Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 10

የ 2015 ዓ.

ም ስልታዊ ዕቅድ
የንዑስ ክፍሉ ስም፡- ሐዋርያዊ ተልዕኮ
ዕይታ ግብ ዋና ተግባር መ ነባራዊ የዓመቱ 1 ኛ ሩብ 2 ኛ ሩብ ዓመት 3 ኛ ሩብ ዓመት 4 ኛ ሩብ ዓመት
ለ መነሻ ዕቅድ ዓመት

አገልግሎ ግብ 1 ያ ሐ ነ መ ጥ ሕ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ
ወንጌለ መንግስትን ተግባር 1 የአባላትን ቤሰተቦች፣ ጓደኞች፣ ዘመዶችና
ትን የአጥቢያውን ምዕመናን እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ
ከተቋም ቁጥራቸው 400 ሐዋርያዊ ጉዞ የሚደረግባቸውን 2 ቦታዎችን መረጃ ማጠናከር
ውጪ ለሚደርሱ
ከማስፋ ምዕመናን/ለአባላት ተግባር 2 መረጃቸው የተለዩ አጋር አካላቶቻችንን ስልታዊ
ፋት ቤተሰቦች፣ በሆነ እና በቴክኖሎጂ በተደገፈ መንገድ ማደራጀት
አንጻር ዘመዶች፣ጓደኞች፣
ለአጥቢያው ተግባር 3 ምንዓይነት ትምህርት እንዲሚያስፈልጋቸው እና
በምን ዓይነት የትምህርት ዘዴ ማስተማር እንዳለብን በጥናት
ምዕመናን ማድረስ መለየት
ተግባር 4 አገልግሎታችንን በምን ዓይነት የቴክኖሎጂ አማራጭ
እንደምናዳርስ መለየት(የቤ/ክያን ሚዲያዎች፣ ዩቲዪብ ወዘተ)

ተግባር 5 በዓላማ የሚጋሩንን ባለድርሻ አካላት መለየትና አብሮ


መስራት
ተግባር 6 ጠንካራ የቁጥጥርና ድጋፍ እንዲሁም መረጃ
የመለዋወጫ ስርዓቶችን መለየት ስራ ላይ ማዋል፡፡
ግብ 2 ተግባር 1 ከአዲስ አበባ ውጪ ሰ/ትቤት የሚቋቋሙባቸውን 2
ሰ/ትቤቷ ከአዲስ ደብራት መለየት መረጃ ማጠናከር
አበባ ውጪ
በተመረጡ 2
ቦታዎች ሐዋርያዊ
ጉዞ በማድረግ
እያንዳንዳቸው
ሁለት መቶ
የሚደርሱ አባላት
ያሉትና በራሳቸው
መቆም የሚችሉና ተግባር 2 መረጃቸው የተለዩ አጋር አካላቶቻችንን ስልታዊ
የአጥቢያውን በሆነ እና በቴክኖሎጂ በተደገፈ መንገድ ማደራጀት
ምዕመናን
ማስተማር ተግባር 3 በተለዩት ደብራት ላይ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን
የሚችሉ 2 አዳዲስ የማቋቋም ስራ መስራት
ሰንበት
ትምህርትቤቶችን
ማቋቋም፡፡

ተግባር 4 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ

ግብ 3 ተግባር 1 ከአዲስ አበባ ውጪ ሰ/ትቤት የሚቋቋሙባቸውን 2


ከአዲስ አበባ ደብራት መለየት መረጃ ማጠናከር
ውጪ
በተመረጡት 2 ተግባር 2 የሚማሩ ተማሪዎችን ማሰባሰብ እና ለትምህርት
ደብራት ማዘጋጀት
በእንዳንዳቸው
አንድ መቶ ተግባር 3 በተለዩት ተማሪዎች ላይ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን
የሚሆኑ የአብነት የማቋቋም ስራ መስራት
ተማሪዎች
እንዲፈሩ ማድረግ ተግባር 4 የሚያስተምሩ መምህራንን መቅጠር ከአጋር አካላት
ጋር በመሆን

ተግባር 5 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ

ግብ 4 ተግባር 1 ያላመኑ ምዕመናንን መለየት እና መረጃ ማሰባሰብ


ያላመኑ/የካዱ 20
ምዕመናንን ወደ ተግባር 2 ላላመኑ ምዕመናን ትምህርት መስጠት
መንጋው አሳምኖ
መመለስ ተግባር 3 የሥላሴ ልጅነት እንዲያገኙ ማድረግ

