Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 4

ሰላም ለሥዕልኪ (መልክዐ ሥዕል ካልእ) (ዘአኅተሞ ገብረ ሥላሴ)

መልክዐ ሥዕል ካልእ-ግዕዝ ኹለተኛ መልክዐ ሥዕል በአማርኛ

፩. ሰላም ለሥዕልኪ ዘይኤድም ለንጻሬ፤ 1. ሰላም ለሥዕልኪ፡- ወራውሬ ከተሰኘ ዕንቊ ይልቅ
ዓዲ ሰላም ለሥዕለ ወልድኪ በኁባሬ፤ የምታበሪ የቅዱስ ጴጥሮስ የሹመቱ ዘውድ ድንግል
አክሊለ ሢመቱ ለጴጥሮስ ማርያም እንተ ማርያም ሆይ! ሲያዩት ለአማረ ሥዕልሽና ዳግመኛም
ትጸድሊ እምወራውሬ፤ ለተኣምርኪ ባዕ ለልጅሸ ለኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ሰላምታ ይገባል፤
ሶበ አቄርብ ዝማሬ፤ ክድንኒ ሊተ ለገብርኪ ለሚጠቅም ተኣምርሽ ዝማሬን በአቀረብሁ ጊዜ ለእኔ
ሣህለኪ ጶዴሬ፡፡ ለአገልጋይሽ የተወደደ ግምጃ ይቅርታሽን አልብሺኝ፡፡

፪. ሰላም ለሥዕልኪ መዐዛ ቅዳሴ ዘቦቱ፤ 2. ሰላም ለሥዕልኪ፡- የቀዳማዊ ሐዋርያ እንድርያስ
ወለሥዕለ ወልድኪ ሰላም ዘያስተፌሥሕ ሃይማኖት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ! መዐዛ ቅዳሴን
ሥነ ርእየቱ፤ ለሐዋርያ እንድርያስ ለተመላ ሥዕልሽና ዳግመኛም ሲመለከቱት ደስ ለሚያሰኝ
ቀዳማዊ ማርያም ሃይማኖቱ፤ ናሁ ገደፍኩ ለልጅሸ ለኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ሰላምታ ይገባል፤ ዓለሙ
ሕይወትየ ቅድመ ተኣምርኪ ዝንቱ፤ ኹሉ ኀላፊ ነውና በዚኽ ተኣምርሽ ፊት ሕይወቴን
ዓለሙኒ ኀላፊ ውእቱ፡፡ አቀረብሁ፡፡

፫. ሰላም ለሥዕልኪ ወለሥዕለ ወልድኪ 3. ሰላም ለሥዕልኪ፡- ቅድስናው ርኄና ቀናንሞስ


ዘሰዐሞ፤ ዮሐንስ ርኄ ዮሐንስ ቀናንሞ፤ እንደተሰኙ ሽቱዎች የተወደደ ቅዱስ ዮሐንስ ለሳመው
ለዝ ወልድኪ መሓሪ ኅሩመ በቀል ለአንቺና ለልጅሸ ሥዕል ሰላምታ ይገባል፤ እመቤቴ
ወተቀይሞ፤ ማርያም ሀብኒ በእዴኪ እንዘ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ! የልጅሽ የኢየሱስ
ትጸውዒ ስሞ፤ ኅብስተ ሥጋሁ ቅዱሰ ክርስቶስን ስም ጠርተሸ ቅዱስ ኅብስተ ሥጋውንና ክቡር
ወክቡረ ደሞ፡፡ ደሙን በእጅሽ ትሰጭኝ ዘንድ እለምንሻለሁ፡፡

፬. ሰላም ለሥዕልኪ በክንፈ መላእክት 4. ሰላም ለሥዕልኪ፡- የቅዱሳን መላእክት ክንፍ መጋረጃው
ምጽላሉ፤ ወጸዳለ ክርስቶስ ሥነ ጸዳሉ፤ የክርስቶስ ጸዳልም ሥነ ጸዳሉ ለኾነለት ቅዱስ ሥዕልሽ
እመ ያዕቆብ በጸጋ ማርያም እግዝእተ ሰላምታ ይገባል፤ የያዕቆብ የጸጋ እናቱ የምትሰኚ የኹሉ
ኵሉ፤ ናሁ አግብርትኪ በቃለ ማሕሌት እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ! እነሆ አገልጋዮችሽ
ይብሉ፤ ስብሐት ወክብር ወሰጊድ ‹ምስጋናና ክብር ስግደትም ለአምላክ እናትነትሽ
ለመንግሥትኪ ይደሉ፡፡ መንግሥት ይገባል› እያሉ በቃለ ማሕሌት ያመሰግናሉ፡፡

