Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

Ref No:-ALM/006/14

Date:-26/04/2022

To: JELOLAND GENERAL TRADING PLC

A/A

Subject:- Request for payment

As per our agreement of local coal supply, here we request for payment of the amount we
supplied. Thus we kindly request you to issue the payment.

The net amount we delivered is 2022.98 ton with a unit price of 1500 ETB per metric ton
including VAT.

The Total amount requested including VAT 3,034,470 ETB (Three million thirty four
thousand four hundred seventy birr only).

Best Regards,
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አማና ቅርንጫፍ

ጉዳዩ፡- የ ሚያዚያ ወር ደሞዝ ክፍያን በባንካችሁ ስለመክፍል

መሆቻ የማዕድን ስራ ኃ/የተ/የግ/ማ የሰራተኞችን የጥቅምት ወር 2014 ዓ.ም ደሞዝ ክፍያ መጠንና
የሰራተኞችን የስም ዝርዝር ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘን ልከናል፡፡ ባጠቃላይ ከድርጅቱ አካዉንት 1000326077066
ላይ 30551.10 ብር (ሰላሳ ሺህ አምስት መቶ ሃምሳ አንድ ከ 10/100) ተቀናሽ ተደርጎ እንደየደሞዛቸዉ መጠን
በየአካዉንታቻዉ ገቢ እዲደረግ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ
ለፋይናንስ ክፍል

ቀን
ቁጥር

ለጀሎላንድ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ


ጉዳዩ ክፍያ ስለ መጠየቅ ይሆናል

ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ ድርጅታችን አልመንሱር የድንጋይ ከሰል አምርች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ
ድርጅታቹ ጋር የገዢ እና ሻጭ ዉል እዳለዉ ይታወቃል፡፡

በዚዉ መሰረት 2,022.98 ቶን *1500 ቫትን ጨምሮ 3,034,475.06 ብር ማቅረባችን ይታወሳል፤ከዚህም ዉስጥ የ
339.233 ቶን*1500 ቫትን ጨምሮ ብር 508,850.35 ክፍያ ፈፅማችሁልናል፡፡

አሁን ደግሞ ቀሪዉን ክፍያ 2,525,624.71(ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሃያ አምስት ሺ ስድስት መቶ ሃያ አራት ከ
71/100 ) ቫትን ጨምሮ እንድትከፍሉን በአክብሮት እየጠየቅን በቅድሚያ ስለሚደረግልን የሥራ ትብብር በቅድሚያ
እናመሰግናለን፡፡

You might also like