Professional Documents
Culture Documents
Ethiopian Building Code Directives
Ethiopian Building Code Directives
Ethiopian Building Code Directives
ማ ው ጫ ገጽ
i / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
የሕንፃ መመሪያ
በአገራችን በመካሄዴ ሊይ ያሇውን የሕንፃ ግንባታ ሥርዓት ባሇው እና ዯረጃውን በጠበቀ መንገዴ
እንዱመራ ሇማዴረግ፣ የሕዝብን ጤንነትና ዯህንነት ሇማረጋገጥ፣ እና በመሊ ሀገሪቱ ተፈጻሚነት
የሚኖረው ምቹ የግንባታ ሥርዓት እንዱኖር ሇማዴረግ እንዱሁም የሕንፃ ግንባታን ዝርዝር አፈጻጸምና
የአሰራር ሂዯቶችን ሇአገሌግልት ሰጪውም ሆነ ሇተገሌጋዩ ግሌጽ በማዴረግ ቀሌጣፋና ውጤታማ የሆነ
አሠራር በመዘርጋት የሕንፃ አዋጁን እና ዯንቡን ማስፈፀም የሚያስችሌ ዝርዝር መመሪያ ማዘጋጀት
አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ የከተማ ሌማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በህንፃ ዯንብ ቁጥር 243/2ዏዏ3
በተሰጠው ሥሌጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷሌ ፡፡
1. አጭር ርእስ
ይህ መመሪያ “የህንጻ መመሪያ ቁጥር 5/2ዏዏ3” ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡
2. ትርጓሜ
የቃለ አገባብ ላሊ ፍቺ የሚያሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ&
2.1 T>’>e‚` TKƒ ¾Ÿ}T MTƒና ኮንስትራክሽን T>’>e‚` TKƒ ’¨<፣
2.3 ¾Q”í g<U TKƒ ¾Q”í ›ªÌ”፣ ¾TeðìT>ያ Å”u<”“ ÃI”” SS]Á
•እንÇ=ÁeðêU uŸ}T ›e}ÇÅ` ¨ÃU u}c¾S ›"M ¾}jS c¨< TKƒ ’¨<፣
2.4 ¾}S²Ñu vKS<Á ማሇት ሥሌጣን ባሇው አካሌ ተመዝግቦ በዱዛይን ወይም
በኮንስትራክሽን የባሇሙያነት የምስክር ወረቀት የተሰጠው ሰው ወይም ዴርጅት ማሇት
ነው፣
2.6 ምዴብ ሀ ሕንፃ ማሇት በሁሇት የኮንክሪት ወይም የብረት ወይም ላልች
ስትራክቸራሌ ውቅሮች መካከሌ ያሇው ርቀት 7 ሜትር ወይም ከዚያ በታች የሆነ
ባሇአንዴ ፎቅ ሕንፃ ወይም ማንኛውም ከሁሇት ፎቅ በታች የሆነ የግሌ መኖሪያ ቤት
ማሇት ነው፣
2.7 ምዴብ ሇ ሕንፃ ማሇት በሁሇት የኮንክሪት ወይም የብረት ወይም ላልች
ስትራክቸራሌ ውቅሮች መካከሌ ያሇው ርቀት ከ7 ሜትር በሊይ የሆነ ወይም ከመሬት
ወሇሌ በሊይ ባሇሁሇት ፎቅና ከሁሇት ፎቅ በሊይ የሆነና በምዴብ ሏ የማይሸፈን ሕንፃ
ወይም በምዴብ ሀ የተመዯበ እንዯ ሪሌ ስቴት ያሇ የቤቶች ሌማት ማሇት ነው፣
1 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
2.8 ምዴብ ሏ ሕንፃ ማሇት የሕዝብ መገሌገያ ወይም ተቋም ነክ ሕንፃ፣ የፋብሪካ
ወይም የወርክሾኘ ሕንፃ ወይም ከመሬት እስከ መጨረሻው ወሇሌ ከፍታው ከ12 ሜትር
በሊይ የሆነ ማናቸውም ሕንፃ ማሇት ነው፣
2.9 ግንባታ ማሇት አዱስ ሕንፃ መገንባት ወይም ነባር ሕንፃን ማሻሻሌ ወይም
አገሌግልቱን መሇወጥ ማሇት ነው፣
2.10 ጊዜያዊ ግንባታ ማሇት የጊዜ ገዯብ ተቀምጦሇት የሚገነባ እና የተሰጠው የጊዜ ገዯብ
ሲጠናቀቅ የሚነሳ የሕንፃ ግንባታ ማሇት ነው፣
2.13 ተጓዲኝ ጊዜያዊ ግንባታ ማሇት በይዞታ ሊይ ከህጋዊ ግንባታ ጋር ተያይዞ የሚገነባ እና
ግንባታው እንዯተጠናቀቀ የሚነሳ ወይም የሚፈርስ የመጠሇያ ግንባታ ማሇት ነው፣
2.14 አስጊ ሕንፃ ማሇት ግንባታው አስተማማኝ ያሌሆነ ወይም በከፍተኛ ዯረጃ ሇእሳት
አዯጋ የተጋሇጠ ወይም ሇጤና ጠንቅ የሆነ ሕንፃ ማሇት ነው፣
2.16 ሰነዴ ማሇት ከሕንፃ ዱዛይንና ግንባታ ጋር በተያያዘ የሚያስፈሌግ ወይም የተዘጋጀ
ኘሊን፣ ሪፖርት፣ የዋጋ ግምት ወይም ማንኛውም የቴክኒክ እና ተያያዥ ጉዲዮችን
የሚያስረዲ ማሇት ነው፣
2.17 የግሌ መኖሪያ ሕንፃ ማሇት ሇአንዴ ቤተሰብ መኖሪያነት የሚያገሇግሌ አንዴ ወይም
ከአንዴ በሊይ ክፍልች፣ የመፀዲጃና የማብሰያ አገሌግልቶች ያለት ሆኖ በመኖሪያው
ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኝ የመኪና ማቆሚያንና ሇመኖሪያነት የሚውለ ከዋናው ቤት
የተነጠለ ክፍልችን ሉጨምር ይችሊሌ፣
2.18 ሰው ማሇት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ ማሇት
ነው፣
2.19 ኘሊን ማሇት የአንዴ ሕንፃን መጠን፣ ዓይነትና፣ ስፋት እንዱሁም ሕንፃው
የሚሠራበትን ቁሳቁስና የአገነባብ ዘዳን የሚያሳይ ንዴፍ ወይም ሞዳሌ ሲሆን
የአርክቴክቸር፣ የስትራክቸር፣ የሳኒታሪ፣ የኤላክትሪካሌ፣ የሜካኒካሌ፣ የእሳት
መከሊከሌና የላልች ሥራዎችን ንዴፍ ሉያካትት ይችሊሌ፣
2.20 ክሌሌ ማሇት በሕገ መንግስቱ አንቀጽ 47 መሠረት የተቋቋመ ክሌሌ ሲሆን የአዱስ
አበባ ከተማ እና የዴሬዲዋ ከተማ አስተዲዯሮችን ይጨምራሌ፣
2.22 ፎቅ ማሇት በሁሇት ወሇልች መካከሌ ወይም ከሊይ ላሊ ወሇሌ ከላሇ በወሇለና
በኯርኒስ መሃሌ ያሇው የሕንፃ ክፍሌ ማሇት ነው፣
2.23 የከተማ አስተዲዯር ማሇት በሕግ ወይም በሚመሇከተው መንግሥታዊ አካሌ ውክሌና
የከተማ አስተዲዯር ሥሌጣን የተሰጠው አካሌ ማሇት ነው፣
2.24 ከተማ ማሇት ማዘጋጃ ቤት የተቋቋመበት ወይም 2ዏዏዏ ወይም ከዚያ በሊይ የሕዝብ
ቁጥር ያሇውና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 5ዏ% የሚሆነው የሰው ኃይሌ ከግብርና ውጭ
በሆነ ሥራ የተሰማራ ሆኖ የሚገኝበት አካባቢ ማሇት ነው፣
2.26 የሕዝብ መገሌገያ ሕንፃ ማሇት ከግሌ መኖሪያ ህንፃ ውጪ የሆነ እና በርካታ
ተጠቃሚዎችን የሚስብ የቲያትር ቤት፣ የሕዝብ ቤተ መጻሕፍት፤ የሕዝብ መሰብሰቢያ
አዲራሽ፣ ሰዎች ሇአምሌኮ የሚሰበሰቡበት፣ የሕዝብ መዝናኛና የትምህርት ቤት፣
የከፍተኛ ትምህርት ማዕከሌ፣ የህክምና አገሌግልት መስጫ፣ የገበያ ማእከሌ፣ እንዯ
ፋብሪካ ያለ የማምረቻ ተቋማትና ተመሳሳይ ሕንፃ ማሇት ነው፣
2.27 ትንታኔ ማሇት ኘሊን ሇማዘጋጀት የሚሰራ ስላት ወይንም ኘሊንን ሇመዯገፍ የሚዘጋጅ
ማብራሪያ ማሇት ነው፣
2.28 "የኘሊን መረጃ" ማሇት በአንዴ ቦታ ሉገነቡ የሚችለ ወይንም ሇቦታው የተፈቀደ
የአገሌግልት አይነቶችን፣ ሇቦታው የተፈቀዯ የህንፃ ከፍታን፣ በቦታው አካባቢ የሚያሌፉ
የመሠረተ ሌማት አውታሮችን፣ነባራዊ እና የታቀደ መጠኖችን ወይንም ስፋቶች፣
ወዘተ የሚያሳይ መረጃ ማሇት ነው፣
2.29 "የኘሊን ስምምነት" ማሇት ሇህንፃ ግንባታ የቀረበ እቅዴ ከከተማው ኘሊን ጋር
መጣጣሙን ሇማረጋገጥ የሚሰጥ ስምምነት ማሇት ነው፣
2.30 "ምዝገባ" ማሇት የግንባታ ፈቃዴ ሇማግኘት ሇቀረበ ኘሊን የሚዯረግ ምዝገባ ማሇት ነው፣
2.31 "የምዝገባ ቁጥር" ማሇት ሇተፈቀዯ ፕሊን የሚሰጥ ምዝገባ ቁጥር ማሇት ነው፣
2.32 "የኘሊን ማሻሻያ" ማሇት በነባሩ ኘሊን ሇህንፃው ምዴብ የተጠየቁ ኘሊኖችን ትንታኔ ሙለ
ሇሙለ መከሇስ ሳያስፈሌግ የሚዯረግ ማስፋፊያ ወይንም ማሻሻያ ማሇት ነው፣
2.34 ሪሌ እስቴት ማሇት ሇሽያጭ፣ ሇኪራይ ወይም ሇሉዝ አገሌግልት እንዱውሌ የተገነባ
ህንፃ ማሇት ነው፣
2.35 የአገሌግልት ሇውጥ ማሇት አንዴ ሕንፃ ያሇውን ነባር አገሌግልት በላሊ ዓይነት
አገሌግልት መሇወጥ ማሇት ነው፣
3 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
2.36 የግንባታ ፈቃዴ ማሇት አንዴ የሕንፃ ግንባታ ሇማካሄዴ ሇሚፈሌግ አካሌ ሕንፃውን
ሇመገንባት የሚያስችለትን ዝርዝር መስፈርቶች እንዯተሟለ በከተማው ሹም ተረጋግጦ
ግንባታ እንዱያካሄዴ ፈቃዴ መሰጠቱን የሚገሌፅ ማስረጃ ማሇት ነው፣
2.37 የቆጥ ወሇሌ (Mezanin) ማሇት በአንዴ ወሇሌ ከፍታ ውስጥ ያሇና የወሇለን 40
በመቶ የማይበሌጥ ስፋት ያሇው ወሇሌ ማሇት ነው፣
2.38 መሰረታዊ ግንባታ ማሇት የአንዴ ግንባታ ሙለ መዋቅር፤ የውስጥና የውጭ ግዴግዲ
ሥራ፤ የውጭ በርና መስኮት ሥራ እና የጣሪያ ሌባስ ሥራ ሲጠናቀቅ ማሇት ነው፣
2.40 “ገንቢ“ ማሇት ግንባታ ሇማከናወን ፈቃዴ የወሰዯ ግሇሰብ ወይም የሥራ ተቋራጭ
ማሇት ነው፣
2.41 “አዋጅ“ ማሇት የኢትዮጵያ ሕንፃ አዋጅ ቁጥር 624/2001 ማሇት ነው፣
2.42 “ዯንብ“ ማሇት የሕንፃ አዋጅን ሇማስፈፀም የወጣ ዯንብ ቁጥር 243/2003 ማሇት ነው፣
3. የተፈፃሚነት ወሰን
3.1.1 በማዕከሊዊ ስታትስቲክስ ቆጠራ ከ10ሺህ ህዝብ በሊይ ነዋሪ ባሇባቸው ከተሞች፣
