
ዘመቻው ሰፍቶ ዲያቢሎስ ደርጅቶ ከ 1500 አመታት በላይ ሲያጠፋ፣ ሲያሳድድ፣ ኖሮ አልጠፋ ብላ፣
አልቆረጥም
አርበኞች የተፈጁት የት ነው? ሮም /ጣሊያን/፣ ሩቅ ምስራቅ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አፍሪካ ስራችሁን ታሪካችሁን
ኢትዮጵያ ሐዋርያትን፣ ነቢያትን፣ የወንጌል ጀግኖችን ተቀበለች እንጂ አላጠፋችም፡፡ ሳያዩ የሚያምኑ ብጹአን
ናቸው፡፡ በሩቅ ሰምታ አመነች ዛሬም ድረስ ቆመች፡፡ ዛሬ ስለእናንተ የጥፋት አለቆች ብዙ መጻፍ ይቻላል፡፡
ጉባኤ ሰብሳቢ አለቃ አያሌው፣ እነ ንቡረእድ ኤርምያስ፣ እነ አባ ተክለማርያም፣ ከምስከየ ሕዙናን እነ አቡነ
ተክለሃይማኖት /ሃዋርያ/ ብፁዕ አቡነ ባስሊዮስ፣ ከናንተ የወጡት አባ ጴንጤሊዮንን፣ አባ ሊቃኖስ፣ ከናንተው
ኢትዮጵያውያን የወንጌል ጀግኖች እጅግ ብዙ ናቸው፡፡ ለዚህ ሃይማኖተ አበውን ማንበብ ይጠቅማል፡፡
ፊት ለፊት የሚቆም ጠላትን መለየት አያስቸግርም፤ መለየት የሚያስቸግረው የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው
የኢት/ተ/ኦርቶዶክስን ለማጥፋት በለምድ ለባሽ ተኩላነት ከተሰለፉት ከካቶሊክ የሚቀድም የለም፡፡ ሌሎቹ
የፊት
ለፊት ጠላቶች ናቸው፡፡ ካቶሊክ ፀጋ፣ቅባት፣ እያለች በኢትዮጵያ መለያየትን ለመፍጠር ብዙ የደከመች ናት
ዛሬም
ከጥፋቷ ያለተመለሰች ናት ፡፡
ትንቢተ ኢሳኢያስ 5፡ 18 - 25
በእውቀት በመታበይ፣ የጥፋት ታሪኳን እንደበጎ ስራ በመዘከር፣ ገንዘብ በመሰብሰብ፣ ሶዶማውያንን በውስጧ
በማበልጸግ፣ በቤቷም በማጋባት ነፍሰ ገዳዮችን በመመረቅ፣ የአለም ቁጥር 1 ወነወጀለኞችን ባቢሎንን
/አሜሪካንን/
አውሮፓን፣ በጥፋታቸው የምታበረታታ ናት፡፡ ካቶሊክ ከምንም በላይ የከፋ የእውነት እንቅፋት ናት፡፡
በጌታ ፊት 1500 አመታት በላይ በጥፋት ጎዳና ፀንታ የቆመች ዛሬም በዛው ያለች፣ በዚሁ ልትዘልቅ የወሰነችም
ናት፡፡ ፍርዷ 431 እ.ኤ.አ. ጀምሮ ከ 1500 አመታት ላላነሰ ጊዜ ሲታይ ኖሯል፡፡ ጌታ ስራዋን ሲመዝን አካሄዷን
ሲለካ በትእግስት ጽዋው ሞልቶ እስከሚፈስ ታገሳት፣ የእውነት ሰዎችም ቢመጡላትም ስታሳድድ፣ ስታስር፣
ስትገድል ኖረች፡፡ ሁሉንም በወንጌል ስም በልዑል ቅዱስ ስም ሽፋንነት ስትፈፅም ጌታ አየ፡፡ በእጇ የሞላውን
ንፁህ የደም መጠን ለካ፣ አፏን አጣፍጣ ስንቶችን እንዳጠፋች አየ፡፡ ሳታፍር ጌታ በከፈለው ዋጋ ላይ አላገጠች
የእምነት ካባ ያጠለቁ፣ በእውቀት የታበዩ፣ በእውቀት እኛ መልካም ነን የሚሉ፣ አምላካቸው እውቀት የሆነ
የብዙ
ለምድ ለባሽ ተኩላዎች አዘመተች ይህንንም አየ የድንግልን ክብር ቀንሳ በአርያም የከበረውን ከድንግል
ካቶሊክ ተመዘነች ፣ ተፈተሸች፣ ተለካች፣ ፍርዷወጣ፣ በመልእክት 1 በ 7/3/1998 ዓ.ም. ይግባኙም ታየ፡፡
በ 27/9/2000 ዓ.ም. ፀደቀ ለምህረት የሚሆን ነገር በረጅሙ ዘመን የፍርድ ሂደት ቢፈተሽ ጠፋ እንደ ፍርዱም
ይህ
ካቶሊክ አድምጪ ካቶሊካውያንም አድምጡ እንደ ድርጅት፣ እንደ መሪ ተመሪ፣ እንደ ግለሰብ፣ እንደ
አገልጋይ ተገልጋይ፣ በማናቸውም ከፍታም ሆነ ዝቅታም፣ በስውርም በግልጽም፣ ያላችሁ በሙሉ በከፋ እሳት
ትበጠራላችሁ፣ እያንዳንዱ ቤታችሁ፣ መከለያችሁ፣ መታመኛችሁ ሁሉ ይጠረጋል፡፡ ጉዳታችሁ እስከዛሬ
ተሰምቶ
የማይታወቅ ሞትን የሚያስመኝ ይሆናል፡፡ ምልክታችሁ ይጠፋል ተፈልጎም አይገኝ በናንተ ላይ የሚደርሰው
ዛሬ የምታዩት የገንዘብ፣ የኢኮኖሚ፣ የኢንዱስትሪ ቀውስ፣ የስራ ማጣት፣ የኢኮኖሚ መጨማደድ፣ ሁሉ ጅምር
አይሰጥም፡፡ ጥፋታችሁ በአይነቱ ልዩ ነው፤ ቅጣታችሁም ማንም የማያስበው ይሆናልም ተብሎ የማይገመትም
ይሆናል፡፡
አይደለም፡፡ ሁለመናችሁን ለፈጣሪ ማስገዛት፣ እጃችሁን ለተዋህዶ እምነት ያለምንም ማቅማማት መስጠት
ብቻ
ነው፡፡ እንደ መሪም፣ እንደ ግለሰብም ሁሉም ስቃዩ ሲበረታበት መዳኛው አንድ ቀዳዳ ብቻ ነው፡፡ በኢትዮጵያ
የታዩ ሲሆን ተመዝነው፣ ተለክተው እጅግ የቀለሉ በመሆናቸው እግዚአብሄር የወሰነላቸውን ቅጣት የቀበላሉ፡፡