ተግባር 4 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ

ግብ 5 ተግባር 1 ከአዲስ አበባ ውጪ ሰ/ትቤት የሚቋቋሙባቸውን 2


ሰ/ትቤቷ ከአዲስ ደብራት መለየት መረጃ ማጠናከር
አበባ ውጪ
ለተመረጡ እና ተግባር 2 በአስኳላ ትምህርት ላይ ጉልህ ሚና የሚኖራቸውን
የትምህርት ዓይነቶች መለየት
ለሚቋቋሙ 2 ተግባር 3 ለተለዩት የትምህርት ዓይነቶች የማስተማሪያ
ሰንበት መጽሐፍቶችን ወይም ሞጁሎችን ከአጋር አካላት ጋር በመሆን
ትምህርትቤቶች በሶፍት እና በሀርድ ቅጅ ማዘጋጀት
ለእያንዳንዳቸው ተግባር 4 መምህራንን ማዘጋጀት ከአጋር አካላት ጋር በመሆን
ሁለት መቶ ተግባር 5 የመማሪያ ቦታ እና ቁሳቁስ ማሟላት ከአጋር አካላት
ተማሪዎች ጋር በመሆን
የአስኳላ ትምህርት ተግባር 6 ተማሪዎችን በየክፍል ደረጃቸው መለየት
ድጋፍ ማድረግና
ድጋፍ ተግባር 7 የዓመቱን የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀት
የተደረገላቸው
ለሌሎች ተግባር 8 የእርስ በእርስ የትግግዝ ሂደቶችን መፍጠር
እንዲተርፉ
ማስቻል ተግባር 9 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ

ግብ 6 ተግባር 1 የተለያዩ የቴክኖሎጂ ዓይነቶችን በመጠቀም


የሰ/ትቤቷ አካውንት መክፈት
ቴክኖሊጂን
ተግባር 2 የሰ/ትቤቷ አካውንት አባላት እና ምዕመናን
በመጠቀም
እንዲያቁት የማስታወቂያ ስራ መስራት
የተቋሙን
ተግባር 3 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
የወንጌል 200,000
ለሚደርሱ
ተካታዮች
ተደራሽ ማድረግ
ግብ 1 ተግባር 1 የአባላትን  መመዝገቢያ ቅፅ ማዘጋጀት
ወንጌለ ቤሰተቦች፣ ጓደኞች፣ ዘመዶችና  የሚመዘግቡ አባላትን መምረጥ እና
መንግስት የአጥቢያውን ምዕመናን
ገለፃ ሰጥቶ እንዲመዘግቡ ማድረግ
ን እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ
ሐዋርያዊ ጉዞ  የመጣውን የምዕመናንን መረጃ
ቁጥራቸ ማደራጀት እና መመደብ
የሚደረግባቸውን 2 ቦታዎችን
ው 400 መረጃ ማጠናከር  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
ለሚደር

ምዕመናን ተግባር 2 መረጃቸው የተለዩ  ቴክኖሎጂዎችን መለየት
አጋር አካላቶቻችንን ስልታዊ
/ለአባላት
በሆነ እና በቴክኖሎጂ በተደገፈ  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
ቤተሰቦች መንገድ ማደራጀት

ዘመዶች፣
ጓደኞች፣ ተግባር 3 ምንዓይነት  የሚያጠና ቡድን ማቋቋም
ለአጥቢያ ትምህርት  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
ው እንዲሚያስፈልጋቸው እና
ምዕመናን  በተጠናው መሰረት ትምህርት መስጠት
በምን ዓይነት የትምህርት ዘዴ
ማድረስ ማስተማር እንዳለብን በጥናት  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
መለየት
ተግባር 4 አገልግሎታችንን  ቴክኖሎጂዎችን የመለየት ስራ መስራት
በምን ዓይነት የቴክኖሎጂ  በተመረጠው ቴክኖሎጂ ማስተማር
አማራጭ እንደምናዳርስ
መለየት(የቤ/ክያን ሚዲያዎች፣
 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
ዩቲዪብ ወዘተ)