3.2.2 አዋጁ ከፀናበት ቀን በፊት በተሰጠ የሕንፃ ግንባታ ፈቃዴ በመካሄዴ ሊይ በሚገኝ
በማንኛውም ሕንፃ፣
3.3.1 አዋጁ ከመጽናቱ በፊት በወጣ የሕንፃ ግንባታ ፈቃዴ መሠረት በመካሄዴ ሊይ
የሚገኝ ሆኖ ግንባታው አዋጁ ከፀናበት ቀን ጀምሮ በሦስት ዓመት ጊዜ ውስጥ
ያሌተጠናቀቀ ከሆነ፣
4 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
3.3.2 አዋጁ ከመፅናቱ በፊት የተጠናቀቀ እና አዋጁ ከፀና በኋሊ የአገሌግልት ሇውጥ፣
የማስፋፋት ወይንም የማፍረስ ጥያቄ በሚቀርብበት ህንፃ ሊይ የከተማው
አስተዲዯር ወይም የተሰየመው አካሌ ተፈፃሚ እንዱሆንበት ማዴረግ ይችሊሌ፡፡
4.1 ማንኛውም የግንባታ ፈቃዴ ሇማግኘት የሚፈሌግ ሰው በቅዴሚያ የፕሊን ስምምነት ማግኘት
ይኖርበታሌ፣
4.3 የግንባታ ኘሊን በሚቀርብበት ወቅት መሟሊት ያሇባቸው ማስረጃዎች የግንባታ ፈቃዴ
አገሌግልት በሚሰጥበት ቦታ የማስታወቂያ ሠላዲ ሊይ በግሌፅ መዘርዘር አሇባቸው፣
5 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
4.4.9 በአዋሳኝ ቦታዎች የሚገኙ ግንባታዎች ከመሬት በሊይ እና በታች ያሊቸው የወሇሌ
ብዛት ፣ ከጋራ ወሰን ያሊቸው ርቀት እና ከምዴር ወሇሌ በታች ያሊቸው ጥሌቀት ፣
4.4.10 ሇሁለም የህንጻ ምዴቦች የህንጻውን ጠቅሊሊ የወሇሌ ስፋት የሚገሌጽ ሰንጠረዥ፣
4.4.11 የአማካሪ ግዳታ መግቢያ ቅጽ 010 በአማካሪ ወይም ዱዛይኑን ባዘጋጀው ባሇሙያ
የተፈረመ
4.4.12 ሇሁለም የህንፃ ምዴቦች የህንፃውን ፕሊን ያዘጋጁ ባሇሙያዎች የምዝገባ ምስክር
ወረቀት ቅጂ ናቸው፡፡
4.5 በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀጽ 4.4 (4.4.9) ሊይ የተገሇፀው የአዋሳኝ ቦታዎች መረጃ በከተማው
አስተዲዯር በሚዘጋጅ የወሰን ሊይ ግንባታ መግሇጫ ቅፅ 008. አጏራባቹን በማስሞሊት
የሚቀርብ ይሆናሌ፤
4.6 የግንባታ ፈቃዴ በተጠየቀበት ይዞታ የሚገኝ የአጏራባች ባሇይዞታ ይዞታውን በሚመሇከት
የሚቀርብሇትን ቅጽ መሙሊት ይኖርበታሌ፤
4.7 የሚቀርቡ ፕሊኖች መዘጋጀት የሚኖርባቸው በዱዛይን ባሇሙያዎች እና አማካሪዎች ምዝገባ
መመሪያ መሠረት የተቀመጡትን መስፈርቶች በሚያሟለና እና ባሇሙያዎችን
ሇመመዝገብና ሇመፍቀዴ ሥሌጣን በተሰጠው አካሌ በተመዘገቡ ባሇሙያዎች መሆን
ይኖርባቸዋሌ፡፡
4.8 የኘሊን አቀራረብ&
4.8.1 ሇግንባታ ፈቃዴ የሚቀርብ ዱዛይንና ተዛማጅ ሠነዴ በአማርኛ ወይም በእንግሉዘኛ
ወይም በክሌለ የሥራ ቋንቋ የተፃፈ መሆን አሇበት፣
4.8.2 የፕሊን መሇኪያዎች በሜትሪክ ሲስተም እና በግራፊክስ ስታንዲርዴ የሌኬት አፃፃፍ
መቅረብ አሇባቸው፣
4.8.3 የሚቀርቡ ዱዛይኖች በ 4 ቅጂ ሆነው እንዯአስፈሊጊነቱ ቢያንስ በ A3 መጠን እና
ቢበዛ በA1 መጠን የተዘጋጁ ሆነው በፕሊን ኮፒ (Blue print) ወይም በባሇ 80
ግራም ነጭ ወረቀት ንዴፍ መሆን ይኖርበታሌ፣
4.8.4 የጽሐፉ ሰነዴ በA4 መጠን መሆን አሇበት፤ ሇምዴብ "ሇ" እና "ሏ" የኤላክትሮኒክስ
ኮፒ በተጨማሪነት እንዱቀርብሇት የሕንፃ ሹሙ ሉጠይቅ ይችሊሌ፣
4.8.5 በኘሊን ወይም በንዴፍ መገሇጽ ያሌቻለ ዝርዝር መግሇጫዎች በኘሊኑ ሊይ በጽሐፍ
መመሌከት ይኖርባቸዋሌ፣
4.8.6 ሇሁለም ሕንፃዎች የወሇለ ከፍተኛ የጎን ስፋት ከ30 ሜትር የማይበሌጥ ከሆነ
ፕሊኖቹ በ1፡5ዏ ሚዛን እንዱሁም የሳይት ኘሊኖቹ በ1፡2ዏዏ ሚዛን እንዱሁም
የወሇለ ከፍተኛ የጎን ስፋት ከ30 ሜትር በሊይ ከሆነ ፕሊኖቹ በ1፡100 ሚዛን
እንዱሁም የሳይት ኘሊኖቹ በ1፡500 ሚዛን መዘጋጀት ይኖርበታሌ፣
4.8.7 ዝርዝር ፕሊን (Detail Plan) ሇሚዘጋጅሊቸው ንዴፎች በ1፡10፣ 1፡20፣ ወይም 1፡25
ሚዛን ተዘጋጅቶ መቅረብ ይኖርበታሌ፣
6 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
4.8.8 ሇግንባታ ፈቃዴ የሚቀርቡ ኘሊኖች ዝርዝር የኘሊን ምዴቡ የሚጠይቀውን በማሟሊት
መሇኪያቸው በሜትሪክ ሲስተም ወጥ ሆኖ መገሇጽ ይኖርበታሌ፣
5. የኘሊን ስምምነት
5.2 የፕሊን ስምምነት ሇማግኘት የሚቀርብ ማመሌከቻ በቅጽ 003 መሠረት ተሞሌቶ
መቅረብ ይኖርበታሌ፣