ከእናንተም በየትኛውም የአገልግሎት ስፍራ ይኑር ጳጳስም ይሁን ሊቀ ጳጳስ፣ ቄስም ይሁን ዲያቆን ሁሉም
ማንም ሰው ሊያመልጥ የሚችለው እከዛሬ በተሰጠው ምክር ተጠቅሞ ከሆነ ነው፡፡ ይህን ካደረገ በምህረት
መዝገብ ሰፍሮአል ማለት ነው፡፡ ካላደረገ ደግሞ በእሳት እየተበጠረ ወይ ያልፋል ወይ ይድናል ይሄ የጌታ
ውሳኔነው፡፡ እኔ ግን የምላችሁን እየተጎዳችሁም ቢሆን ራሳችሁን ከመአቱ ለመከለል ለልዑል እጃችሁን
በመስጠት
አምልጡ ነው፡፡
4. ለ. ፕሮቴስታንት
ይህ እምነት ከካቶሊክ ተገንጥሎ የወጣ እምነት ነው፡፡ መስራቹ ማርቲን ሉተር ከካቶሊክ መሪዎች ጋር
ተጋጨ፣ በዚህም በማመጽ ተለየ /proteset/ አመጽ አደረገ፡፡ ስማቸው እንደሚገለጸው አመፀኛ፣
ተቃዋሚዎች
ናቸው፡፡ የመጀመሪያው የእምነት ተቃዋሚ ካቶሊክ ስትሆን ከሷ ማህፀን የወጡት ደግሞ የንኑ
ያስተማረቻቸውን
ጨብጠው በተቃውሞ ያደጉት ፕሮቴስታንቶች ናቸው፡፡ ካቶሊክ ማህፀኗ የሚፈለፍለው አመፀኛን ብቻ ነው፡፡
ጆቫዊትነስ ምን ስፍር ቁጥር አላቸው በአገራችን ብቻ ከ 10 በላይ የፕሮቴስታንት ክፍልፋዮች የሞሉ ናቸው፡፡
መካነ
አስከ 431 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. በመላው አለም ፀንታ የነበረች ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ናት፡፡ በመጀመሪያ ተገንጥላ ወጪ
ደግሞ ካቶሊክ ስትሆን ከካቶሊክ ማህፀን ውስጥ ደግሞ ፕሮቴስታንት፣ ከፕሮቴስታንት ማህፀን ውስጥ ድግሞ
ቁጥር ስፍር የሌለው ተቃዋሚ ተፈለፈለ፡፡ እኒህ ሁሉ ዲያቢሎስ የሚሰጣቸውን የረቀቀ አጀንዳ ለማራመድ
እየለፈለፉ ያሉ ናቸው፡፡
ትንቢተ ኢሳኢያስ 9፡ 13 – 17
በአማላጅነቷ አለምን የምትታደገውን ይንቃሉ፡፡ ቅዱሳን መላእክትን በእሳት የተሞሉትን፣ ማንም በይቀርበው
ብርሃን ዙፋኑን በዘረጋው ልዑል ፊት ዘወትረ የሚቆሙትን እንደ ተራ ተላላኪ በመቁጠር ክብራቸውን
ሲቀንሱ፣
ለሰው ዘር በሙሉ በመማለድ፣ በማጽናናት፣ ሲወቀስ በመውቀስ፣ ሲያጠፋ በመመለስ፣ ሲባረክ ለመባረክ፣
የሚተጉትን ሲያናንቁ የሚውሉ የሚያድሩም ናቸው፡፡ እኒህ የከይሲ ልጆች የጌታን ክብር ወደ አማላጅነት
እነዚህ እውነትን በማጥፋት ላይ ከሚተጋ የዲያቢሎስ መሳሪያዎች ዋናዎቹ ናቸው፡፡ በመላው አለም ከካቶሊክ
ቀጥሎም የተንሰራፉ ናቸው፡፡ ዋናዋ ባቢሎን /አሜሪካ/ የመንግስት እምነቷ ፕሮቴስታንት ነው፡፡ ገዢዎቿን
ከምትለካበት 7 መለኪያ አንዱ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ መሆንን ነው፡፡ ባቢሎን ደግሞ የዛሬው የአለም
አድምጥ ፕሮቴስታንት የሆነክ ሁሉ አለቃም ሆንክ ምንዝር፣ በየትም አለም ኑር መርዶህን ስማ፡፡ በቁጥር 1
በቁጥር
2 መልእክቶች ፍርድህ ተገልጾአል፡፡ የዛሬው መልእክት አፈጻጸሙን ይነግርሃል፡፡ ፍጹም ከምድር የምትጠረጉ
እናንተ ናችሁ፡፡ በየትኛውም የምድር ፊት ለናንተ የሚተው መደበቂያ የለም፡፡ ምህረት ለእናንተ የለም፡፡
በየትኛውም ቀዳዳ፣ በየትኛውም ዘዴ መከለያ ምህረት አታገኙም፡፡ እናንተን እንደ ድርጅት የሚቀበል አልፎም
የሚያናግርም ካለ ከናንተው ይደመራል ቅጣቱን ይቀበላል፡፡ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ በመላው አለም ስትጸና የናንተ
4. ሐ. እስልምና፡፡
ፍጹም የተሳሳተ ብዙ ሰዎችን ለጥፋት የዳረገ እምነት ነው፡፡ እስልምና ተረት መሰል የጠላት ዲያቢሎስ ድርሰት
ሰውን አጥፍቶ እኔ እኖራለሁ የሚል፣ በገዛ ወገኑ ሞትን የሚዋጅ፣ ገነት በደም ጨቅይቼ እገባባታለሁ የሚል
ፍጹም
የጥፋት እምነት ነው፡፡ በዚህም መሰረት ላይ ቆሞ ለሰው ጥፋት መሳሪያ ሰብስቦ በዚሁ ሁሉንም እምነት
ጨፍልቆ
በራሴ አምሳል ጠፍጥፌ እሰራለሁ የሚል ድርጅት ሲሆን፤ በውስጡም ያሉት ፍጹም የዲያቢሎስ ሰራተኛ የሆኑ
እውነት መስሏቸው ተሳሳቱ፣ እንደ ባህል የያዙ፣ ከዝርያ ጋር አያይዘው የሚያዩ ሱኒ፣ ሺያት፣ በሚል የዘር ሀረግ