ተግባር 5 በዓላማ የሚጋሩንን  ባለድርሻ አካላትን መለየት


ባለድርሻ አካላት መለየትና  ውይይት ማድረግ
አብሮ መስራት
 አብሮ መስራት
 የስራ ድርሻ መስጠት
ተግባር 6 ጠንካራ የቁጥጥርና  ተቆጣጣሪ አካላትን መመደብ
ድጋፍ እንዲሁም መረጃ  የመረጃመለዋወጫ ቴክኖሎጂዎችን
የመለዋወጫ ስርዓቶችን
መለየት እና መተግበር
መለየት ስራ ላይ ማዋል፡፡
 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
ግብ 2 ተግባር 1 ከአዲስ አበባ ውጪ  ደብራትን መለየት
ሰ/ትቤቷ ሰ/ትቤት የሚቋቋሙባቸውን 2  የጉዞ በጀት ማዘጋጀት
ደብራት መለየት መረጃ
ከአዲስ ማጠናከር
 መረጃ ማሰባሰብ
አበባ  ወደትግበራ መግባት
 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
ውጪ ተግባር 2 መረጃቸው የተለዩ  ቴክኖሎጂዎችን መለየት
በተመረ አጋር አካላቶቻችንን ስልታዊ
በሆነ እና በቴክኖሎጂ በተደገፈ 
ጡ 2 መንገድ ማደራጀት
ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር
ቦታዎች ማድረግ
ሐዋርያ
ተግባር 3 በተለዩት ደብራት  አጋር አካላቶችን መለየት
ዊ ጉዞ ላይ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን  ውይይት ማድረግ
በማድረ የማቋቋም ስራ መስራት
 ከአጋር አካላት ጋር በመሆን ወደትግበራ

መግባት
እያንዳን
ተግባር 4 ተገቢውን ክትትል  የስራ ዘገባዎችን በተገቢው ጊዜ
ዳቸው እና ቁጥጥር ማድረግ እንዲቀርብ ማድረግ
ሁለት
 ግብረ መልስ መስጠት
መቶ
የሚደር

አባላት
ያሉትና
በራሳቸ

መቆም
የሚችሉ

የአጥቢያ
ውን
ምዕመና

ማስተ
ማር
የሚችሉ
2
አዳዲስ
ሰንበት
ትምህር
ትቤቶች

ማቋቋ
ም፡፡
ግብ 3 ተግባር 1 ከአዲስ አበባ ውጪ  ደብራትን መለየት
ከአዲስ ሰ/ትቤት የሚቋቋሙባቸውን 2  የጉዞ በጀት ማዘጋጀት
ደብራት መለየት መረጃ
አበባ ማጠናከር
 መረጃ ማሰባሰብ
ውጪ  ወደትግበራ መግባት
በተመረ  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር
ጡት 2 ማድረግ
ደብራት
በእንዳን ተግባር 2 የሚማሩ  የተለዩ ተማሪዎችን መረጃ መያዝ
ተማሪዎችን ማሰባሰብ እና
ዳቸው ለትምህርት ማዘጋጀት  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር
አንድ
ማድረግ
መቶ
የሚሆኑ ተግባር 3 በተለዩት ተማሪዎች  አጋር አካላቶችን መለየት
የአብነት ላይ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን
 ውይይት ማድረግ
ተማሪዎ የማቋቋም ስራ መስራት
 ከአጋር አካላት ጋር በመሆን የማቋቋም
ች ስራ መስራ
እንዲፈ ተግባር 4 የሚያስተምሩ  አጋር አካላቶችን መለየት
ሩ መምህራንን መቅጠር ከአጋር  ውይይት ማድረግ
ማድረግ አካላት ጋር በመሆን
 ከአጋር አካላት ጋር በመሆን መምህራንን
የመቅጠር ስራ መስራ
ተግባር 5 ተገቢውን ክትትል  የስራ ዘገባዎችን በተገቢው ጊዜ
እና ቁጥጥር ማድረግ እንዲቀርብ ማድረግ

 ግብረ መልስ መስጠት


ግብ 4 ተግባር 1 ያላመኑ ምዕመናንን  ያላመኑ ምዕመናንን በተለያዩ መንገዶች
ያላመኑ/ መለየት እና መረጃ ማሰባሰብ መለየት
የካዱ 20
ምዕመና ተግባር 2 ላላመኑ ምዕመናን  ምን ዓይነት ት/ት እንደሚሰጣቸው
ትምህርት መስጠት መለየት
ንን ወደ
መንጋው  መምህራንን መመደብ
አሳምኖ  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር ማድረግ
መመለስ ተግባር 3 የሥላሴ ልጅነት  ከካህናት ጋር በመሆን እንዲጠመቁ
እንዲያገኙ ማድረግ ማድረግ
ተግባር 4 ተገቢውን ክትትል  የስራ ዘገባዎችን በተገቢው ጊዜ
እና ቁጥጥር ማድረግ እንዲቀርብ ማድረግ

