Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

መ/ቁጥር፡----------------------

ቀን፡ 27/02/2013 ዓ.ም

ለፌደራል ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም

አዲስ አበባ

የፍ/ድ ባለመብት…………. አቶ ታደለ አንዷለም

የፍ/ድ ባለዕዳ ………… ወ/ሮ ጥሩዓለም ረታ

በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 205 መሠረት በቃለ መሃላ ተደግፎ የቀረበ አቤቱታ ነው፡፡

በፍ/ድ ባለመብት አቶ ታደለ አንዷለም እና በፍ/ድ ባለዕዳ ወ/ሮ ጥሩዓለም ረታ መካከል ያለውን ክርክር አስመልክቶ የፍ/ድ ባለዕዳ በውሳኔው መሠረት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባልቻ አባነፍሶ

ቅርንጫፍ ጥቅምት 3/2013 ዓ.ም ክፍያውን የፈፀምኩ በመሆኑ ይኼው ታውቆ ዳይሬክቶሬቱ ለሚመለከተው አካል በሙሉ በውሳኔው መሠረት የፈፀምኩ መሆኔን እንዲፅፍልኝ

በአክብሮት አመለክታለሁ፡፡

ይህ የቀረበ አቤቱታ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ/92 መሠረት እውነት መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡

ወ/ሮ ጥሩዓለም ረታ

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ አዳዲ ማርያም ገዳም


መነሻ ቀን፡ ህዳር 20 ከጠዋቱ 12 ሰዓት

መመለሻ ቀን፡ ህዳር 21 ከንግስ በኋላ

-
የመመዝገቢያ ቦታ፡ ሰዓሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በታችኛው በር ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ

ስልክ ቁ . 09-15-57-43-31
09-03-10-35-34/ 09-13-67-59-97
ቀን፡- ---------------- ቀን፡- ----------------

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን

ጉዳዩ፡- ለህንፃ ቤተ-ክርስቲያን ማሰሪያ የማቴሪያል መግዣ እርዳታ መጠየቅን ጉዳዩ፡- ለህንፃ ቤተ-ክርስቲያን ማሰሪያ የማቴሪያል መግዣ እርዳታ መጠየቅን
ይመለከታል፡፡ ይመለከታል፡፡

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ- ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-
ክርስቲያን በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በአምባሰል ወረዳ የዞላ ገነተ ቅድስት ክርስቲያን በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በአምባሰል ወረዳ የዞላ ገነተ ቅድስት
ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ከዕድሜ ብዛት ስላረጀ ከወረዳ ቤተ ክህነት እስከ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ከዕድሜ ብዛት ስላረጀ ከወረዳ ቤተ ክህነት እስከ
ጠቅላይ ቤተ ክህነት የፍቃድ ደብዳቤ በመጠየቅ የቤተክርስቲያኗን ችግር ጠቅላይ ቤተ ክህነት የፍቃድ ደብዳቤ በመጠየቅ የቤተክርስቲያኗን ችግር
ተረድተው ፈቃድ ተሰቶን በስራ ላይ እንገኛለን፡፡ እናንተም ህዝበ ክርስቲያን ተረድተው ፈቃድ ተሰቶን በስራ ላይ እንገኛለን፡፡ እናንተም ህዝበ ክርስቲያን
ለቤተክርስቲያኗ ማሰሪያ የሚውል ማቴሪያሎችን ለምሳሌ፡ ብረት፣ ለቤተክርስቲያኗ ማሰሪያ የሚውል ማቴሪያሎችን ለምሳሌ፡ ብረት፣
ሲሚንቶ፣ የመሳሰሉትን በመግዛት እንድትረዱ በልዑል እግዚአብሔር ስም ሲሚንቶ፣ የመሳሰሉትን በመግዛት እንድትረዱ በልዑል እግዚአብሔር ስም
እንጠይቃለን፡፡ እንጠይቃለን፡፡

ከመንፈሳዊ ሠላምታ ጋር ከመንፈሳዊ ሠላምታ ጋር

You might also like