የሚፋጁ አንዱ አክራር /ዋህቢያ/ አንዱ ሺያት፣ አንዱ ሱሚ እያለ አንዱ ለአንዱ ሞት እየደገሰ የሚፋጅበት
ገንዘብና
እምነቱን በአንድ ሻንጣ አስጨብጦ በደሃ አገሮች ላይ የሚዘምትበት የጥፋት መሳሪያ ነው፡፡
ስለዚህ የዚህ እምነት ተከታዮች በመልእክቱ እንደታየው በሰበሰባችሁት መሳሪያ እራሳችሁ ታልቁበታላችሁ፡፡
እስከምትከስሙ ድረስ፣ ከጥጋብ ተራራ እስክትወርዱ ድረስ፣ አጥታችሁ ነጥታችሁ ትቢያ ላይ እስክትወድቁ
ድረስ
የሃብት፣ የመሳሪያ ክምራችሁ በኖ እስኪጠፋ ድረስ፣ ትንፋሽ የማይሰጥ የጥፋት፣ የውድመት እሳት
ታዞላችኋል፡፡
ከእናንተ የሚያመልጡት እውነትን ከልባቸው የሚፈልጉ ፈጣሪን ከልባቸው የሚወዱ ቅን፣ የዋህ፣ ትሁት የሆኑ
ይሰበሰባሉ፡፡
ትንቢተ ሕዝቅኤል 22፡ 1 – 5
እስልምናን የመንግስት እምነት ያደረጋችሁ አገሮች ሕዝቦች እጣ ፈንታችሁን ከየአገሮቹ ዝርዝር ልታዩ
ትችላላችሁ፡
እና ሌሎችም ተዛማጅ እምነቶች፣ የዚህ እምነት አራማጆች ባብዛኛው ያሉት፡- በቻይና፣ በቬትናም፣
በጃፓን፣ በላኦስ፣ በታይላንድ፣በካምቦዲያ፣ በበርማ፣ በኔፖል፣ በመሳሰሉት ሲሆን 1.8 ቢሊዮን ሕዝብን ያቅፋሉ
ተብሎ ይገመታል፡፡ በጥቃቅን ጉዳይ ይለያዩ እንጂ ሁሉም መሰረታቸው ቡድሃ ነው፡፡ ምልክታቸውም ድራጎን
ነው፡፡ ይህንንም ቻይና በኦሎምፒክ ዝግጅቷ እንደ መግቢያ አድረጋ እስከነመቅደሱ ስታሳይ ነበር፡፡ የዲያቢሎስን
ምልክት ምልክቴ ብላ የያዘች በግልፅ ለዲያቢሎስ ሀውልት ያቆመች ሃገር ናት፡፡ የዚህ እምነት አራማጆች
ፈጣሪ
ብለው የሚያምኑት ዘንዶውን በመሆኑ ይህ እምነት በግልፅ ዲያቢሎስ የሚመለክበት ስርአት ነው፡፡
አድገናል፣ ተመንጥቀናል፣ የሚሉት እኒህ የቻይናና አጎራባቾቿ በርግጥም በስጋ እድገት መወፈር ይታይባቸዋል፡፡
ዲያቢሎስ ከምትጠፋው /ባቢሎን/ ማዘዣ ጣቢያውን ወደፔኪንግ ያዞረ ይመስላል፡፡ ነገር ግን ይህ ሳይሆን
ራሱን
በተለያየ የጨለማ እምነት መግለጽ የሚችለው ዲያቢሎስ አንዱን ከፍ አንዱን ጣል በማድረግ አለምን በቅናት፣
በፍጅት፣ አንድ አንዱን እንዲያናንቅ በማድረግ የሚጠቀምበት ስትራቴጂ ነው፡፡ስለዚህ ይህ እምነት የዲያቢሎስ
እምነት እንደመሆኑ መጠን የሚያርፍባቸው እሳት ፍፁም የሚጠርግ
በዚህ እምነት የታቀፉ አገሮች ጥፋት ብርቱና ቶሎም የማይጠፋ ነው፡፡ ዝርዝሩን በየአገሮቹ ርእስ ውስጥ
ይገኙታል፡፡
4.ሠ. ሂንዱይዝም፡-
ይህ እምነት የተለያየ ስም ያላቸው ጣኦቶችን የሚያመልክ እንስሶችን፣ በተለይም ላምን እንደ አምላክ
የሚያከብር
ዘቡኤልን ዛሬም ይዘው ያሉ ናቸው፡፡ እንዚህ ሕዝቦች ፍፁም በዲያቢሎስ የጨለማ አገዛዝ ያሉም ናቸው፡፡
ትንቢተ ኢሳኢያስ 2፡ 12 – 22
ከጎናቸው ያለው የሳኡዲ አረቢያ መካ የእስልምና እምነት ማእከል ሲሆን ዲያቢሎስ በሌላው ቅርጹ የሚያዘው
ጣቢያው ነው፡፡ እነዚህ ሕዝቦች እጅግ ብዙ የእግዚአብሄርን አገልጋዮችና ሕዝቦች በታላቅ ፍጅት በማጥፋት
ይህ እምነት በማያሻማ መልኩ ዲቢሎስ አገዛዙን ፍጹም ያሰፈነበት ነው፡፡ በመሆኑም ይህ እምነት ከመሰረቱ
እስኪጠፋ በእሳት የሚጠረግ ይሆናል፡፡ በነዚህ የሚወርደው እሳት ከውስጡ የሰው ዘር ይተርፋል ወይ
የሚያስብል ነው፡፡ ከዚህ የቁጣ ማእበል የሚያመልጡ ምንኛ የተባረኩ ናቸው፡፡ የዚህ እምነት አለቃና አራማጅ
አገሮች እጣ ፈንታ ፍጻሜ በየአገሮቹ ሸክም ዝርዝር ውስጥ ታገኙታላችሁ፡፡ በዚችው በህንድ ውስጥ
የኦርቶዶክስ
ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ያሉ ሲሆን ይህን መልእክት በጥንቃቄ እንዲያነቡትና እንዲይዙት ይመከራሉ፡፡
ላትቪያ፣ ዩክሬን፣ ጆርጅያ፣ አርመንያ፣ ኢስቶንያ፣ እና ሌሎችም በብዛት ጎልቶ የሚታይባቸው እምነት ነው፡፡
ፍጹም ተዋህዶ ኦርቶዶክስን የጨበጡ አይደሉምና በተለያየ የካቶሊክ፣ አንጀሊካን፣ ፕሮቴስታንት እምነት
መሰረታቸው የተቦረቦረ በመሆኑ ጉድለታቸውን አርመው ከመምሰል ወደ መሆን እንዲመለሱ በጌታ መላሽ
ቅጣት
የሚጠብቃቸው ናቸው፡፡
