Professional Documents
Culture Documents
Land Management and Administration Policy
Land Management and Administration Policy
com
(የጸዯቀ)
ግንቦት 2003
አዱስ አበባ
www.abyssinialaw.com
መግቢያ
1
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የመመዯብ፣ ከባንኮች ብዴር የማመቻቸት ተሌዕኮ አሇበት፡፡ ከዙህ በተጨማሪም የይዝታ
ማረጋገጫ የላሊቸዉ ህጋዊ ንብረቶች የይዝታ ማረጋገጫ እንዱኖራቸዉ ማዴረግ እና
ህገወጥ ንብረቶች ሥርዒት ማስያዜ ከተሞች የመሬት አጠቃቀም ፕሊን እንዱኖራቸዉ እና
የማስፇጸም አቅም እንዱገነቡ ማብቃት መሠረታዊ ተሌዕኮ ተዯርጎ ይወሰዲሌ፡፡ የመሬት
ሌማት እና ማኔጅመንት ሥርዒት የሚያስከብር ሀይሌ ከክሌሌ እስከ ቀበላ ማዯራጀት፣
የመሬት ሌማት እና ማኔጅመንት ባሇሙያዎች እና አመራር የስነ ምግባር ሥርዒት
መገንባት እና ተጠያቂነት ያሇበት አሰራር ስርዒት መርጋት የካዲስተር ስርዒቱን ወጥ
እና ቀጣይ በማዴረግ የአንዴ ኢኮኖሚ እና የፖሇቲካሌ ማህበረሰብ ግንባታ ማጠናከር
የመሬት ፖሉሲዉ ዋና፣ ዋና ይቶች ተዯርገዉ ተቀርጸዋሌ፡፡
2
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ይዝታዎችን በማስተካከሌ ብቁ የካዲስተር ስርዒት መፌጠር፤የከተሞችን ስታንዲርዴ
የአዴራሻ ስርዒት በመርጋት ቀሌጣፊ እና መናዊ የከተማ መሬት አስተዲዯር ስርዒት
መፌጠር፤ መናዊ የመሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዜገባ ሥርዒት በመርጋት የንብረት
እና የይዝታ ዋስትና ማረጋገጥ፤ የከተማ መሬት ሌማት እና ማኔጅመንት የአቅም ግንባታ
ማዕቀፍች እንዱሁም የፖሉሲ አቅጣጫዎች እና ፖሉሲዎቹ ወዯትግበራ የሚሸጋገሩበት
ስሌቶች በዙህ ሰነዴ በዜርዜር ቀርበዋሌ፡፡
በዙህ ረገዴ ሃገራችንም የከተማ መሬትን በሉዜ ሥርዒት ሇማስተዲዯር ከወሰነችበት 1986
ዒ.ም አንስቶ በርካታ መሰረታዊ ሉባለ የሚችለ ሇውጦችን ሇማዴረግ ተንቀሳቅሳሇች፡፡
በዙህ እንቅስቃሴ አማካኝነት ትኩረት ካዯረገችባቸው ርፍች መካከሌ አንዯኛውና ቁሌፈ
ግብ የመሬት አስተዲዯርና ሌማት የመሌካም አስተዲዯር ሥርዒት በመሊ ሀገሪቱ ከተሞች
እንዱሰፌን ማዴረግ ነበር፡፡ በዙህም መሠረት በ1998 ዒ.ም. የከተማ ሌማትና
የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሃገር አቀፌ የከተሞች መሌካም አስተዲዯር ኘሮግራም ነዴፍ
በሥራ ሊይ አውሎሌ፡፡ ኘሮግራሙ የመሬት ሌማትና አስተዲዯር እንዱሁም የከተማ ኘሊን
ዜግጅትና አፇጻጸም ግሌጽ ተጠያቂነት የሰፇነበት፣ ፌትሃዊና ወጪ ቆጣቢ በሆነ አግባብ
እንዱከናወን በማስቻሌ በከተሞች የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን ሇማዴረቅና ሇሌማት
የተመቻቸ ሁኔታን የመፌጠር ዒሊማ አንግቦና የሚከተለትን ሦስት መሬት ተኮር አበይት
ኘሮጀክቶችን የቀረጸ ነበር፡፡
3
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
እነዙህም ኘሮጀክቶች፡- የመሬትና የመሬት-ነክ ንብረት ምዜገባና መረጃ ኘሮጄክት፣
የመሬት ሌማትና አስተዲዯር ሥርዒት ማሻሻያ ኘሮጄክት እና የአስፇጻሚ አካሊት የአቅም
ግንባታ ኘሮጀክት ሲሆኑ እነዙህም ፕሮጀክቶች በውስጣቸው በኘሮግራሙ 3 ጥቅሌ
ዒሊማዎች እና 6 ጥቅሌ ግቦች ሊይ የተመሠረቱ 4 ዜርዜር ዒሊማዎችን፣ 16 ግቦችን እና
6ዏ ተግባራትን ያካተቱ ናቸዉ፡፡ ፕሮግራሙ በመሰረታዊነት ትኩረት ያዯረገባቸዉ
የሚከተለት መሰረታዊ ጉዲዮች ነበሩ፤
4
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
አስፇሊጊ የሆነውን ብቁና የሰሇጠነ የሰው ኃይሌ በማሰማራት፣ በጀት በማስመዯብ
እንቅስቃሴዎች ተዯርገዋሌ፡፡ በዙህ ረገዴ በርካታ ተስፊ ሰጪ ጅምር እንቅስቃሴዎችና
ውጤቶች የተመገቡ ሲሆን በዙህ የፖሉሲ ሰነዴ ሊይ ሇተመሇከቱት አበረታች
እንቅስቃሴዎችም የበኩለን ትሌቅ ሚና ተጫዉቷሌ፡፡
5
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ሰፊፉ ግንባታዎች ያሇባቸዉ ከመሆናቸዉም በሊይ ወረራዉ የከተሞችን አረንጓዳ
ቦታዎች፣ የወንዜ ዲርቻዎች፣ ሇመሰረተ ሌማት አዉታር ዜርጋታ በፕሊን የተከሇለትን
ቦታዎች ያካተተ በመሆኑ የጉዲቱን መጠን ከፌተኛ አዴርጎታሌ፡፡ በመሆኑም በነዙህ
በተጠቀሱት ችግሮች ምክንያት ከተሞች ከዙህ ቀጥል ሇተረሩት ሌዩ ሌዩ የአቅርቦት
እና የሶሸዮ ኢኮኖሚያዊ ፇተናዎች ተዲርገዋሌ፡፡
6
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የከተሞች የመሬት ግብይት እና አሰጣጥ ሰፉ ክፌተት ያሇበት እና በግሌጽ የአሰራር
ስርዒት ባሇመዯገፈ ርፈን ሇከፌተኛ ችግር እና የኪራይ ሰብሳቢነት አዯጋ
አጋሌጦታሌ፡፡ ከተሞች መሬትን በጨረታ አግባብ ማስተሊሇፌን አንዯ አንዴ ስሌት
የሚጠቀሙበት ቢሆንም በአቅርቦቱ ሊይ ባሇዉ መሰረታዊ እጥረት እና የጨረታ
አወጣጡም ተገቢዉን የግሌጸኝነት እና የተጠያቂነት የአሰራር ስሌት ተመርኩዝ
ያሌተዯራጀ በመሆኑ የሚጠበቀዉን ዉጤት ሇማስመዜገብ አሌበቃም፡፡ የመሬት መነሻ
ዋጋ አተማመን ሊይ ወቅታዊ ማስተካከያ በየጊዛዉ ባሇመዯረጉ በግብይቱ ሂዯት ሊይ
ከፌተኛ መዋዥቅ እና የዋጋ አሇመረጋጋት በስፊት ተስተዉሊሌ፡፡ የተከሰተዉን
የአቅርቦት እጥረት እና የመሬት ጥያቄዉን ጫና ሇማስታገስ ሲባሌም ከተሞች
ሲከተለት የቆዩት የዴርዴር መስተንግድ ሇከፌተኛ የሙስና አሰራር የተጋሇጠ በመሆኑ
ከመፌትሄነት ይሌቅ ርፈን ሇተወሳሰበ ችግር እና አዴሌኦ የተጋሇጠ አዴርጎታሌ፡፡
የከተሞች መሬት ምዯባ አግባብም ቢሆን ሇማን እና በምን አግባብ መሬት እንዯሚሰጥ
ግሌጽ በሆነ ማዕቀፌ ባሇመመራቱ ሇአሰራር ክፌተት እና ሊሌተገባ ዴርጊት የተጋሇጠ
መሆኑን ሇመገንብ ይቻሊሌ፡፡ በመሬት አሰጣጥ ረገዴ መሬቱ ሇተገቢዉ ሌማት
ስሇመዋለ በተገቢ ዴጋፌ እና የክትትሌ ስራ ሇማረጋገጥ ስሇማይቻሌም በከተሞች
በተሇያየ አግባብ ጥቅም ሊይ እንዱዉለ የተሰጡ በርካታ ቦታዎች ሇዒመታት ታጥረዉ
እና ሇሽያጭ የተሻሇ ዋጋ የሚጠብቁበት (Speculation) ሁኔታ በስፊት ተከስቷሌ፡፡
ከዙህ ጋር ተያይዝም ከተሞች መሬትን ሇተሇያየ አገሌግልት በመስጠት ተገቢዉን
ሌማት ሇማስገኘት የሚያዯርጉት ፇርጀ ብዘ የሌማት እንቅስቃሴ ከፌተኛ እክሌ
እንዲጋጠመዉ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡
7
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ሌካቸዉን የሚገሌጽ ሽንሻኖ የላሊቸዉ ናቸዉ፡፡ በመሆኑም መናዊ የካዲስተር ስርዒት
ሇመርጋት ከፌተኛ ስራ የሚጠበቅባቸዉ ናቸዉ፡፡ ከዙህም አሌፍ የሀገራችን ከተሞች
በወጥ እና ዯረጃዉን በጠበቀ የአዴራሻ ሥርዒት ያሌተዋቀሩ በመሆናቸዉ የአንዴን
አካባቢ፣ መንገዴ፣ ይዝታ እና ህንፃ/ ቤት ያሇበትን ትክክሇኛ ቦታ ሇመሇየት የሚቻሌበት
