Professional Documents
Culture Documents
(Temptation)
(Temptation)
--ፈተና ማለት እየሠራን ያለነው ወይም ለመስራት ያቀድነው ነገር እንዳይሳካልን የምያደርግ ማለት ነው።
1cor 10:13
-ዮሰፍ በንጉስ ቤት
#.ፈተና አስተማር ነው ምክንያቱም ሰው በት/ት ቤት የተማረውን ሊረሳ ይችላል ነገር ግን ሰው በፈተና የተማረውን
አይረሳም።
ስለዝህ ፈተና ለማሸነፍ በርትተን መፀለይ አለብን።
#.ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ ስያስተምር " ከክፉ አድነን እንጅ ወደ ፈተና አታግባን ብላችሁ ፀልዩ
ብሎአል።
ማት 6:13 "
#. ሃ.ጳውሎስ ለገላትያ ስያስተምር ደግሞ " እንዳትፈተን እራስህን ጠብቅ" ብሎአል ጌላትያ 6:1
1.ከድያብሎስ ዘንድ ነው
2.ከእግ/ር ዘንድ ነው
ዘፍ 3:1-6 ማት 4:11
#.ድያብሎስ ሁልጊዘ ለሰው ልጆች የምያስፈልገውን ነገር ግን የእግ/ር ፍቃድ የለለበትን ለሰዎች አሳልፎ በመስጠትና
በማሳየት የምያደርስ ፈተና ነው።
#ህይወታችንና ተስፋችንን ልያጠፋን የምችል ነው ምክንያቱም ዘይጣን የምፈትነን ሊያጠፋን እንጅ ሊያስተምረን
አይደለም።
ዘፍ 22:1
#የምያስፈልገንን ነገር በመከለከል ይፈትነናል ምክንያቱም ለመንፈሳዊ ህይዎታችን ጥሩ ስላልሆነ አውቆ ይከለክለናል::
#.ፈተና ስደርስባችሁ እግ/ር እነን ብቻ ፈትኖኛል አትበሉ ምክንያቱም የቀደሙቱ ነብያት እና የእምነት አባቶች
ተፈትነው አልፈዋል።1 ቆሮ 10:13
#.ጌታችን እየ.ክርስቶስም ደግሞ ከማንም በላይ ተፈትኖአል ማት 4:1
#.የትዕግስትን ቃል ስለጠበቅህ እነም ደግሞ በምድር የምኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በአለም ሁሉ ላይ ልመጣ ካለው
ከፈተናው እጠብቅሃለሁ ራዕይ 3:10
ፈተና ያሸነፈ ሰው
1.የተባረከ ነው ያዕ 1:12
ይሆናል ራዕ 7:13