Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

የቤተ ክርስቲያናችን መሠረተ እምነት (ዶግማ) - ክፍሌ 2 - - Read PDF

የስህተት ትምህርትን በስፋት ይዘው ከሚያራግቡት መካከሌ ፈሉጠኞች የሆኑት ዯግሞ በጊዜው በሇስ ቀንቶት ተቀባይ ያገኘው
አስተምህሮአቸው የእውነትን ካባ ካሌዯረበ በቀር ወዯፊት ዕርቃኑን እንዯሚቀር ቀድመው ስሇተረደ ስሕተታቸውን ይዘው
ወዯ እውነት መጠጋትን እንዯ አማራጭ በመውሰድ ከጸልተ ሃይማኖትም ሆነ ከስድስቱ የቤተ ክርስቲያን ዶግማዎች ሊይ
ቅርጫፍ አበጅተው ኑፋቄአቸውን በማዲቀሌ ከእውነት ግንድ የወጣ ቅርንጫፍ ሇማስመሰሌ ቢዯክሙም የነርሱ ቅርንጫፍ
ተቀጽሊ እንጂ የግንደ ትክክሇኛ ቅርንጫፍ አሇመሆኑን መንፈሳዊ ዏይኑ የበራሇት ሁለ ይሇየዋሌ።
መሠረተ እምነት (ዶግማ) በእግዚአብሔር ቃሌ መሠረት የቆመ፥ የሚጨመርበትና የሚቀነስሇት ወይም እንዯ
ሁኔታው ታይቶ የሚሻሻሌ ነገር የላሇበት ዘሊሇማዊ ነው። ቀኖና ዯግሞ አምሌኮተ እግዚአብሔርን ሇማካሄድ፥ ውንጌሌን
ሇማሠራጨትና የመሳሰለትን መንፈሳዊ ተግባራት ሇማከናወን ሲባሌ የሚወጣ ሥርዓት ነው። ቀኖና ሥርዓት በመሆኑ
እንዯጊዜው ሁኔታ ታይቶ መሻሻሌ የሚዯረግበት ነው። ቢሆንም ሥርዓትን የማሻሻሌና ያሇማሻሻሌ መብቱ የሁለም ሳይሆን
የቤተ ክርስቲያናችን የበሊይ አካሌ የሆነው ቅደስ ሲኖዶስ ነው። አንዲንድ ጠባቦች ግን በዶግማና በቀኖና መካከሌ ያሇውን
መሠረታዊ ሌዩነት ካሇመረዲታቸውና ሇመረዲትም ጥረት ካሇማድረጋቸው የተነሳ ሁሇቱንም አዯበሊሌቀው በመመሌከት
ሥርዓት አይሻሻሌም ወዯሚሌ አቅጣጫ እያመሩና ቤተ ክርስቲያናን እያወቁ ይገኛለ። አነርሱ እንዱህ ቢለም ሥርዓት
በባሕርዩ ቋሚነት የላሇው በመሆኑ ከሕዝቡ የኑሩ ዯረጃና የአስተሳሰብ እድገት ከዓሇም ስሌጣኔም አንጻር እየተሻሻሇ፥ እያዯገና
እየተሇወጠ መሄደ አሌቀረም።
ከመሠረተ እምነትና ከሥርዓት ውጪ የሆኑ ብዙ ሌምዶችና ባህልችም በቤተ ክርስቲያን መኖራቸው ይታወቃሌ።
ነገር ግን ተገቢ የሆነ ስፍራቸውን አሌያዙም። እንዯውም የዶግማውንና የሥርዓቱን ስፍራ አስሇቅቀው መሠረተ እምነት
መስሇው ተቀምጠዋሌ። ከዚህ የተነሣ አብዛኛው ሰው ሕገ እግዚአብሔር ቢጣስ ያን ያህሌ ግድ የሇውም፤ ከሌማዶቹ ወይም
ከሥርዓቱ ጥቂቱ እንኳ ዝንፍ ቢሌ ደሊ ያነሣሌ እንጂ በቸሌታ አያሌፍም። ይህም ከትምህርት ጉድሇት የመጣ እንጂ የቤተ
ክርስቲያናችን አስተምህሮ አይ እንዱሆን የሚፈቅድ ስሇሆነ አይዯሇም።
ከብለይ ኪዲን ዘመን ጀምሮ በተሇያዩ ምክንያቶች ወዯ አገራችን ፈሌሰው የመጡት አይሁድ አምሌኮአቸውን፣
ሥርዓታቸውን፣ ባህሊቸውንና ሌማዲቸውን ጭምር ይዘው መጥተዋሌ። እነዚህም ሁኔታዎች በሕዝባችን አኗኗር ውስጥ
