Professional Documents
Culture Documents
Federal Negarit Gazette: I I I I
Federal Negarit Gazette: I I I I
com
I
FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
ሃ ያ ሦስ ተኛ ዓ መት ቁጥር
አ ዲስ አ በ ባ ግ ን ቦ ት ፳፰ 67 809 ዓ .ም I 23rd Year No.
!" # $%& ADDIS ABABA, 5th June, 2017
'() CONTENT
A+, -." /01//209 3.!
Proclamation No.1051 /2017
የ ቡና ግ ብይ ት ና ጥራት ቁ ጥጥር አ ዋጅ
Coffee Marketing and Quality Control Proclamation
ቁ ጥ ር ………………………………906415
Proclamation……………………………………………page 9657
አ ዋ ጅ ቁ ጥ ር /01//209
PROCLAMATION NO. 1051 /2017
የ ቡና ግ ብይ ት እ ና ጥራት ቁ ጥጥር አ ዋ ጅ
A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR COFFEE
MARKETING AND QUALITY CONTROL
በዓለም አ ቀፍ ገ በያ ተ ወዳ ዳ ሪ የ ሆነ በ ጥ ሬ ውና እ ሴት
WHEREAS it has become necessary to establish a sustainable
የ ተ ጨመረ በ ት የ ቡና ምር ት በ ጥራ ት ና በ ከ ፍተኛ መጠን ፣ ቀ ጣይ ነ ት
and traceable coffee marketing and quality control system which
ባ ለ ውና የ ምር ት ዱካ ውን በ ጠበ ቀ ሁኔ ታ ለ ማቅ ረ ብ የ ሚያ ስ ች ል የ ቡና
enables supply of quality, voluminous and competitive unfrosted and
ግ ብይ ት ና ጥ ራ ት ቁ ጥ ጥ ር ሥር ዓ ት መዘ ር ጋ ት በ ማስ ፈ ለ ጉ ፣
value added coffee to the global market;
የ ቡና ግ ብይ ት ን ዘ መና ዊ ነ ት ፣ ህ ጋ ዊ ነ ትና ፍ ት ሃ ዊ ነ ት በ ማሻ ሻ ል
የ ቡና አ ምራ ቾ ች ፣ የ ግ ብይ ት ተዋን ያ ን ና የ ሀ ገ ሪ ቱን ተ ጠቃሚነ ት
WHEREAS, it has been found necessary to establish modern,
በ ላ ቀ ደ ረ ጃ ማሳ ደ ግ የ ሚያ ስ ች ል የ ተ ለ ያ የ አ ማራ ጭ ያ ለ ው የ ግ ብይ ት
legal and fair alternative coffee transaction system, in order to boost
ሥር ዓ ት መዘ ር ጋ ት አ ስ ፈ ላ ጊ ሆኖ በ መገ ኘ ቱ ፣
the benefits of coffee producers, transaction actors and the country;
በ ኢት ዮ ጵ ያ ፌዴራ ላ ዊ ዴሞክ ራ ሲያ ዊ ሪ ፐ ብሊክ ህገ መን ግ ሥት
አ ን ቀ ፅ ፶ ፭ (፩ ) መሠረ ት የ ሚከ ተ ለ ው ታውጇል ፡ ፡
ክ ፍል አ ን ድ
ጠቅ ላ ላ ድን ጋ ጌ ዎ ች
1. አ ጭር ር ዕ ስ
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ይህ አ ዋጅ “የ ቡና ግ ብይ ት ና ጥራት ቁ ጥጥር አ ዋጅ ቁ ጥር
/01//209”
” ተ ብሎ ሊጠቀ ስ ይ ች ላ ል ፡ ፡
SECTION ONE
2. ት ር ጓ ሜ GENERAL PROVISIONS
›
1. Short Title
የ ቃሉ አገ ባብ ሌላ ት ር ጉ ም የ ሚያ ሰ ጠው ካ ል ሆነ በ ስ ተቀ ር
This Proclamation may be cited as the “Coffee Marketing and
በ ዚ ህ አ ዋ ጅ ውስ ጥ ፡ -
Quality Control Proclamation No.1051/2017”.
1/ “ቡና ” ማለ ት በ ማን ኛ ውም ዓ ይ ነ ት ና የ ዝ ግ ጅት ደረ ጃ
የ ሚገ ኝ የ ቡና ተ ክ ል ፍ ሬ ወይ ም የ ፍ ሬ ው ክ ፍ ል ነ ው፤ 2. Definition
2/ “ቀ ይ እ ሸ ት ቡና ” ማለ ት በ ተ ፈ ጥ ሮ የ ብስ ለ ት ደ ረ ጃ ላ ይ
ደ ር ሶ የ ተ ለ ቀ መ እ ና ያ ል ተ ፈ ለ ፈ ለ የ ቡና ፍ ሬ ነ ው፤ Unless the context requires otherwise, in this Proclamation:
3/ “ጀ ን ፈ ል ቡና ” ማለ ት ቀ ይ እ ሸ ት ቡና በ ወቅ ቱ ተ ለ ቅ ሞó
በ ማድረ ቂ ያ አ ል ጋ ወይ ም ከ ሲሚን ቶ በ ተ ሰ ራ አ ውድማ ላ ይ
1/ “coffee” means the fruit of a coffee tree or parts of such fruits
ወይ ም በ ተ ፈ ቀ ደ ሌላ ማድረ ቂ ያ ላ ይ የ ደ ረ ቀ ና ያ ል ተ ቀ ሸ ረ
in whatever form and processing;
የ ቡና ፍ ሬ ነ ው፤
4/ “የ ታጠበ ቡና ከ ነ ገ ለ ፈ ቱ " ማለ ት በ ባ ለ ሥል ጣኑ ወይ ም
አ ግ ባ ብ ባ ለ ው የ ክ ል ል አ ካ ል በ ተ ፈ ቀ ደ የ ቴ ክ ኒ ክ አ ሰ ራር 2/ “red cherry coffee” means the red fruit of a coffee tree picked
በ መዘ ፍ ዘ ፍ ፣ በ ማጠብና በ ማድረ ቅ ተ ዘ ጋ ጅቶ ከ ነ -ሸ ሚዙ
ያ ለ ቡና ነ ው፤ 3/ “coffee with pulp” means a red cherry coffee picked timely
and dried in bed or a place made by cement or in other
5/ “የ ታጠበ ቡና ” ማለ ት በ ባ ለ ሥል ጣኑ ወይ ም አ ግ ባ ብ ባ ለ ው
የ ክ ልል አካል በ ተፈ ቀ ደ የ ቴክ ኒ ክ አ ሰ ራር ተ ዘ ጋ ጅቶ
technically allowed means but not hulled;
ገ ለ ፈ ቱ ና ስ ስ ል ባ ሱ የ ወጣለ ት ቡና ነ ው፤
6/ “በ ከ ፊ ል የ ታጠበ ቡና ” ማለ ት በ ባ ለ ሥል ጣኑ ወይ ም
አ ግ ባ ብ ባ ለ ው የ ክ ል ል አ ካ ል በ ተ ፈ ቀ ደ የ ቴ ክ ኒ ክ አ ሠራ ር 4/ “washed coffee with parchment” means red cherry coffee
ቀ ይ እ ሸ ት ቡና በ መፈ ል ፈ ል ከ ነ ል ጋ ጉ በ ማድረ ቅ የ ተ ዘ ጋ ጀ which has been pulped, fermented or not washed and dried
ቡና ነ ው፤ with its husk through allowed technical procedures set by the
Authority or relevant regional states;
7/ “ተ ፈ ጥሯዊ ወይ ም ያ ል ታጠበ ቡና ” ማለ ት በ ባ ለ ስ ል ጣኑ
ወይ ም አ ግ ባ ብ ባ ለ ው የ ክ ል ል አ ካ ል በ ተ ፈ ቀ ደ የ ቴ ክ ኒ ክ
አ ሠራ ር ጀን ፈል ቡና ን በ መቀ ሸ ር ና በ ማበ ጠር የ ተዘ ጋ ጀ
ቡና ነ ው፤
5/ “washed coffee” means red cherry coffee which has been
removed its sticky mucilage and parchment through allowed
8 / “ል ዩ ቡና ” ማለ ት በ አ መራ ረ ቱ ፣ በ አ ዘ ገ ጃጀቱ እና
technical procedures set by the Authority or relevant regional
በ ጥራቱ የ ተለ የ ስ ለ መሆኑ በ መስ ፈ ር ት አ ግባ ብ ባለው
states;
አ ካ ል ተ መስ ክ ሮ ለ ት ከ ሌሎች ቡና ዎ ች በ ተ ሻ ለ ዋ ጋ የ ሚሸ ጥ
6/ “semi-washed coffee” means dried and pulped red cherry
ቡና ነ ው፤
coffee with its sticky mucilage through allowed technical
9/ “አ ቅ ር ቦ ት ቡና ” ማለ ት በ አ ምራ ች አካባቢ ባሉ
procedures set by the Authority or relevant regional states;
ኢን ዱስ ት ሪ ዎ ች ተ ዘ ጋ ጅቶ ለ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ ወይ ም
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ለ ኤ ክ ስ ፖር ት ማዘ ጋ ጃ ኢን ዱስ ት ሪ ዎ ች በ ቀ ጥታ የ ሚቀ ር ብ
ቡና ነ ው፤
7/ “natural or sun dried coffe ” means coffee with pulp hulled,
፲ / “የ ወጪ ገ በ ያ ቡና ” ማለ ት የ አ ገ ሪ ቱ ን የ ወጪ ገ በ ያ ቡና
‹
፲ ፬ / “ቡና አ ቅ ራ ቢ” ማለ ት አ ግባ ብ ካ ለ ው የ ክ ልል አካል processed in other value added form in compliance with the
የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫና የ ቡና ን ግ ድ ፈ ቃድ የ ተ ሰ ጠው ቀ ይ country’s export quality standard and buyer needs for export;
እ ሸ ት ወይ ም ጀ ን ፈ ል ቡና በ ተፈ ቀ ደ የ መገ በ ያ ያ ስ ፍራ
ወይ ም ህ ጋ ዊ የ ል ማት ና ግ ብይ ት ት ስ ስ ር ከ ፈ ጠሩ አ ር ሶ
አ ደ ሮ ች በ መግ ዛ ት ወይ ም ከ ራ ሱ ማሳ ወይ ም ህ ብረ ት ሥራ 11/ “coffee by product” means coffee mixed with light, broken,
ማህ በ ር ከ ሆነ ከአባላት በ መሰ ብሰ ብና በ ማዘ ጋ ጀ ት under developed coffee and coffee husk;
ለ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ ወይ ም በ ህ ግ አ ግ ባ ብ በ ቀ ጥታ
የ ግ ብይ ት ት ስ ስ ር ለ ላ ኪ ወይ ም ለ ውጭ ገ በ ያ የ ሚያ ቀ ር ብ
12/ “domestic consumption coffee” means coffee not exportable,
ሰ ው ነ ው፤
consisting a total of 15% pure coffee and coffee by product.