 ግብረ መልስ መስጠት


ግብ 5 ተግባር 1 ከአዲስ አበባ ውጪ  ደብራትን መለየት
ሰ/ትቤቷ ሰ/ትቤት የሚቋቋሙባቸውን 2  የጉዞ በጀት ማዘጋጀት
ደብራት መለየት መረጃ
ከአዲስ ማጠናከር
 መረጃ ማሰባሰብ
አበባ  ወደትግበራ መግባት
ውጪ  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር
ለተመረ ማድረግ
ጡ እና
ለሚቋቋ ተግባር 2 በአስኳላ ትምህርት  ተማሪዎች የሚከብዳቸውን ት/ት
ላይ ጉልህ ሚና የሚኖራቸውን እንዲመርጡ ማድረግ
ሙ 2 የትምህርት ዓይነቶች መለየት
ሰንበት  ትምህርቱን የሚለዩ መምህራንን
ትምህር መምረጥ
ትቤቶች  የተለዩትን የትምህርት ዓይነቶች ወደ
ለእያንዳ ትግበራ እንዲገቡ ማድረግ
ንዳቸው  ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር
ሁለት ማድረግ
መቶ ተግባር 3 ለተለዩት የትምህርት  ሞጁል የሚያዘጋጁ መምህራን
ተማሪዎ ዓይነቶች የማስተማሪያ መምረጥ
ች መጽሐፍቶችን ወይም
 ማን የትኛውን ትምህርት ሞጁል
የአስኳላ ሞጁሎችን ከአጋር አካላት ጋር
በመሆን በሶፍት እና በሀርድ ያዘጋጅ የሚለውን መለየት
ትምህር
ቅጅ ማዘጋጀት  ለመምህራኑ መንገር እና ክትትል
ት ድጋፍ
ማድረግ
ማድረግ
 የማስተማሪያ መጻሕፍችን ከአጋር
ና ድጋፍ አካላት ጋር በመሆን መግዛት
የተደረገ
ላቸው ተግባር 4 መምህራንን  ከአጋር አካላት ጋር በመሆን
ለሌሎች ማዘጋጀት ከአጋር አካላት ጋር መምህራንን መቅጠር
እንዲተ በመሆን  ለመምህራን የሚያስተምሩትን
ርፉ የትምህርት ዓይነት እና
ማስቻል የሚያስተምሩበትን ክፍል መለየት
እና መንገር
 ለመምህራኑ መንገር

 ተገቢውን ክትትል ማድረግ


ተግባር 5 የመማሪያ ቦታ እና  የሚያስፈልጉ የት/ት ግብዓቶችን
ቁሳቁስ ማሟላት ከአጋር ስምና ብዛት መለየት
አካላት ጋር በመሆን  ለእያንዳንዱ ክፍልላት የሚማሩበትን
ቦታ እና ሰዓት ማዘጋጀት እና መወሰን
 ለትምህርቱ የሚሆኑ ቴክኖሎጂዎችን
መለየት እና መተግበር
 ከአጋር አካላት ጋር በመሆን
ቁሳቁሶችን ማሟላት
 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር
ማድረግ

ተግባር 6 ተማሪዎችን በየክፍል  የተማሪዎችን መረጃ መሰብሰብ


ደረጃቸው መለየት  በየክፍል ደረጃቸው መለየት

ተግባር 7 የዓመቱን የትምህርት  የዓመቱን የት/ት ሰሌዳ የሚያዘጋጁ


የጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀት አባላትን መምረጥ
 የዓመቱን የት/ት ሰሌዳ ለመምህርን እና
ለተማሪዎች ማሳወቅ
 ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር
ማድረግ
ተግባር 8 የእርስ በእርስ  ጎበዝ ተማሪዎችን መለየት
የትግግዝ ሂደቶችን መፍጠር  ቡድን በመፍጠር እርስ በርሳቸው
እንዲተጋገዙ ማድረግ

ተግባር 9 ተገቢውን ክትትል  የስራ ዘገባዎችን በተገቢው ጊዜ


እና ቁጥጥር ማድረግ እንዲቀርብ ማድረግ

 ግብረ መልስ መስጠት


ግብ 6 ተግባር 1 የተለያዩ የቴክኖሎጂ  የ You tube,telegram,facebook
ቴክኖሊ ዓይነቶችን በመጠቀም account መክፈት
የሰ/ትቤቷ አካውንት መክፈት
ጂን
በመጠቀ
ተግባር 2 የሰ/ትቤቷ አካውንት  ማስታወቂያዎችን መስራት
ም አባላት እና ምዕመናን
የተቋሙ እንዲያቁት ማድረግ

የወንጌል  የስራ ዘገባዎችን በተገቢው ጊዜ
200,00 ተግባር 3 ተገቢውን ክትትል እንዲቀርብ ማድረግ
እና ቁጥጥር ማድረግ
0
ለሚደር  ግብረ መልስ መስጠት

ተካታዮ

ተደራሽ
ማድረግ

You might also like