በአለም ላይ ያሉ የበዙ እምነት መሰል ተቋሞች ያሉ ሲሆን እነዚህም እንዲሁ በልዑል የፍርድ ሚዛን ተፈትሸው
የታዩ ሲሆን ቅጣታቸውን የሚቀበሉበት ሁኔታም ተዘጋጅቷል፡፡ ማንም ከልዑል ፍርድ ሾልኮ የሚያመልጥ የሰው
ዘር የለም፡፡
የዮሐንስ ራዕይ 3 ፡ 1 – 6
እምነት ከህገ ልቡና ከኦሪት ህግ ዛሬም በአዲስ ኪዳን ሁሉንም በአግባቡ ጠብቃ ሳትቀንስ ሳታጎል በታላቅ
የፈተና
በማይለያይ፣ በልዕልናው የልዑላን ልዑል፣ በቅድስናው የቅዱሳን ቅዱስ፣ በንጽህናው ንፁህ ፣ በግርማው
ግሩማንን
የሚያስፈራ፣ በግዛቱ የገዝዎች ገዢ፣ በሐሳቡ የጥበበኞች፣ ስለእርሱ ከዚህ እስከ እዚህ የማይባል፣ የእግሩ
መረገጫ
በመላው አለም ያሉትን የተዋህዶን ልጆች በጽናት ይቆሙ ዘንድ አርአያ ሆና ለሁሉም ከጌታ የተሰጣትን
ብርሃን እያበራች እየተፈጨች፣ እየተቆላች፣ እየነደደች፣ በእሳት ማእበል ያለፈች የኢት. ተ. ኦ እምነት ዛሬ
ልዑል
በቸርነቱ ሁሌም ሊያረሰርሳት አጸና፡፡ ከውስጧ የሚፈሰውን የምስጋና ጸሎት፣ ማህሌት፣ ቅዳሴ፣ ሰአታት እንደ
መልካም ሽቱ ወደደ፡፡ የአገሬ የኢ. ተ፣ ኦርቶዶክስ አርበኞች አባታችሁ መጣ፡፡ እየገሰገሰ ! በድንግል፣ በሚካኤል፣
ታጅቦ መጣ፡፡ ሆናችሁ፤ ከመምሰል ርቃችሁ፣ ተሰዳችሁ ተርባችሁ፣ ታስራችሁ ደህይታችሁ፣ ተነቅፋችሁ
ቁጥር
ስፍር በሌለው ጠላት እንደ መንግስት በቆመ ገዥ፣ እንደ ሃይማኖት ድርጅት በቆሙ አለምን በሸፈኑ
የዲያብሎስ
እምነቶች የደረሰባችሁ የብዙ ሺ ዘመን ሰቆቃ ዋጋ ሊከፍለው በልዑል ተወሰነ፡፤ እነሆ አፈጻፀሙ ወጣ፡፡
አባቶቻችን እንቁዎቻችን ደምና አጥንት ገብረው ለልዑል ታምነው በእንባቸው በደማቸው አረስርሰውት ወደ
እቅፉ
ቢሄዱም የታመነው ጌታ ዛሬ የሚያደርገውን የቃል ኪዳኑን ውጤት ያዩ ዘንድ በመንፈስ ይመለከቱና ስለ ድንቅ
ይታወቃል፡፡ በመምሰል ያሉ፣ እምነቱን በሆድ መስፈሪያ የሚለኩ የቤ/ክ ህግና እምነትን ያፈረሱ የአበውን
የእምነት
መሰረት የሚሸረሽሩ፣ የሥጋ ሰራተኞች የሆኑ ቤ/ክ ለፖለቲካ ስራ መጠለያና መጠቀሚያ ያደረጉ በውስጥ
የሞሉ
በአገራችን ከውስጥም ከውጭም የጠላትን ዘመቻ በመንፈሳዊ ፅናት እየመከታችሁ ያላችሁ አባቶች፣ እናቶች፣
በ 2001 የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፅናትና ምንነትን ሁሉም የተመለከተ
ይመስለኛል፡፡ በእለቱ በሕዝቡ ፍቅር ጌታ ተደስቶበታል፡፡ እንደ እሳት ይፋጅ የነበረውን ፀሐይ በደመና ተክቷል
ከበአሉም በኋላ ዝናቡን አርከፍክፏል፡፡ በዚህም ሁሉም በመሆን የሚጓዝ የተዋህዶ ልጅ በሙሉ አይዟችሁ
የጠላትን ፉከራ ነገ ዋጋ ስለሚከፍሉበት አትጨነቁ የልዑል ባሪያ ያለምህረት ለጥፋቱ እሰፍርለታለሁ፡፡ ብርቱው
5. ሀ ሰሜን አሜሪካ
ይህ አህጉር በስተምእራብ ሰሜን አትላንቲክ የሚገኝ ሲሆን አሜሪካ /ባቢሎን/፣ ካናዳ፣ ሜክሲኮ የሚገኙበት
አህጉር ነው፡፡ የምንዝርና ፣የግድያ፣ የዘረፋ፣ የጥፋት ሁሉ ምንጯ አሜሪካ በዚህ ትገኛለች፡፡ ሁለቱ ካናዳና
ሜክሲኮ አንደኛው በደቡብ አንዱ በሰሜን፣ ለአሜሪካ በር ጠባቂ መስለው የቆሙ ሀገሮች ናቸው፡፡ ከአውሮፓ
የተሰደዱ ነጮች የአገሬው ተወላጆችን ወደ ሬድኢንዲያንስ፣ እናም ማያስን የመሳሰሉትን በማጥፋት ለረጅም
ጊዜ
በስተደቡብ እንግሊዝ በስተ ሰሜን ፈረንሳይ ጦር ልከው ሲፈጁ ኖረው ካናዳና /ኪዊቤክ/ ፈረንሳይ ስትይዝ፣
አሜሪካንም እንግሊዝ ይዛለች፡፡ በአሜሪካ በስተደቡብ ያለችውን ሜክሲኮን ደግሞ ስፔን ይዛለች፡፡
አይርሾች አሜሪካንን የራሳቸው አደረጉ፡፡ ከፈረንሳይና እንግሊዝም ወጥተው የዛሬ 200 ዓመት ጀምረው
መንግስት መስርተው ሲኖሩ እንግሊዞቹ በተለይ ወደ ምእራብ አፍሪካ በመዝመት ጥቁሮችን እንደ ከብት
ነድተው
ለትምባሆ እርሻቸው በባርነት ተጠቅመውባቸዋል፡፡ አሜሪካ የሰፈሩት ጥቁሮች በሙሉ ከአፍሪካ የሄዱ የተጋዙ
ናቸው፡፡
የዛሬ 200 ዓመት ጀምሮ እንደ አገር የበቀለው የምንዝርና ኢንዱስትሪ ምንጩና መነሻው አውሮፓ
ቢሆንም እጅግ ስፍቶና ደርጅቶ አለምን ያጥለቀለቀው ከአሜሪካ በመነሳት ነው፡፡ እጣ ፈንታቸው ባለ 7
ቀንዳሟ
