Read the label and Leaflet before using this product ይህን ምርት ከመጠቀምዎ በፊት መለያውን እና በራሪ
ምርት ከመጠቀምዎ በፊት መለያውን እና በራሪ ወረቀቱን ያንብቡ
Trade name: GWARATA 5% የንግድ ስም፡ ጓራቴ 5%
Common Name: Lambdacyhalothrin 5% EC የፀረ ነፍሳቱ የዉል ስም፡ ላምብዳሳይሃሎትሪን 5% ኢሲ Composition of the Active Ingredient:……..50gm/l የዋናው ንጥረ ነገር መጠን Concentration of the active ingredient ላምብዳሳይሃሎትሪን……………………………………5% ኢሲ Lambdacyhalothrin ------------- 5% EC ሌሎች ማሟያወች………………………………….95% ኢሲ Intert materials ---------- 95% EC የምርቱ መግለጫ እና የአጠቃቀም መመርያ Description of the product & summary of its use: GWARATA 5% is a systemic insecticide with contact and stomach ጓራቴ ላምብዳሳይሃሎትሪን 5% ኢሲ በውኃ የሚበጠበጥ ፈሳሽ ፀረ ነፍሳት action. It is an emulsion concentrated formulation ነው ፀረ ተባዩ በሽምብራ ማሳ ላይ የሚከሰቱ አፈገዳ ቆርቁር ለመግዯልና GWARATA 5% is used to control of African Boll WORM ON CHICKPEA ለመቆጣጠር የሚያግዝ ፀረ ነፍሳት ነው፡፡ ለአንድ ሄክታር የሚያስፍልገው GWARATA 5% for 400ml/hectar of water. መጠን 400 ሚሊ ነው፡፡ Product group Code: According to IRAC classification it is group 3. የምርት ቡዱን ኮድ፡ “አይ አር አይ ሲ” ቡድን 3 ነው፡፡
Keep locked out of reach of children ልጆች የይደርሱበት ቦታ ተቆልፎ ይቀመጥ
Manufacturer: AGROW ALLIED VENTURES PVT.LTD C1/9/DLF PHASE , አምራች፡ አግሮ ዋሊድ ቬንትረስት ፕራይቪትድ ሊሚትድ ጉርጋውን ሀሪያና ህንድ GURGAON. HARYANA, INDLA ወኪል፡ ጎሃ ጎንደር ትሬዲንግኃላ/የተ/የግ/ማህበር Agent: Goha Gonder Trading Plc P.O.BOX 568, ፖሳቁ 568 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ Addis Ababa, Ethiopia. Manufacturing date: የተመረተበት ቀን: Expiry date: አገልግሎት ማብቂያ ዘመን: Reg Number: የምዝገባ ቁጥር: Batch number: የምርት መለያ ቁጥር: Net content:0.5Liter Shelf life is 2 years from the date of manufacture የቆይታ ግዜ ከተመረተበት ጀምሮ ለ 2 አመት