አግባብ የሇም፡፡ በመሆኑም ይህንን ስርዒት ሇማዯራጀት ባሇመቻለ ሇነዋሪዉ መሬት ነክ
እና የተሇያዩ የከተማ ግሌጋልቶችን ስታንዲርዴ አስቀምጦ በዙያዉ ሌክ አገሌግልቱን
ሇመስጠት ራሱን የቻሇ አለታዊ ተጽዕኖ እንዲሳዯረ በቀሊለ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡
መሬትና መሬት ነክ ንብረት ባሇቤትነት ህጋዊ ዋስትና ተሰጥቶት በህግ አግባብ ተመዜግቦ
እዉቅና የሚያገኝበት መናዊ ስርዒት ባሇመርጋቱ የነዋሪዉ የንብረት ዜዉዉር እና
ማስተሊሇፌ ሂዯት በእጅጉ የተጓተተ ከመሆኑም በሊይ የንብረት ይዝታ ዋስትናዉ በአግባቡ
ባሇመረጋገጡ በንብረት ዜዉዉር ሊይ የሚፇጸሙ ህገወጥ ዴርጊቶችን ሇመከሊከሌ እና
ሇመቆጣጠር አሌተቻሇም፡፡በዙሁም ምክንያት በተሇይ በፊይናንስ ኢንደስትሪዉ ሊይ
ከማስያዣ ቋሚ ንብረት (Collateral) ጋር በተያያ ከፌተኛ መመሰቃቀሌ እየተፇጠረ
ነዉ፡፡
8
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በከተሞች መሬት ሌማት እና ማኔጅመንት ዘሪያ የተከሰቱት ችግሮች እጅግ ዉስብስብ
እና ፇታኝ እንዯመሆናቸዉ መጠን ከታሰበዉ የሌማት ግብ ሊይ በፌጥነት ሇመዴረስ
በጊዛ የሇንም መንፇስ ፤በዕዉቀት እና በጥበብ በታገ ስሌት መንቀሳቀስ አማራጭ
የላሇዉ መሠረታዊ ጉዲይ ነዉ፡፡
9
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ሇተፇሇገዉ የሌማት እና የእዴገት ስኬት ሊይ ሇመዴረስ ፌሊጎት ያሇዉ ሰፉ የህብረተሰብ
ክፌሌ ያሇዉን ያህሌ መሬትን ሇግሌ ብሌጽግና እንዯ ብቸኛ መገሌገያ በመቁጠር
በማንኛዉም ዒይነት አቋራጭ መንገዴ ሇመያዜ የሚንቀሳቀሰዉ የህብረተሰብ ክፌሌ ቀሊሌ
ቁጥር ያሇዉ አይዯሇም፡፡ ይህ መሰረታዊ የአስተሳሰብ ዜንፇት በእጅጉ ስር የሰዯዯ
በመሆኑም በተገኘዉ አጋጣሚ የህዜብ እና የመንግስት ሀብት የሆነዉን መሬት በመዉረር
ሇመያዜ የሚዯረገዉ እንቅስቃሴ አነስተኛ ነዉ የሚባሌ አይዯሇም፡፡ በዙህ ረገዴ ችግሩን
ይበሌጥ ዉስብስብ የሚያዯርገዉ የህዜብ እና የመንግስትን ሀብት ከመዉረር ባሇፇ
ዴርጊቱን ሇመፇጸም ወይም ህጋዊነት ሇማሊበስ በተዯራጀ እና በተጠና መንገዴ
በቢሮክራሲዉ ዉስጥ ያለ አካሊትን እና ሰነድችን ጭምር በመጠቀም የሚፇጸመዉ
ወንጀሌ እየተበራከተ መምጣቱ ነዉ፡፡ በእርግጥ በከተሞች የሚፇጸሙ የመሬት ወረራዎች
መሰረታዊ መነሻቸዉ የተሇያዩ ቢሆንም ከአንዲንዴ መረጃዎች ሇመገንብ የሚቻሇዉ
በዴርጊቱ ዉስጥ በተዯጋጋሚ እና በዋና ተዋናይነት እየተሳተፈ ያለት ወረራዉን
የኑሯቸዉ መሰረት ያዯረጉ እና በአስፇጻሚዉ ዉስጥ ህገወጥ አሰራሩን በመዯገፌ
የሚያመቻቹ ህገወጥ አካሊት በስፊት በመኖራቸዉ ነዉ፡፡ ይህ የአስተሳሰብ ዜንፇት
በበኩለ በመሬት ርፌ ሊይ ህገወጥ አሰራርን ሇመመከት ከተሞች የሚያወጧቸዉን ህጎች
የተፇጻሚነት ዕዴሌ በእጅጉ የጎዲዉ ነዉ፡፡ በመሆኑም ከተሞች የተወረረ የህዜብ እና
የመንግስት መሬትን በቀጥታ ከማስመሇስ ይሌቅ በሂዯት ወዯህጋዊነት እንዱገቡ የማዴረግ
ስትራቴጂን የመረጡ ይመስሊሌ፡፡ ይህ አግባብ ራሱን የቻሇ የሶሽዮ ፖሇቲካሌ አተያይ
ሊይ ተመርኩዝ የሚንሸራሸር አስተሳሰብ ቢሆንም ህገወጥነትን ወዯ ህጋዊነት ሇማምጣት
የሚዯረገዉ እንቅስቃሴን እንዯ ትክክሇኛ አሰራር ማየት እና የመብት ጥያቄ አዴርጎ
ማቅረብ በስፊት ይስተዋሊሌ፡፡
10
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ስርዒቱን ትርጉም ባሇዉ መሌኩ ሇማሻሻሌ በተሇያዩ ጊዛያት መሰረታዊ የሆኑ ዉሳኔዎችን
ማስተሊሇፈ እና አቅጣጫዎችን ማስቀመጡ እንዯ አንዴ አቢይ ዯጋፉ እርምጃ የሚታይ
ነዉ፡፡ በዙህም ምክንያት በርፈ ሊይ የሚታየዉን ህገወጥ ዴርጊት አምርሮ ሇመታገሌ
እና ሇማስተካከሌ በየከተሞቹ ፌሊጎቱ እና ተነሳሽነት ያሇዉ እና በተግባርም የተሰሇፇ
የህብረተሰብ ክፌሌ ቁጥሩ ከጊዛ ወዯ ጊዛ በመበራከት ሊይ መገኘቱም ላሊዉ ሇሇዉጥ
እንቅስቃሴዉ ዯጋፉ ሁኔታ መኖሩን ያስገነዜባሌ፡፡
11
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
4.2.3. በመሬት ርፌ ሊይ የሚከናወነዉን ሇዉጥ የሚዯግፌ እና ሇተግባራዊነቱ
ቁርጠኛ የሆነ አመራር፣ ፇጻሚ እና የህብረተሰብ ክፌሌ መበራከት
መጀመሩ ናቸዉ፡፡
5. የፖሉሲዉ አስፇሊጊነት
12
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
13
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የንብረት እና የይዝታ ባሇቤትነት እና ዋስትናን በማረጋገጥ የህብረተሰቡን የሌማት
ዕዴገት ማፊጠን እና እነዙህን ሇመተግበር በርፈ ሀገራዊ ንቅናቄ እና መግባባት
መፌጠርን የሚያካትት ነዉ፡፡
14
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የሚመሇከታቸዉ የፋዯራሌ ተቋማት፣ ክሌልች እና ከተሞች የአፇጻጸም ምናዎች እና
የእርስ በርስ ዉዴዴሮች በመሬት ሌማት እና ማኔጅመንት የፖሇቲካሌ ኢኮኖሚ
ስርዒቱን መሰረት ሇመጣሌ በተፇጸሙ ተግባራት ዘሪያ በዋነኛነት እንዱያጠነጥኑ
ይዯረጋሌ፡፡ በዙህ ረገዴ ፖሉሲዉን ተግባራዊ ሇማዴረግ የሚከተለት ስሌቶች በስራ ሊይ
እንዱዉለ ይዯረጋሌ፡፡
15
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
16
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በከተሞች የማዕዴን ማዉጫ ቦታዎች በጊዛያዊ ዉሌ እየተሊሇፇ የመጠቀሚያ የዉሌ መኑ
ሲጠናቀቅም መሬቱን ተመሊሽ በማዴረግ ቀጣይ ጥቅም ሉሰጥ በሚችሌ መሌኩ በአፇር
በመሙሊት እና በአረንጓዳ መሸፇን ተገቢ ቢሆንም በዙህ አግባብ የሚተሊሇፌ መሬት
በአግባቡ ተመዜግቦ ስሇማይታወቅ መሬቱ ሊሌተገባ ተግባር የሚዉሌ ከመሆኑም በሊይ
ጥቅም ከሰጠም በኋሊ ተከታትል በማስመሇስ እንዱታዯስ የሚያዯርግ አካሌ ባሇመኖሩ
በከተሞች የመሬት ሀብት ሊይ ከፌተኛ የሆነ አለታዊ ተጽእኖ በመፌጠር ሊይ ይገኛሌ፡፡
በመሆኑም እነዙህን ችግሮች በመሰረታዊነት ሇማስወገዴ ግሌጽ የፖሉሲ አቅጣጫዎች እና
የአፇጻጸም ስሌቶች እንዯሚከተሇዉ ተቀምጠዋሌ፡፡
17
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ይዯረጋሌ፡፡ ይህ አሰራር በመሰረታዊነት የተጠበቀ ቢሆንም አካባቢዉ ከብልክ በታች
በፒርሴሌ ዯረጃ የተሸነሸነ ሆኖ ሲገኝ በምዜገባ ስርዒቱ ዉስጥ በአማራጭነት የሚካተት
ይሆናሌ፡፡
18
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የመንግስት ቤቶች አስተዲዯር፣ የቀበላ ወይም የከተማ አስተዲዯሮች በማከራየት
የሚያስተዲዴሯቸዉ ቤቶች እና የመንግስት እና የህዜብ ህንጻዎች የተጠናከረ
ምዜገባ በማዴረግ መረጃዉ እንዱዯራጅ ይዯረጋሌ፡፡
19
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የከተሞች የፕሊን ወሰን መኖሩ የማይቀር ነዉ፡፡ ከተሞች ባሊቸዉ ተፇጥሯዊ የዕዴገት
ሂዯት እና ከፇርጀ ብዘ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ቴክኖልጂያዊ እና መሰረተ ሌማታዊ