ባቢሎን እጣ ነው፡፡
5. ለ. ላቲን አሜሪካ፡-
ቦሊቪያ፣ ጓቲማላ፣ ኮስታሪካ፣ ኒኳራጓ፣ ኩባ፣ ፓራጓይ፣ ኡራጓይ፣ ጉያና፣ ኢልሳልቫዶር፣ ሆንዱራስ፣ ቤሊዝ፣
ጃማይካ፣ ሃይቲ፣ በሃማስ፣ ሱማትራ፣ ፍሬንች፣ ትሪኒዳድና ቶቤጎ የሚገኙ ሲሆን እንዚህ በስፔንና ፖረቹጋል
ቅኝ
ስር የነበሩ አገሮች ሲሆኑ ቋንቋቸው ስፓኒሽ ነው፡፡ ግሪናዳ፣ ሴንትቪንሰንት፣ ባርቤዶስ፣ ማርቲን/ፈረንሳይ/፣
ጋድላፕ/ፈረንሳይ/፣ ሴንት ኪንት ኔቪስ፣ አትስ ኔቪስ፣ አንቲጎዋና ባርባዶ፣ አንጉሊያ/እንግሊዝ/፣ ቨርጅን
አይላንድ/እንግሊዝ/፣ እነዚህ ደግሞ ጥቃቅን ደሴቶች ሲሆኑ በደቡብ አሜሪካ በስተሰሜን ምስራቅ ያሉ
በፈረንሳይና
እነዚህ አገሮች በአብዛኛው ስነልቦናቸው ተመሳሳይ ነው፡፡ በተፈጥሮ ሃብት የበለጸጉ ዝናባማ ናቸው፡፡
የሕዝቡ ቁጥር በድምር ከ 200 ሚሊዮን አያንሱም ይባላል በውስጣቸው፡-
ካቶሊክ በከፍተኛ ቁጥር የተንሰራፋችበት ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ ፕሮቴስታንት ቀጥሎ እስላም ሲኖር
የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በግለሰብም ሆነ እንደ ቤተ ክርስቲያን የቆመበት የለም፡፡ ጃማይካ በራስ
ተፈሪያን መሰረት አስጨባጭነት ለኢትዮጵያ ፍቅር አላቸው፡፡ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ግን አይደሉም፡፡
ምንዝርናን የሚያስፋፋ ነው፡፡ በእፅ ተጠቃሚነታቸውና አምራችነታቸው የታወቁ ናቸው፡፡ ይህ ክልል በሌላው
ሕዝብ ላይ ያሳደረው አገዛዝ ጭቆና ባይኖርም ከፈጣሪ ህግ ወጥቶ በዲያቢሎስ ህግ የሚመራ ነው፡፡ በመሆኑም
እንደ ግለሰብ፣ እንደ አገር ብርቱ ቅጣት የሚፈስበት ነው፡፡ የየአገሮችም ሸክም በየአገሮቹ ዝርዝር ውስጥ
ታገኙታላችሁመካከለኛው ምስራቅ፡-
በዚህ ክልል እነ ሳኡዲ አረቢያ፣ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ የመን፣ እስራኤል፣ ሊባኖስ፣ ቱርክ፣ አማን፣ ኳታር፣
ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ዱባይ፣ ባህሬን ይገኛሉ፡፡ በነዚህ አገሮች መሃከል የተወሳሰበ ግንኙነት ይታያል፡፡ ለዚህ
ክልል ጁዴዝም በእስራኤል፣ እስልምና በሌሎቹ የሚታመንና የሚኖርበት ሲሆን፤ ሃገሮቹ በተለያየ ተጽእኖ ስር
ናቸው፡፡ እስልምና ሁለት ገጽታ አለው፡- አንዱን ሺያት ሲሆን ሁለተኛው ሱኒ የሚባልና የማይጣጣሙ ናቸው፡፡
ሁለቱም ደግሞ የጋራ ጠላታቸው የአይሁድ እስራኤል እምነትና እስራኤል ናት፡፡ በዚህ ክልል ትልቅ የግጭት
የኢኮኖሚ መሰረታቸው የነዳጅ ሃብት ነው፡፡ ሁሉም ሲደመሩ ወደ መቶ ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ
ይሆናሉ፡፡ 7 ቱ የሱኒ ዝርያዎች የሚበዙባቸው አገሮች ሳኡዲና ባህሬን፣ ኦማን፣ ኤሜሬትስ፣ ኳታር፣ ኩዌት፣
ዱባይ
ሲሆኑ እነዚህ በአንድ የቆሙ በነዳጅ ከፍተኛ ሃብት የሰበሰቡ ናቸው፡፡ ኢራቅ ሱኒና ሺያት የሚፋጁበት ሲሆን
ኢራን በኤሽያ ቀጠና ብትሆንም ሺያቶችን የምትደግፍ ናት፡፡ ሶሪያም እንዲሁ የሱኒና የሺያቶች ስብስብ ናት፡፡
ሊባኖስ ማሮናይት ክርስቲያኖችን ሽያቶችንም ሱኒንም የያዘች ናት፡፡
በዚህ ክልል የአሜሪካ የአውሮፓ ደጋፊዎች የራሽያ ደጋፊዎች የኢራን ደጋፊዎች የአክራሪ ደጋፊዎች
ያሉበት ሲሆን ከባድ ውድመት እየተካሄደ ያለበትም ነው፡፡ በዚህ ክልል ነው እስልምና መሰረቱንና ዙፋኑን
ያደራጀበት፡፡
ይህ ክልል ፍፁም ማንም ከሚገምተው በላይ በታላቅ የእግዚአብሄር ቁጣና እሳት የሚጠረግ ነው፡፡
5.መ. አውሮፓ፡-
ኢሳኢያስ 47፡ 1 – 15
ኤርሚያስ 50፡ 24 – 32
በዚህ ክልል የታቀፉ አገሮች እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን፣ፖርቹጋል፣ ጀርመን፣ ጣሊያን፣ ዴንማርክ፣
ግሪክ፣ አልባኒያ፣ ኦስትሪያ፣ ፖላንድ፣ ሀንጋሪ፣ ሩማንያ፣ ዩጎዝላቪያ፣ ቼክ፣ ክሮሽያ፣ ቡልጋሪያ፣ ሆላንድ፣