፲ ፭ / “ቡና አ ል ሚ እ ና ላ ኪ” ማለ ት አ ግ ባ ብ ካ ለ ው መን ግ ሥታዊ
አ ካ ል የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫና የ ቡና ላ ኪነ ት ን ግ ድ ፍ ቃድ
የ ተ ሰ ጠው ሆኖ በ ማሳ ው ያ መረ ተ ውን ወይ ም በ ህ ግ አ ግ ባ ብ
የ ል ማት ና ግ ብይ ት ት ስ ስ ር ከ ፈ ጠሩ አ ር ሶ አ ደ ሮ ች ወይ ም
13/ “traditionally processed coffee” means coffee processed using
ከ ህ ብረ ት ሥራ ማህ በ ር አ ባ ላ ት የ ተ ሰ በ ሰ በ ን ቡና ለ ውጪ
outdated methods of wood or stone grinder, which does not fit
ገ በ ያ በ ሚመጥ ን ደ ረ ጃ አ ዘ ጋ ጅቶ የ ሚል ክ ሰ ው ነ ው፤
export level;
፲ ፮ / “ቡና ላ ኪ” ማለ ት አ ግባ ብ ካ ለ ው መን ግ ስ ታዊ አካል
የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫና የ ቡና ላ ኪ ን ግ ድ ፍ ቃድ የ ተ ሰ ጠውና
በህግ አ ግባ ብ በ ተ ፈ ጠረ የ ግ ብይ ት ትስ ስ ር ወይ ም 14/ “coffee supplier” means a person who,is certified and
ከ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ የ ገ ዛ ውን ቡና ለ ውጪ ገ በ ያ licensed to trade coffee by the appropriate regional states,
በ ሚመጥ ን ደ ረ ጃ አ ዘ ጋ ጅቶ የ ሚል ክ ሰ ው ነ ው፤ upon meeting the required criteria, collects prepares and
፲ ፯ / “የ መጀ መሪ ያ ደ ረ ጃ የ ቡና ግ ብይ ት ማዕ ከ ል ” ማለ ት በ ቡና processes coffee with pulp or red cherry coffee from auction
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
አ ምራ ች አ ካ ባ ቢዎ ች አ ግባ ብ ባለው የ ክ ልል አካል centers or producers integrated with legal and developmental
የ ተፈ ቀ ደ ቀ ይ የ እ ሸ ት ወይ ም የ ጀ ን ፈ ል ቡና መገ በ ያ ያ auctions or from his own farm or from members of
ሥፍ ራ ነ ው፤ cooperatives for delivery to the Ethiopia Commodity
Exchange or directly to exporters with lawful transaction line
፲ ፰ / “ሌሎች የ ቡና ግ ብይ ት አ ማራ ጮች ” ማለ ት የ ቡና ጥራት
or export market;
በ ማሻ ሻ ል ና የ ተሻ ለ ዋጋ በ ማስ ገ ኘ ት አ ምራ ቾ ች ን ና [
የ ግ ብይ ት ተዋ ን ያ ን ን ተ ጠቃሚ የ ሚያ ደ ር ግ መሆኑ
በ ባ ለ ሥል ጣኑ ተ ረ ጋ ግ ጦ የ ሚፈ ቀ ድ ከ ምር ት ገ በ ያ ው ውጪ
15/ “coffee producer and exporter” means a person who has
የ ሚካ ሄ ድ የ ቡና ግ ብይ ት መድረ ክ ነ ው፤
obtained certificate of competence and coffee export
፲ ፱ / “የ ቡና ግ ብይ ት ” ማለ ት ህጋዊ የ ግ ብይ ት ሥር ዓ ት ን business license from appropriate government organ either
በ መከ ተ ል በ መጀ መሪ ያ ደ ረ ጃ ግ ብይ ት ማዕ ከ ላ ት ፣ በ ምር ት by collecting from his own farm or out growers in
ገ በ ያ ው፣ በ ውጪ ገ በ ያ ወይ ም በ ሌሎች የ ግ ብይ ት አ ማራ ጮች accordance with law, and coffee cooperatives collected from
በ አ ምራ ቾ ች ፣ በ አ ቅ ራ ቢዎ ች ፣ ላ ኪዎ ች ፣ እ ሴት በ ሚጨምሩ its members and exports coffee in compliance with the
ኢን ዱስ ት ሪ ዎ ች ና የ ውጭ ቡና ገ ዢ ኩባ ን ያ ዎ ች እ ን ዲሁም export quality and standards;
በ ጅምላ ነ ጋ ዴና ቸ ር ቻሪ መካ ከ ል የ ሚከ ና ወን የ ቡና ግ ዢና
ሽ ያ ጭ ሂ ደ ት ነ ው፤
16/ “coffee exporter” means a person who, upon being licensed
፳/ “የ ቡና ጥራ ት ቁ ጥጥር ” ማለ ት ቡና የ ተ ፈ ጥሮ ባ ህ ሪ ውን ና to trade coffee by the appropriate government organ, and
ጣዕ ሙን እ ን ደ ጠበ ቀ ለ ተ ጠቃሚው ለ ማቅ ረ ብ ከ ምር ት upon purchasing coffee from the transaction integrated
መሰ ብሰ ብ ጀ ምሮ በ ግ ብይ ት ፣ በ ምር ት ዝ ግ ጅት ፣ lawful line or the Ethiopian Commodity Exchange,
በ አ ከ መቻቸ ት ፣ በ መቁ ላ ት ወይ ም በ መቁ ላ ት ና በ መፍ ጨት ፣
processed and exports coffee in compliance with the export
በ ማሸ ግ ና በ ማጓ ጓ ዝ ሂ ደት በ ተፈ ቀ ደ የ አ ሠራ ር ሥር ዓ ት
quality and standards;
እና የ ጥራት ደረ ጃ መስ ፈ ር ት መሠረ ት ስ ለ መከ ና ወኑ
በ የ ደ ረ ጃ ው የ ሚፈ ጸ ም የ ቁ ጥ ጥ ር ተ ግ ባ ር ነ ው፤ 17/ “first level coffee transaction center” means a center of
፳ ፩ / ‘‘ቡና ማዘ ጋ ጀ ት ’’ ማለ ት በ ሀ ገ ሪ ቱ በ ተ ፈ ቀ ደ የ ጥ ራ ት ና
transaction for red cherry coffee or coffee with pulp
ደረ ጃ የ ቴክ ኒ ክ አ ሰ ራር መሰ ረ ት በ መጀ መሪ ያ ደረ ጃና
transaction upon being authorized by appropriate
በ ከ ፊ ል የ ታጠበ ቡና ወይ ም ተ ፈ ጥ ሯዊ ወይ ም ያ ል ታጠበ
18/ “other alternative coffee transaction” means a special coffee
ቡና በ ጥ ሬ ው የ ማዘ ጋ ጀ ት ሂ ደ ት ን ያ ጠቃል ላ ል ፤
transaction option which is different from Ethiopian
፳፪ / ‘‘እ ሴ ት የ ሚጨምሩ ኢን ዱስ ት ሪ ዎ ች ’’ ማለ ት ቡና ን Commodity Exchange transaction, verified and authorized
ቆ ል ተ ው ወይ ም ቆ ል ቶ ውና ፈ ጭተ ው ወይ ም በ ተ ለ ያ ዩ መል ኩ by the Authority in accordance with law to enable
አ ቀ ና ብረ ው ለ ሃ ገ ር ውስ ጥ ወይ ም ለ ውጭ ገ በ ያ የ ሚያ ቀ ር ቡ improvement of coffee quality and helps to obtain better
ኢን ዱስ ት ሪ ዎ ች ና ቸ ው፤ price and benefits to producers and transaction actors;
፳ ፫ / ‘‘እ ሴት የ ተ ጨመረ በ ት ቡና ማዘ ጋ ጀ ት ’’ ማለ ት በ ተ ፈ ቀ ደ 19/ “coffee transaction” means the lawful buying and selling of
የ ቴክ ኒ ክ አ ሰ ራር መሠረ ት ጥ ሬ ቡና ን ቆ ልቶ፣ ቆ ልቶና coffee in first level coffee transaction centers, exchange
ፈ ጭቶ ወይ ም ወደ ተ ለ ያ የ ዓ ይ ነ ት ምር ቶ ች የ ማቀ ነ ባ በ ር market, foreign market or in other alternative transactions
ሂ ደ ት ነ ው፤
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
፳ ፬ / ‘‘የ ቡና አ ምራ ቾ ች ’’ ማለ ት አ ነ ስ ተ ኛ ይ ዞ ታ ያ ላ ቸ ው
options between producers, suppliers, exporters, value
ቡና አ ምራ ች አ ር ሶ አ ደ ሮ ች ፣ የ ቡና አ ምራ ች ህ ብረ ት ሥራ
added industries and foreign coffee importer companies as
፳ ፭ / ‘‘የ ቡና ጥ ራ ት ምር መራ ና ደ ረ ጃ ምደ ባ ማዕ ከ ል ’’ ማለ ት
የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫና የ ሥራ ፈ ቃድ በ ባ ለ ሥል ጣኑ ተ ሰ ጥ ቷ ቸ ው
የ አ ቅር ቦ ት ቡና ጥራት ና ጣዕ ም በ መመር መር ደረ ጃ
20/ “coffee quality control” means inspection and control of the
ለ መመደ ብ በ ቡና አ ምራ ች አ ካ ባ ቢዎ ች አ ገ ል ግ ሎት እ ን ዲሰ ጥ
picking, transaction, processing, storage, roasting or
የ ተ ቋ ቋ መ መን ግ ስ ታዊ ወይ ም የ ግ ል ድር ጅት ነ ው፤
roasting and grinding, packaging and transportation of
፳ ፮ / “የ ቡና ጥ ራ ት ምር መራ ና ሰ ር ተ ፊ ኬሽ ን ማዕ ከ ል ” ማለ ት
coffee, in accordance with acceptable norms and quality
ለ ውጭ ሀ ገ ር ገ በያ በ ጥ ሬ ው፣ ተ ቆ ል ቶ ወይ ም ተ ቆ ል ቶ ና
standards, to ensure delivery of coffee to consumers in its
ተ ፈ ጭቶ የ ሚቀ ር ብ ቡና የ ጥራ ት ደረ ጃ በ ማረ ጋ ገ ጥ
natural state;
የ ምስ ክ ር ወረ ቀ ት ና የ ምር ት ሀገ ር ሰ ር ተ ፍ ኬት የ ሚሰ ጥ
ማዕ ከ ል ነ ው፤
፳፯ / “የ ቡና ግ ብይ ት ማዕ ከ ላ ት ” የ መጀ መሪ ያ ደረ ጃ ቡና
ግ ብይ ት ማዕ ከ ላ ት እና የ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያን
21/ “coffee processing” means a process which includes
ያ ጠቃል ላ ል ፤
washing coffee, semi washed coffee and natural and sun
፳ ፰ / “የ ቡና ን ግ ድ” ማለ ት አ ግ ባ ብ ካ ለ ው የ መን ግ ስ ት አ ካ ል
dried processing of coffee in first level and export
የ ቡና ብቃት ማረ ጋ ገ ጫ እ ና ን ግ ድ ፈ ቃድ አ ግ ኝ ቶ ቡና
processing industries in accordance with the country’s
ከ አ ምራ ቾ ች በ መግ ዛ ት ወይ ም በ ማምረ ት አ ዘ ጋ ጅቶ
quality and grade requirements and the buyers’ needs as per
ለ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ ማቅ ረ ብን ፣ በ ጥ ሬ ው ወይ ም ቆ ል ቶ
the authorized technical procedures;
ወይ ም ቆ ል ቶ ና ፈ ጭቶ ወደ ውጭ ሀ ገ ር መላ ክ ን ፣ ከ ምር ት
ገ በያው ገ ዝቶ ማከ ፋ ፈ ል ን ፣ መቸ ር ቸ ር ን የ ሚያ ጠቃል ል
22/ “value added industries “means industries that roast or roast
ነ ው፤