ትስስራቸዉ የተነሳ በአጎራባች አካባቢዎች ሊይ ከአስተዲዯር ወሰናቸዉ የሰፊ ሌማታዊ
ተጽዕኖ የሚያሳዴር አቅም አሊቸዉ፡፡ ይህ በከተሞች አማካይነት የሚፇጠረዉ በጎ ተጽዕኖ
በአግባቡ ካሌተስተናገዯ በከተሞች እና በአጎራባች አካባቢዎቻቸዉ ሊይ የሚኖረዉን
ትስስር እና የሌማት ዕዴገት በእጅጉ የሚጎዲዉ ነዉ፡፡ የከተሞች የፕሊን ወሰን ክሌሌ
በተጠናከረ የመሬት አጠቃቀም ፕሊን የማይመራ እና አሰፊፇሩም ያሇፕሊን የሚከናወን
በመሆኑ የአከታተም ስርዒቱን የሚያዚባ በመሆኑ ይህንን ሇማስተካከሌ የሚዯረገዉን ትግሌ
እጅግ ፇታኝ ያዯርገዋሌ፡፡ ይህንን ሇማስተካከሌ የከተሞች የፕሊን ወሰን መከሇሌ እና
በተገቢዉ ፕሊን መምራት ተገቢ ነዉ፡፡ በዙህ ረገዴ የፕሊን ወሰናቸዉ በተመሳሳይ ክሌሌ
ዉስጥ የሆኑ ከተሞች ችግር የጎሊ አይዯሇም፡፡ ሆኖም የፕሊን ወሰናቸዉ በላልች ክሌልች
ወይም ዝኖች የአስተዲዯር ክሌሌ ዉስጥ የሚዉሌ ከተሞች በተግባር እንዯታየው ከፌተኛ
ተንከባሊይ እና ዉዜፌ ችግር የሚገጥማቸዉ መሆኑ ግሌጽ ሆኗሌ፡፡
ይህንን ችግር ሇማስወገዴ በከተሞች የፕሊን ወሰን በተከሇለ አካባቢዎች ዉስጥ የሚዯረጉ
የህገወጥ ግንባታ ቁጥጥር፣ የጋራ ሌማቶች እና የመሠረተ ሌማት ዜርጋታዎች በከተሞቹ
እና የተከሇሇዉን ቦታ በሚያስተዲዴሩ አካሊት ስምምነት እና ቅንጅት የሚሇማበት ሁኔታ
ይረጋሌ፡፡ ከዙህም በተጨማሪ ትስስሩን ጤናማ እና ዉጤታማ ሇማዴረግ ከተሞች
ከአጎራባች አካባቢዎቻቸዉ ጋር የተቀናጀ እና የተናበበ የመሬት ሌማት እና ማኔጅመንት
ማዕቀፌ እና አፇጻጸሙንም የሚከታተሌ የጋራ አዯረጃጀት እንዱፇጥሩ ይዯረጋሌ፡፡ ይህ
ማዕቀፌ በተሇይ በነዙህ አካባቢዎች ሊይ ሥር በመስዯዴ ሊይ የሚገኘዉን ህገወጥ የመሬት
ወረራ ሇመከሊከሌ እና ሇመቆጣጠር ከማስቻለም በሊይ ዉስን ኢንፌራስትራክቸሮችን
በጋራ ሇመጠቀም የሚያስችሌ የአሰራር ሥርዒት ይረጋሌ፡፡ በዙህ ርፌ ሊይ የተቀረጹትን
የፖሉሲ አቅጣጫዎች ተግባራዊ ሇማዴረግም የሚከተለት ስሌቶች ተነዴፇዋሌ፤
20
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ከተሞች ከአጎራባቾቻቸው ጋራ የሚነሱ ውዜግቦች ሲኖሩ የጋራ ሀገራዊ ራዕይና
ሌማትን ታሳቢ በማዴረግ በውይይት የሚፇታበትን አሰራር በመርጋት ከተማ
ከከተማ እና ከተማ ከገጠር ጋር ተያያዥነት ያሊቸውን የወሰን ችግሮች በክሌሊዊ
ኘሊን /Regional Planning/ የጋራ ሀገራዊ ሌማትን እና ተጠቃሚነትን መርህ
እውን ሉያዯርግ በሚያስችሌ መሌኩ ተግባራዊ ማዴረግ፡፡
ከተሞች የመሬት አጠቃቀም ኘሊን አፇጻጸም ሊይ በስፊት የሚታዩ ክፌተቶች እንዲለ ግሌጽ
ነው፡፡ የከተሞች የመሬት አጠቃቀም በአብዚኛው በኘሊን በተዯነገገው መሰረት ስሇማይተገበር
የከተሞች የመሬት አጠቃቀም በእጅጉ የተዚባ እንዱሆን አዴርጎታሌ፡፡
21
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
አግባብ ተከታትል የሚያርም እና የሚያስተካክሌ አሰራር አሇመኖር ችግሩን በእጅጉ አሳሳቢ
ያዯርገዋሌ፡፡
የከተሞች መሬት አጠቃቀም ኘሊን የከተሞችን የመሬት ሌማት ግቦች በተጨባጭ ሇማሳካት
ይቻሌ ንዴ የመዋቅራዊ ኘሊንን ፣ የአካባቢ ሌማት ኘሊንን ፣ የከተማ ዱዚይንን እንዱሁም
የመሬት ሽንሻኖ ኘሊንን እና የአካባቢ ዯህንነት ጥበቃን በሚያናብብ መሌኩ እንዱጋጅ
ይዯረጋሌ፡፡ ከዙህም በተጨማሪ የከተሞች የመሬት አጠቃቀም ኘሊን ሇከተሞች የአረንጓዳ
ሽፊን እና ውበት የተሇየ ትኩረት በመስጠት በኘሊኑ ማዕቀፌ እንዱካተት እና አፇጻጸሙም ሊይ
ጠንካራ ክትትሌ በማዴረግ ተግባራዊ እንዱሆን ይዯረጋሌ፡፡ የከተሞችን መዋቅራዊ ኘሊን
ከቴክኖልጂ ስርዒት ጋር በማስተሳሰር ተፇጻሚነቱን ሇማሳሇጥ እንዱቻሌ የህዜብ ብዚታቸው ሀያ
ሺህ እና ከዙያ በሊይ ሇሆኑ ከተሞች የመዋቅራዊ ኘሊን መነሻ በአየር ፍቶግራፌ የተዯገፇ
ዱጂታሌ ካርታ እንዱሆን እና የዱጂታሌ መዋቅራዊ ኘሊንም መሰረታዊ ህግ ሆኖ ተግባራዊ
ይዯረጋሌ፡፡
በአነስተኛ ከተሞች (የህዜብ ብዚታቸው ከሀያ ሺህ በታች ሇሆኑት) የመሬት አጠቃቀም ኘሊኑን
ሇመምራት እንዱቻሌ ከከተሞቹ ባህሪ እና የሌማት ዯረጃ ጋር የተጣጣመ የማኑዋሌ ወይም
በሳተሊይት በተወሰዯ ፍቶ ማዕከሌ ተዯርጎ በተጋጀ መሰረታዊ ካርታ የተዯገፇ መሠረታዊ
ኘሊን የሚጋጅ ሆኖ ኘሊኖቹ የተጋጁባቸው የከተማ አስተዲዯሮች የማጽዯቅ እና የማሻሻሌ
ሀሊፉነት እንዱኖራቸው ይዯረጋሌ፡፡
22
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በአዱስ መሌክ እንዱዯራጁ ይዯረጋሌ፡፡ እነዙህን የፖሉሲ አቅጣጫዎች ሇመተግበር
የሚከተለት መሰረታዊ የአፇፃጸም ስሌቶች በስራ ሊይ እንዱውለ ይዯረጋሌ፡፡
23
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የከተማ መሬት ሌማት ሇተሇያዩ የኢንቨስትመንት ኘሮጀክቶች እና አገሌግልቶች
የሚውሌ መሬት ህጉ በሚፇቅዯው መሰረት ተነሽውን በማስተናገዴ ፣ መሰረተ ሌማት
በመርጋት፣ ሇሌማት ምቹ በማዴረግ እና ስታንዲርደ በሚፇቅዯው መሰረት በመሸንሸን
ሇግብይት እና አሰጣጥ ዜግጁ ማዴረግ ነው፡፡
24
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ይህንን ሇመፇጸም የሚያስችሌ በቂ የፊይናንስ አቅርቦት፣ የአሰራር እና ይህንንም
ሇማስፇጸም የሚያስችሌ የአዯረጃጀት ስርዒት የላሊቸው ከመሆኑም በተጨማሪ ስራዉን
በባሇዴርሻ አካሊት ተሳትፍ ሇመፇጸምም የሚያስችሌ የማስተባበር እና የማቀናጀት
ብቃት እና ሌምዴ የሊቸውም፡፡
25
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የከተሞች የመሬት ዜግጅት ቀጣይነት ያሇው ፣ ቀሌጣፊ ፣ ሌማትን ሇማምጣት
እንዱቻሌ የተሟሊ መሰረተ ሌማት የተረጋሇት ፣ ኢኮኖሚያዊ አጠቃቀምን እንዱሁም
የአካባቢ ጥበቃ መርህን የተከሇ መሆኑ ይረጋገጣሌ ፡፡ የከተሞች የመሬት ዜግጅትም
ከከተሞች የመሰረተ ሌማት አቅርቦት ጋር በእጅጉ የተጣጣመ ጥብቅ መስተጋብር ባሇው
አግባብ እንዱፇጸም ይዯረጋሌ፡፡ በመሆኑም የመሬት ዜግጅቱ የመዲረሻ መንገድችን፣
የውሀ አቅርቦትን ፣ የመብራት አቅርቦትን የማቀናጀት እና የማረጋገጥ ሀሊፉነት
ይኖርበታሌ፡፡ የከተሞች የመሬት ዜግጅት የመሰረተ ሌማት አቅርቦት ወጪን
በመመሇስ ረገዴም መሬት ከሚተሊሇፌሊቸው አሌሚዎች ከሚቀርበው የአገሌግልት ዋጋ
የሚሸፇን ይሆናሌ፡፡ የከተሞች የኢንደስትሪ ዝኖች እና ሇተሇያዩ ግሌጋልት የሚውለ
ቦታዎች የአካባቢ ብክሇትን የሚያስወግደ እንዯፌሳሽ ማስወገጃ እና የብክሇት ማጣሪያ
/Treatment plant/ ዜርጋታዎችን እንዯየባህሪው የሚያካትቱ ሆኖ ቀዯም ሲሌ የተጋጁ
እና የዜርጋታ ጉዴሇት ያሇባቸው ዝኖችም ተፇትሸው ተገቢውን በማሟሊት ሇሌማት ብቁ
እንዱሆኑ ያዯረጋሌ፡፡
26
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የዯቀቁ እና ያረጁ የከተማ አካባቢዎችን መሌሶ ማሌማት ከተሞችን እንዯገና መሌሶ
በኘሊን እንዯመገንባት የሚቆጠር ነው፡፡ በመሆኑም በመሌሶ ማሌማት የሚገነባ የከተማ