6.2.3 በምዴብ “ሏ” ስር ሇሚካተት ሕንፃ እና በምዴብ “ሇ” ውስጥ ሇሚካተቱ የሪሌ
ኤስቴት ህንጻዎች ኘሊኖች የመገምገሚያ ጊዜ ከ21 የሥራ ቀናት የበሇጠ መሆን
የሇበትም፡፡
7 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
6.3 ከፕሮጀክቱ ስፋት ወይም ውስብስብነት የተነሳ ተጨማሪ ጊዜ ሇሚሹ ስራዎች የህንጻ
ሹሙ ሇከተማ አስተዲዯሩ ወይም ሇተሰየመው አካሌ ሇፕሊን ግምገማ ተጨማሪ ጊዜ
ቅጽ 24 በመሙሊት መጠየቅ ይኖርበታሌ ፡፡
6.4 ሇግምገማ የሚቀርብ ዱዛይን መሻሻሌ የሚስፈሌገው ከሆነ መሻሻሌ ያሇበትን በማመሌከት
ሇአመሌካቹ በዯብዲቤ መገሇጽ ይኖርበታሌ ፡፡
7. ኘሊን ስሇማፀዯቅ
7.1 የሕንፃ ሹሙ ከሊይ ንዐስ አንቀጽ 6.2 ሊይ በተቀመጠው የጊዜ ገዯብ መሠረት የቀረበውን
የኘሮጀክቱን ዱዛይንና ሰነዴ ከመሪ ኘሊኑ እና ከዱዛይን ስታንዲርዴ መስፈርቶች ጋር
በማገናዘብና በመመርመር የተሟሊ ሆኖ ሲያገኝ በግንባታ ፈቃዴ ምስክር ወረቀት ቅጽ
002 ሊይ የግንባታ ፈቃዴ ውሳኔ ሥር የሚገኙትን መረጃዎች ሞሌቶ ያፀዴቃሌ ፡፡
የፀዯቁትን ሰነድች በአንዯኛው ኮፒ ሊይ "ተፈቅዶሌ" የሚሌ ማህተም፤ በሁሇተኛው ኮፒ
ሊይ "ሇክትትሌ ብቻ " የሚሌ ማህተም ተዯርጎባቸው ሇአመሌካቹ ይሰጣለ፣ ሦስተኛው
ኮፒ ከፋይሌ ጋር ይያያዛሌ፣
7.2 ከሊይ በአንቀጽ 7 ንዐስ አንቀጽ 7.1 በተመሇከተው መሠረት የፀዯቀ ፕሊን የምዝገባ
ቁጥር እና የፀዯቀበትን ቀን የያዘና የሕንፃ ሹሙ ፊርማ እና ማሕተም ያረፈበት መሆን
ይኖርበታሌ፣
7.4.1 የመጀመሪያው የግንባታ ዯረጃ ከመሪ ኘሊኑ ዝቅተኛ የሕንፃ ከፍታ ሳያንስ የግንባታ
ፈቃደ ሉሰጥ ወይም ሉፀዴቅ ይችሊሌ፣
7.4.2 ሇክትትሌና ሇመጠቀሚያ ምስክር ወረቀት አሠጣጥ ያመች ዘንዴ በግንባታ ፈቃዴ
ሰነዴ ሊይ ዯረጃ በረጃ ሇመገንባት የታቀዯው በግሌፅ ተሇይቶ በሚፈቀዯው ፕሊን
ሊይ መመሌከት ይኖርበታሌ፣
7.5 የተወሰነ ማሻሻያ የሚያስፈሇግ ከሆነ በተቀመጠው የጊዜ ስታንዲርዴ ገዯብ ውስጥ በህንፃ
ሹሙ በተፈረመ ዯብዲቤ መሻሻሌ ያሇባቸው ጉዲዮች ተዘርዝረው ሇአመሌካቹ
ይገሇፅሇታሌ፡፡
8 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
8.1 ከህንፃ አዋጁ፣ ከማስፈፀሚያ ዯንቡና ከዚህ መመሪያ ጋር የማይጣጣም የግንባታ ፕሊን
በህንፃ ሹሙ ውዴቅ ይዯረጋሌ፣
8.2 ሇምርመራ የቀረበው ዱዛይን የግንባታ ፈቃዴ መስፈርት የማያሟሊ ሆኖ ሲገኝ ፈቃደ
የተከሇከሇበትን ምክንያት ዝርዝር በግንባታ ፈቃደ መጠየቂያ ቅጽ ሊይ ተሞሌቶና
"አሌተፈቀዯም" የሚሌ ማህተም ተዯርጏበት ሇባሇጉዲዩ ተመሊሽ ይዯረጋሌ፣
9. በግንባታ ወቅት ፕሊንን ስሇማሻሻሌ
9 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
10.4 አንዴ የግንባታ ፈቃዴ እንዱያገሇግሌ በተሰጠበት የጊዜ ገዯብ ውስጥ መሠረታዊ
የግንባታ ሥራ ካሌተጠናቀቀ የግንባታ ጊዜ ማራዘሚያ ቅጽ 23 በመሙሊት ጥያቄ
ማቅረብና ፈቃዴ ማውጣት አሇበት፣
10.5 ቀዯም ሲሌ የተሰጠ የግንባታ ፈቃዴ በተሇያየ ሁኔታ እንዱሇወጥ ሲወሰን በአዱስ
ተተክቶ ሇባሇይዞታው ይሰጣሌ፣
10.7.3 ግንባታው ተቀባይነት ካሇው ገዯብ በሊይ የሆነ የአካባቢ ብክሌት የሚያስከትሌ
መሆኑ ሲዯረስበት የሕንፃ ፈቃደ ይታገዲሌ/ይከሇከሊሌ፡፡
11.1 አጠቃሊይ
10 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
11 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
11.2.1 በታሪካዊ ቅርስነት የተመዘገቡና ታሪካዊ እሴት ያሊቸው ሕንጻዎች ሇማዯስ በቅዴሚያ
ከሚመሇከተው መስሪያ ቤት ስምምነት ማግኘት ይኖርበታሌ፣
12 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
11.2.3. የግንባታ ማፍረሻ ፈቃዴ ሇማግኘት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሰነድች ተሟሌተው
ከግንባታ ማፍረሻ ፈቃዴ መጠየቂያ ቅጽ ጋር መቅረብ አሇባቸው&
11.3.4 ከተጎራባች የሚጋሩት ግዴግዲ ወይም ጣሪያ ካሇ ፈቃዴ ጠያቂው በዚህ አንቀጽ
ንዐስ አንቀጽ (11.3.3) (መ) መሠረት የቀሪ ግንባታውን ዯህንነት ሇመጠበቅ
የገባውን ግዳታ የሚዘረዝር የግንባታ ማስታወቂያ ቅጽ 009 ሇአጎራባቹ