and grind or process in other forms of coffee product for
፳ ፱ / “የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆ ታ ቡና ጅምላ ነ ጋ ዴ” ማለ ት አ ግ ባ ብ
domestic or export market;
ካ ለ ው መን ግ ስ ታዊ አካል የ ሀገ ር ውስ ጥ ፍ ጆታ ቡና
የ ጅምላ ን ግድ የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫና ፈ ቃድ አ ውጥ ቶ
ከ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ ለ ወጪ ገ በ ያ የ ማይ ውል ቡና ን
በ መግ ዛ ት በ ተ ፈ ቀ ደ ለ ት አ ካ ባ ቢ ለ ሚገ ኙ የ ቡና ቸ ር ቻሪ ዎ ች 23/ “value added coffee processing” means the process of
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ወይ ም በ ሌሎች የ ግ ብይ ት አ ማራ ጮች ቡና በ መግ ዛ ት ቆ ል ቶ public or private enterprise established in the coffee
ወይ ም ቆ ልቶና ፈ ጭቶ ለ ወጪ ገ በ ያ በ ሚመጥ ን ደረ ጃ producing areas and issued with certificate of competence
አ ዘ ጋ ጅቶ የ ሚል ክ ሰ ው ነ ው፤ and business license by the Authority to inspect quality and
፴ ፪ / “የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ቡና ቆ ይ ” ማለ ት አ ግ ባ ብ ካ ለ ው የ ክ ል ል to grade supply coffee;
አካል የ ሀገ ር ውስ ጥ ቡና ቆ ይ ነ ት የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫና
ን ግድ ፈ ቃድ የ ተ ሰ ጠው ለ ሀ ገ ር ውስ ጥ ገ በያ ሊውል
የ ሚች ል ቡና ከ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ ገ ዝ ቶ ቆ ል ቶ ወይ ም
26/ “coffee quality inspection and certification center” means a
ቆ ልቶና ፈ ጭቶ ለሀገ ር ውስ ጥ ገ በያ የ ሚያ ቀ ር ብ ሰው
center established to inspect level of quality and issues
ነ ው፤
certificates of quality and county of origin for raw, roast or
፴ ፫ / “የ ል ማት ና ግ ብይ ት ት ስ ስ ር ” ማለ ት የ ቡና አ ል ሚነ ት roast and grind export coffee;
ፈ ቃድ በ ተ ሰ ጠው ባ ለ ሀ ብት እ ና ኩታገ ጠም ወይ ም በ ዙሪ ያ ው
የ ሚገ ኙ የ ቡና አ ምራ ች አርሶ አ ደ ሮች መካ ከ ል የ ጋራ
ፍ ላ ጎ ት ና ተ ጠቃሚነ ት ላ ይ የ ተ መሠረ ተ ሆኖ በ ኤ ክ ስ ቴ ን ሸ ን 27/ “coffee transaction centers” include first level coffee
አ ገ ል ግ ሎት ና የ ቴ ክ ኖ ሎጂ አ ቅር ቦ ት ትስ ስ ር በ ማድረ ግ transaction centers and the Ethiopian Commodity Exchange;
ምር ታማነ ት ና የ ምር ት ጥ ራ ት ለ ማሻ ሻ ል እ ና ለ መገ በ ያ የ ት
የ ሚፈ ጠር ህ ጋ ዊ ግ ን ኙነ ት ነ ው፤ 28/ “coffee trade” means acts including buying coffee from
መዳ ረ ሻ ሀ ገ ራት ቡና ሲሸ ጥ በ ዋጋ፣ በ መጠን ፣ በ ምር ት consumption coffee and purchases this coffee only from
ዓ ይነ ትና ጥራት ደ ረ ጃ ፣ የ መላ ኪያ ጊ ዜ፣ የ ክ ፍያ ሁኔ ታ wholesaler engaged in domestic consumption coffee
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ዝ ር ዝ ር ከ ውጭ ሀ ገ ር ቡና ገ ዢ ደ ን በ ኛ ው ጋ ር በ መፈ ራ ረ ም business;
በ ኢት ዮ ጵ ያ ብሔራ ዊ ባንክ ዕ ውቅ ና አ ግኝቶ የ ተ መዘ ገ በ
31/ “export coffee roaster” means a person who has obtained
የ ተ ፈ ጻ ሚነ ት ግ ዴታ ያ ለ ው ሰ ነ ድ ነ ው፤
certificate of competence and business license from
፴ ፰ /“የ ቅ ይ ጥ ቡና ዝ ግ ጅት ” ማለ ት ባ ለ ስ ል ጣኑ በ ሚፈ ቀ ደ ው appropriate government organ to purchase export coffee
የ ቴ ክ ኒ ክ አ ሠራ ር መሠረ ት የ ተ ለ ያ የ ባ ህ ሪ ያ ላ ቸ ው ቡና ዎ ች from the Ethiopia Commodity Exchange, or from other
በ ማቀ ላ ቀ ል በ ተለ የ ራ ሱን የ ቻለ መለ ያ ስ ም የ ሚዘ ጋ ጅ transaction options or collects from his own farm and roasts
በ ጥ ሬ ወይ ም እ ሴት የ ተ ጨመረ በ ት ቡና ነ ው፤ or roasts and grinds coffee for export market by maintaining
፴ ፱ / “አ ገ ል ግ ሎት ሰ ጪ” ማለ ት በ ባ ለ ሥል ጣኑ ወይ ም አ ግ ባ ብ appropriate standard;
ባለው የ ክ ልል አካል የ አ ገ ል ግ ሎት ሰ ጪነ ት የ ብቃት
ማረ ጋ ገ ጫና የ ን ግ ድ ፈ ቃድ ወስ ዶ በ ቡና ማጠብ፣ መፈ ል ፈ ል ፣ 32/ “domestic coffee roaster” means a person who has obtained
፵ ፬ / ‘‘አ ግ ባ ብ ያለው የ ክ ልል አ ካ ል ’’ ማለ ት የ ክ ልል
የ ቡና ና ሻ ይ ባ ለ ሥል ጣን ወይ ም ተ መሳ ሳ ይ ሥል ጣን ና ተ ግ ባ ር
35/ “coffee packaging” means a packaging of processed coffee
የ ተ ሰ ጠው አ ካ ል ነ ው፤
with appropriate materials to transport from one place to
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ማን ኛ ውም ክ ል ል ሲሆን የ አ ዲስ አ በ ባ እ ና የ ድሬ ዳ ዋ ከ ተ ማ coffee;
አ ስ ተ ዳ ደ ሮ ች ን ይ ጨምራ ል ፤
፵ ፮ / “ሚኒ ስ ቴ ር ” ወይ ም “ሚኒ ስ ት ር ” ማለ ት እ ን ደቅደም
36/ “coffee husk” means a wet or dry cover find out of pulped
ተ ከ ተ ሉ የ እ ር ሻ ና ተ ፈ ጥ ሮ ሀ ብት ሚኒ ስ ቴ ር ወይ ም ሚኒ ስ ት ር
red cherry coffee, coffee with pulp or washed coffee with
ነ ው፤
parchment, hulled, cleaned, sorted coffee by product which
፵ ፯ / “ሰ ው” ማለ ት ማን ኛ ውም የ ተ ፈ ጥ ሮ ሰ ው ወይ ም በ ህ ግ
may contain about 1% of clean coffee;
የ ሰ ውነ ት መብት የ ተ ሰ ጠው አ ካ ል ነ ው፤
፵ ፰ / በ ዚህ አ ዋ ጅ በ ወ ን ድ ጾ ታ የ ተ ገ ለ ጸ ው ድን ጋ ጌ የ ሴት ን ም
ፆ ታ ይ ጨምራ ል ፡ ፡ 37/ “export coffee contract” means an enforceable agreement
signed between coffee exporter and foreign coffee buyer to
፫ . የ ተ ፈ ጻ ሚነ ት ወሰ ን
sale row, roast, roast or grind coffee to different destinations
ይህ አ ዋ ጅ በ ኢት ዮ ጵ ያ የ ቡና ግ ብይ ት ና ጥራት ቁ ጥጥር ላይ and by describing price, amount, type and quality standard
በ ቀ ጥ ታም ሆነ በ ተዘ ዋ ዋ ሪ በ ሚሳ ተ ፍ ማን ኛ ውም ሰው ላይ level, exporting date or shipment date and conditions of
ተ ፈ ጻ ሚ ይ ሆና ል ፡ ፡ payment and recognized and registered by the National
ክ ፍ ል ሁለ ት
Bank of Ethiopia has obligation of implementation the
የ ቡና ጥራት ና ግ ብይ ት አ ሰ ራር same;
2/ የ ቡና ጥራት ምር መራ ና ደረ ጃ ምደ ባ ማዕ ከ ል የ ደረ ሰ
የ አ ቅር ቦ ት ቡና በ አ ግባ ቡ ታሽ ጎ መድረ ሱን በ ማረ ጋ ገ ጥ ና
ወካ ይ ና ሙና በ መውሰ ድ አ ስ ፈ ላ ጊ ውን የ ጥራት ና የ ጣዕ ም
41/“seal” means an act of sealing, closing or packing of coffee
with a device or substance into a sack or a container or a
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ምር መራ በ ማድረ ግ ደ ረ ጃ ይ መድባ ል :: vehicle or a train to transport to commodity exchange or
3/ ባ ለ ሥል ጣኑ የ ጥራ ት ደ ረ ጃ የ ተ ሰ ጠውን ና አ ስ ፈ ላ ጊ ው መረ ጃ export coffee processing industries or value added industries
የ ተ ሟላ ለ ት ን ቡና የ ግ ብይ ት ሂ ደቱ ሲጠና ቀ ቅ ወደ የ ወጪ or wholesaler or port or from processing industries to other
ቡና ማዘ ጋ ጃ ኢን ዱስ ት ሪ ዎ ች በ ፕ ሎምፕ አሽጎ ይሸ ኛ ል፣ processing industries;
መድረ ሱን ም ክ ት ት ል ና ቁ ጥ ጥ ር ያ ደ ር ጋ ል ፡ ፡
4/ ባ ለ ሥል ጣኑ የ ውጪ ገ በ ያ ቡና ከአገ ር ከ መውጣቱ በ ፊት
በ ተ መረ ተ በ ት ሥነ -ምህ ዳ ር አካባቢ ባህሪና ስ ያ ሜ ወይ ም
በ ባ ለ ስ ል ጣኑ በ ተፈ ቀ ደ የ ቅ ይጥ ዝ ግ ጅት ምጣኔ መሠረ ት 42/ “Authority” means the Ethiopian Coffee and Tea Authority
መዘ ጋ ጀ ቱ ን ያ ረ ጋ ግ ጣል :: established by the Council of Ministers Regulation;
[
5/ ባ ለ ሥል ጣኑ የ ጥራት ደረ ጃው በ ቡና ጥራት ምር መራ ና › ]
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
7/ በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ ሆነ በ ሌሎች የ ግ ብይ ት አ ማራ ጮች
የ ተ ሸ ጠ የ አ ቅ ር ቦ ት ቡና ለ ውጪ ገ በ ያ ዝ ግ ጅት ከ ዝ ር ዝ ር b) Inspect and supervise competence of coffee processing
መረ ጃ ው ጋ ር ወደ ቡና ማዘ ጋ ጃ ኢን ዱስ ት ሪ ይ ሸ ኛ ል ፤ industries and supervise the handling, storing and
8/ የ አ ቅ ር ቦ ት ቡና ደ ረ ጃ ከ ወጣለ ት ቀ ን ጀ ምሮ በ ኢት ዮ ጵ ያ processing are carried out in accordance with appropriate
ምር ት ገ በ ያ ው አ ሰ ራ ር በ ሚፈ ቀ ደ ው የ ጊ ዜ ገ ደ ብ በ መኪና technical procedure.
