Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 6

ቁጥር/ Ref.

No
ቀን/Date
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ

ለአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ

አ/አ

ጉዳዩ፡- የእነ ኢዶሳ ኦብሳ ወንጀል ምርመራ መዝገብ በተመለከተ ተጨማሪ ምርመራ
እንዲደረግ ስለመጠየቅ፡፡

በተጠርጣሪዎች እነ ኢዶሳ ኦብሳ ላይ በወ/መ/ቁ.1553/15 ተጣርቶ የነበረዉ ኮንትሮባንድ

ወንጀል የምርመራ መዝገብ በቁጥር አከፖ/ወመ/06/1653/15 በቀን 18/12/2015ዓ.ም በተጻፈዉ
ሸኚ ደብዳቤ ተሟልቶ ተልኮልን ደርሶን ተመልክተናል፡፡

የመዝገቡ ፍሬ ነገርም ባጭሩ በቀን 26/10/2015ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 01፡30 ሰዓት ሲል

በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ቀበሌ 01/02/03 አድማሽ ህንፃ አከባቢ
የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-33424ኢ.ት በሆነ ተሽከርካሪ ተይዞ በቀን 27/10/2015ዓ.ም በተደረገዉ
ፍተሻ የራሱ ባልሆነ ሶስት ካርቶን ዉስጥ ተደርጎ ከሌሎች ሸቀጦች ዉስጥ ተደብቆ ተገኘ
በመሆኑ ተጠርጣሪዎቹ በኮንትሮባንድ ወንጀል ተጠርጥረዋል የሚል ሲሆን በመዝገቡ ላይ
ዉሳኔ ለመስጠት ተከታዮቹ ጉዳዮች ማለትም፡-

1ኛ/ የተገኘዉን ኮንትሮባንድ ዕቃ አጫጫን በተመለከተ ምስኪሮቹ ተጨማሪ ቃል ማለትም

በሽፋንነት የተገለገሉት ዕቃዎች ዝርዝር ምን ምን እንደሆኑ፣ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ
የተሸፈነበት ሌላ የራሱ ያልሆነ ካርቶን ምን እንደሆነ፣ ተሽከርካሪዉ ጉዞ ከጀመረ በኃላ ነዉ
ወይስ በቆመበት የተያዘ መሆኑን፣ ተጠርጣሪዎቹ በተያዙበት ወቅት የተናገሩት ምን ምን
እንደሆነ በመግለጽ ተጨማሪ የምስክርነት ቃላቸዉ ከመዝገቡ ጋር ማያያዝ፣

2ኛ/ ፈቀደ ደገፋ የተባለዉ ተጠርጣሪ የተከሳሽነት ቃሉን ሲሰጥ የእቃዉን ዝርዝር በማየት
ህጋዊ ዕቃዎችን ያስጫነ መሆኑን የጠቆመ ሲሆን፣ ኢዶሳ ኦብሳ የተባለዉ ደግሞ ዕቃዉ
ከተጫነ በኃላ የመጣ መሆኑን የገለፀ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ዕቃዎቹን ያስጫኑት ጀሚል ለሌ እና
ቶፊቅ ለሌ የተባሉት ግለሰቦች አብሮ የተያዙ እና ዕቃዎቹን በባለቤትነት ያስጫኑ መሆናቸዉ
ሲታይ ረዳቱ እና ሹፌሩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መሆናቸዉን እዉቅና ይናራቸዋል የሚል
ማስረጃ በግልጽ ስላልቀረበ፡-

2.1 በሽፋንነት የተገለገሉ ህጋዊ ዕቃዎች ዝርዝር የሚገልጽ ሰነድ ማስረጃ ከመዝገቡ ጋር
ማያያዝ፣

2.2 ፈቀደ ደገፋ እና ኦብሳ ኢዶሳ የተባሉት ግለሰቦች ወደ ምስክርነት ተቀየሮ ዝርዝር
የምስክርነት ቃላቸዉን በጀሚል ለሌ እና ቶፊቅ ለሌ ላይ እንዲሰጡ ተደርጎ ዉጤቱ ከምርመራ
መዝገቡ ጋር ተያይዞ ይቅረብ ዘንድ የምርመራ መዝገቡን በወ/መ/ስ/ስ/ህግ ቁጥር 38/1/ሐ
መሰረት ለተጨማሪ ምርመራ በተላከልን ሁኔታ በዉስጡ 22-ገጽ የሰነድ ማስረጃዎችን እንደያዘ
መልሰን የላክንላችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

“ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ፡

 ለጉምሩክ ወንጀል ጉዳዮች ማስተባበሪያ

የኢኮኖሚ ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ህግ ዳይሬክቶሬት ጀኔራል

ቁጥር/ Ref.No

You might also like