፭. ሰላም ለሥዕልኪ ወለሥዕለ ወልድኪ 5. ሰላም ለሥዕልኪ፡- አቃርዮስ ወደአለበት ተከትሎ ለሔደ
በመትሎ፤ እንተ ነገደ ወሖረ መንገለ ለልጅሽ ሥዕል እና ለአንቺም ሥዕል ሰላምታ ይገባል፤
አቃርዮስ ሀሎ፤ ለዝ ወልድኪ ፈጣሪ የኹሉ እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ! አገልጋይሽ
ናትናኤል ዘይትዌክሎ፤ ከመ የሀበኒ ጽድቆ ሐዋርያ ናትናኤል የሚታመነው የዚኽ ፈጣሪ ልጅሽ ሣህለ
ወይክፍለኒ ሣህሎ፤ ድንግል ለእንቲኣየ ምሕረቱንና የመዳን ጽድቅን ያድለኝ ዘንድ ስለ እኔ
አብዝኂ ተንብሎ፡፡ አብዝተሸ ለምኚልኝ፡፡

1
፮. ሰላም ለሥዕልኪ ሐፈ ማሕየዌ፤ 6. ሰላም ለሥዕልኪ፡- መጸብሐዊ ቅዱስ ማቴዎስን
በጼዴንያ ወበኢትዮጵያ ዘአውኀዘት ወንጌላዊ የአደረግሽው እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ!
በኢሕሳዌ፤ ለመጸብሐዊ ማቴዎስ ማርያም በጼዴንያና በኢትዮጵያ የሚያድን ወዝን ለምታፈስስ
እንተ ረይኪዮ ወንጌላዌ፤ ይኵነኒ ዘልፈ ቅድስት ሥዕልሽ ሰላምታ ይገባል፤ አማላጅነትሽ ዘወትር
ጸሎትኪ እምዘመነ ኵሉ ምንሳዌ፤ ዐቃቤ ከጥፋት ዘመን ኹሉ በቀንም በሌሊትም ጠባቂ ይኹነኝ፡፡
ዘመዓልት ወዘሌሊት ሐሳዌ፡፡
7. ሰላም ለሥዕልኪ፡- ማርታ በጸለየች ጊዜ ልመናዋን
፯. ሰላም ለሥዕልኪ ሶበ ጸለየት ማርታ፤ ልትሰማ ራሷን ለአዘነበለች ቅድስት ሥዕልሽ ሰላምታ
ዘአጽነነት ርእሳ ከመ ትትመጦው ስእለታ፤ ይገባል፤ የታዴዎስ መመኪያ የቶማስም ሞገስ እመቤቴ
ምክሐ ታዴዎስ አንቲ ማርያም ወሞገሰ ድንግል ማርያም ሆይ! ምድር አደራዋን በምትመለስበት
ቶማስ ስመ መንታ፤ አመ ኢታድኅን እም እናትም ልጇን በማታድንበት የፍርድ ቀን ለእኔ በኀጢአት
ወለታ ወአመ ታገብእ ምድር ማሕፀታ፤ ለሞትሁ ሰው አንቺ ጋሻና መከታ ኹኚኝ፡፡
ኩንኒ አንቲ ለመዋቲ ሐገፋ ወወልታ፡፡
8. ሰላም ወአምኀ፡- ስግደትና ሰላምታ ለሥዕልሽና ለልጅሽ
፰. ሰላም ወአምኀ ይደሉ ለሥዕልኪ፤ ለኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ሰላምታ ይገባል፤ ጣዕመ ፍቅርሽ
ወለሥዕለ ክርስቶስ ወልድኪ፤ ወይነ ደስ የሚያሰኝ የሐዋርያ በርተሎሜዎስ ወይን እመቤቴ
በርተሎሜዎስ አንቲ ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ! በርኅሩኅ ልብሽ እንደ መሐለቅ
ዘያስተፌሥሕ ጣዕመ ፍቅርኪ፤ አንብርኒ እንደ ማዕተብም በክንድሸ ያዢኝ፡፡
ከመ ኅልቀት ውስተ ውሳጤ ርኅሩኅ
ልብኪ፤ ወከመ ማዕተብ ፁርኒ
በመዝራዕትኪ፡፡
9. ሰላም ለሥዕልኪ፡- ብርሃነ ጸዳሉ ደስ ለሚያሰኝ ሞገሰ
፱. ሰላም ለሥዕልኪ ዘመአድም ብርሃኑ፤ ሥኑም ለተወደደ ቅዱስ ሥዕልሽ ሰላምታ ይገባል፤
ወፍትው ሞገሰ ሥኑ፤ ሃይማኖተ ፊልጶስ የሐዋርያ ፊልጶስ ሃይማኖት እመቤቴ ድንግል ማርያም
አንቲ ማርያም ከመ ጳውሎስ ይዜኑ፤ ሆይ! ሐዋርያ ጳውሎስ እንደተናገረው አንቺን ከመውደድ
ሕማምኑ መጥባሕትኑ ፃዕርኑ፤ አኅድጎ የሚለየኝ ሕማም ነውን! ወይስ ሰይፍ ነውን! ወይስ ጭንቀት
ፍቅርኪ ዘይከልዐኒ መኑ፡፡ ነውን! ማን ነው!