እንዱዯርሰው ይዯረጋሌ፣
11.3.3. የነባር ግንባታ ማሻሻያ ፈቃዴ በሚቀርብበት ይዞታ ሊይ የሚገኝ ግንባታ በሙለ
በግሌጽ ተሇይቶ በንዴፉ ሊይ መታየት ይኖርበታሌ፣
11.4.1. ማንኛውንም ከምሽቱ አንዴ ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት ባሇው ጊዜ ውስጥ ግንባታ
ሇማካሄዴ የሚፈሌግ ሰው የምሽት ግንባታ ሥራ ፈቃዴ መጠየቂያ ቅጽ 029
በመሙሊት ማመሌከት ይኖርበታሌ፣
11.4.2. የምሽት መገንቢያ ፈቃዴ ሲጠየቅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች መሟሊት
ይኖርባቸዋሌ፤
11.4.4. የምሽት ግንባታ ፈቀዴ ያሇው ገንቢ ግንባታውን በተፈቀዯሇት የጊዜ ገዯብ ውስጥ
ማከናወን ይኖርበታሌ፣ ያሇምሽት ግንባታ ፈቀዴ የምሽት ግንባታ ማከናወን
አይፈቀዴም፣
12. የሕንፃ ሹም
12.1. በከተማው አስተዲዯር ከንቲባ ወይም በተወከሇው ወይም ከተማው ተጠሪ በሆነሇት የወረዲ
አስተዲዲር አካሌ የሚሾም ሕንፃ ሹም፣ በአርክቴክቸር፣በሲቪሌ ምህንዴስና፣በኮንስትራክሽን
ቴክኖልጂና ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ ቢያንስ የመጀመሪያ ዱግሪ ያሇው ሆኖ
በዱዛይን ዝግጅትና ምርመራ ወይም በግንባታ ሥራ ክትትሌና ቁጥጥር ሥራዎች አግባብነት
ያሇው ሌምዴ ሉኖረው ይገባሌ ፣
12.2. የከተማው አስተዲዯር ከንቲባ ወይም የተወከሇው አካሌ ወይም የወረዲው አስተዲዲሪ የህንፃ
ሹም ሇመሾም ከትምህርትና ከሙያ ዝግጅት መሥፈርት ምዝናው በተጨማሪ፣
12.2.2. መሌካም ሥነምግባር ያሇው እና ሇተሇያዩ ሱሶች (ሇአሌኮሌና ሇአዯገኛ ሱሶች) ተገዥ
ያሌሆነ፣
12.4. የህንፃ ሹም በከተማው አስተዲዯር ክሌሌ ውስጥ የሚገነቡ፣ ከከተማ ክሌሌ ውጭ ሆነው ይህ
መመሪያ ተፈፃሚ የሚሆንባቸው እና እንዱቆጣጠራቸው የተወከሇባቸው ሕንፃዎች ሊይ
በሕንፃ አዋጁ በማስፈፀሚያ ዯንቡና በዚህ መመሪያና በላልች ሕጏች መሠረት እየተገነቡ
መሆናቸውን ሇማረጋገጥ ቁጥጥር ያዯርጋሌ፣
12.7. የህንፃ ሹሙ ተጠሪነት ሇከተማው አስተዲዯር ወይም ሇተሰየመው አካሌ ነው፡፡ የከተማው
አስተዲዯር ወይም የተሰየመው አካሌ በሕንፃ አዋጁ፣ በማስፈፀሚያ ዯንቡና በዚህ መመሪያ
የተሰጡትን መብትና ግዳታዎች ያሊከበረን የህንፃ ሹም አግባብ ባሇው ህግ መሠረት ከሥራ
ያግዲሌ፣ ያሰናብታሌ፣ እንዯየጥፋቱ ዯረጃ በህግ ተጠያቂ ያዯርጋሌ፣
13.2. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 13.1 መሠረት ተዋውል የሚሠራ ባሇሙያ ሥራውን በአዋጁ
በዯንቡ እና መመሪያ እና በውለ መሠረት የማከናወን ኃሊፊነት አሇበት፡፡
13.3. የሕንፃ ሹሙ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 13.1 መሠረት ተዋውል የሚሠራው ባሇሙያ
ኃሊፊነቱን በሚገባ መወጣቱን የመከታተሌና የማረጋገጥ ኃሊፊነት አሇበት፡፡
13.4. የሕንፃ ሹሙ ሇሦስተኛ ወገን ሉሠጥ የሚገባው ሥራው የሚጠይቀው ባሇሙያ ቀጥሮ
ማሠራት ካሌቻሇ መሆን ይኖርበታሌ፡፡
14.1. የከተማ አስተዲዯር ወይም የተሰየመው አካሌ በሕንፃ አዋጅ፣ ዯንብና በዚህ መመሪያ
መሠረት ውሣኔ ሇመስጠት የሚችሌ ሙያዊ ብቃት ያሇው የይግባኝ ሰሚ ቦርዴ ያቋቁማሌ፡፡
ሇሚቋቋመው ቦርዴ፤
16 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
14.4. የቦርደ የሥራ ዘመን ከከተማ አስተዲዯሩ የሥራ ዘመን ጋር ተመሳሳይ ይሆናሌ፡፡
2. የይግባኝ ሰሚ ቦርደ አቤቱታ በዯረሰው በአሥራ አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ጉዲዩን
የሚመሇከትበትን ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመወሰን ሇአመሌካቹ ከአምስት የሥራ ቀናት በፊት
ማሳወቅ ይኖርበታሌ፡፡
17 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
መ) አቤቱታዎችን ይቀበሊሌ፣
18 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
15.4. በግንባታ ወቅት ማንኛውንም በህንፃ ሹሙ ወይም በሚወክሇው አካሌ የሚሰጥ ትዕዛዝን
16. ስሇማስታወቂያ