ላ ይ ወይ ም ባ ለ ቤት ነ ት ን ገ ላ ጭ በ ሆነ መን ገ ድ ተ ከ ማች ቶ c) Inspect the locality of production and pre-release
ይ ሸ ጣል ፤ document and send with release document as closed with
9/ በ መኪና ላይ በጊዜ ገ ደቡ ያ ልተሸ ጠ የ አ ቅር ቦ ት ቡና seal to the legal destination and follow up its end.
በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ ወይ ም የ መጋ ዘ ን አ ገ ል ግ ሎት
ለ መስ ጠት በ ተፈ ቀ ደ ላ ቸው ድር ጅቶ ች መጋ ዘ ን ብቻ
ባ ለ ቤት ነ ት ን ገ ላ ጭ በ ሆነ አ ግባ ብ በ ማቆ የ ት ለገ በያ
ይቀ ር ባ ል፤
፲/ የ ሀገ ር ውስ ጥ ፍ ጆ ታ ቡና በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ ብቻ
2/ The coffee quality inspection and grading center shall
ለ ጅምላ ነ ጋ ዴዎ ች ወይ ም ለሀገ ር ውስ ጥ ቡና ቆ ዪዎች
verify that the coffee arrived is properly sealed and grade
በ ጨረ ታ ይ ሸ ጣል ፤
through an appropriate examination based on a
፲ ፩ / ቡና አ ል ሚ ባ ለ ሃ ብቶ ች አ ነ ስ ተኛ ይዞ ታ ካ ላ ቸ ው ቡና representative sample.
አ ምራ ች አርሶ አ ደ ሮች ጋር ይህ ን አ ዋጅ ለ ማስ ፈ ጸ ም
በ ሚወጣው ደን ብ መሠረ ት የ ል ማት ና ግ ብይ ት ትስ ስ ር
3/ The Authority shall send the sealed graded coffee to the
በ መፍ ጠር የ እ ሸ ት ወይ ም የ ጀ ን ፈ ል ቡና ግ ብይ ት ማካ ሄ ድ
export coffee processing industries after the necessary
ነ ው፤
document is completed and shall supervise its process.
፲ ፪ / ቡና ላ ኪዎ ች በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ ወይ ም በ ሌሎች
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
የ ግ ብይ ት አ ማራ ጮች የ ገ ዙት ን ወይ ም በ ማሳ ቸ ውና በ ት ስ ስ ር
ያ መረ ቱ ት ን እ ን ዲሁም ቆ ል ተ ው ወይ ም ቆ ል ተ ውና ፈ ጭተ ው
ያ ዘ ጋ ጁት ን ቡና ለ ውጭ ሀ ገ ር ቡና ገ ዢዎ ች በ መሸ ጥ የ ሽ ያ ጭ 4/ The Authority shall inspect that the coffee is prepared in
ውል ሰ ነ ድ በ ብሔራ ዊ ባንክ ያ ስ መዘ ግ ባ ሉ፤ ለ ባ ለ ሥል ጣኑ
accordance with the standards set for mixed coffee
ያ ሳ ውቃሉ፤
processing containing the characteristics and name of agro-
፲ ፫ / የ ወጪ ን ግ ድ ደረ ጃ ያ ለ ው እ ሴት የ ተ ጨመረ በ ት ቡና
ecology of its production area before it is exported.
ተ ፈ ጥ ሯዊ ጣዕ ምና ባ ህ ሪ ውን ለ ማስ ተ ዋ ወቅ ሲባ ል በ ደ ን ብ
በ ሚፈ ቀ ደ ው ቦ ታና ጊዜ መሠረ ት በሀገ ር ውስ ጥ በ ውጭ
5/ The Authority shall send to the port for consignment, the
ምን ዛ ሪ ብቻ ለ ሽ ያ ጭ ሊቀ ር በ ይ ች ላ ል ፡ ፡
sealed and certified coffee graded by coffee quality
፲ ፬ / የ ቡና እ ሴት የ ሚጨምሩ ኢን ዱስ ት ሪ ዎ ች ይህ ን ን አ ዋጅ
inspection and leveling center and shall follow up its end.
ተ ከ ት ሎ በ ሚወጣ ደ ን ብ መሠረ ት ከ ውጭ ሀ ገ ር ጥ ሬ ቡና
ማስ ገ ባ ት ይ ች ላ ሉ፡ ፡
6. የ ቡና ገ ለ ባ ግ ብይ ት
6/ other inspection center allowed by the Ethiopian
1/ በ ባ ለ ሥል ጣኑ ወይ ም አ ግባ ብ ባለው የ ክ ልል አካል
Commodity Exchange or the Authority shall seal and send
በ ሚሰ ጠው የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫ መሰ ረ ት ማን ኛ ውም ቡና
domestic consumption coffee to consumer regions upon
አ ምራ ች ወይ ም አ ዘ ጋ ጅ ወይ ም ከ ህ ጋ ዊ አ ካ ል ቡና ን የ ገ ዛ
verification of leveling and issuance of a certificate and
ሰ ው በ ዝ ግ ጅት ሂ ደ ት የ ሚወጣውን የ ቡና ገ ለ ባ አ ዘ ጋ ጅቶ
shall follow up to its final destination.
ለ ሀ ገ ር ውስ ጥ ወይ ም ለ ውጪ ገ በ ያ ሊያ ቀ ር ብ ይ ች ላ ል ፡ ፡
2/ በ ዚ ህ አ ን ቀጽ ን ዑስ አ ን ቀጽ ( 1) የ ተገ ለ ጸ ው
እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ አ ግባ ብ ካ ለ ው የ መን ግ ስ ት አካል 7/ The Authority shall decide on complaints presented in
ፈ ቃድ የ ወሰ ደ ሰ ው የ ቡና ገ ለባን በ ጥሬ ዕ ቃነ ት domestic and export coffee quality inspection and leveling.