ክፌሌ በኘሊኑ መሠረት እንዯ ፌሳሽ ቆሻሻ መቀበያ ፣ የዯረቅ ቆሻሻ ማቆያ ፣ የአረንጓዳ
እና መናፇሻ ቦታዎች፣ የህዜብ መገሌገያ ማዕከሊት እንዱሁም ላልች ሇአካባቢው
አስፇሊጊ የሆኑ ግሌጋልቶችን ሇሚሰጡ ተግባራት የሚውለ ቦታዎችን ታሳቢ
ያዯርጋሌ፡፡ የከተሞች መሌሶ ማሌማት ተግባር የነዋሪውን ሀብት እና ጉሌበት
በመሰረታዊነት የማስተባበር እንዱሁም የሌማት አጋሮችን ዴጋፌ የማቀናጀት እና
አሳታፉ በሆነ መንገዴ የሚፇጸም መሆን ስሊሇበት በመሌሶ ማሌማቱ ሂዯት የከተሞች
የማስተባበር እና የማቀናጀት አቅም ይፇተሻሌ፡፡ የመፇጸም አቅማቸውም እንዱጠናከር
ይዯረጋሌ፡፡
27
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የመሬት ሌማቱ ከሽንሻኖ፣ ከከተማ ዱዚይን እንዱሁም ከመሬት አጠቃቀም ኘሊኑ
ጋር የቴክኖልጂ ትስስር በመፌጠር፤ ተገቢ መናበብ እና መስመራዊ እርምት
ሇማዴረግ የሚቻሌበት እና በመሬት ሌማቱ የሚከናወነው ሽንሻኖ ሇቀጣይ ሂዯት
በቴክኖልጂ የሚተሳሰርበት እና ሇክትትሌ የሚያግዜ አግባብ ተቀይሶ ተግባራዊ
ይዯረጋሌ፡፡
28
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ስርዒቱን የሚመራ የተጋጀ መሬት ባንክ በኮርፖሬት ተቋሙ ስር እንዱያቋቁሙ
ይዯረጋሌ፡፡ የመረጃ ባንኩ የተጋጀውን መሬት በአግባቡ መዜግቦ የሚይዜበትን እና
ሇግብይት እና ሇአሰጣጥ የሚያስተሊሌፌበት ግሌጽ የአሰራር ስርዒት ይረጋሌ፡፡
29
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ይረጋሌ፡፡ ባንኩም ይህንን ተግባራዊ ሇማዴረግ የሚያስችሌ ግሌጽ የአሰራር ፣
የአዯረጀጀት እና የህግ ማዕቀፌ ይኖረዋሌ፡፡
30
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ከፌሊጎት እና አቅርቦት ጋር የተጣጣመ መሆኑ ስሇማይቀር የተረጋጋ ዋጋ በመፌጠር
ሌማትን ሇማረጋገጥ የመሬት አቅርቦቱ ቀጣይ መሆን አሇበት፡፡
31
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
እንቅስቃሴ የሚከታተሌ፣ የሚገመግም እና የሚዯግፌ የተሻሻለ አሰራሮች የሚቀረጹ
ሆነው ይህንን የሚያስተገብር አዯረጃጀትም እንዱፇጠር ይዯረጋሌ፡፡
32
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
እና አሰጣጥ ሂዯት ሊይ የሚፇጠሩ ክፌተቶችን በመፇተሽ ተገቢውን ወቅታዊ
ማስተካከያ የሚረዯግበት አግባብ በማመቻቸት መተግበር፣ በአፇጻጸም የከተማ
መሬት አጠቃቀም ኘሊንና ስሇመሬት አሰጣጥ የወጡ ህግጋትን የጣሰ አካሌ በህግ
የሚጠየቅበት ስርዒት ተግባራዊ ይዯረጋሌ፡፡ ያሊግባብ ያገኘው ሀብት እና
ንብረትም ሇመንግስት እና ሇህዜብ ተመሊሽ መዯረግ አሇበት፡፡
33
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በመሰረታዊነት እንዱይዜ ይዯረጋሌ፡፡ የከተሞች የመሬት ሉዜ መነሻ ዋጋ ወቅታዊነት
መረጋገጥ ስሊሇበት በየዒመቱ በሚካሄዴ የመሬት እና መሬት ነክ ንብረቶች ግብይት
በሙያዊ ግምገማ አማካኝነት ወቅታዊ ይዯረጋሌ፡፡ በተቀመጠው የጊዛ ገዯብ
ወቅታዊነቱን ሇማረጋገጥ ካሌተቻሇ እና ወዯ ሁሇተኛው ዒመት ማሸጋገርን የሚጠይቅ
ሆኖ ከተገኘ ጉዲዩ ሇከተማው አስተዲዯር ካቢኔ ቀርቦ የሚወሰን ይሆናሌ፡፡ ወቅታዊነቱ
ከሁሇት ዒመት በሊይ ከሇቀ ግን በህግ አግባብ ያስጠይቃሌ፡፡ የፖሉሲ አቅጣጫውን
ሇማስፇጸም የሚከተለት የአፇጻጸም ስሌቶች ተቀይሰዋሌ፡፡
34
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ሰነዴ የላሇውን ቦታ ስርዒት ማስያዜ ከተሞች በጊዛ ገዯብ እና በአጣዲፉነት ሉፇጽሙት
የሚገባ ተግባር ነው፡፡
35
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በህገወጥነት በተያ እና ከረጅም ጊዛ ጀምሮ በህጋዊ አግባብ ተይው ነገር ግን
ሰነዴ ያሌተሰጣቸውን አካሊት በግሌ በመሇየት እንዯባህሪያቸው ሇማስተናገዴ እና
ስርዒት ሇማስያዜ የሚያስችሌ ግሌጽ የሆነ እና የአሰራር ስርዒት በመቅረጽ
ተግባራዊ ማዴረግ፡፡
በከተሞች አካባቢ ያሇኘሊን በተዯረገ አሰፊፇር ሳቢያ ሽንሻኖ አሌባ የሆኑ ንብረቶች እና
ከዯረጃ በታች የሆኑ ዯረጃቸውን ያሌጠበቁ ሽንሻኖዎች በስፊት ይታያለ፡፡ ይህም
36
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የከተሞችን የተሳሇጠ የመሬት አጠቃቀም ከማዚባቱ ባሻገር የካዲስተር ስርዒትን
ሇመርጋት ራሱን የቻሇ የአሰራር ችግር ያስከትሊሌ፡፡
37
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ሽንሻኖን በማስተካከሌ ወይም ከዯረጃ በታች እና በሊይ የሇሙ ይዝታዎችን
ስርዒት በማስያዜ ረገዴ ታሳቢ የሚዯረጉ የሰጥቶ መቀበሌ መርህ እንዱሁም
አፇጻጸሙን የሚመራ መመሪያ እና ማኑዋሌ በመቅረጽ ተግባራዊ ማዴረግ፡፡
ሁሇት እርሰ በርስ የሚቃረኑ የመሬት አስተዲዯር ስሪቶችን ጎን ሇጎን ሇማራመዴ መጣር
የሚያስከትሊቸውን ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊ እና አስተዲዯራዊ አለታዊ ውጤቶችን
ከወዱሁ ሇመቅረፌ፤ በሀገራችን ወዯ ሉዜ ስርዒት የገቡ ከተሞች በምሪት ስሪት
ይተዲዯሩ የነበሩትን ይዝታዎች ወዯ ሉዜ ስርዒት ሇማሸጋገር እንዱቻሌ የምሪት ስሪት
ወዯ ሉዜ ስሪት የሚቀየርበት እና የሉዜ ስሪት የተሻሇ ተጠቃሚ የሚያረጋግጥ ስርዒት
በቀጣይ ዜርዜር ጥናት በማዴረግ በሚወሰነው መሰረት እንዱረጋ የሚዯረግ ሆኖ፤
በምሪት አግባብ የተያዘ ይዝታዎች ትራንዚክሽንን መሰረት በማዴረግ እና በህገወጥ
አግባብ የተያዘ ይዝታዎች ወዯህጋዊነት እንዱመጡ ሲዯረግ፤ በሉዜ ስርዒት
ማስተናገዴን በተመሇከተ ጥናቱን ሳይጠብቅ እንዱፇጸም ይዯረጋሌ፡፡ ፖሉሲውን
ተግባራዊ ሇማዴረግ የሚከተለት ስሌቶች ተነዴፇዋሌ፡፡
38
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በከተሞች በምሪት እና በሉዜ አግባብ በተያዘ ይዝታዎችን ጠቀሜታ እና ጉዲት
በዜርዜር በማጥናት እና በመተንተን ከሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር የተሻሇ
አማራጭ ማቅረብ እና ሇመንግስት አቅርቦ ማስወሰን፤
ካዲስተር ሇመናዊ ከተማ መሬት አስተዲዯር መሰረታዊና ወሳኝ ነው፡፡ የከተማ መሬት
ካዲስተር ሇከተሞች የይዝታ አስተዯዯር ስርዒት መሳሇጥ እና ሇከተሞች የገቢ አቅም
ማጎሌበት ከፌተኛ አስተዋጽኦ እንዲሇው ይታወቃሌ፡፡ ሆኖም በሁለም ከተሞች ሊይ ይህ
ስርዒት በአግባቡ ካሇመርጋቱም በሊይ አሰራሩ ወጥነትን ያሌጠበቀ እና የተፇሇገውን
ውጤት ሇማስገኘት በሚያስችሌ አግባብ የተዯራጀ አይዯሇም፡፡
39
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ከተሞች የካዲስተር ስርዒቱን በቅዴሚያ ሇመርጋት በመሰረታዊነት ስርዒቱ የሚይዚቸው
መረጃዎች ተሇይተው ስታንዲርዲይዜ ይዯረጋለ፡፡ የሚወጣው ስታንዲርዴም በየትኛውም
ከተማ ሊይ ህጋዊ ካዲስተርን ሇመተግበር የሚፇሇገውን ዜቅተኛውን ተፇሊጊ መስፇርት