1. ማንኛውንም በምዴብ “ሇ" እና “ሏ" የሚገኝ ሕንፃ ሇመገንባት የፀዯቀ ፕሊን ያሇው ሰው
የየሥራው እርከን የሚጀምርበትን ጊዜ የሚገሌጽ ማስታወቂያ የሥራ እርከኑን ከመጀመሩ 5
የሥራ ቀናት አስቀዴሞ ሇሕንፃ ሹሙ በፅሁፍ ማቅረብ ይኖርበታሌ፡፡
16.1. ማንኛውም የፀዯቀ ፕሊን ያሇው ሰው የግንባታ ማስታወቂያ ሇቀረበበት የሥራ እርከን
ሥራው ከመጀመሩ በፊት ከሊይ በንዐስ አንቀጽ 16.1 በተመሇከተው መሠረት ሇሕንፃ
ሹሙ የግንባታ ሥራ ማሳወቂያ ቅጽ 025 ሞሌቶ መቅረብ ይኖርበታሌ፣
16.2. ሇምዴብ “ሇ" እና “ሏ" ህንጻዎች ሇአዱስ ግንባታ ማስታወቂያ ሉቀርብባቸው የሚገቡ
የስራ እርከኖች የሚከተለት ናቸው፣
19 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
17. ስሇ ተቆጣጣሪዎች
17.1. ማንኛውም በከተማው አስተዲዯር ወይም በተሰየመ አካሌ ማንነቱን የሚገሇጽ መታወቂያ
የያዘ የግንባታ ሥራ ተቆጣጣሪ በመዯበኛ የሥራ ሰዓት ወይም ግንባታ በሚከናወንበት
በማንኛውም ጊዜ እንዱሁም የምሽት ግንባታ ካሇ ከመዯበኛ የሥራ ሰዓት ውጭ
በግንባታው ቅጥር ግቢ ተገኝቶ የቁጥጥር ሥራ ማከናወን ይችሊሌ ያከናወነውን
የቁጥጥር ተግባር የሰጠውን ትዕዛዝ በግንባታ መከታተያ ቅጽ 13 በመሙሊት ሇሕንጻ
ሹሙ ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታሌ ፣
17.3. የሕንጻ ተቆጣጣሪው የሕንፃ አዋጁን፤ የሕንጻ ዯንቡን፤ ይህን መመሪያ እና ተጓዲኝ
ሕጏችንና ውልችን በመተሊሇፍ የሚካሄዴ ግንባታ እንዱቆም ትዕዛዝ መስጠት ይችሊሌ፡፡
የማስቆሚያ ትዕዛዝ የሚሰጠው በአንቀጽ 17.2 ሊይ በተመሇከተው መሠረት እና
የግንባታ ማስቆሚያ ቅጽ 015 በመሙሊት ይሆናሌ፣
20 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
18. ቁሳቁስ
18.2. በግንባታ ግብዓት ጥራት ምክንያት ሇሚዯርስ ማንኛውም አዯጋ ወይንም ጉዴሇት
የግንባታው ባሇቤት ሃሊፊነት አሇበት፡፡
ሀ) የግንባታ ፈቃዴ
ሇ) የግንባታ ማስጀመሪያ ሠነዴ
ሏ) ግንባታው መጠናቀቁን የሚያረጋግጥ አማካሪ መሏንዱስና የሕንፃው
ባሇቤት የተፈራረሙበት የርክክብ ሠነዴ
21 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
20.1. በአንቀጽ 16 ንዐስ አንቀፅ 16.2 እና 16.4 መሠረት ማስታወቂያ ሇቀረበባቸው የምዴብ
“ሇ እና “ሏ ሕንፃዎች የሥራ እርከን ሇሚዯረግ ጉብኝት ወይም ቁጥጥር የአገሌግልት
ክፍያ ያስከፍሊሌ፣
22 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
20.7 የቁጥጥር አገሌግልት ክፍያው የተፈጸመበት ማስረጃ ወይም ዯረሰኝ ቅጂ በግንባታ ፈቃዴ
ፋይሌ ውስጥ ተያይዞ መቀመጥ ይኖርበታሌ፣
20.8 የቁጥጥር ክፍያ የሚፈፀመው በፋይናንስ ሰርዓት ዯንብና መመሪያ መሠረት ይሆናሌ፣
ከዚህ ውጭ የሚፈፀሙ ክፍያዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፣
21.1. ተመሊሽ ክፊያ የሚባሇው አገሌግልት ያሌተሰጠበት ክፍያ ወይም ክፍያ የተፈፀመበት
አገሌግልት አስፈሊጊ ሆኖ ሳይገኝ ሲቀር ወይም አገሌግልቱ ከሚጠይቀው በትርፍነት
የተከፈሇ ክፍያ ነው፡፡
22. መቀጮ
22.1. የከተማው አስተዯዯር የዚህን መመሪያ ዴንጋጌዎች በሚተሊሇፍ አካሌ ሊይ እንዯ ሕንጻ
ምዴብና እንዯ ጥፋቱ ዓይነት አስተዲዯራዊ መቀጮ ይጥሊሌ፣ የቅጣት ውሳኔው
የሚተሊሇፈው የቅጣት ውሳኔ ማሳወቂያ ቅጽ 021 በመሙሊት መሆን ይኖርበታሌ ፡፡
የጥፋቱ አይነትና የቅጣቱ መጠን በህንጻ ዯንቡ አንቀጽ 44 መሰረት እንዯሚከተሇው
ይሆናሌ፡፡
23 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
22.2. ከዚህ በሊይ በተመሇከተው ዝርዝር ውስጥ ያሌተመሇከቱ ጥፋቶች ተፈጽመው ሲገኙ
የህንፃ ሹሙ እንዯጥፋቱ ክብዯት በሠንጠረዡ ሇየህንፃ ምዴቡ ከተመሇከቱት ቅጣቶች
ውስጥ ተመጣጣኝ ነው ብል ያመነበትን ቅጣት ይጥሊሌ፡፡
22.3. የተፈጸመው ጥፋት በአዋጁ በተመሇከቱት የወንጀሌ ዴንጋጌዎች ስር የሚወዴቅ ሆኖ
ሲገኝ የሕንፃ ሹሙ ተገቢ ነው ብል የሚወስዯው እርምጃ እንዯተጠበቀ ሆኖ በአጥፊው
ሊይ የወንጀሌ ክስ እንዱቀርብበት ሇሚመሇከተው አካሌ መምራት አሇበት፡፡