ኢስቶኒያ፣
አውሮፓ በተለይም እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን፣ ፖርቱጋል፣ ቤልጄያም፣ ጀርመን፣ ጣሊያን. እነዚህ
ለአውሮፓ ምንነት በጋር የሚጥሩ ናቸው፡፡ አውሮፓ የክህደት፣ የፍልስፍና የሳይንስ ግኝቶች የተፈጠረበት ነው፡፡
ክህደት በነካርልማርክስ፣ እምነትን በፍልስፍናው የሚጻረር ቻርለስ ዳርዊን፣ የተለያዩ የሳይንስ ግኝቶች ከዚህ
ክልል
የመነጩ ናቸው፡፡ ይህ ክልል አለምን በቅኝ ለመግዛት የወጡ ከ 7 ያላነሱ ሃገሮች ያለበት ነው፡፡ በአንድ ዘመን
ናቸው፡፡
ዛሬም አለም የኢኮኖሚና የፖለቲካ ተገዥ ያደረጉ አሜሪካና አውሮፓ ናቸው፡፡ የዲሞክራሲ ፍልስፍናን
እንደ ዘሄግ ያለ ፍ/ቤት ያላቸው ናቸው፡፡ ማሰሪያም ያደራጁ ናቸው፡፡ የአውሮፓ ህብረት የሚባል ድርጅትና
የሚባል የጦር ድርጅት ከባቢሎን ጋር በጋራ አቁመው ሌላውን የሚቀጠቅጡ ናቸው፡፡ የተባበሩት መንግስታት፣
ለእነዚሁ ለአውሮፓና አሜሪካ ውሳኔ የሚገዛ ድርጅት ነው፡፡ ድሃን አገሮች እንዲገዙ እንዲነዱ የሚያደርግ
መሳሪያ
ነው፡፡ የነሱን ምጽዋት በልማት ስም የሚያድል ነው፡፡ እነዚህ ባቢሎንና አውሮፓ፣ አይ ኤም ኤፍ፣ የአለም ባንክ
የምንዝርና ኢንዱስትሪ የክህደት ጣሪያ፣ የትእቢት ማመንጫ፣ የፍልስፍና እምብርት፣ በሳይንስና እውቀት
የሚመሩ ናቸው፡፡ በዚሁ በአውሮፓ ነው የጥንቆላው፣ የኮከብ ቆጠራው መሰረት ያለው፡፡ የአውሮፓ ልጆች
ናቸው በአሜሪካ የሰፈሩት፡፡ በጥቅሉ እነዚህ ከ 400 ሚሊዮን የማያንሱ ህዝቦች ከነመሪዎቻቸው፣
5.ረ. ኤሽያ፡- ይህ ክልል ሰፊ የየብስ ክልል፣ ብዙ ሕዝብ ያለበት ክልል ነው፡፡ በዚህ ውስጥ
የሚገኙ አገሮች ራሽያ፣ አፍጋኒስታን፣ ህንድ፣ ፓኪስታን፣ ተርኪሚንስታን፣ ኢራን፣ ካዛኪስታን፣ ህዝቤክስታን፣
ይህ ክልል ግማሽ የአለምን ሕዝብ ይዟል ተብሎ ይገመታል፡፡ ወደ 3 ቢሊዮን የሚጠጋ ሕዝብም
ይኖርበታል፡፡ በአብዛኛው ጠኦት አምላኪ ነው፡፡ ብዙ የእስልምና ተከታይ አክራሪም በዚሁ ክልል ይገኛል፡፡
ኢንዶኔዥአ፣ አፍጋኒስታን፣ በሕንድም ወደ 200 ሚሊዮን የሚጠጋ ሙስሊም ያለ ሲሆን እነ ኢራን የከረረ
እስልምናን በመንግስትነት ያራምዳሉ፡፡ በዚህ ክልል ከ 100 ሚሊዮን የማያንስ በራሺያ የሚገኝ ኦርቶዶክስ
አማኝ
አለ፡፡ ካቶሊክም በስፋት እንዲሁ አለ፡፡ በዚህ ክልል ስፋት ያለው እምነት አልባም አለ፡፡ በጥቅሉ እጅግ
5. ሰ. አፍሪካ፡-
መሆኑ ይገመታል፡፡
ይህ እጉር የተመሳቀለ በፍጹም ለሕዝብ የማይመች አስተዳደር የሸፈነው ነው፡፡ የአሜሪካ፣ የአውሮፓ፣
የኤሽያ የሁሉም ዘርፍ ተጽኖ ያለበት ሲሆን እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጂየም፣ ጣሊያን፣ ጀርመን፣ ፖርቹጋል፣
ኢትዮጵያ፣ ግድፅ፣ ሱዳን፣ አልጄሪያ፣ ሊቢያ፣ ሞሮኮ፣ ቱኒዚያ፣ ሶማሊያ፣ ሞሪታኒያ፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ቻድ፣
ማእከላዊ አፍሪካ፣ ካሜሩን፣ሴኔጋል፣ ጋምቢያ፣ ጊኒቢሳው፣ ሴራሊን፣ ላይቤሪያ፣ አይቮሪኮስት፣ ጋና፣ ቤኒን፣
ናይጄሪያ፣ ጋቦን፣ አንጎላ፣ ኢኳቴሪያል ጊኒ፣ ዛምቢያ፣ ናምቢያ፣ ቮትሰዋና፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሌሴቶ፣ ስዋዚላንድ፣
ማዳጋስካር፣ ማላዊ፣ ታንዛኒያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ሩዋንዳ፣ የሚገኙበት ነው፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ቅኝ
ገዢዎች በመላው አለም ዘምተው በፈጠሩት የቅኝ አገዛዝ አገሮቹን ለቀው ወደ ስውር አገዛዝ ሲያዛውሩ
የአፍሪካውያንን ድንበራቸውን የወሰኑት እኒሁ ያውሮፓ ዘራፊዎች ናቸው፡፡አፍሪካ የሁሉም እምነት መናኸሪያ
ነው፡፡ አፍሪካ የአውሮፓና አሜሪካ ኤሽያ የፖለቲካ ተጽእኖ
ይህንን ክልል ለየት የሚያደርገው በአለም ጥርስ ውስጥ ገብታ ስትገፋ የኖረች ዛሬም ለአለም አስደንጋጭ
5. ሸ. አውስትራሊያ፡-