ያሟሊ መሆኑ ይረጋገጣሌ፡፡ ከተሞች የካዲስተር መረጃውን ጥራት እና ዯህንነት
በትክክሌ የተጠበቀ መሆኑንም የሚያረጋግጡበት አሰራርም ይረጋሌ፡፡
የካዲስተር ስርዒት ወጥነትን በማስጠበቅ ረገዴ በሀገር አቀፌ ዯረጃ የተቀናጀ የከተማ
መሬት እና መሬት ነክ መረጃ ቴክኖልጂ ፕሊትፍርም (Federal Urban Spatial Data
Infrastructure-FUSDI) በመርጋት ተገቢው ዴጋፌ እና ክትትሌ የሚዯረግ ይሆናሌ፡፡
እነዙህ የፖሉሲ አቅጣጫዎች ተግባራዊ ሇማዴረግ የሚከተለት የአፇጻጸም ስሌቶች
ተቀርጸዋሌ፡፡
40
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የጸዯቀ መሆኑን በማጣራት ዜቅተኛውን የካዲስተር ስታንዲርዴ በመቅረጽ እና
በመወሰን ተግባራዊ ማዴረግ፤
41
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የእሳት አዯጋ እና የፖሉሲ ጥሪዎችን በፌጥነት ምሊሽ ሇመስጠት እና
ሇማስተናገዴ እንዱሁም መናዊ የሆነ የተሇያዩ መሰረታዊ አገሌግልቶች
ስርዒት ሇመርጋት አሌተቻሇም፡፡
ከተሞች በዙህ ስርዒት በመታገዜ የግብር፣ የውሃ፣ የመብራት እና የቴላፍን
አገሌግልት ክፌያቸውን ሇመሰብሰብ ባሇመቻለ በገቢ አሰባሰብ ስርዒት ሊይ
ከፌተኛ ጫና ተፇጥሯሌ፡፡
ከተሞች ሇነዋሪዎቻቸው መረጃ እና መታወቂያ ሇመስጠት የሚችለበት
የአሰራር ስርዒት ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ አሳዴሯሌ፡፡
ከተሞች የማይንቀሳቀስ ንብረት ምዜገባ ስርዒታቸውን በተገቢው አግባብ
ሇመምራት እንዲይችለ ያዯርጋቸዋሌ፡፡
ይህ ሥርዒት ባሇመርጋቱ በርፈ ሉፇጠር ይችሌ የነበረው የስራ ዕዴሌ
እንዲይፇጠር አስተጓጉሎሌ፡፡
42
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
43
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የመሬት እና መሬት ነክ ንብረት ምዜገባ በማከናወን ረገዴ የሚመገበው መብት
ወጥነት ባሇው መሌኩ ተሇይቶ እና በህግ ተዯግፍ ተግባራዊ መዯረግ ይኖርበታሌ፡፡
44
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በመሬት እና መሬት ነክ ንብረት አመጋገብ ረገዴ የተሇያዩ ሀገሮችን ሌምዴ
እና ተሞክሮ በመቅሰም ከሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማጣጣም መጠቀም
የሚቻሌበትን አግባብ ማመቻቸት እና በስራው በቂ ዕውቀት እና ሌምዴ ካሊቸው
ሀገሮች ሇተወሰነ ጊዛ ዴጋፌ የሚያዯርጉ ብቁ ባሇሙያዎችን እና አማካሪዎች
በመቅጠር በአዱስ አበባ ከተማ ሊይ በቅዴሚያ ስራውን ተግባራዊ በማዴረግ
ተሞክሮውን በሀገር አቀፌ ዯረጀ በመቀመር ማስፊት፤
45
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ይስተዋሊለ፡፡ ከነዙህም መካከሌ ሇአብነት ያህሌ የመረጃዎቹ በተፇሇገው ፍርማት እና
የጥራት ዯረጃ አሇመገኘት፤ መረጃዎቹን መቀየር እና ማዚባት እንዱሁም መረጃዎቹንም
ሇመስጠት ፇቃዯኛ ያሇመሆን ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
46
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
47
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
48
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በመሬት ርፌ ሊይ የተፇሇገውን መሰረታዊ ሇውጥ ሇማምጣት በአሰራር፣ አዯረጃጀት
እና ሕግ ማዕቀፌ ቀረጻ ሊይ ከሚዯረገው ርብርብ በሊቀ መሌኩ የርፈን የሰው ኃይሌ
ሌማት ማጠናከር መሰረታዊ ጉዲይ ነው፡፡ በከተሞች የመሬት ርፌ ሊይ
በመሰረታዊነት ከሚታዩ ችግሮች ቁሌፈ በርፈ ተገቢውን የአመሇካከት ጥራት፣ ክህልት
እና ዕውቀት የጨበጠ ብቁ ባሇሙያ እጥረት ሲሆን ይህም በርፈ ሊይ በስፊት
ሇሚታየው የውሳኔ እና የአገሌግልት አሰጣጥ መጓተት እና የስነ ምግባር ብሌሽት የራሱ
ትሌቅ ዴርሻ እንዲሇው ግሌጽ ነው፡፡ በመሆኑም እነዙህን ችግሮች በመሰረታዊነት
ሇመፌታት እና የመሬት ርፈን በየዯረጃው ወዯሊቀ የአፇጻጸም እርከን ሇማሸጋገር
የሚያስችለ በተግባር የተዯገፇ የአመሇካከት ግንባታ፣ የተሻሇ ዕውቀት እና ክህልት
ሇማስጨበጥ እና ጥራት ያሇው የሰው ኃይሌ ሇማፌራት የሚያስችለ ስርዒተ ትምህርቶች
ተቀርጸው ተግባራዊ ይዯረጋለ፡፡ በመሬት ርፈ በየዯረጃው የሰሇጠነ የሰው ኃይሌ
ቅዴሚያ ትኩረት ተሰጥቶት እንዱሟሊ ይዯረጋሌ፡፡ የፋዯራሌ መንግሥትም በስርዒተ
ትምህርት ቀረጻ እና ስሌጠና ተግባር ሊይ ሇተሰማሩ ተቋማት ተገቢውን ዴጋፌ
ይሰጣሌ፡፡ ከዙህም ጎን ሇጎን የመሬት ርፌ የአቅም ግንባታ ስራን በአጠቃሊይ እና
የሰው ኃይሌ ሌማቱን በተሇይ የሚያሳሌጡ የጥናት እና ምርምር ተግባራት በማከናወን
ርፈን ውጤታማ ሇማዴረግ የሚያስችሌ ቅንጅት እና ዴጋፌ አግባብ ይመቻቻሌ፡፡
በሰው ኃይሌ ሌማት ረገዴ የተመሇከተውን የፖሉሲ አቅጣጫ ሇመተግበር የሚከተለት
ስሌቶች ተነዴፇዋሌ፡፡
49
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
በመሬት ሌማት እና ማኔጅመንት የሚሰማራው አመራርና ፇጻሚ ተከታታይ
የሆነ የአመሇካከት ግንባታ እንዱያገኝ በማዴረግ የተጠናከረ የሰው ኃይሌ
ይፇጠራሌ፡፡ በርፈ በብዚት እና በጥራት ተገቢው የሰው ኃይሌ ሇስራው
ማጋጀት ይቻሌ ንዴ በአፇጻጸም ሪፖርት፣ በአካሌ ጉብኝት እና የህብረተሰቡን
አስተያየት በማካተት ግምገማ ነክ ሥሌጠና በቀጣይነት እና ባሌተቆራረጠ
መሌኩ በመስጠት ብቃት ያሇው የሰው ኃይሌ ሇመፌጠር ጥረት ማዴረግ፤
50
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የመሬት ርፈን ሌማታዊ በሆነ አግባብ ሇመምራት ርፈን በመናዊ ቴክኖልጂ ስርዒት
መዯገፌ ተገቢ ነው፡፡ ከተሞች በመናዊ የቴክኖልጂ ስርዒት ሇመጠቀም ያሇባቸው
የአቅም ውስንነት እንዯተጠበቀ ሆኖ አሌፍ አሌፍ የመሬት ሌማት እና ማኔጅመንት
ስርዒቱን ሇማሳሇጥ ሲባሌ አንዲንዴ ከተሞች በስራ ሊይ የሚያውለት ቴክኖልጂ ተገቢው
ጥናት ያሌተዯረገበት እና ከጠቀሜታቸው ይሌቅ ጉዲቱ የሚያመዜንበት አግባብም
ይስተዋሊሌ፡፡ በመሆኑም እነዙህን ችግሮች ሇማስወገዴ ከመሬት ቆጠራ እና ምዜገባ
ጀምሮ እስከ መሬት አስተዲዯር ሌማትና ማኔጅመንት እንዱሁም የርፈን አጠቃሊይ
አሰራር የሚያሳሌጡ ሌዩ ሌዩ ሶፌትዌሮች እና ሀርዴዌሮች በተገቢው ስታንዲርዴ
ተቀርጸው እና ስታንዲርደን ያሟለ ሆነው ሲገኙ በስራ ሊይ እንዱውለ ይዯረጋሌ፡፡
በመስኩም ተገቢው ጥናት እና ምርምር በማዴረግ ውጤታማነቱን ሇማጠናከር
የሚያስችሌ የቅንጅት እና የዴጋፌ አግባብ ይመቻቻሌ፡፡ ይህንንም ተግባራዊ
ሇማዴረግ የሚከተለት የአፇጻጸም ስሌቶች የሚተገበር ይሆናሌ፡፡
51
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የህግ ማዕቀፌ በመቅረጽ እና በመተግበር ረገዴ መሰረታዊ ችግሮች የሚስተዋለባቸው
