Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

ዛህራ ወደ ውጭ ሀገር የሚሄዱ ሠራተኞች ማሠልጠኛ ተቋም

ZAHRA OVERSEA WORKERS


TRAINING INISTITUTE
Phone +251993823189, +251951187717 email - endrisebrahim@yahoo.com
- endrisebrahim@gmail.com

ቁጥር :__________________

ቀን : ___________________

ለ አብክመ የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ኤጀንሲ ደሴ ክላስተር ማእከል


ደሴ

ጉዳዩ ፦ በዶመስቲክ ወረክ ደረጃ 2 ያሠለጠንኳቸው ሠለጣኞች እንዲመዘኑልኝ ስለመጠየቅ

በርእሱ ከላይ እንደገለፅነው በመዐከሉ በቁጥር ሙ/ብ/ም/እ/ፈ/አሰ/137/16 በቀን 15/02/2016 በተሠጠኝ ፍቃድ
መሠረት
በዶመስቲክ ወረክ ደረጃ 2 ያሠለጠንኳቸው 30 ሠላሣ ሠለጣኞች የ ህዳር ወር ምዘና እንዲሠጠኝ በራሴ የምዘና
ማእከል እንድመዝን አና መዛኝ እና ሱፐርቫያዘር አንዲመደብልኝ ስል በትህትና አመለክታለሁ ።

ከሠላምታ ጋር
እንድሪስ እብራሂም

ግልባጭ ፡፣
መዝገብ ቤት

 For example, this text uses the List Bullet style.


 On the Home tab of the ribbon, check out Styles to apply the formatting you want
with just a tap.

ADRESS : DESSIE ON THE WAY TO WOLLO UNIVERSITY JOAMALA HOTEL


 Documentdhdwhb
 Sghdhyh

You might also like