ተ ጠቅ ሞ የ ተ ፈ ጥ ሮ ማዳ በ ሪ ያ ወይ ም ወደ ሌሎች ምር ቶ ች
ቀ ይ ሮ ጥ ቅ ም ላ ይ ማዋ ል ይ ቻላ ል ፡ ፡
5. Coffee Transaction Process
ማን ኛ ውን ም በ ቡና ግ ብይ ት የ ተ ሠማራ ሰ ው:-
{{
1/ የ ቀ ይ እ ሸ ትና ጀን ፈል ቡና ግ ብይ ት በ ተፈ ቀ ዱ የ ቡና
ማዘ ጋ ጃ ኢን ዱስ ት ሪ ዎ ች ወይ ም አ ግ ባ ብ ባ ለ ው የ ክ ልል 2/ if supply coffee is intended for export, between a coffee
አ ካ ል በ ተ ፈ ቀ ደ የ መገ በ ያ ያ ስ ፍ ራ ብቻ የ ማካ ሄ ድ፤ supplier and a coffee exporter or a coffee supplier and an
2/ የ አ ቅ ር ቦ ት ቡና ግ ብይ ት በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ ውጪ export coffee roaster;
በ ተ ፈ ቀ ዱ ሌሎች የ ግ ብይ ት አ ማራ ጮች የ ሚፈ ጸ ም ከ ሆነ የ ቡና
3/ if supply coffee does not fit for export level, between a coffee
ዓ ይነ ት፣ መጠን ፣ ጥራት ደ ረ ጃ ፣ ዋጋና ጊ ዜ በ ባ ለ ስ ል ጣኑ
supplier and a wholesaler or between a domestic coffee
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
በ ማስ መዝ ገ ብ የ መፈ ጸ ም፤ roaster;
3/ የ አ ቅ ር ቦ ት ቡና በ ሀ ገ ር ውስ ጥ ለ ግ ብይ ት ከ መቅ ረ ቡ በ ፊ ት
በ ልዩ ሁኔ ታ በ ባ ለ ስ ል ጣኑ የ ተ ፈ ቀ ደ ለ ት ካ ል ሆነ በ ስ ተቀ ር 4/ if it is coffee by product, between an exporter and a domestic
በ ፊ ት በ ፕ ሎምፕ ማሳ ሸ ግ ና በ ተ ቆ ጣጣሪ ው የ ተ ሰ ጠውን መሸ ኛ transaction options shall be sent to the processing industries
የ ቡና ች ን ን መል ካ ም ሥም ከ ሚያ ጎ ድፉ ማን ኛ ውም ድር ጊ ቶ ች
9/ coffee not sold on a vehicle with in the limited duration, may
የ መቆ ጠብ፤
be stored only in the Ethiopia Commodity Exchange or in
፲ ፩ / ይህ ን አ ዋጅ ለ ማስ ፈ ፀ ም የ ሚወጡ ደ ን ቦ ች ፣ መመሪ ያ ዎ ች
allowed enterprises that provide warehousing services with
እና የ አ ሠራ ር ሥር ዓ ቶ ች የ መፈ ፀ ምና የ ማስ ፈ ጸ ም ግ ዴታዎ ች
description of ownership;
አ ሉበ ት ፡ ፡
8. የ ቡና አ ምራች ግ ዴታዎ ች
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
2/ በ ዚ ህ አ ዋ ጅ አ ን ቀ ጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀ ጽ (1) የ ተ ጠቀ ሰ ው 11/ cherry coffee or coffee with pulp transaction shall be made
እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ ያ መረ ተ ውን የ አ ቅ ር ቦ ት ቡና በ ቀ ጥ ታ ወደ with commercial coffee growers and small scale farmers
ውጭ ለ መላ ክ ሲፈ ል ግ ወደ ኤ ክ ስ ፖር ት ማዘ ጋ ጃ ኢን ዱስ ት ሪ through coffee out growers contractual agreement in
አሳ ሽጎ የ ማሸ ኘ ት ና የ ውጪ ምር ት ዝ ግ ጅት ሲያ ጠና ቀ ቅ ጥ ራ ት accordance with the regulation issued for the execution of
ምር መራ ና ሰ ር ተ ፊ ኬሽ ን ማዕ ከ ል አ ቅ ር ቦ ደ ረ ጃ የ ማረ ጋ ገ ጥ ና this Proclamation;
የ ማሸ ኘ ት ፤
12/ coffee exporters shall register to National Bank of Ethiopia
3/ በ ዚ ህ አ ን ቀ ጽ ን ዑስ አ ን ቀ ጽ (1) የ ተ ጠቀ ሰ ው እ ን ደ ተ ጠበ ቀ
and notify to the Authority, the export coffee contracts of
ሆኖ በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ ወይ ም በ ሌሎች የ ግ ብይ ት
coffee purchased from the Ethiopia commodity Exchange
አ ማራ ጮች በሀገ ር ውስ ጥ የ ሚገ በ ያ ይ ከ ሆነ ለ ቡና ጥራት
or in other alternative transaction or produced in their own
ምር መራ ና ደ ረ ጃ ምደ ባ ማዕ ከ ል አ ቅ ር ቦ ደ ረ ጃ የ ማሰ ጠት ፤
farm and coffee roasted, roasted and grinded sold in
foreign market;
4/ ቡና አ ል ሚ ባ ለ ሀ ብት አ ነ ስ ተ ኛ ይ ዞ ታ ካ ላ ቸ ው ቡና አ ምራ ች
አርሶ አ ደ ሮች በ ል ማት ና ግ ብይ ት ትስ ስ ር ቡና ለ መግ ዛ ት 13/ graded and value added export coffee only can be sold in
የ ኤክ ስ ቴ ን ሽ ን ና የ ቴ ክ ኖ ሎጂ አ ቅር ቦ ት ድጋ ፍ የ ማድረ ግ ፣ foreign exchange in domestic market to promote the
ከ ወቅ ቱ የ ተሻ ለ ዋጋ የ መክ ፈ ል ወይ ም በ ውል ስ ምምነ ታቸ ው natural taste and origin in accordance with the place and
መሠረ ት ከ ሽ ያ ጭ በ ኋ ላ ት ር ፍ የ ማከ ፋ ፈ ል ፤ time stated in the regulation.
5/ ተ ረ ፈ ምር ት ቡና በ ቡና ጥራት ምር መራ ና ደረ ጃ ምደ ባ
ማዕ ከ ል አ ስ መር ምሮ ሲፈ ቀ ድ ብቻ በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ 14/ industries engaged in value addition may import raw coffee
የ መሸ ጥ ፤ from abroad in accordance with a regulation to be issued
following this Proclamation.
6/ ያ መረ ተ ውን ወይ ም በ ል ማት ና ግ ብይ ት ት ስ ስ ር የ ገ ዛ ውን ቡና
በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ ወይ ም በ ሌላ ህጋዊ የ ግ ብይ ት
6. Coffee Husk Transaction
አ ማራ ጭ የ ምር ት ዘ መኑ ሳ ያ ልፍ የ መሸ ጥ ወይ ም ወደ ውጭ
1/ In accordance with the certificate of competence provided by
አ ዘ ጋ ጅቶ የ መላ ክ ግ ዴታዎ ች አ ሉበ ት ፡ ፡
the appropriate regional body or the Authority, any coffee
9. የ ቡና አ ቅ ራቢ ግ ዴታዎ ች
producer or processor or a person who legally buys coffee,
ማን ኛ ውን ም ቡና አ ቅ ራ ቢ፡ - may deliver the processed coffee parchment to domestic or
1/ ቀ ይ እ ሸ ት ወይ ም ጀ ን ፈ ል ቡና በ ተ ፈ ቀ ደ ለ ት አ ካ ባ ቢ ብቻ foreign market.
የ መግ ዛ ት ፣ የ ማዘ ጋ ጀ ት ፣ የ ማጓ ጓ ዝ ፣ የ በ ቀ ለ በ ትን አካባቢ
ቡና ባ ህ ሪ ና ስ ያ ሜ የ መጠበ ቅ ፣ ከ ሌላ ሥነ -ምህ ደ ር ዓ ይ ነ ት 2/ Without prejudice to the sub-article (1) of this Article, a
ቡና ጋ ር ሳ ይ ቀ ይ ጥ ወይ ም ከ ማን ኛ ውም ሌሎች ባ ዕ ድ ነ ገ ሮ ች person who has a license from relevant government organ
ሳ ይ ደ ባ ለ ቅ የ ማቅ ረ ብ፣ may use coffee husk for making natural fertilizer or changing
2/ የ ገ ዛ ውን ቀ ይ እ ሸ ት ቡና ን በ ደ ን ቡ በ ባ ለ ሥል ጣኑ በ ተ ፈ ቀ ደ it to other products.
የ ቴ ክ ኒ ክ አ ሠራ ር ና ጊ ዜ መሠረ ት የ ታጠበ ቡና ከ ነ ገ ለ ፈ ቱ ፣
በ ከ ፊ ል የ ታጠበ ቡና ወይ ም ተ ፈ ጥ ሯዊ ቡና የ ማዘ ጋ ጀ ት ፣
3/ የ ሚያ ዘ ጋ ጀ ውን የ አ ቅር ቦ ት ቡና በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ
ወይ ም በ ሌላ ህጋዊ የ ግ ብይ ት አ ማራ ጭ የ ምር ት ዘ መኑ
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ሳ ያ ል ፍ የ መሸ ጥ ወይ ም ወደ ውጭ አ ዘ ጋ ጅቶ የ መላ ክ ፣
4/ ለ ቡና ጥራ ት ምር መራ ና ደ ረ ጃ ምደ ባ ማዕ ከ ላ ት የ ሚያ ቀ ር በ ው
ወይ ም በ ቀ ጥ ታ ለ ላ ኪ የ ሚሸ ጠውን ወይ ም በ ራ ሱ አ ዘ ጋ ጅቶ
ቀ ጥታ ወደ ውጭ የ ሚል ከ ውን የ አ ቅር ቦ ት ቡና ጥራቱ ን SECTION THREE
የ ጠበ ቀ ና የ እ ር ጥበ ቱ መጠን ወይ ም ይ ዘ ት ይህ ን ን አ ዋጅ OBLIGATIONS OF TRANSACTING ACTORS
ተከ ትሎ በ ሚወጣው ደን ቡ በ ሚወሰ ነ ው መሠረ ት መሆኑ ን 7. Obligations of Person Involved in Coffee Transaction
የ ማረ ጋ ገ ጥ ፣
Any person involved in coffee transaction shall:
5/ በ ቡና ጥራት ምር መራ ና ደረ ጃ ምደ ባ ማዕ ከ ል ተ መር ምሮ
ለ ውጭ ገ በ ያ ብቁ የ ሆነ የ አ ቅ ር ቦ ት ቡና በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት 1/ conduct a transaction of red cherry coffee and coffee with
ገ በ ያ የ መሸ ጥ ወይ ም pulp only in transaction centers or coffee processing
ለ ገ ዥው የ ማስ ረ ከ ብ ወይ ም organ;
1/ ከ ሚመለ ከ ተ ው የ መን ግ ስ ት አ ካ ል የ ተ ሰ ጠ የ ፀ ና የ ብቃት
ማረ ጋ ገ ጫ እ ና ን ግ ድ ፈ ቃድ የ መያ ዝ ፤ 4/ ensure, before loading supply or export coffee for
2/ ወደ ውጪ የ ሚል ከ ውን ቡና የ አ ገ ሪ ቱን የ ጥራት ደረ ጃ transportation, that a vehicle and its driver comply with
መስ ፈ ር ት ጠብቆ የ ማዘ ጋ ጀ ት ፣ competence standard;
3/ በ ባ ለ ስ ል ጣኑ በ ልዩ ፍ ቃድ ካ ስ መዘ ገ በ ው የ ቅ ይ ጥ ቡና
5/ submit competence certificate issued by the Authority or the
ዝ ግ ጅት ውጭ ቡና ው በ ተ መረ ተ በ ት አ ካ ባ ቢ ባ ህ ሪ ና ስ ያ ሜ
appropriate regional organ;
ጠብቆ ለ ውጭ ገ በ ያ የ ማቅ ረ ብ፣
4/ የ ውጪ ቡና ሽ ያ ጭ ውል ስ ምምነ ት ከ ፈ ፀ መ ፳፬ ሰዓት 6/ submit a representative sample from the coffee prepared for
ባ ልበ ለ ጠ ጊዜ ውስ ጥ በ ኢት ዮ ጵ ያ ብሔራ ዊ ባንክ transaction when so requested for quality inspection
የ ማስ መዝ ገ ብ እ ን ዲሁም ለ ባ ለ ስ ል ጣኑ በ ሦስ ት የ ስ ራ ቀ ና ት purposes;
ውስ ጥ የ ማሳ ወቅ ፣
7/ get a legal letter of release before transporting any red cherry
5/ በ ማና ቸ ውም የ ግ ብይ ት አ ማራ ጮች የ ገ ዛ ውን ወይ ም coffee and coffee with pulp from the transaction center
ያ መረ ተ ውን ወይ ም ህ ብረ ት ስ ራ ማህ በ ር ከ ሆነ የ ቡና ማሳ permitted by the Authority or appropriate regional organ to
ካ ላ ቸው አ ባ ላ ቱ የ ሰ በ ሰ በ ውን ቡና ምን ም ሳ ያ ባክን ና pulp or hull coffee industries;
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
የ ጥ ራ ት ደ ረ ጃ ው ሳ ይ ጓ ደ ል በ ምር ት ዘ መኑ ለ ውጭ ሀ ገ ር
ገ በ ያ የ መሸ ጥ ፣
6/ ለ ውጪ ገ በ ያ በ ማዘ ጋ ጀ ት ሂ ደ ት የ ሚወጣ ተ ረ ፈ ምር ት ቡና
ወደ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ በ ማቅ ረ ብ የ መሸ ጥ ፣
8/ have appropriate executive body seal and issue a letter of
7/ አ ሳ ማኝ ምክ ን ያ ት መኖ ሩ በ ባ ለ ሥል ጣኑ ተረ ጋ ግ ጦ
release when transporting any supply or export coffee;
በ ኢት ዮ ጵ ያ ብሔራ ዊ ባንክ መራ ዘ ሙ እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ
ከ ገ ዢዎ ች ጋር የ ገ ባ ውን ውል በ ውሉ ጊዜ ውስ ጥ
9/ maintain a register of the daily coffee exchange quantity,
የ መፈ ጸ ም፣
grade, price and list of purchase and disclose such register to
8/ በ ቡና ጥራ ት ምር መራ ና ደ ረ ጃ ምደ ባ ማዕ ከ ል ተ መር ምሮ the Authority or relevant inspection and cooperate when
ለ ውጪ ገ በያ ብቁ የ ሆነ ቡና በ ልዩ ምክ ን ያ ት
physical presence for site visit or inventorying is required;
በ ባ ለ ሥል ጣኑ ካ ልተፈ ቀ ደ በ ስ ተቀ ር በ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት
ገ በያ ወ ይ ም በ ሌላ የ ግ ብይ ት አ ማራ ጭ በ አ ገ ር ውስ ጥ
ለ ግ ብይ ት ያ ለ ማቅ ረ ብ ግ ዴታዎ ች አ ሉበ ት ፡ ፡ 10/ refrain from all acts that may damage the good name of the
፲ ፩ .የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆታ ቡና ጅምላ ነ ጋ ዴ ግ ዴታዎ ች country’s coffee and respect the quality standards of the
country;
ማን ኛ ውም የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆ ታ ቡና ጅምላ ነ ጋ ዴ፡ -
‹‹ 11/ comply with and cause to implement all regulations,
1/ ከ ሚመለ ከ ተ ው የ መን ግ ስ ት አ ካ ል የ ተ ሰ ጠ የ ፀ ና የ ብቃት
directives and procedures enacted by the appropriate body for
ማረ ጋ ገ ጫ እ ና ን ግ ድ ፈ ቃድ የ መያ ዝ ፤
the proper execution of this Proclamation.
