Professional Documents
Culture Documents
2016 Budge Year Personal Plan
2016 Budge Year Personal Plan
2016 Budge Year Personal Plan
አዲስ አበባ
1. መግቢያ፡-
1
ለሀገር እድገት የመንገድ መሠረተ ልማት ፍሰት የተቀላጠፈ መሆን ወሳኝ በመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ
መንገዶች ባለሥልጣንም ለዚህ አላማ የተቋቋመ እንደመሆኑ መጠን ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ መንገዶችን
ለመገንባት የእያንዳንዱ ሠራተኛ የሥራ ብቃትና የግል ጥረት በጣም አስፈላጊ በመሆኑ በአለን የሥራ መደብ
መ/ቤቱ ለተቋቋመለት ዓላማ ስኬታማነት የእያንዳንዳችን ሠራተኞች በቀጥተኛ ከመንገድ ግንባታው ጋር
በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ ከግንባታው የማይገናኝ ሥራም ብንሰራ የሁሉም የሥራ ክፍል የሥራ ውጤት
በአንድነት ለመንገድ ግንባታው ቅልጥፍናም ጥራት የየራሱን አስተዋጽኦ በመያዙ ይህንን ከግምት ውስጥ
በማስገባት ለግንባታው ሥራ የሚቀርቡ ግብዓቶች በዚህ ክፍል የሚከናወን በመሆኑ በአለኝ የሥራ ድርሻ
ለተቀላጠፈ የመንገድ ግንባታ ይረዳ ዘንድ ይህ የግል እቅድ ተዘጋጅቷል፡፡
2. የዕቅዱ ዓላማ፡-
በ 2016 በጀት ዓመት መ/ቤቱ ሌያከናውነው ያቀደውን እቅድ ለማሳካት በመንግስት ንብረት አስተዳደር
መመሪያ መሠረት በመታገዝ የተመደብኩበትን ሥራ በጥራት፣ በብቃትና በእምነት ለመሥራት፣
በሥራ መደቤ ባለኝ ድርሻ ለመንገድ መሠረት ልማቱ መፋጠን ያለኝን አስተዋጽኦ ከበፊቱ በበለጠ
ለማሳደግ፣
የባለሥልጣን መ/ቤቱን ራዕይና ተልዕኮን ለማሳካት፡፡
3. የነባራዊ ሁኔታ ዳሰሳ፡-
3.1. ሠራተኛው አሁን በተመደበበት ቦታ ያለውን አፈፃፀም ከማሳደግ አንፃር፡-
3.1.1. ጥንካሬ /ያሉ ምቹ ሁኔታዎች፡-
በንብረት አስተዳደር ዙሪያ ያሉ ማንዋሎችን በቀላሉ ማግኘት መቻሉ፣
ከሥራ ባልደረባ ጋር ያለ ጥሩ የሥራ ግንኙነት፣
ከውስጥ ባለጉዳይ ጋር ያለ ጥሩ የሥራ ግንኙነት፣
ሊፀድቅ ይችላል ተብሎ የሚገመተው የሥራ ክፍሉ እድገት መኖሩ፣
3.1.2. ድክመት፡-
ከሥራ ተዛማጅ የሆኑ ስልጠናዎች በብዛት አለመኖር፣
በሥራ ክፍሌ ያሉ ማንዋሎችን በትኩረት ተከታትሎ ያለማንበብ፣
3.1.3. መፍትሄ፡-
የፈፃሚውን እውቀት ሊያሳድጉ የሚችሉ ስልጠናዎችን በማዘጋጀት የፈፃሚውን እውቀት
የማዳበር ሥራ መሥራት፡፡
ማንዋሎችን በትኩረት ማንበብ
2
3.2.1. ጥንካሬ /ያሉ ምቹ ሁኔታዎች፡-
ከአለቃ ጋር ተግባብቶ የመሥራት ብቃት፣
ከሥራ ባልደረባ ጋር ያለ የሥራ ግንኙነት በጣም ጥሩ የሆነ መሆኑ፣
የውስጥ ባለጉዳዮችን የማስተናገድ ብቃት፡፡
3.2.2. ድክመት፡-
ራስን በትምህርት ለማሳደግ ተጨማሪ ትምህርት አለመማር፣
3.2.3. መፍትሄ፡-
በተቻለ ከኑሮ በተጓዳኝ ለመማር መሞከር፡፡
ግብ 1. ለሥራዬ አጋዥ የሆኑ እውቀት ሊያስጨብጡኝ እና ሥራዬን በብቃት ለመወጣት የሚያችል ግንዛቤ
ሊሰጡኝ የሚችሉ ማንዋሎች የማንበብ፣
ግብ 2. በሚወጡ የዕድገት ማስታወቂያዎች ላይ እራስን ለፈተና ዝግጁ በማድረግ መፈተንና ለማለፍ መጣር፣
3
2. በንብረት አስተዳደር ዙሪያ ያሉ ማንዋሎችን በማንበብ በንብረት ዙሪያ ያሉ
እውቀቶችን በመጨመር ያለኝን ብቃት ማሳደግ፣
3. በሚወጡ የዕድገት ማስታወቂያዎች ላይ እራስን ለፈተና ዝግጁ በማድረግ
መፈተንና ለማለፍ መጣር፣
4
8. ራስን የማብቃት ዕቅድ የድረጊት መርሃ ግብር ፡-
ተ. አሁን ያለብኝ ራስን የማብቃት ዓላማዬን ለማሳካት የሚከናወኑ ዓላማዬን ለማሳካት የስኬታማነት ዓላማዎች ለማሳካት ምርመራ
ቁ. የአመለካከት/የክህሎት ክፍተት ዓላማዎች (መድስ ተግባራት የሚያስፈልገኝ ድጋፍ መለኪያ የተቀመጡ ቀነ ገደብ
የምፈልገው) /ሃብት/ መስፈርት
1. ከሥራ ተዛማጅ የሆነ ስልጠናዎች በ 2016 በጀት ለክፍሉ የሚመጡ ስልጠናዎች ለሥል በጥራት 100%
ለክፍሉ ያለመምጣታቸውን ላይ ለመሳተፍ ጥረት ማድግ
ዓመት ብቃት ጠና በጊዜ 6 ወር
አለመጠየቅ፣
ያላትና የሚሆ 100%
2. ከሥራ ተዛማጅ የሆኑ በንብረት አስተዳደር ዙሪያ ያሉ በጥራት
ማንዋሎችን በብዛት ያለማንበብ የባለሥልጣን ማንዋሎችን በማንበብ ን
መ/ቤቱን ራዕይና በንብረት ዙሪያ ያሉ በጀት በጊዜ 6 ወር
እውቀቶችን በመጨመር ያለኝን
ተልኮ ከባለፉት ብቃት ማሳደግ፣ መመደ
3. ከዲንግሪ ወደማስተር ለማሳደግ ባለኝ የማኔጅመንት ዲግሪን በጥራት 100%
ዓመታት በበለጠ ብ፣
ያለመማር
ማሳካት ወደማስተር ለማሳደግ መማር፣ መንግስት በጊዜ 6 ወር
የምትችል ትምህር
የንብረት ት
አስተዳደር ኦፊሰር ሁሉም
በመሆን ለመበጠ እንዲማ
ሥራ እና እድገት ር እና
የበኩሌን እውቀቱ
አስተዋጽኦ ን
በማድረግ ብቆ እንዲያዳ
ፈፃሚ መሆን፡፡ ብር
የትምህር
ት በጀት፡፡
5
6