22.4. የሚጣሇው አስተዲዯራዊ መቀጮ ከተዯራራቢ ጥፋቶች ወይም የከተማው አስተዲዯር
ወይም የህንፃ አዋጅ ከሚዯነግገው የገንዘብና የእሥራት ቅጣት ነፃ አያዯርግም፣
22.5. አስተዲዯራዊ መቀጮ መክፈሌ የግንባታ ሥራውን የማስቆም፣ የማስነሳት ወይም
የማፍረስ ርምጃዎችን ከመውሰዴ የሚያግዴ አይሆንም፣
24 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
22.6. በአንዴ ጊዜ ሇሚፈፀሙ ተዯራራቢ ጥፋቶች የቅጣቱ መጠን እንዯ ሕንፃው ምዴብ
ሇየጥፋቱ የተመሇከተው ዴምር ይሆናሌ፣
23.1. አጠቃሊይ
25 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
26 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
24.10. ማንኛውም ባሇይዞታ የአገሌግልት ሇውጥ ሇማዴረግ ሲያቅዴ ሇዚሁ ተግባር የተዘጋጀውን
ቅጽ 007 መሙሊት አሇበት፣
25.3. በአንቀጽ 25 ንዐስ አንቀጽ 25.2 መሠረት የሚቀጠሩ የዱዛይን ባሇሙያዎች የከተማ
ሌማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሇዱዛይን እና ሇቁጥጥር ሥራ ያወጣውን ዝቅተኛ
መስፈርት ማሟሊት አሇባቸው፣
25.6. የዋስትናው ዓይነትና መጠን በዯንቡ አንቀጽ 19 ንዐስ አንቀጽ 6 በተመሇከተው መሰረት
እንዯሚከተሇው ይሆናሌ፣
27 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
የዋስትና
የፕሮጀክት መጠን የዋስትና መጠን
ተ.ቁ የሕንጻ ምዴብ የዋስትና ጊዜ የዋስትና አቀራረብ
ግምት /ብር/ (የፕሮጀክቱን ጣሪያ /ብር/
ግምት)
ፕሮጀክቱ
ከሪሌ እስቴት
ከተጠናቀቀበት ከታወቀ የመዴን
ውጪ ያለ
1 5,000,000 10 በመቶ 500,000 ጊዜ አንስቶ እስከ ዴርጅት፣ፕሮጀክቱ
የምዴብ “ሇ”
አንዴ ዓመት ከመጀመሩ በፊት
ህንጻዎች
የሚቆይ
25.7. ሇዋስትና መጠን ስላት የሚሆነው የፕሮጀክት ዋጋ ግምት የሚሰሊው በህንጻው ጠቅሊሊ
ስፋት እና የህንጻ ሹሙ አዘጋጅቶ በሚያቀርበው እና በከተማው አስተዲዯር ወይም
በተሰየመው አካሌ በሚጸዴቀው የየምዴቡ የካሬ ሜትር የግንባታ ዋጋ ስላት መሠረት
ይሆናሌ፡፡
25.8. የፕሮጀክት ዋጋ ሇህንጻ ምዴቡ በተመሇከቱት ሁሇት ዋጋዎች መካከሌ ሲሆን የዋስትና
መጠኑ የሚሰሊበት የሊይኛውን መቶኛ ተመጣጣኝ መሇኪያ ንጽጽር (prorate) በኘሮጀክት
ዋጋ በማብዛት ይሆናሌ፡፡
ማንኛውም የሕንፃ ግንባታ ሇማካሄዴ የሚፈሇግ ሰው ፈቃዴ ያሇውና የፈቃዴ ዘመኑ የታዯሰ
የሥራ ተቋራጭ መቅጠር ይኖርበታሌ፣
26.1 የግንባታ ባሇሙያዎቹ የግንባታ ሥራ ሇማከናወን የተመዘገቡና የሥራ ተቋራጭነት
የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መሇያ ቁጥር (TIN) ያሊቸው መሆን
አሇባቸው፣
26.2 የግንባታው ባሇቤት ግንባታውን የሚያካሂዴሇት ሥራ ተቋራጭ መቅጠር ያሇበት የከተማ
ሌማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ባወጣው የኮንስትራክሽን ባሇሙያዎች እና ሥራ
ተቋራጮች ምዝገባ መመሪያ መሠረት ይሆናሌ፣
26.3 የግንባታው ባሇቤት ግንባታውን የሚያካሄዴሇትን የሥራ ተቋራጭ የገንቢ ግዳታ
መግቢያ ቅጽ 012 በማስሞሊት ሇሕንፃ ሹሙ ማሳወቅ ይኖርበታሌ፣
28 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
የዋስትና
የዋስትና
የፕሮጀክት መጠን
ተ.ቁ የሕንጻ ምዴብ መጠን ጣሪያ የዋስትና ጊዜ የዋስትና አቀራረብ
ግምት /ብር/ (የፕሮጀክቱን
/ብር/
ግምት)
27.1. ማንኛውም ግንባታ የከተማው ኘሊን ያስቀመጠውን የሕንፃና የመሬት አጠቃቀም ንጽጽርን
ግምት ውስጥ ያስገባ መሆን ይኖርበታሌ፣
27.2. የአቪዬሽን ከፍታ ወሠን ባሇባቸው ቦታዎች ከተወሠነው ሜትር ገዯብ በሊይ ምንም
ዓይነት ግንባታ መፈቀዴ የሇበትም፡፡
27.3. ከወሇሌ ከ1.7 ሜትር በሊይ ከፍ ባሇ ዝግ ወይም ተካፋች መስኮት በተገጠመሇት በኩሌ
ያሇ ግንባታ ከወሰን ቢያንስ በ1.5 ሜትር ርቀት መገንባት አሇበት፣ ከ1.7 ሜትር በታች
መስኮት ያሇው የግንባታ ገጽ ከወሰን ቢያንስ 2.ዏ ሜትር መራቅ አሇበት፣
29 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