2/ የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆ ታ የ ሚሆን ቡና ከ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት
ገ በ ያ ብቻ የ መግ ዛ ት ፣ 8. Obligation of Coffee Producers
ለ ባ ለ ስ ል ጣኑ የ ማቅ ረ ብ፣
6/ የ ዘ መኑ የ ቡና ግ ብይ ት ከ መጀ መሩ በ ፊት አ ስ ፈ ላ ጊ ውን
ቅ ድመ ዝ ግ ጅት ስ ለ ማጠና ቀ ቁ ከ ሚመለ ከ ታቸ ው የ መን ግ ሥት 3/ without prejudice sub-article (1) of this Article, if
አ ካ ላ ት የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫ የ መያ ዝ ግ ዴታዎ ች አ ሉበ ት ፡ ፡ transaction takes place in domestic market in the Ethiopia
Commodity Exchange or other alternative transaction center
፲ ፪ .የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆታ ቡና ቸ ር ቻሪ ነ ጋ ዴ ግ ዴታዎ ች
shall cause to grade by the Coffee quality inspection and
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ማን ኛ ውም የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆ ታ ቡና ቸ ር ቻሪ ነ ጋ ዴ፡ - grading center;
4/ የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆ ታ ቡና ን በ ች ር ቻሮ ለ መሸ ጥ ን ግ ድ ፈ ቃድ
5/ sell coffee by product in the Ethiopia Commodity Exchange,
በ ወሰ ደ በ ት መቸ ር ቸ ሪ ያ ሱቅ ወይ ም ቦ ታ ብቻ የ መሸ ጥ ፣
only after having examined by coffee quality inspection and
5/ የ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆ ታ ቡና ን የ ሚቸ ረ ች ር ነ ጋ ዴ የ ቡና ግ ዢና grading centers;
ሽያ ጭ መረ ጃ የ መያ ዝ ና ሲጠየ ቅ የ ማቅ ረ ብ ግ ዴታዎ ች
6/ coffee bought in the Ethiopia Commodity Exchange or other
አ ሉበ ት ፡ ፡
alternative transaction centers, and or the coffee produced
፲ ፫ .የ ውጪ ቡና ቆ ይ ግ ዴታዎ ች by self or collected from out growers scheme shall be
exported within in determined period of time,
ቡና ቆ ል ቶ ወይ ም ቆ ል ቶ ና ፈ ጭቶ ወደ ውጭ ሀ ገ ር በ መላ ክ ሥራ
ላ ይ የ ተ ሰ ማራ ማን ኛ ውም ሰ ው፡ -
2/ ለ ግ ብዓ ት ነ ት የ ሚጠቀ መው ቡና ከ ራ ሱ ማሳ ያ መረ ተ ውን ወይ ም 1/ purchase, process, transport and keep the natural state and
ከ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በያ ወይ ም በ ቀ ጥ ታ ከ አ ቅ ራ ቢ ወይ ም origin of red cherry coffee or coffee with pulp only in the
ከ አ ምራ ች የ መግ ዛ ት ፣ area designated and shall not mix it with coffee of other
agro ecologies;
3/ ለ ውጭ ገ በ ያ ቆ ልቶ ከ ሚያ ዘ ጋ ጀ ው ቡና የ ግ ብዓ ት ና ውጤት
ምጣኔ እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ በ ጥ ሬ ውና ከ ተቆ ላ በ ኋላ የ ሚወጣ
2/ within 8 hours, process red cherry coffee into washed
ተ ረ ፈ ምር ት ቡና ቆ ል ቶ ወይ ም ቆ ል ቶ ፈ ጭቶ ለ ሀ ገ ር ውስ ጥ
parchment coffee, semi-washed coffee, or sun dried coffee
ቸ ር ቻሪ ዎ ች ወይ ም የ ተፈ ላ ቡና አ ዘ ጋ ጅተ ው ለ ሚሸ ጡ
in accordance with the technical process required by the
አ ገ ል ግ ሎት ሰ ጪዎ ች የ ማቅ ረ ብ፣
Authority;
4/ በ ባ ለ ሥል ጣኑ ካ ስ መዘ ገ በ ው የ ቅ ይ ጥ ቡና ዝ ግ ጅት ና የ ን ግ ድ
ስ ያ ሜ መብት ውጭ አ ን ዱን ዓ ይ ነ ት ቡና ከ ሌላ ዓ ይ ነ ት ጋ ር 3/ deliver processed supply coffee to the Ethiopia Commodity
[[
5/ ተ ቆ ል ቶ ና ተ ፈ ጭቶ የ ተ ሸ ጠ ቡና ውል በ ፳ ፬ ሰ ዓ ት ውስ ጥ
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ለ ብሔራ ዊ ባንክ የ ማስ መዝ ገ ብ እ ን ዲሁም ለ ባ ለ ስ ል ጣኑ 4/ ensure that the supply coffee submitted to coffee quality
በ ሦስ ት የ ሥራ ቀ ና ት ውስ ጥ የ ማሳ ወቅ ፣ inspection and grading center or sold directly to the exporter
6/ አ ስ ገ ዳ ጅ ሁኔ ታ መፈ ጠሩ በ ባ ለ ሥል ጣኑ ተ ረ ጋ ግ ጦ ካ ል ተ ፈ ቀ ደ or exported directly by himself, complies with quality
በ ስ ተቀ ር ወደ ውጭ የ ሚላ ከ ው የ ተ ቆ ላ ወይ ም ተቆ ልቶ standards and has a moisture amount or content to be
የ ተ ፈ ጨ ቡና በ ሀ ገ ር ውስ ጥ ገ በ ያ አ ለ መሸ ጥ ፣ determined in-accordance with a regulation to be issued
7/ ተ ቆ ል ቶ ወይ ም ተ ፈ ጭቶ ወደ ውጭ የ ሚላ ከ ው ቡና እ ሽ ግ ላ ይ following this proclamation.
የ ተ መረ ተ በ ት ሀገ ር፣ የ ጥራት ደረ ጃ፣ ይዘ ት፣
የ ተ መረ ተ በ ት ና የ መጠቀ ሚያ ጊ ዜ፣ የ ቡና ው ዓ ይ ነ ት እና
የ ን ግ ድ ስ ያ ሜ የ መገ ለ ፅ ፣
5/ sell in the Ethiopia commodity exchange ,if it is export
8/ ወደ ውጭ የ ሚላ ከ ው የ ተ ቆ ላ ወይ ም ተ ቆ ል ቶ የ ተ ፈ ጨ ቡና
coffee graded by the coffee quality liquoring and inspection
እና ማሸ ጊ ያ ው በ ሀ ገ ሪ ቱ የ ጥራት ደረ ጃ መስ ፈ ር ት እና
centers;
በ ቡና ገ ዥ ኩባ ኒ ያ ፍ ላ ጎ ት መሠረ ት የ ማዘ ጋ ጀ ት ፣
5/ ተ ቆ ል ቶ ወ ይ ም ተ ቆ ል ቶ ና ተ ፈ ጭቶ ለሀገ ር ውስ ጥ ፍ ጆታ
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
የ ተዘ ጋ ጀ ቡና እሽግ ላይ ያ መረ ተ ው ድር ጅት ፣ የ ጥራት 5/ export before the next harvest, coffee collected from any
ደረ ጃ፣ ይዘ ት፣ የ ተ መረ ተ በ ት ና የ መጠቀ ሚያ ጊ ዜ ፣ የ ቡና ው alternative transactions or his own farm or if it is co-
ዓ ይ ነ ት እ ና የ ን ግ ድ ስ ያ ሜ የ መገ ለ ፅ ፣ operative association collected from the members farm,
6/ ከ ሚመለ ከ ተ ው የ መን ግ ስ ት አ ካ ል የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫ የ ማግ ኘ ት without wastages and keeping quality;
እ ና በ ጊ ዜ ው የ ማሳ ደ ስ ፣
7/ ለ ሀ ገ ር ውስ ጥ ፍ ጆ ታ የ ተ ቆ ላ ወይ ም ተ ቆ ል ቶ የ ተ ፈ ጨ ቡና
እ ና ማሸ ጊ ያ ው በ ሀ ገ ሪ ቱ የ ጥ ራ ት ደ ረ ጃ መስ ፈ ር ት መሠረ ት
6/ sell coffee by product leftover from export coffee in the
የ ማዘ ጋ ጀ ት ፣
auction centers or in the Ethiopia Commodity Exchange;
8/ የ ቡና ግ ዢ፣ ዝ ግ ጅት ና ሽ ያ ጭ መረ ጃ መዝ ግ ቦ የ መያ ዝ ና
በ ባ ለ ስ ል ጣኑ ና በ ሌሎች የ ሚመለ ከ ታቸ ው አ ካ ላ ት ሲጠየ ቅ 7/ without prejudice to the extension of a contract permitted by
የ ማቅ ረ ብ፣ the National Bank of Ethiopia upon showing of sufficient
ግ ዴታዎ ች አ ሉበ ት ፡ ፡ reasons, perform the contract on the due date;
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
በ ቡና ማዘ ጋ ጃ ና ማከ ማቻ አ ገ ል ግ ሎት በ መስ ጠት ሥራ ላይ sealed , obtain a letter of release , show on demand, obtain
የ ተ ሰ ማራ አ ገ ል ግ ሎት ሰ ጪ፡ - assurance from the relevant organ and provide it to the
1/ የ ሚመለ ከ ተ ው አ ካ ል ያ ወጣውን መስ ፈ ር ት በ ማሟላ ት የ ብቃት Authority that the coffee has reached sealed;
ማረ ጋ ገ ጫ መያ ዝ ና በ ጊ ዜ የ ማሳ ደ ስ ፣
2/ የ ተ ረ ከ በ ውን ቡና በ ሀ ገ ሪ ቱ የ ጥራ ት ደ ረ ጃ መስ ፈ ር ት ና በ ውሉ
6/ obtain certificate of competence showing his readiness
መሠረ ት አ ዘ ጋ ጅቶ ስ ለ ቡና ው ዓ ይ ነ ት ፣ መጠን ና ጥ ራ ት ደ ረ ጃ ው
from the relevant regional organs, before the beginning of
ከ ሚገ ል ጽ ማስ ረ ጃ ጋ ር የ ማስ ረ ከ ብ፣
the new transaction year.