ናቸው፡፡ እነዙህንም ችግሮች በመሰረታዊነት በመፌታት የርፈን የማስፇጸም አቅም
አስተማማኝ ዯረጃ ሊይ ሇማዴረስ የመሬት ርፌ አሰራሩን ግሌጽነት እና ተጠያቂነት
ባሇው መንገዴ የሚመራ የተሟሊ የሕግ ማዕቀፌ በመቅረጽ ተግባራዊ የሚዯረግ ሆኖ
የርፈን የሕግ ማዕቀፇ እና የአሰራር ስርዒት የአስፇጻሚ አካሊት ፇጻሚ እና ተገሌጋይ
በግሌጽ እንዱያውቁት እና እንዱተገብሩት ይዯረጋሌ፡፡ የመሬት ርፈ ገንቢ በሆነ
አግባብ እርስ በርስ የሚጠባበቅ እና ስህተትን ቀዴሞ ሇማስጠንቀቅ እና በፌጥነት
ሇማረም በሚያስችሌ የአሰራር እና ቴክኖልጂ ስርዒት እንዱመቻች ይዯረጋሌ፡፡ ይህንን
የፖሉሲ አቅጣጫ ተግባራዊ ሇማዴረግም የሚከተለት ስሌቶች ተነዴፇዋሌ፡፡
52
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ሊይ በመሰማራት የመሬት ሌማት እና አስተዲዯር ስርዒቱን በከፌተኛ አዯጋ ሊይ
የጣለት መሆኑ ግሌጽ ነው፡፡ ይህንን መሰረታዊ ችግር ሇማስወገዴ በመሬት ርፈ
የሚገኘው ባሇሙያ እና አመራር የተስተካከሇ ስነምግባር ያሇው ዛጋ እንዱሆን
የሚያስችለ ስሌቶች ተቀርጸው በስራ ሊይ እንዱውለ ይዯረጋሌ፡፡ በዙህ መሠረት
የሚከተለት ስሌቶች ተቀርጸዋሌ፡፡
53
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ሇማስተካከሌ በሚዯረገው ጥረት በመሬት ሌማት እና ማኔጅመንት ርፌ በቂ ሌምዴ
እና ክህልት ያሊቸው አካሊትን የማማከር የክትትሌ እና የዴጋፌ ስራ ሊይ እንዱሳተፈ
የሚያስችሌ አሰራር ተግባራዊ ይዯረጋሌ፡፡ እነዙህን የፖሉሲ አቅጣጫዎች ተግባራዊ
ሇማዴረግ የሚከተለት የአፇጻጸም ስሌቶች ተቀይሰዋሌ፡፡
1.2. የከተሞችን የመሬት ሃብት ቆጠራ፣ ምዜገባ እና የመሬት ጥበቃ ስርዒት በማጠናከር
የከተማው የመሬት ሀብት ከብክነትና ከሕገወጥነት የፀዲ እንዱሆን ይዯረጋሌ፡፡
1.3. የከተሞችን የፕሊን ወሰን የመከሇሌ እና የማስተዲዯር ጠንካራ የጋራ አሰራር ስርዒት
በመርጋት በከተሞች እና በአጎራባች አካባቢዎቻቸው መካከሌ ጤናማ የሌማት
እና ዕዴገት ትስስር እንዱሁም የጋራ ተጠቃሚነት መንፇስ እንዱዲብር ይዯረጋሌ፡፡
54
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
1.8. አሳታፉ እና ፌትሀዊ የሆነ የመሌሶ ማሌማት ስርዒት በመርጋት የከተሞች የዯቀቁ
አካባቢዎች መሌሰው እንዱታዯሱ እና እንዱሇሙ ይዯረጋሌ፡፡
1.13. በመናዊ ቴክኖልጂ የታገ ግሌጽ የሆነ አሰራርና አዯረጀጀት፣ በክህልትና በሥነ
ምግባር የታነፀ የሰው ኃይሌ እንዱሁም የተጠናከረ የማስፇጸም አቅም ያሇው
የመሬት ተቋም በመፌጠር ውጤታማ የመሬት ሌማት እና ማኔጅመንት ስርዒት
እውን እንዱሆን ይዯረጋሌ፡፡
55
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
56
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ፕሮጀክት ሁሇት፡ የከተማ አረንጓዳ ቦታዎች ሌማትና ውበት ማሻሻሌ ፕሮጀክት
57
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ግብ 3፡- በተከሇሇው የከተማ አስተዲዯር ዴንበር ውስጥ እየተጠቀሙ ሇሚገኙ
22,539 አርሶ አዯሮች/ አርብቶ አዯሮች ጊዛያዊ የመሬት የመጠቀሚያ
ሰነዴ ተጋጅቶ እንዱሰጥ ይዯረጋሌ፡፡
ፕሮጀክት ሁሇት፡- የከተማ መሬት ዜግጅት፣ መሌሶ ማሌማት እና መረጃ ባንክ ፕሮጀክት
ግብ 2፡- ግሌጽ፣ ቀሌጣፊና ፌትሃዊ የካሳ ክፌያና ምትክ ቦታ አቅርቦት ስርዒት በመርጋት
ሇ23,000 ተነሺዎች 575 ሄክታር መሬትና ብር 4 ቢሉዮን የካሳ ክፌያ
ይሰጣሌ፡፡
ግብ 3፡- በከተሞች በነባርና ማስፊፉያ አካባቢዎች ከሚገኘው መሬት 30000 ሄክታር ሇምቶ
ወዯ ባንክ እንዱገባ ይዯረጋሌ፡፡
2.3.1 የንዐስ ፕሮግራሙ ዒሊማ፡ ከመሬት ባንክ የተሊሇፇውን የተጋጀ መሬት ግሌጽ እና
ፌትሀዊ በሆነ አግባብ በጨረታ እና በምዯባ በማስተሊሇፌ፣ መሬቱ ሇተገቢዉ ሌማት ስሇመዋለ
ዴጋፌ እና ክትትሌ በማዴረግ በማረጋገጥ፣ ሇሰነዴ አሌባ ይዝታዎች ሰነዴ በመስጠት፣ በህገወጥ
መንገዴ የተያዘ መሬቶችን ስርዒት በማስያዜ፣ሽንሻኖ አሌባ የሆኑንትን& ከዯረጃ በታችና በሊይ
የሆኑ ይዝታዎችን ስርዒት በማስያዜ፣ የይዝታና ንብረት ግምት ስርዒትን በማስተካከሌ& የመሬት
እና የመሬት ነክ ንብረት ታክስ ስርዒት በማስተካከሌ የመሬት ግብይት እና የይዝታ አስተዲዯር
ስርዒቱ ግሌጽ፣ ተጠያቂነት የሰፇነበትና ውጤታማ እንዱሆን ማዴረግ
58
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፕሮጀክቱ ዒሊማ፡- ግሌጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ፌትሀዊ እና አዋጪ (ኢኮኖሚያዊ) በሆነ መሌኩ
መሬትን ሇተጠቃሚው በማዴረስ እና ተገቢውን ዴጋፌ እና ክትትሌ
በማዴረግ ውጤታማ የመሬት ተዯራሽነትን እና ውጤታማነትን
ማረጋገጥ፡፡
ግብ 1፡- ተጋጅቶ ወዯ ከተማ መሬት መረጃ ባንክ ከገባው የመሬት መጠን ውስጥ 20400
ሄክታር በጨረታና በምዯባ አግባብ ሇተጠቃሚው እንዱተሊሇፌ ይዯረጋሌ፡፡
ፕሮጀክት ሶስት፡- የሉዜ መነሻ ዋጋ፣ የቦታ ኪራይ እና የቤት ግብር ግምት ፕሮጀክት
የፕሮጀክቱ ዒሊማ፡- የከተሞች የሉዜ መነሻ ዋጋ & የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ተመን
ወቅታዊነቱን ጠብቆ በማጋጀት የከተሞችን የገቢ አቅም ማሳዯግና
የተረጋጋ የንብረት ባሇቤትነት ዜውውርና የመሬት ግብይት እንዱፇጠር
ማዴረግ፣
ግብ 1፡- በ804 ከተሞች የቦታ ዯረጃ ምዯባን የሚያሳይ ካርታ (Map) በማጋጀት
ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣
59
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ግብ 4፡- ሊቂና አስተማማኝ የሆነ ወቅታዊ የመሬት ኪራይና የቤት ግብር ተመን ስርዒት
ሇማሻሻሌ ሇ2 ሚሉዮን ይዝታዎች የቦታና ንብረት ግምት በማጋጀት ተግባራዊ
ይዯረጋሌ፣
ግብ 2፡- ሽንሻኖ አሌባ &ከዯረጃ በታች እና በሊይ የሆኑ 156,155 ይዝታዎች ሽንሻኖ
እንዱስተካከሌ ይዯረጋሌ፣
2.4.1 የንዐስ ፕሮግራሙ ዒሊማ ፡በከተሞች አዱስ ሇሚገነቡ ህንጻዎች በስታንዲርደ መሰረት
ተገቢዉ ስሇመሟሊቱ ፕሊኑን በማጣራት እና የግንባታ ፇቃዴ በመስጠት እንዱሁም ቀዴሞ
ያሇስታንዲርዴ የተገነቡ ህንጻዎች ሊይ ተገቢዉን የማስተካከያ ፇቃዴ በመስጠት እና
መፇጸሙን ክትትሌ በማዴረግ እና የመጠቀሚያ ፇቃዴ በመስጠት ዉብ ሇኑሮ እና ሇስራ ምቹ
የሆኑ ዯህንነታቸዉ የተጠበቀ ህንጻዎች እንዱኖሩ ማዴረግ
60
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ፕሮጀክት ሶስት፡- የነባር ህንፃዎች ፌተሻና የመጠቀሚያ ፌቃዴ አሰጣጥ ፕሮጀክት
2.5.1. የንዐስ ፕሮግራሙ ዒሊማ፡ የቅየሳ መቆጣጠሪያ ነጥቦችን (GCP) በመትከሌና በማብዚት፣
መሰረታዊ ካርታ በማጋጀት፣ የካዲስተር ካርታ በማጋጀት፣ የአዴራሻ ሥርዒት በመርጋት
ህጋዊ የካዲስተር ሥርዒትን ተግባራዊ ማዴረግ ነው፡፡