ይህ ክልል እንግሊዞች በቅኝ የያዙት ሲሆን የመሰረቱን ሰዎች ኦቨርጅኖች ፍጹም አጥፍተው አገልጋዮች
አድርገው ወርሰው የገነቡት ዛሬም በነጮች ስር ያሉ ናቸው፡፡ አውስትራሊያ ሁለተኛዋ እንግሊዝ ብንላት
ይቀላል፡
የየአገሮች ዝርዝር እጣ ፈንታ በዚህ ዝርዝር ውስጥ አንድ አንድ አገሮችን ወይም ከዚያ በላይ በጥምር እጣቸው
የሚገለጽ ሲሆን፤ ይህ የሚሆነው የአገሮቹ የፖለቲካ፣ የእምነት፣ የሕዝብ መቀራረብና መመሳሰል፣ የጉርብትናና
የዝውውር ጥልቀት ከታየ በኋላ ነው፤ የሚገለጸውም እጣ ፈንታቸው፣ ሸክማቸው በድምር የተገለጹትን
አገሮች
ኤርሚያስ 51፡ 1 – 58
ኤርሚያስ 50፡ 24 – 32
አሜሪካ እንደ ገነት የምትታይ ናት፡፡ እርጉዞች ልጅ ለመውለድ ወደዚያ ያቀናሉ የሚወልዱት ህጻን ዜግነትን
እንዲያገኝ፣ ዲቪ ይሞላሉ አሜሪካ ለመግባትና ለመበልጸግ ሁሉም አሜሪካ በመሄድ ይገኛል ባይ ነው፡፡
መላው አለም ከአሜሪካ ጋር የተያያዘ ንግድ፣ አስተዳደር፣ የባህል ጥምረት ያላደረገ የለም፡፡ አሜሪካ የሁሉም
አገሮች እጣ ፈንታ ወሳኝ ናት፡፡ የሚመቻትን መንግስት ታቆማለች የጠላችውን ትጥላለች፡፡ የተገዳደራትን
ዲሞክራሲ የሚባል ኪኒን የሚውጡ ናቸው፡፡ ከሷ የሚፈሰው መመሪያ፣ ትእዛዝ ሁሉም መንግስታቶች
የሚፈጽሙት ነው፡፡
አሜሪካ ያልታወጀ አምላክ ናት፡፡ ባቢሎን የሰውን ዘር በሙሉ ታይቶም ተሰምቶም ወደማይታወቅ
ምንዝርና ኢንዱስትሪው የከከተተች ናት፡፡ ባቢሎን /አሜሪካ/ የምንዝርና፣ የዘረፋ፣ የዘረኝነት፣ የጭፍጨፋ
መሃንዲስና ቀያሽ ናት፡፡ አሜሪካ የአለምን ሁለት ሦስተኛ ሃብት የሰበሰበች ናት፡፡ እያንዳንዱ ግዛቶችዋ ቢያንስ
የመሳሰሉትን በስሯ ያደረገች ናት፡፡ አለም በሙሉ የአሜሪካ አገልጋይ ነው፡፡ በድህነት ያሉ አገሮች ከአሜሪካ
በተጨማሪ የሷን ሹሞች የአውሮፓን አገሮችንም የመታዘዝና የመገዛት ግዴታ ያለባቸው ናቸው፡፡ በሁለት
ጌቶች
የሚገዙም ናቸው፡፡ ከዚያም በላይ በቻይና፣ በራሺያ፣ በህንድ ተጽእኖ ስር የወደቁም ናቸው፡፡አለም በሙሉ
አሜሪካንን እንደአባቱ እንደ ፈጣሪው ያያል፡፡ ዲያቢሎስ ትልቁ ማዘዣ ጣቢያውን
ያደረገው በአሜሪካ ነው፡፡ ቀጥሎም በአውሮፓ፣ በኤሽያ፣ በመካካለኛው ምስራቅ እንዲሁ ጽህፈት ቤቱን
አደራጅቷል፡፡ ከዚያ በኋላ ለሁሉም እንደ አቅሙ የሚመጥን ማዘዣ ጣቢያ አቋቁሞ ያዛቸዋል፡፡ ይገዛቸዋል፡፡
አሜሪካ የምንዝርና ኢንዱስትሪ ምንጭ፣ የሃብት ምንጭ፣ የጥንቆላ ፣ የመተት አፍላቂ፣ አሜሪካ የመንግስታዊ
ዘረፋ
መሃንዲስ፣ አሜሪካ ጨፍጫፊ፣ አሜሪካ የዘረኞች ምሽግ፣ አሜሪካ የጨለማ ተግባር ሁሉ ማመንጪያ ናት፡፡
አሜሪካ የተባበሩት መንግግስታት ዋና ጽ/ቤት ማእከል ናት፡፡ ጽ/ቤቱ ከፍተኛ በጀቱ ከሷ የሚፈስለት፣
የተቀረው በአውሮፓ የሚጨመርለት ነው፡፡ በሌላ አባባል አሜሪካ ጠበቃና ጉዳይ ፈጻሚ ነው፡፡
አለም በአሜሪካ፣ በራሺያ፣ በእንግሊዝ፣ በቻይና፣ በፈረንሳይ በዋናነት በጨበጡት ኒዩክሌር፤ ኬሚካል፣
ኒውትሮን፣ የጦር መሳሪያዎች የጥፋት ጠርዝ ላይ ያሉ ናቸው፡፡ ኔቶ፣ የአሜሪካ አንዱ ክንድ ሲሆን እንዲሁም
ሌላው ሲያቶ የአሜሪካ ክንድ ነው፡፡ ባጠቃላይ አሜሪካ በጨረሩ፣ በሳተላይቱ፣ የጦር መሳሪያ፣ በጦር መርከቡ፣
በጀቱ፣ በቦምቡ፣ በገንዘቡ በሁሉም ቀዳሚ አዛዥ ናት፡፡ አሜሪካ የተለያዩ እምነቶች ያሉባት ናት፡፡ በዋናነት
ፕሮቴስታንት፣ ካቶሊክ፣ እስላም፣ ከሃዲ፣ ሁሉም በአለም ያሉ እምነቶች የሰፈሩባትም ናት፡፡ አሜሪካ የሰው
ዘር
በምድር ላይ ሲኦልን የሚለማመድባት፣ የዲያቢሎስን አገዛዝ አካሄድና የጥፋት ፍጻሜውን የሚያዩባት ናት፡፡
አሜሪካ በጥበቧ የተመካች በሳይንስ የቁስ ውጤቷ የታበየች በግልጽና በማያሻማ አቋም የልዑልን ሕግ አፍርሳ፣
ከሌላውም አለም ጠርጋ፣ በየትኛውም የአለም ክልል የዲያቢሎስን ሕግ ተክታ ለተካችውም የጨለማ ሕግ
ቆማ
እየተዋጋች ያለች ናት፡፡ የፈጣሪን ልጆች ከምድር ገጽ ለማጥፋት የተቃረበችም ናት፡፡ ውጤቱም በግልባጭ
መሆኑ ባይቀርም፡፡
ለዚህም በ 1998 ህዳር 7 በተጻፈ መልዕክት ከፈጣሪ እጣ ፈንታዋ ምን እንደሚሆን ተነገራት፣ ከ 3 አመት