3/ ለ ማከ ማቸ ት የ ተ ረ ከ በ ውን ቡና በገ ባው የ ውል ስ ምምነ ት
መሠረ ት በ አ ግ ባ ቡ የ ማከ ማቸ ት ፣
1/ ባ ለ ሥል ጣኑ ከ ሚመለ ከ ተ ው አ ካ ል ጋ ር በ መተ ባ በ ር በ ሚያ ወጣው
4/ only sell domestic consumption coffee in retail shop or
ደ ን ብና መመሪ ያ በ ተ መለ ከ ተ ው መስ ፈ ር ት መሠረ ት
place licensed for retail;
ስ ለ ተ ሸ ከ ር ካ ሪ ው የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫ የ መያ ዝ ና የ ማሳ ደ ስ ፣
2/ ቡና
‹‹ ጭኖ ሲጓ ዝ ብል ሽ ት ያ ጋ ጠመው ወይ ም ወን ጀ ል
የ ተ ፈ ጸ መበ ት እ ን ደ ሆነ በ አ ካ ባ ቢው ለ ሚገ ኝ ሥል ጣን ላለው 5/ maintain a register of coffee transaction and disclose on
አ ካ ል በ ዕ ለ ቱ የ ማመል ከ ት ና ማስ ረ ጃ የ ማቅ ረ ብ፣ demand.
3/ ቡና ው ከ መጫኑ በ ፊ ት ቡና ው በ ዚ ህ አ ዋ ጅ መሰ ረ ት ለ መጓ ጓ ዝ
የ ተ ዘ ጋ ጀ ና ሕጋ ዊ መሆኑ ን የ ማረ ጋ ገ ጥ ፣
13. Obligations of Export Coffee Roasters
4/ ከ ቦ ታ ቦታ እ ን ዲያ ጓ ጉ ዝ የ ተ ሰ ጠውን ቡና ፕ ሎምፕ ‹
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
በ ሌላ አ ኳኃ ን ሲያ ስ ተ ላ ለ ፍ ተሽ ከ ር ካ ሪ ው በ ሕገ ወጥ supplier or producer;
ድር ጊ ት እ ን ዳ ይ ሰ ማራ የ መቆ ጣጠር ፣
ግ ዴታዎ ች አ ሉበ ት ፡ ፡
፲ ፰ . የ ባ ለ ሥል ጣኑ ሥል ጣን እ ና ተ ግ ባ ር
4/ ለ ና ሙና ወይ ም ለ ን ግ ድ ት ር ኢት ጉ ዳ ዮ ች ቡና ወደ ውጭ
ሀ ገ ር እ ን ዲላ ክ የ መፍ ቀ ድ፣
7/ label on the packaging of the processed export roasted and
ground coffee the name of country of production, quality
5/ ይ ህ ን አ ዋጅ ወይ ም አ ዋ ጁን ለ ማስ ፈ ጸ ም የ ሚወጡ
level, content, production and expiring date, type of coffee and
ደ ን ቦ ችን ና መመሪ ያ ዎ ች መከ በ ራ ቸ ውን ለ ማረ ጋ ገ ጥ
the trade mark;
ከ ሚመለ ከ ታቸ ው የ ፍ ት ህ ና ፀ ጥ ታ አ ካ ላ ት ጋ ር በ መተ ባ በ ር
ሕገ -ወጥ ቡና ሊገ ኝ በ ት ይችላ ል ተ ብሎ በ በ ቂ ሁኔ ታ 8/ prepare the packaging and the export roasted or roasted and
በ ባ ለ ሥል ጣኑ ወይ ም አ ግባ ብ ያለው የ ክ ልል አካል grinded coffee by maintaining appropriate quality standards of
ሲጠረ ጠር ማን ኛ ወን ም ቦ ታና ተሸ ከ ር ካ ሪ በ ፍር ድ ቤት the country and needs of the buyer company;
ትዕ ዛ ዝ ወይ ም አ ስ ቸ ኳይ ሁኔ ታ ሲኖ ር ያ ለ ፍ ር ድ ቤት
ትዕ ዛ ዝ በ ወን ጀ ለ ኛ መቅ ጫ ሥነ -ሥር ዓ ት ሕጉ መሠረ ት 9/ without prejudice to the extension of a contract by the
የ መፈ ተ ሽ ፣ የ ማሸ ግ ፣ የ ማገ ድ፣ የ መያ ዝ ፣ ተ ጣር ቶ ሕገ - National Bank of Ethiopia upon permission by the Authority
ወጥ ሆኖ ሲገ ኝ የ ቡና ው ባ ለ ቤት ለ ፍ ር ድ ቤት ቅ ሬ ታውን based on sufficient grounds, perform the contract he concludes
የ ማቅ ረ ብ መብቱ እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ የ መውረ ስ ና የ መሸ ጥ with the buyers on the due date;
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ውሳ ኔ የ መስ ጠት ፣ 10/ maintain a register of purchase of coffee, process and sell and
provide them when requested by the Authority and other
6/ በ ዚ ህ አ ን ቀጽ ን ኡስ አ ን ቀጽ ( 5) የ ተገ ለ ፀ ው
relevant organs.
እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ ባ ለ ስ ል ጣኑ ወይ ም አ ግባ ብ ያለው
የ ክ ል ል አ ካ ል በ ማን ኛ ውም ሁኔ ታ በ ጥ ር ጣሬ በ ተ ያ ዘ ቡና 11/ import raw coffee from abroad in-accordance with a
ከ መል ቀ ቁ ወይ ም ከ መወረ ሱ በ ፊ ት አ ጣር ቶ የ መጨረ ሻ ውሳ ኔ regulation to be issued following this Proclamation.
የ መስ ጠት ፣
7/ በ ቡና ግ ብይ ት የ ሚሳ ተ ፍ አካል የ ግ ብይ ት ሥራ ውን
14. Obligations of Domestic Consumption Coffee Roasters
የ ሚያ ዛ ባ ድር ጊ ት መፈ ፀ ሙ ወይ ም የ ብቃት ጉ ድለ ት
Any person who engages in domestic roasting and grinding of
ስ ለ መከ ሰ ቱ ሲረ ጋ ገ ጥ በ ሚወጣው ደ ን ብና መመሪ ያ መሠረ ት
coffee for selling shall have the obligation to:
የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫ በ ማገ ድ ወይ ም በ መሰ ረ ዝ አ ገ ል ግ ሎት
እ ን ዳ ያ ገ ኝ ለ ሚመለ ከ ታቸ ው አ ካ ላ ት የ ማሳ ወቅ ፣ 1/ hold valid competence certificate and trade license from
appropriate government organ;
8/ የ ቡና ሕገ -ወጥ ግ ብይ ት ፣ ዝ ውውር ና ክ ምች ት ለ ሚጠቁ ሙ
እና ለ ሚይ ዙ አካላት የ ኮ ሚሽ ን አበል ክ ፍያ መጠን ና 2/ purchase coffee permitted for domestic consumption from the
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ከአን ድ ዓ መት በ ማያ ን ስ ና ከ ሦስ ት ዓ መት በ ማይ በ ል ጥ
እ ስ ራት እና ከ ብር ፳ሺ እ ስ ከ ፵ ሺ ( ከ ብር አስር ሺ
እ ስ ከ አ ር ባ ሺ)በ ሚደ ር ስ መቀ ጮ ይ ቀ ጣል ፡ ፡
4/ ማን ኛ ውም በ ቡና ን ግ ድ ሥራ የ ተ ሰ ማራ ሰ ው ለ ውጭ ገ በ ያ
የ ሚመጥ ን ቡና ን በ ሀ ገ ር ውስ ጥ ገ በ ያ በ ጥ ሬ ውም ሆነ ቆ ልቶ
15.Obligations of Service Provider Engaged in Processing and
ወይ ም ቆ ል ቶ በ መፍ ጨት ያ ለ ባ ለ ሥል ጣኑ ልዩ ፈ ቃድ የ ሸ ጠ
Selling Coffee as a Food or Drink
እ ን ደ ሆነ ፣ ቡና ው መወረ ሱ እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ ፣ ከ ሦስ ት
ዓ መት በ ማያ ን ስ ና ከ አ ምስ ት ዓ መት በ ማይ በ ል ጥ ጽ ኑ እ ስ ራ ት Any service provider engages in processing and selling coffee as
ሺ) በ ሚደ ር ስ መቆ ጮ ይ ቀ ጣል ፡ ፡ obligations to:
}}}}
7/ ማን ኛ ውም ሰ ው ከ ባ ለ ሥል ጣኑ ወይ ም አ ግ ባ ብ ካ ለ ዉ የ ክ ል ል
16. Obligations of Coffee Processing and Warehousing Service
አካል ከ ተፈ ቀ ደ ለ ት አ ድራ ሻ ና የ ጉዞ መስ መር ውጪ ቡና
Providers
ሲያ ጓ ጉ ዝ የ ተ ገ ኘ እ ን ደ ሆነ ፣ ቡና ውና ተ ሽ ከ ር ካ ሪ ው መወረ ሱ
እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ ፣ ከሶስት ዓ መት በ ማያ ን ስ ና ከ አ ምስ ት Any service provider who engages in coffee processing and
ዓ መት በ ማይ በ ል ጥ ጽ ኑ እ ስ ራ ት እ ና ከ ብር ፷ ሺ እ ስ ከ ፻ ሺ warehousing shall obligations to:
( ከ ብር ስ ልሳ ሺ እስከ መቶ ሺ) በ ሚደ ር ስ መቀ ጮ 1/ have certificate of competence upon fulfilling requirements
ይ ቀ ጣል ፡ ፡ issued by relevant organ and renew on time;
8/ ማን ኛ ውም ቡና ከ ቦ ታ ቦ ታ ለ ማጓ ጓ ዝ የ ተ ረ ከ በ አ ሽ ከ ር ካ ሪ 2/ properly process the coffee received in accordance with the
የ ቡና ው ፕ ሎምፕ ተ በ ጥ ሶ ወይ ም ሸ ራ ተ ቀ ዶ ጥ ራ ቱ ና ዓ ይ ነ ቱ quality standards of the country and as per the terms of the
ተ ቀ ይ ሮ ወይ ም መጠኑ ተ ጨምሮ ወይ ም ተ ቀ ን ሶ ወደ ተ ሸ ኘ በ ት contact entered and deliver same to the owner with evidence
አካባቢ እ ን ድጓ ጓ ዝ ያ ደረ ገ እ ን ደ ሆነ ከሶስት ዓ መት of appropriate type, quantity, quality and grade of the coffee;
በ ማያ ን ስ ና ከ አ ምስ ት ዓ መት በ ማይ በ ል ጥ ጽ ኑ እ ስ ራት እ ና 3/ store coffee received for storage in accordance with the
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ከ ብር ፷ ሺ እ ስ ከ ፻ ሺ (ከ ብር ስ ል ሳ ሺ እ ስ ከ መቶ ሺ) contract entered into;