ግብ 2፡- በተተከለ 30760 የቅየሳ መቆጣጠሪያ ነጥቦች የዯህንነት ጥበቃ የጥራት ክትትሌ
ይዯረግሊቸዋሌ፣
61
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ግብ 1፡- በ750 ከተሞች የመሰረታዊ ካርታ እንዱጋጅ ይዯረጋሌ፣
የፕሮጀክቱ ዒሊማ፡- የቤት ሇቤት መረጃ በመሰብሰብ፣ የነባር የይዝታ ሰነዴ መረጃዎችን ወዯ
ዱጂታሌ (Scanning) በመቀየር ህጋዊ የካዲስተሪር መረጃው እንዱጠናከር
ማዴረግ
ግብ 2፡- በ804 ከተሞች ነባር የይዝታ ሰነድች ወዯ ዱጂታሌ በመቀየር እና ከፒርሴሌ ካርታ
ጋር በማስተሳሰር መናዊ እና ዯህንነቱ የተጠበቀ የይዝታ ማህዯር እንዱዯራጅ
ይዯረጋሌ፡፡
2.6.1 የንዐስ ፕሮግራሙ ዒሊማ ፡ የይዝታውን የመስክ ቅየሳ በማዴረግ ወሰኑን በማረጋገጥ
የሰነዴ ማስረጃዎችን በመፇተሽ ትክክሇኛና ህጋዊነቱን በማጣራት፣ የመሬት እና መሬት ነክ
62
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ንብረት ምዜገባ በማከናወን እንዱሁም የመረጃውን ዯህንነት በመጠበቅ የይዝታ እና የንብረት
ዋስትና ማረጋገጥ፣
እንዱሰበሰብ ይዯረጋሌ፡፡
ግብ 2፡- በ166 ከተሞች በየሩብ ዒመቱ የመረጃ ዯህንነት አጠባበቅ የጥራት ኦዱት ይዯረጋሌ፣
2.7.1 የንዐስ ፕሮግራሙ ዒሊማ ፡ የከተማ መሬት ተቋማትን የማስፇፀም አቅም በቀጣይነት
በማሳዯግና አገሌግልቱ በአስተማማኝ እንዱቀጥሌ ስርዒትን መምራትና መፇፀም
የሚችሌ በቂ እውቀትና ክህልት ያሇው የሰው ኃይሌ አሰራርና አዯረጃጀት ሇመፌጠር
ነው፡፡
63
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
2.7.2 የንዐስ ፕሮግራሙ ፕሮጀክቶች
ፕሮጀክት ሁሇት፡- የከተማ መሬት ሌማትና ማኔጅመንት የሰው ኃብት ሌማት ፕሮጀክት
64
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ግብ 4፡- የመሬት ሌማትና ማኔጅመንት ፕሮግራምን ሇማስፇፀም የሚያስችለ የግንዚቤ
ማስጨበጫ የተሇያዩ መዴረኮች በማጋጀት 1456000 ተሳታፉዎች ግንዚቤ
እንዱያገኙ ይዯረጋሌ፣
65
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ግብ 1፡- የተቀናጀ መሬትና መሬት ነክ የመረጃ ስርዒት ሇመርጋት የሚያስችለ
ጥናቶችን በማካሄዴና ፕሊት ፍርም በመምረጥ 15 ሶፌትዌሮችን እንዱሇሙ
ይዯረጋለ፣
66
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የመሬት ሌማት እና ማኔጅመንት የአገሌግልት አሰጣጥ እና የአፇጻጸም ስታንዲርዴ
በመቅረጽ አስፇጻሚው አካሌ እና ህብረተሰቡ በግሌጽ እንዱያውቀው በማዴረግ
በተግባር ሊይ ማዋሌ፣
67
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
ስርዒቱንም ግሌጽነትን እና ተጠያቂነት ባማከሇ መንገዴ የሚከናወንበት ጠንካራ
የሪፖርት አዯራረግና የመረጃ ሌውውጥ ስርዒት ይረጋሌ፡፡
68
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
3.2. የፖሉሲው ቁሌፌ የአፇጻጸም መሇኪያዎች እና የሚጠበቁ ውጤቶች
1 ሚሉዮን የግንዚቤ
ማስጨበጫ ብሮሸር ተጋጅቶ
ይበተናሌ፤
2 የከተማ መሬት ቆጠራ መሬትን ከህገወጥነት በ455 ከተሞች 47,450
(ኢንቨንተሪ) ምዜገባ እና የሚከሊከሌ ጠንካራ ተቋማዊ ሄክታር መሬት ምዜገባ ከህገወጥነትና ከወረራ ከጥበቃ ውጪ የሆኑ
ጥበቃ ማጠናከር አዯረጃጀት በከተሞች ይካሄዲሌ፤ ሇመከሊከሌ የሚያስችሌ የመንግስትና የህዜብ መሬት
ማዯራጀት፤ የመንግስት መሬት፣ ቦታና እና ሀብት በኪራይ
በ455 ከተሞች የተሰጠ ይዝታ ተመዜግቦ መገኘት፤ ሰብሳቢነት ሇመወረር
69
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
በሁለም ከተሞች ሙለ 22,539 የጊዛያዊ በማይቻሌበት ሁኔታ
በሙለ ተቆጥሮ የተመገበ መጠቀሚያ ሰነዴ ሥርዒት መፇጠሩ፤
ክፌት መሬት፣ በጊዛያዊ ይመገባሌ፤
መጠቀሚያ የተያ መሬት፤ ሀብትና ይዝታዎችን
በማስፊፉያ አካባቢዎች ሊይ በሌማታዊ መንገዴ
የሚገኝ የተመገበ የአርሶ ሇታሰበሊቸው ዒሊማ
አዯር መሬት ተሇይቶ መዋሊቸው፤
መታወቅ፤
በጊዛያዊነት መሬትን
የመጠቀም መብት ያሊቸው
አካሊት በሙለ ተመዜግበው
ከ250 ሺህ የማያንሱ የቀበላ፣
መታወቃቸው፤
የመንግስት ቤቶችና ህንፃዎች
በመንግስት የተያዘ የቀበላ፣
ይመገባለ፤
የኪራይ ቤቶችና የመንግስት
ህንፃዎች በሙለ ምዜገባቸው
መጠናቀቁ፤
70
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
3 የከተሞች የፕሊን ወሰን በሁለም ከተሞች ተሇይቶ በ971 ከተሞች የፕሊን ወሰን በከተሞች እና ሇትውሌዴ የሚተርፌ
ክሇሊ እና አስተዲዯር የተከሇሇ የከተማ የፕሊን እና የከተማ አሰተዯዯር ወሰን አጎራባቾቻቸዉ መካከሌ ሊቂነት ያሇው ሌማት
ወሰን እንዱኖር ማዴረግ፤ ይረጋገጣሌ፤ ቀጣይነት ያሇው እና መፇጠሩ፤
ጤናማ የሌማት ትስስር
የፕሊን ወሰናቸው ከከተማው ክሌሌ ሇሌ ጉዲይ ያሊቸው
መፇጠር፤
በተሇየ ዝን እና ክሌሌ ውስጥ ከተሞች ችግራቸው
የሚገኝ ሲሆን ዯግሞ የጋራ በመግባባት የሚፇታበት ከህገወጥ የመሬት ወረራ
ቅንጅቱን ሇመምራት ሥርዒት ይፇጠራሌ፤ እና ግንባታ ነጻ የሆነ
የተቋቋመ የጋራ የፕሊን የፕሊን ወሰን ክሌሌ መኖር፤
ኮሚቴ ውጤታማ ስራ እየሰራ
መሆኑን ማረጋገጥ፤
4 የከተማ መሬት የመሬት አጠቃቀም ፕሊን በ58 ከተሞች በ3,275 ሄክታር የከተሞችን የመሬት
አጠቃቀም ፕሊን እስከ ግንባታ ፇቃዴ ሊይ አረንጓዳ ሌማት አጠቃቀም ፕሊን ሇትውሌዴ የሚተርፌ
ማስፇፀምና የከተሞች አሰጣጥና ክትትሌ አቀናጅቶ ይከናወናሌ፤ የማስፇጸም አቅም ሊቂነት ያሇው ሌማት
አረንጓዳ ሌማትና ውበት የሚመራ ተቋማዊ መጎሌበቱ፤ መፇጠሩ፤
መጠበቅ አዯረጃጀት እንዱፇጠር በ58 ከተሞች በአረንጓዳ
ማዴረግ፤ ሌማትና ውበት መስክ 4,960 በከተሞች በፕሊኑ መሰረት
የስራ ዕዴሌ ይፇጠራሌ፤ ሇአረንጓዳ ሽፊን እና የግሌ ባሇሀብቶች
በሁለም ከተሞች በፕሊኑ ሇውበት ተገቢዉ ትኩረት የሚሳተፈበት ተሞክሮ
በተቀመጠው መሰረት በሁለም ከተሞች በፕሊኑ መስጠት ይቻሌ ንዴ መገኘቱና በቀጣይነትም
በአረንጓዳ ሽፊን ሌማት መሰረት የአረንጓዳ ሌማትና ነዋሪው እንዱያውቀው የሚሳተፈበት ሥርዒት
71
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
ትግበራ በመንግስትና ውበትን ተግባራዊ መዯረጉ እና መርጋቱ፤
በህብረተሰቡ የጋራ መግባባት የሚዯረግበት እና የሚከታተሌ በፕሊኑ መሰረት እየተፇጸመ
ሊይ መዴረስ፤ ተቋም ይፇጠራሌ፤ መሆኑን መንግስት
መከታተለ፤
ሇግሌ ባሇሀብቱ ተሳትፍ
ግሌጽ የሆነ አሰራር
ይፇጠራሌ፤
72
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
የተጠናከረ የከተማ ማዯስ
ስርዒት መፇጠር፤
6 የከተማ መሬት ዜግጅት፣ በሁለም ከተሞች የተዯራጀ 30 ሺህ ሄክታር መሬት ቀጣይነት ያሇዉ እና ሇሌማት የሚውሌ የመሬት
የመሬት መረጃ ባንክ እና የመሬት መረጃ ባንክ ሇምቶ ወዯ መሬት መረጃ የተጠናከረ የመሬት ዜግጅት ዜግጅትና አቅርቦት