፲. ሰላም ለሥዕልኪ ቦ ጊዜ ዘትትናገር፤ 10. ሰላም ለሥዕልኪ፡- ስለ ክርስቶስ ስም ለታሰረ ለሐዋርያ


ወቦ ጊዜ ዘትክዑ ደመ ተኣምር፤ ማርያም ማትያስ እና ለተወገረ ያዕቆብ በሰማይ በምድር ሞገሳቸው
ስብሐት ወውድስት እመ እግዚአብሔር፤ ነበርሽና ፈጽሞ የተመሰገንሽ የሕያው እግዚአብሔር
ለማትያስ ሙቁሕ ወለያዕቆብ ውጉር፤ ወልድ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ! ሰላምታ
እስመ አንቲ ሞገሶሙ በሰማይ ወምድር፡፡ የሚገባት ቅድስት ሥዕልሽ የምትነጋገርበት ጊዜ አለ፤ ደመ
ተኣምርንም የምታመነጭበትም ጊዜ አለ፡፡
፲፩. በኢትዮጵያ ወግብጽ ወሶርያ
በአንጾኪያ ወሮም፤ ለሥዕላትኪ ዘሀለዋ 11. ሰላም ለሥዕልኪ፡- እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም
ማርያም ሰላም፤ ምስለ ኤጲስ ቆጶስ ያዕቆብ ሆይ! በኢትዮጵያና በግብጽ፣ በሶርያና በአንጾኪያ፣ በሮምም
ዘኢየሩሳሌም፤ ይምጽኡ ኀቤነ እምኀቤኪ ለአሉ ቅዱሳት ሥዕሎችሽ ሰላምታ ይገባል፤ ማርቆስ

2
ለባርኮትነ ዮም፤ ማርቆስ ዘአንበሳ ወሉቃስ ዘአንበሳና ሉቃስ ዘላሕም ግን ከኢየሩሳሌሙ ኤጲስ ቆጶስ
ዘላህም፡፡ ከአባ ያዕቆብ ጋራ ዛሬ እኛን ለመባረክ ከአንቺ ዘንድ
ተልከው ወደ እኛ ዘንድ ይምጡ፡፡

12. ሰላም ለሥዕልኪ፡- በአማላጅነትሽ ለኃጥኣነ ምድር


፲፪. ሰላም ለሥዕልኪ ወለሥዕለ ወልድኪ ተስፋ የኾንሽ ድንግል ማርያም ሆይ! ለቅዱስ ሥዕልሽና
አልፋ፤ ማርያም ዘኮንኪ ለኃጥአነ ምድር ለልጅሽ ለኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ሰላምታ ይገባል፤
ተስፋ፤ እመ ቦ እምሰብእ ዘይሜንና ደቅስዮስ የጻፋት ይኽቺን መጽሐፈ ተኣምርሽን ከሰዎች
ወዘይገድፋ፤ ለተኣምርኪ ዛቲ እንተ መኻል የሚንቃትና የሚያቃልላት ቢኖር በቅዱሳን
ደቅስዮስ ጸሐፋ፤ ውጉዘ ለይኩን በቃሎሙ በጳውሎስና በጴጥሮስ ቃል የተወገዘ ይኹን፡፡
ለሳውል ወኬፋ፡፡
13. እሰግድ ለኪ፡- የሰማይ የምድር ንግሥት እመቤቴ
፲፫. እሰግድ ለኪ ከመ ኀጢአትየ ድንግል ማርያም ሆይ! ኀጢአቴን በአማላጅነትሽ ይቅር
ታስተስርዪ፤ ማርያም ንግሥት ቅድመ ታሰኚልኝ ዘንድ ሥዕለ አድኅኖ ወደተሰኘች ሥዕልሽ
ዐይነ ኵሉ ጸላዪ፤ ሥዕለ አድኅኖ ሥዕልኪ በሚጸልይ ኹሉ ፊት እሰግድልሻለሁ፡፡
እንተ ትሰመዪ፡፡
14. እሰግድ ለኪ፡- የሰማይ የምድር ንግሥት እመቤቴ
፲፬. እሰግድ ለኪ ማርያም ዘረድአቶ ድንግል ማርያም ሆይ! ሥዕለ አድኅኖ ሥዕልሽ የማዳን
ለዘእምዐራቱ ተነጽሐ፤ ሥዕሉ አድኅኖ ክንዷን ዘርግታ ከዐልጋው የወደቀውን ሕሙም
ሥዕልኪ መዝራዕታ ሰፊሓ፤ ትርድአኒ እንደረዳችው እንደዚያን ጊዜ ትረዳኝ ዘንድ
ከመ አሜሃ፡፡ እሰግድልሻለሁ፡፡