ሠርጸው ስሇገቡና የመሠረተ እምነት ያህሌ ስፍራ ስሇተሰቻቸው ሕዝባችን ወዯ ክርስቶስ ዘወር እንዲይሌ መጋረጃ ሆነዋሌ።
(2ቆሮ 3፥14-16)
ሁለም የዓሇማችን ማኅበረሰብ ሇራሱ የሚወዯድ መሌካም የሆነ ባህሌ፣ ሥርዓት፣ ሌማድ አሇው። ከእግዚአብሔር
ውጪ መኩራት ተገቢ አይዯሇም እንጂ የእኛም የኢትዮጵያውያን ባህሌ ሇራሳችን የሚያኮራን መሌካም ባህሌ ነው። ወዯ
እምነት ጉዲይ ሲመጣ ግን ሃይማኖትና ባህሌ ተነጣጥሇውና የየራሳቸው ስፍራ ተሰጥቷቸው እንዯየዯረጃቸው ሉታዩ ይገባሌ።
መቼም ቢሆን ወዯ እግዚአብሔር የሚያቀርብ ባህሌ ስሇላሇ ባህሌና ሌማድን በእምነት ስፍራ ማስቀመጡ ትሌቅ ስሕተት
ነው። ዛሬ ሕዝባችን ባሇማወቅ ዶግማ ውይም ቀኖና አድርጎ የሚወስዲቸው ሌማዶች ከቀጥተኛው የቤተ ክርስቲያን ትምህርት
አንጻር ሲታዩ ከዶግማ ወይም ከቀኖና ቁጥር የማይገቡ እንዱሁ ሌማዶች ብቻ መሆናቸውን ማስተዋሌ ያስፈሌጋሌ። ይህንም
ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ” በተሰኘው መጽሐፋቸው እንዯሚከተሇው ገሌጸውታሌ፦ “
የብለይ ኪዲን ሌማዶችና ባህልች ባሁኑ ጊዜ በክርስትና ሃይማኖታችን ውስጥ እንዯ ዶግማ ወይም እንዯ ቀኖና ሳይሆን እንዯ
ሌማድ ሆነው የሚጠበቁ ናቸው” ካለ በሁዋሊ በምሳላነት የብለይ ዱዲን መጻህፍት እንዲይበለ የሚከሇክሊቸውን እንስሳትና
አዕዋፍ አሇመመገብን፥ ግዝረትን፥ በአጠቃሊይ በህዝቡ የኑሮ ሥርዓትና ሃይማኖታዊ ስሜት፥ በኅዘን በዯስታ ጊዜ ያሇው
ሁኔታ፥ የበዓሊት አከባበር፥ የሴቶችና የሕፃናት ጌጣጌጥ ሁለ ከአይሁድ የተወረሰ ሌማድ መሆኑን ገሌጸው ሲያበቁ “በቤተ
ክርስቲያንም ውስጥ የማሕላት ሥርዓት፥ የካህናቱ ሌብሰ ተክህኖ፥ ካባው፥ ድርቡ፥ ጸናጽለ፥ ከበሮው፥ ኩፋሩ፥
መጠምጠሚያው የታቦቱ ክብርና ላሊውም ሁለ ከብለይ ኪዲን ሥርዓት ጋር ይመሳሰሊሌ።” ሲለ ጽፈዋሌ። (የኢትዮጵያ ቤተ
ክርስቲያን ታሪክ ገጽ 16-17)
በስተመጨረሻው ሊይ ያሰፈሩትና አሁን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚታዩት ኦሪታዊ ሥርዓቶችና ሌማዶች ከብለይ
ኪዲን ሥርዓት ጋር ይመሳሰሊክ ያለት ግን ነገሮችን አቻችል ሇማቅረብ ታስቦ ይመስሊሌ እንጂ ብዙ እውነትነት የሇውም።
እንዱያውም “ይመስሊሌ” ከማሇት ይሌቅ “ ከብለይ ኪዲን ሥርዓት የተወረሰ ነው” ቢባሌ ሇተናጋሪውም ሇሰሚውም
ይመቻሌ።
በቤተ ክርስቲያናችን ከእግዚአብሔር ቃሌ ውጪ የሆኑትንና አሁንም እየተሠራባቸው ያለትን ትምህርቶች ሥርዓቶች
ምንነት ያሇፉትም ሆኑ አሁን ያለት ሉቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አሳምረው የሚያውቁት ቢሆንም ሇማስተካከሌና ቤተ
