T Begena

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

‭ -132-2 4231 1-132-2‬

1
‭4233-3-324-4 5432 2232-2‬
‭42313113-3 4233 2332-2‬‭(4x)‬

‭ መለሺ ሱላማጢስ ተመለሺ እናይሽ ዘንድ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ተመለሺ ሱላማጢስ እመቤቴ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ ሳይያስ ተንብዮልሽ‬

‭ፈጣን ደመና ያለሽ‬
‭ጌታን በጀርባሽ አዝለሽ‬
‭በግብፅ በረሃ የዞርሽ‬
‭የበረሃው ሙቀት ንዳድ‬
‭የሌሊቱ ግርማ ከባድ‬
‭በአራዊቱ ድምፅ ሁካታ‬
‭ልብሽ በጭንቅ ሲንገላታ‬

‭ መለሺ ሱላማጢስ ተመለሺ እናይሽ ዘንድ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ተመለሺ ሱላማጢስ እመቤቴ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ ለልጅሽ ተርበሻል‬

‭ጥማትንም ተጠምተሻል‬
‭ድካም መንገድ እንግልቱ‬
‭እንዴት ቻልሽው አዛኝቱ‬
‭የልጅሽን ነፍስ የሻቱ‬
‭ጠላቶቹ ስለሞቱ‬
‭መሰደዱ ይበቃሻል‬
‭ቅድስት ሃገር ይሻልሻል‬

‭ መለሺ ሱላማጢስ ተመለሺ እናይሽ ዘንድ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ተመለሺ ሱላማጢስ እመቤቴ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ ኢትዮጵያም እለፊ‬

‭ደበረ ቁስቋም ላይ እረፊ‬
‭ለዘላለም ከብረሽ‬
‭በአርያም ንገሽ‬

‭ መለሺ ሱላማጢስ ተመለሺ እናይሽ ዘንድ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ተመለሺ ሱላማጢስ እመቤቴ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

የ‭ በደሌ ሸክም በዝቶ‬

‭ብሰደድም ፅድቄ ጠፍቶ‬
‭በይ መልሽኝ ከደጃፍሽ‬
‭በክንዶችሽ እቅፍ አርገሽ‬
‭በአለም ስጓዝ አንቺን ትቼ‬
‭ከእኔ እርቆ ፍቅር ጣዕምሽ‬
‭ በደሌ በኃጥያቴ ዛሬም እንኳን ብሸሽ‬

‭ተመለስ(ሽ) በይኝ እመቤቴ በእናትነተሽ‬ ‭4231 4231 3113-3 4233‬‭4233 4233 2332-2‬

‭ መለሺ ሱላማጢስ ተመለሺ እናይሽ ዘንድ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ተመለሺ ሱላማጢስ ተመለሺ እመቤቴ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ አዳም ተስፋው መድኃኒቱ‬

‭ድንግል ማርያም አዛኝቱ‬
‭በሃዘንሽ በስደትሽ‬
‭ታጥቦ ይጥራ እድፌ በእንባሽ‬
‭በቃ ዛሬስ ተሸነግኩኝ‬
‭እናቴ ሆይ በይ መልሽኝ‬
‭ፍቅርሽ ጣዕምሽ ታትሞብኝ‬
‭ዛሬ ድኅነት በአንቺ እንዳገኝ‬

‭ መለሺ ሱላማጢስ ተመለሺ እናይሽ ዘንድ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

‭ተመለሺ ሱላማጢስ እመቤቴ ተመለሺ የአባትሽን ቤት አትርሺ‬

You might also like