፲፭. እሰግድ ለኪ ማርያም ሥዕልኪ 15. እሰግድ ለኪ፡- የሰማይ የምድር ንግሥት እመቤቴ
ዘአስተቀጸሎ አፉየ፤ ጽጌረዳ ስብሐት ድንግል ማርያም ሆይ! ነቢይ ዘካርያስ እንደአየው የአለ
ንሥኢ ማርያም ቅድሜየ፤ ዘካርያስ ከመ አንደበቴ ለቅዱስ ሥዕልሽ የአቀረበውን የምስጋና ጽጌ ረዳ
አርአየ፡፡ በፊቴ እንድትቀበይኝ እየተማፀንሁ እሰግድልሻለሁ፡፡

፲፮. እሰግድ ለኪ ማርያም ሥዕልኪ ሥዕለ 16. እሰግድ ለኪ፡- እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ! ቅዱስ
አድኅኖ ተብህለ፤ በእንተ ዝንቱ ላዕሌየ ሥዕልሽ ሥዕለ አድኅኖ ተሰኝቷልና ስለዚኽም የአንቺ
ፍቅርኪ ኀየለ፤ መዋግደ ወማዕበለ፡፡ የአማላጅነትሽ ፍቅር እንደ መዋግድና ማዕበል ኾኖ በላዬ
ስለመላ እሰግድልሻለሁ፡፡

17. እሰግድ ለኪ፡- እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ! እኔ


፲፯. እሰግድ ለኪ ማርያም ኩኒ ለሕይወትየ
በሥዕለ አድኅኖ ሥዕልሽ ተማፅኛለሁና የሕይወቴ መጠጊያ
ጸወኖ፤ እስመ ተማሕፀንኩ አንሰ
ትኾኚኝ ዘንድ ለአንቺ እሰግድልሻለሁ፡፡
ተማሕፅኖ፤ በሥዕልኪ ሥዕለ አድኅኖ፡፡
18. በእንተ ዛቲ፡- እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ! እኔ
፲፰. በእንተ ዛቲ ግርምት ሥዕለ አድኅኖ
ስለዚኽች የምታስደንቅ ሥዕለ አድኅኖ ሥዕልሽና ስለ
ሥዕልኪ፤ ወሥዕለ መለኮት ሕፃንኪ፤
መለኮት ሕፃን ልጅሽ ስለ ክርስቶስ ሥዕል

3
አስትዐ ማሕሌት ስብዐ ዘአወፈይኩኪ፤ የአቀረብኹልሽን ሰባ የምስጋና እጅ መንሻን ቀጸላ ይኾንሽ
ንሥኢ ማርያም ቀጸላ ይኩንኪ፡፡ ዘንድ ተቀበይኝ፡፡

ኦ እግዝእትነ ማርያም ዕቀብኒ ወአድኅንኒ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ! ኃጥእ
እመከራ ሥጋ ወነፍስ ሊተ ለገብርኪ….. ልጅሽን….. ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ዘወትር
ወትረ በኵሉ ጊዜ ወበኵሉ ሰዓት ለዓለመ በየጊዜውና በየሰዓቱ አድኚኝ፤ ጠብቂኝም፤ ለዘለዓለሙ
ዓለም አሜን፡፡ አሜን፡፡
አባታችን ሆይ…
አቡነ ዘበሰማያት…



You might also like