የፊይናንስ አቅርቦት መኖር፤ ባንክ ይገባሌ፤ እና አቅርቦት ስርዒት አስተማማኝ መሆኑ፤
ሥርዒት ማጠናከር መፇጠር፤
በሁለም ከተሞች መሬትን
የሚያሇማ ሇመሬት ዜግጅት
በብዴር ወይም በስጦታ
የተመዯበ ተገሊባጭ ፇንዴ
መኖር፤
73
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
የመሬት ግብይትና አሰጣጥ
ዋነኛው ስሌት መሆኑን እና
ምዯባ በውስን ዯረጃ መሆኑን
ማረጋገጥ፤
8 የከተሞች የመሬት ሉዜ በሁለም ከተሞች ቢያንስ ወዯሉዜ የገቡ ከተሞች የተረጋጋ የመሬት እና
መነሻ ዋጋ ወቅታዊነትን በየሁሇት ዒመቱ ወቅታዊነቱ በየዒመቱ የመሬት ሉዜ መሬት ነክ ንብረት ዋጋ ሇዲበረ የነፃ ገበያ ስርዒት
የሚያረጋግጥ ሥርዒት እና ቀጣይነቱ የተረጋገጠ ዋጋቸውን ይከሇሳሌ፤ መገመት የሚቻሌበትና መሰረት እየጣለ መሄዴ
ስሇመገንባት የሉዜ መነሻ ዋጋ ተመን የሚታወቅበት ስርዒት መቻለ፤
መኖር መፇጠር፤
9 ያሇሰነዴ የተያዘ በሁለም ከተሞች ያሇ ሰነዴ በሀገራችን ከተሞች ከ2006
መሬቶችን ስርዒት የተያዘ መሬቶችን ስርዒት ዒ.ም በኋሊ መሬት በህገ በመሬት ሊይ የሚፇጸምን መሬት በህጋዊና ሌማታዊ
ማስያዜ ሇማስያዜ የተቀረፀ ህግና ወጥነት መያዜ መገሇጫ ወዯ ህገወጥነት ሇአንዳ እና መንገዴ የሚያዜበት አግባብ
አዯረጃጀት መፇጠር፤ ማይሆንበት ዯረጃ ሊይ ሇመጨረሻ ጊዛ ሥርዒት በአስተማማኝ ሁኔታ
ይዯረሳሌ፤ ማስያዜ፤ መፇጠሩ፤
በሁለም ከተሞች ያሇሰነዴ
የተያዘ መሬቶች በአንዴ
ጊዛ ሥርዒት እንዱይዘ
ማዴረግ፤
10 ሽንሻኖ አሌባ፣ ከዯረጃ በሁለም ከተሞች
በታች እና በሊይ የኮንሶሉዳሽን ህጉ ዲብሮ በሁለም ከተሞች 156155 ከተሞች በፕሊን እንዱመሩና በከተሞች ውስጥ ያሇ
የሆኑትን ይዝታዎች እንዱጸዴቅ ማዴረግ፤ ሽንሻኖ አሌባ፣ ከዯረጃ በታች ሇህጋዊ ንብረት ምዜገባ መሬትና መሬት ነክ
74
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
ስርዒት ማስያዜ እና በሊይ የሆኑ ይዝታዎች ምቹ ሁኔታ መፇጠር፤ ንብረት ወዯ ግብይት
(Consolidation) በሁለም ከተሞች ይስተካከሊለ፤ እንዱገባ ተዯርጎ የነጻ
የኮንሶሉዳሽን ስርዒቱን ግብይት ሥርዒት መዲበሩ፤
ተግባራዊ ማዴረግ፤
በሁለም ከተሞች ሊይ
ሽንሻኖ አሌባ፣ ከዯረጃ በታች
እና በሊይ የሆኑ የግሌ
ይዝታዎችን ስርዒት
እንዱይዘ ማዴረግ፤
11 የከተሞችን ወጥ በአዱስ አበባ 10 ክፌሇ በፋዳራሌ፣ በክሌልችና
የካዲስተር ስርዒት ከተሞችና በላልች የሀገሪቱ በከተሞች እንዱሁም የከተሞችን የመሬት ይዝታ ሇንብረት ግብር እና
መርጋት 22 ከተሞች ስታንዲርደን በክሌልችና-በክሌልች፣ አስተዲዯር ሥርዒት ሇሌማታዊ ፖሇቲካሌ
የጠበቀ ተናባቢ የካዲስተር በከተሞችና-በከተሞች መካከሌ ዉጤታማና ቀሌጣፊ ኢኮኖሚ የማይናወጥ
ስርዒት እንዱረጋ ማዴረግ፤ መናበብ የፇጠረ የመረጃ ማዴረግ እና የከተሞች መሰረት መጣለ፤
ስርዒት ይረጋሌ፤ የገቢ አቅም ማዯግ፤
75
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
ዜርጋታ ይተገበራሌ፤ ከተሞች መናዊ የአዴራሻ አገሌግልት አሰጣጥ የአዴራሻ ሥርዒት ጠቃሚ
ሥርዒት ይረጋሌ፤ ሥርዒት መርጋት፤ ሆኖ መገኘቱ፤
የከተሞች አዴራሻ ስርዒት
ተቀባይነት ሊሇዉ ዒሇም
በአዱስ አበባ ሊይ ዱጂታሌ
አቀፌ ዯረጃ ምዯባ ብቁ
ሥርዒት መርጋት፤
መሆኑ ይረጋገጣሌ፤
በ22 ከተሞችና በአዱስ
አበባ 10 ክፌሇ ከተሞች
አዴራሻ ሥርዒቱ ሇህጋዊና
ሇሌማታዊ ተግባር ጥቅም
ሊይ የሚውሌበት ሥርዒት
ተፇጥሮ መታየት፤
13 የመሬትና መሬት ነክ በከተሞች ሇምዜገባ በ22 ከተሞችና በአዱስ አበባ በከተሞች የይዝታ እና ሇንብረት ግብር እና
ንብረት ምዜገባ ሥርዒት የሚያስፇሌገዉን 10 ክፌሇ ከተሞች የምዜገባ ንብረት ዋስትና መረጋገጥ፤ ሇሌማታዊ ፖሇቲካሌ
መርጋት አዉቶሜሽን ስርዒት ስርዒት መጀመር፣ ኢኮኖሚ የማይናወጥ
እንዱሟሊ ይዯረጋሌ፡፡ የኪራይ ሰብሳቢነት መሰረት መጣለ፤
ከ600 ሺህ የማያንስ አመሇካከት በቁጥጥር ስር
በከተሞች የመሬትና መሬት
የመሬትና መሬት ነክ ንብረት የሚውሌበት ስርዒት
ነክ ንብረት ምዜገባ ተቋም
መመዜገብ፤ መፇጠር፤
ይዯራጃሌ፤
በትሊሌቅና በመጀመሪያ
ዯረጃ ከተሞች ወጥ
76
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
የመሬትና መሬት ነክ
ንብረት ምዜገባ የዱጂታሌ
የመሇያ ቁጥርና ዯረጀውን
የጠበቀ ሰርተፉኬት አሰጣጥ
ስርዒት እንዱረጋ
ይዯረጋሌ፤
በትሊሌቅና በመጀመሪያ
ዯረጃ ከተሞች በአምስት
ዒመት ጊዛ ውስጥ ስሌታዊ
ምዜገባ በማይቀሇበስበት
ስርዒት ሊይ እንዱዯርስ
ይዯረጋሌ፤
14 የመሬት ነክ መረጃ የመሬት ነክ መረጃ በአዱስ አበባ 10 ክፌሇ ስምምነቱን በፇጸሙ
የቅብብልሽ እና የቅብብልሽና የአጠቃቀም ከተሞችና በ22ቱ ከተሞች ተቋማት መካከሌ የነፃ ገበያ ሥርዒቱ
የአጠቃቀም ስርዒት ስርዒት የፕሮቶኮሌ የመረጃ ቅብብልሽ ስርዒት አስተማማኝ፣ ዯህንነቱ መጎሌበትና ሇንብረት ግብር
ዜርጋታ ስታንዲርዴ ይቀረጻሌ፤ መፇጠር፤ የተረጋገጠ ሇሥራ አስፇሊጊ እና ሇሌማታዊ ፖሇቲካሌ
የሆነ የመሬት ነክ መረጃ ኢኮኖሚ የማይናወጥ
በሁለም ከተሞች በሚገኙ
ከአንደ ወዯ ላሊ መሰረት መጣለ፤
ባሇዴርሻ ተቋማት መካከሌ
የሚተሊሇፌበት ስርዒት
ፕሮቶኮሌ ስምምነቱን
መርጋት፤
አጠናቆ ወዯ ተግባር
77
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
እንዱገባ ይዯረጋሌ፤
15 የአቅም ግንባታ የመሬት ሌማት እና
ማዕቀፍች ማኔጅመንት የቴክኒክና ሙያ በዱግሪ ዯረጃ 1,500 የከተሞችን የመሬት ርፌ
እንዱሁም የከፌተኛ ተማሪዎች የሚማሩበት እና በአሰራር፣ በአዯረጃጀት፣ ርፈ ሰፉ የስራ ዕዴሌ
ትምህርት የተፇሊጊ በቴክኒክና ሙያ ከ50ሺህ በቴክኖልጂ ዴጋፌ እና የሚፇጠርበት ሆኖ
ትምህርት መስኮች ስርዒተ የማያንሱ ሰሌጣኞች በሰዉ ሀይሌ ብቁ እና ሇኢኮኖሚው አስተዋጽዖ
ትምህርት ቀረጻ የሚማሩበት ሥርዒት አስተማማኝ ዯረጃ ሊይ የሚያበረክትበት ሥርዒት
ይጠናቀቃሌ፤ መፇጠር፤ ማዴረስ፤ ሊይ መዴረሱ፤
የመሬት ሌማት እና
በዩኒቨርስቲዎችና በቴክኒክና
ማኔጅመንት ከ2ኛ እስከ 5ኛ
ሙያ የተሳሇጠ ትምህርት
ዯረጃ የቴክኒክና ሙያ
የሚሰጥበት ሥርዒት
ምሩቃን የመጀመሪያ ዘር
መፇጠር፤
የስራ ዴሌዴሌና ስምሪት
ይኖራሌ፤
የመሬት ሌማትና
ማኔጅመንት የከፌተኛ
ትምህርት ተመራቂዎች
የመጀመሪያ ዘር የስራ
ዴሌዴሌ እና ስምሪት
ይፇጸማሌ፤
78
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
የፖሉሲው ዋና ዋና ቁሌፌ የአፇጻጸም የሚጠበቁ ዉጤቶች ከፖሉሲው የሚገኙ
ተ/ቁ ዑሊማ
ጉዲዮች መሇኪያዎች (Output) ስኬቶቸች (Outcome)
የመሬት ሌማትና
ማኔጅመንት የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ ሰርተፉኬት
አሰጣጥ ስርዒት ይጀመራሌ፤
79
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
4. ማጠቃሇያ
80
D:Land Management
www.abyssinialaw.com
81
D:Land Management