ክርስቲያንን ወዯ ጥንቱ እውነተኛ መሠረቷ ሇመመሇስ የሚያዯርጉት ጥረት እጅግ አናሳ ነው። ሇዚህም የተሇያዩ ምክንያቶች
ይኖሯቸዋሌ። ከነዚህም ውስጥ ሇማስተካከሌ እንነሣ ብንሌ ስሕተቶች ዘመናትን ያስቆጠሩና ሥር የሰዯደ፥ በሕዝቡም ሌብ
ውስጥ የእውነትን ያህሌ የሚታዩ በመሆናቸው ሰሚ አናገኝም፥ እውነትን በሚቃወሙ ክፍልች “መናፍቅ” የሚሌ ስም
ተሰጥቶን እንዯተሰዯደት ወንድሞቻችንና ሌጆቻችን መሰዯድ፥ ከእንጀራችን መፈናቀሌ ላሊም ላሊም መከራ ይገጥመና፨e
የሚለት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
በጽሑፍ አሳባቸውን ሇመግሇጽ ቢፈሌጉ እንኳን የእግዚአብሔር ቃሌ ምስጢር ከመጽሐፍ ቅደስ ተቀድቶ ያሇቀ
ይመስሌ አንባቢው ወገናችን እስኪሰሇች ድረስ መሌሰው መሊክሰው የሚጽፉት ያንኑ ተቃዋሚዎች ሁለ የሚያብጠሇጥለትን
አንድ ዓይነት ነገር ነው። ከሺህ አንድ እውነት ሇመናገር ዯፍረው እንኳ በመካከሌ አንድን እውነት ጣሌ ቢያዯርጉበት
ተቃዋሚዎች በጀላዎቻቸው ታጅበው ሇውግዘት ይነሱባቸዋሌ። እውነትን የሚያወግዙ መናፍቃን የመብዛታቸውን ያህሌ
ውሸትን በብዕራቸው ጫፍ እንኳ ሇመንካት የሚዯፍሩ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን አባቶች መታጣታቸው ያሳዝናሌ። ቤተ
ክርስቲያናችን ያለባትን መንፈሳዊ ችግሮች ሉቃውንቱ የሚያውቁትን ባያህሌም ምእመናንም በበኩሊቸው የሚያውቁት ብዙ
ጉዲይ እንዲሇ ግሌጽ ነው። ላሊው ሁለ ይቅርና በአብዛኛው ምእመን ሌብ እንኳ ቢያንስ ቢያንስ “ ይህስ ትክክሌ አይዯሇሁም”
የሚባሌ አንዲንድ ነገር መኖር ሳይጠቀስ አይታሇፍም።
እንግዱህ የቀዯሙት ሰዎች በማወቅም ይሁን ባሇማወቅ ከእግዚአብሔር ቃሌ ውጪ ያስቀመጧቸው
አስተምህሮዎች፥ ስርዓቶችና ሌማዶች ከቤተ ክርስቲያናችን ትክክሇኛ ትምህርት ጋር በመዯበሊሇቃቸው ምክንያት አብዛኛው
ሕዝባችን የእግዚአብሔርን ቃሌ ከላልች ነገሮች ጋር ሳይቀሊቅሌ ከሚሰብከው ይሌቅ የሰው ወግና ሥርዓትን የሚሰብከው
ቁጥር በርካታ በመሆኑም ከአምሊካውው ሕግና ስርዓት ይሌቅ የሰውን ሥርዓት አስበሌጦ ይመሇከታሌ። ይህ ሁለ ከንቱ
አምሌኮ ነው። (ማቴ 15፥9) ከዚህ ሁለ ጥፋት ሇመዲን የሰው የሆኑትን ነገሮች ከትክክሇኛው የቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት
ውሳኔና ዶግማ አንጻር መመርመርና መሌካሙን ሁለ ይዞ በሃይማኖት ጸንቶ መኖር የያንዲንደ ኦርቶዶክሳዊ ወገን ኃሊፊነት
ይሆናሌ። (ኤፌ 5፥10፤ 1ተሰ 5፥21፤ 1ዮሐ 4፥1)

ከተቀበረ መክሉት መጽሐፍ የተወሰዯ

You might also like