በኋላ 27/9/2000 የመጨረሻው ማስጠንቀቂያና ፍርድ ተገለጸ እጣ ፈንታዋ ሁሉ በግልጽ ተነገራት፡፡ ይህች
አገር
የትእቢት ሁሉ ምንጭ በመሆኗ መልእክቶቹን ከእብድ ቃልና ንግግር አብልጣ አላየችውም፡፡ እኔም መልእክት
አድራሹንም እንደከንቱ ቅዠታም ቆጥራለች ከሷ የተጠፈጠፉት አውሮፓ፣ ኤሽያ፣ አሜሪካ፣ አፍሪካ የኔው
አገርም
የገንዘብ ክምር በቀውስ ሲታመስ እንደ ሰም ሲቀልጥ ሳቅ ቆመና ሃዘን ሆነ፡፡ እቅድ፣ የአስቸኳይ ስብሰባ፣
የመፍትሔ ብዛት ተደረደረ ሁሉም ተባለ ራስን ደግፎ ምን ይሻላል ማለት ተጀመረ፡፡ እብዱ እኔ እብድነቴ
ለናንተ፣
ባለ አእምሮነቴ ህሊና ለሰጠኝ ለእግዚአብሄር፣ ባሪያነቴ ለፈጠረኝ አምላክ ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ ምጥህ ጀመረ፣ ገና
መቼ ዘለቀ ባቢሎን /አሜሪካ/ አምላክህ አምላክነቷ፣ ጥበቧ፣ ብልሀቷ፣ ምሽግነቷ፣ የሃብታችሁ ምንጭነቷ
እነሆ
በከባድ እሳት ይበጠራል፡፡ አምላካችሁ ናትና ከናቃችሁት ጌታ ፍርድ፣ የቁጣ እሳት አታመልጡም፡፡ እናነተም
ልጆች መቼም ቢሆን ምላሳችሁ አይሞትም፡፤ አባታችሁ ዲያቢሎስ ባሳደጋችሁ መንገድ በጨለማው
› ከውስጧ የሚወጡ ሰዎች በእሳቱ ሲጤሱና እሳቱ ሲነድ ለአለም ሁሉ ይታያል ለታመኑ ወዳጆቿም
ይተርፋል፡፡
› ለጥፋት ያሰናዳቸው መሳሪያ ሁሉ የትም ታኑረው የት ወዳጅ ከምትላቸው ጋር አብሮ ይጠፋል፡፡ ምልክቱም.
አይገኝም፡፡
መሳሪያ ጀት፣ መርከብ፣ ሳተላይት መርዝ ሁሉም ከነአዛዦቹ፣ ከነአድራጊዎቹ፣ ከወሳኞቹ ጋር አብሮ ይጠፋል፡፡
› በዚች በባቢሎን አገር የበቀለ ማንኛውም የትሃጢያት ማጎልመሻ ፣ ማራመጃ፣ የዲያቢሎስ መጠቀሚያ
በሙሉ
ይጠፋሉ፡፡ በውስጡ ያሉ ሶዶማውያን አመንዛሪዎች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ በሃብታቸው፣ በእውቀታቸው
የሚጨማለቁ
ሁሉ የፈጣሪን ህግ የናቁ ሁሉ የእምነት መሪም ተመሪም ነን የሚሉና እውነትን የናቁ /ካቶሊክ፣ ሙስሊም፣
ፕሮቴስታንት፣ ቡዲሂስት፣ ኮሚኒስት፣ ሌሎችም/ የጦር መሪ ነን፣ የጸጥታ ሃላፊ ነን፣ የምክር ቤት አባል ነን፣
ሴናተር ነን፣ አገረ ገዥ ነን፣ ባለኩባንያ ነን፣ ሊቅ ነን፣ የሚሉ ሁሉ በውስጧ የበቀሉ እሬቶች ሁሉ ይጠረጋሉ
ይጠፋሉ፡፡
› ባቢሎን ለሰው ዘር የደገሰችው ሁሉ ለራሷ የምትጋተው ይሆናል፡፡ ቁጣው ሲፈስስ ማን ያመልጣል? ማንም
አያመልጥም እሳቱ ሳይፈትሸው የሚያመልጥ የለም፡፡ በግንባሩ ምልክት ካለው ይድናል፡፡ ከሌለው የለም፡፡
ኢሳኢያስ ም. 24፡ 1 – 13
› እንደ ግለሰብ እንደቡድን እንደተደራጀ አመራርም ቢሆን ከዚች ከባቢሎን እንዴት እድናለሁ የሚል ከሚድኑት
ሀ/ መዳኛ ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት፡፡ አዳኙም በኢትዮጵያ አገልጋዮቹን በዙፋኑ የሚያነግሰው የሰራዊት ጌታ
እግዚአብሄር ነው፡፡
የእመቤታችን፣ የገብረኤል፣ የሚካኤል፣ ታቦታት ያረፉበት ቤተ ክርስቲያን ስላለ በዚያ ሄዶ እጅን ሰጥቶ
ተዋህዶ
እምነትን መቀበል ብቻ ይቻላል፡፡ ከዚህ በኢትዮጵያ ለሚቆመው የልዑል መንፈሳዊና ስጋዊ አመራር ራስን
ማስገዛትና በተዘረጋው የመገናኛ መንገድ መጠቀምና ትእዛዝ ማክበር የመዳኛ መንገድ ነው፡፡ በዚያ የሚገኙ
የተዋህዶ ልጆች፣ የድንግል ልጆች በትጋት ለሚመለሱ እጅ ለሚሰጡ ማገልገል መርዳት ከዚህ የሚፈሰውን
ማንም ኢትዮጵያዊ ለምህረት የታሰበና የዳነ ሁሉ ለሚድኑ ልዑል ለመለሳቸው በትህትና ማገልገል፣
ከክፋት ርቆ የልዑልን ትእዛዝ ጠብቆ ሁሉም ፊት የሚበራ ብርሃን ሆኖ ማገልገል ይገባል፡፡ ከሚያበጥረው እሳት
ለመውጣት ሰዎች እንደ ጎርፍ ይመጣሉና አገልጋዮች ሊያደርጉት የሚገባውን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር በጸሎት
በመነጋገር
አህጉሮች፡- ይህ ርእስ ክ/አህጉሮችን በጥቅሉና አጠር ባለ መልኩ የምናይበት ሲሆን በዝርዝር የአገሮች
ምንነት ላይ ሁሉም ይገለጻል፡፡