በ ሚደ ር ስ መቀ ጮ ይ ቀ ጣል ፡ ፡ 4/ ensure the legality of the coffee received for processing and
9/ ማን ኛ ውም አ ሽ ከ ር ካ ሪ እ ን ዲጭን ከ ተፈ ቀ ደ ለ ት ቡና ውጪ not to receive and process coffee released without
በ የ ት ኛ ውም የ ተ ሸ ከ ር ካ ሪ ው አ ካ ል ላ ይ ተ ጨማሪ ቡና ወይ ም recognition of the Authority or relevant organ;
ቡና ያ ል ሆነ ሌላ ጭነ ት ወይ ም ምር ት አ ዳ ብሎ የ ጫነ
እ ን ደ ሆነ ፣ በ ተ ጨማሪ ነ ት የ ተ ጫነ ው ቡና ና ሌላ ው ጭነ ት 5/ obtain certificate of clearance of environmental pollution
ወይ ም ምር ት መወረ ሱ እ ን ደ ተ ጠበ ቀ ሆኖ ከ ስ ድስ ት ወር
from appropriate environmental pollution control office if it
በ ማያ ን ስ ና ከ ሶ ስ ት ዓ መት በ ማይ በ ል ጥ እ ስ ራ ት እ ና ከ ብር
is engaged in coffee pulping, cleaning and sorting, export
፲ሺ እስከ ፵ሺ ( ከ ብር አስር ሺ እስከ ሰላሳ ሺ)
coffee processing, roasting or roasting and grinding.
በ ሚደ ር ስ መቀ ጮ ይ ቀ ጣል ፡ ፡
፲/ ማን ኛ ውም ሰው ሕገ ወጥ ቡና በ መሸ ጥ ፣ በ መግ ዛ ት ፣
በ ማከ ማቸ ት ና ማዘ ጋ ጀ ት ፣ በ መቁ ላ ት ና በ መፍ ጨት ፣ በ ማጓ ጓ ዝ
17. Obligations of Coffee Transport Service Providers
ቡና እ ን ዲሠወር ወይ ም እ ን ዲበ ላ ሽ ያ ደ ረ ገ ወይ ም የ ተ ባ በ ረ
እ ን ደ ሆነ ከአን ድ ዓ መት በ ማያ ን ስ ና ከ ሦስ ት ዓ መት Any owner of a vehicle or driver or agent engages in coffee
በ ማይ በ ል ጥ እ ስ ራት እ ና ከ ብር ፳ ሺእ ስ ከ ፵ ሺ ( ከ ብር transport service shall, as appropriate, have obligations to:
አ ስ ር ሺ እ ስ ከ አ ር ባ ሺ) በ ሚደ ር ስ መቀ ጮ ይ ቀ ጣል ፡ ፡
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ሳ ይ ሰ ጠዉ ውክ ል ና ይዞ በ ግ ብይ ት ላ ይ የ ተ ሰ ማራ እ ን ደ ሆነ
ከአን ድ ዓ መት በ ማያ ን ስ ና ከ ሦስ ት ዓ መት በ ማይ በ ል ጥ
እ ስ ራ ት እ ና ከ ብር ፳ ሺ እ ስ ከ ፵ ሺ ( ከ ብር ሀ ያ ሺ እ ስ ከ
አ ር ባ ሺ) በ ሚደ ር ስ መቀ ጮ ይ ቀ ጣል ፡ ፡
፲ ፬ / ከ መሸ ኛ ጣቢያ ሕጋ ዊ የ ሆነ ቡና ጭኖ ወደ ተሸ ኘ በ ት
ሕጋ ዊ ቡና ማዘ ጋ ጃ ኢን ዱስ ት ሪ ወይ ም የ ምር ት ገ በያ
መጋ ዘ ን ወይ ም ወደ ብ ሳ ያ ደ ር ስ ቡና ው እ ን ዲሰ ወር ወይ ም SECTION FOUR
ሆን ብሎ መጠኑ እ ን ዲቀ ን ስ ወይ ም እ ን ዲጨመር ወይ ም
MISCELLANEOUS PROVISIONS
ጥራት ና ዓ ይነ ቱ እ ን ዲቀ የ ር ያ ደረ ገ ማን ኛ ውም አ ጓ ጓ ዥ፣
ከ አ ምስ ት ዓ መት በ ማያ ን ስ ና ከ አ ስ ር ዓ መት በ ማይ በ ል ጥ ጽ ኑ 18. Power of the Authority
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
በ ዚ ህ አ ዋ ጅ ተ ሸ ሯል ፡ ፡ directives; and subject to the right of the owner of the coffee
፪/ የ ዚህ ን አ ዋ ጅ ድን ጋ ጌ ዎ ች የ ሚቃረ ን ማን ኛ ውም አ ዋ ጅ፣ to appeal to the court; confiscate and sale such coffee where
ደ ን ብ፣ መመሪ ያ ወይ ም የ አ ሰ ራ ር ል ምድ በ ዚ ህ አ ዋጅ such coffee is ascertained illegal;
በ ተ መለ ከ ቱ ት ጉ ዳ ዮ ች ላ ይ ተ ፈ ጻ ሚነ ት አ ይ ኖ ረ ውም፡ ፡
23. የ መሸ ጋ ገ ሪ ያ ድን ጋ ጌ
1/ የ ዚ ህ አ ዋ ጅ አ ን ቀ ጽ ፳ 1 ን ዑስ አ ን ቀ ጽ (1) ድን ጋ ጌ
6/ without prejudice to sub-article (5) of this Article, the
ቢኖ ር ም በክርክር ላይ ያሉ ጉዳዮች በ ቀ ድሞው አ ዋ ጅ
Authority or appropriate regional organs before make
መሠረ ት ፍ ጻ ሜ ያ ገ ኛ ሉ፡ ፡
decision they shall be verify and pass decision on the coffee
2/ ይ ህ አ ዋ ጅ ከ መውጣቱ በ ፊት የ ተ ሠጠ የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫ
seized through suspect;
ሠር ተ ፍ ኬት በ ዚህ አ ዋ ጅ መሠረ ት ሥል ጣን ያ ለው አ ካል
በ ሚሰ ጥ አ ዲስ የ ብቃት ማረ ጋ ገ ጫ ሠር ተ ፍ ኬት እ ስ ከ ሚተ ካ
ድረ ስ በ ዚ ህ አ ዋ ጅ እ ን ደ ተ ሰ ጠ ይ ቆ ጠራ ል ፡ ፡
በ ተ መለ ከ ተ ለ ዚ ህ አ ዋ ጅና በ ዚ ህ አ ን ቀ ጽ (1) መሠረ ት
የ ወጡ ደ ን ቦ ች ን ለ ማስ ፈ ጸ ም የ ሚያ ስ ፈ ል ጉ መመሪ ዎ ች ን
19. Prohibitions and Penalties
የ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት ገ በ ያ ቦ ር ድ እ ና የ ኢት ዮ ጵ ያ ምር ት
ገ በ ያ ባ ለ ሥል ጣን ሊያ ወጡ ይ ች ላ ሉ፡ ፡ 1/ Any coffee processor who fails to comply with technical
procedure provided by the Authority or an appropriate
regional body and thereby causes damage to the quality of the
coffee or to the local community shall, without prejudice to
the closure of his processing plant and prohibition of his
product not to be supplied for transaction, be punished with
rigorous imprisonment not less than one year and not
exceeding three years and a fine from Birr 20,000 to Birr
፳ ፭ . አ ዋ ጁ የ ሚፀ ና በ ት ቀ ን 40,000.
ይህ አ ዋ ጅ በ ፌዴራ ል ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ ታት ሞ ከ ወጣበ ት ቀ ን
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
ጀ ምሮ የ ጸ ና ይ ሆና ል ፡ ፡
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
7/ Any person who transports coffee other than the rout line
leads to destination and permitted by the Authority or an
appropriate regional body shall, in addition to confiscation of
the coffee and the vehicle, be punished with rigorous
imprisonment not less than three years and not exceeding five
years and a fine from Birr 60,000 to 100,000.
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
11/ Any person who engages in buying of red cherry coffee with
pulp for cleaning and sorting, without permission of the
Authority or an appropriate regional body, in the places where
washing coffee processing industries are found shall be
punished with rigorous imprisonment not less than one year
and not exceeding three years and a fine from Birr 20,000 to
40,000.
12/ Any coffee transaction actor who has been issued with
certificate of competence, if assigns an agent to act on his
behalf by claiming force majeure, without approval of the
Authority or an appropriate regional body shall, without
prejudice to the revocation of his certificate of competence,
shall be punished with rigorous imprisonment not less than
one year and not exceeding three years and a fine from Birr
20,000 to 40,000.
14/ Any transporter who diverts coffee legally release not to reach
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
21. Jurisdiction
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page
www.abyssinialaw.com
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፵ 3 GNïT ፳፰ qN 8ሺ፱ ›.M Federal Negarit Gazette No..43, 5th June 2017 …. ..page