27.4. በአንዴ የመኖሪያ ይዞታ ተነጣጥሇው በተሰሩ ሁሇት ብልኮች ወይንም በከፊሌ በተያያዙ
ሁሇት ብልኮች መካከሌ በትይዩ በተሠሩ ሁሇት የግዴግዲ ገጾች፣
27.4.1. አንደ የግዴግዲ ገጽ ከወሇሌ በሊይ ከ 1.7ሜትር በታች ተካፋች ካሇው ቢያንስ 2
ሜትር፣
27.4.2. አንደ የግዴግዲ ገጽ መስኮት ከወሇሌ በሊይ ከ 1.7ሜትር በሊይ ተካፋች ካሇው
1.5 ሜትር መሆን ይኖርበታሌ ፡፡
27.5. በአንዴ የመኖሪያ ይዞታ ተነጣጥሇው በተሰሩ ሁሇት ብልኮች ወይንም በከፊሌ በተያያዙ
ሁሇት ብልኮች መካከሌ በትይዩ በተሠሩ ሁሇት የግዴግዲ ገጾች ሉኖራቸው የሚገባ
ርቀት፣
27.7. ከአንዴ መንገዴ በሊይ አዋሳኝ ሊሊቸው ይዞታዎች ህንፃው ከመንገዴ የሚኖረው ርቀት
ከህንፃ የፊት ሇፊት ገጽታ በኩሌ ወይም ከዋናው የመዲረሻ መንገዴ በኩሌ ያሇው በአንቀጽ
27 ንዐስ አንቀጽ 27.3 መሠረት ሲሆን በላልች አዋሳኝ መንገድች በኩሌ ያሇው
ማንኛውም የግንባታ አካሌ ወይም ተንጠሌጣይ ወሇሌ ጭምር፣
30 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
28. ዱዛይኖች
28.1. አጠቃሊይ
28.1.1. ማንኛውም የህንጻ ዱዛይን የከተማውን መሪ ኘሊን መሠረት በማዴረግ ዯህንነቱ
የተረጋገጠ ሆኖ ዱዛይን መዯረግ አሇበት፣
28.1.2. ማንኛውም ሕንፃ ሇሚገኝበት ምዴብ የሚያስፈሌጉ ፕሊኖች በአንቀጽ 25 ንዐስ
አንቀጽ (25.1) መሠረት መዘጋጀት ይኖርባቸዋሌ፣
28.1.3. ማንኛውም ፕሊን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የዱዛይን ንዴፍ የወረቀት መጠን
መሠረት መዘጋጀት ይኖርባቸዋሌ፡፡
A0 - 841 x1189 ሚ.ሜ፣
A1 - 841 x 594 ሚ.ሜ፣
A2 - 420 x 594 ሚ.ሜ፣
A3 - 297 x 420 ሚ.ሜ፣
28.2. አርክቴክቸራሌ ዱዛይን
31 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
32 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
28.3.9. ላልች መዋቅራዊ ይዘት ያሊቸው የግንባታ ክፍልች ሇምሳላ ዯረጃ፣ ፍሳሽ
ማጠራቀሚያ፣ ውሃ መጠራቀሚያና መስቀያ ወዘተ አቀማመጥ ስፋትና መጠን
የሚያሳይ ንዴፍ እና የአርማታ ግንባታ ከሆነ የሚኖረውን የብረት መጠን፣
ርዝመት፣ ርቀትና ብዛት መግሇጫ ሠንጠረዥ የያዘ መሆን አሇበት፡፡
28.5.4. የሳይት ሳኒተሪ ዱዛይን ፕሊን (የውጭ ንፁህ ውሀ አቅርቦት፣ ፍሳሽ ማስወገጃ፣
ማጣሪያ የዝናብ ውሀ ማስወገጃ ያጠቃሌሊሌ)
34 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
35 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
36 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
29.2.6. የቆጥ ወሇሌ ክፍሌ ቁመት ዝቅተኛው 2.1 ከፍተኛው 2.7 ሜትር መሆን
ይኖርበታሌ፡፡ ሆኖም የወሇለና የቆጥ ወሇለ የክፍሌ ቁመት አጠቃሊይ ዴምር ከ6
ሜትር ከበሇጠ እንዯ ሁሇት ወሇሌ ይታሰባሌ፣
29.2.7. የክፍሌ ቁመት ከ6 ሜትር በሊይ የሆነ ግንባታ ወሇሌ ብዛት የሚሰሊው የክፍለን
አጠቃሊይ ቁመት ሇ3 በማካፈሌና የሚገኘውን ውጤት ወዯ ዝቅተኛው ስላት
በማስጠጋት ይሆናሌ፣
29.2.8. የጣሪያ ሊይ ክፍልች ወሇሌ ስፋት የዯረጃ መወጣጫ እና የአሳንሰሩን ወሇሌ
ስፋት ዴምር ሳይበሌጥ ላልች ሇህዝብ አገሌግልት መስጫነት የማይውለ
ክፍልች ሉኖሩት ይችሊሌ፣ ከዚህ ስፋት በሊይ ክፍልች ያለት የጣሪያ ወሇሌ
እንዯ አንዴ ወሇሌ ይታሰባሌ፣
29.2.9. ማምረቻ ወይም ማከማቻ ወይም የሕዝብ መሰብሰቢያ አዲራሽ ከሆኑ ግንባታዎች
ውጭ የዛኒጋባ ጣሪያ ከፍታው (ክፈፍ ሳይጨምር) ከ2.8 ሜትር በሊይ የሆነ
ጣሪያ እንዯ አንዴ ወሇሌ ይታሰባሌ፣
37 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
29.5.1. የመስኮት ስፋት ከክፍለ ስፋት ቢያንስ 10 መሆን ያሇበት ሲሆን ዝቅተኛው
ከ0.2 ሜ.ካ ማነስ የሇበትም፣
29.5.2. የበር ስፋት የተጣራ 70 ሳ.ሜ እና ቁመት የተጣራ 200 ሳ.ሜ ማነስ የሇበትም፣
29.5.5. ሇህዝብ አገሌግልት ሇሚውሌ ህንፃ ዋና መግቢያ በር ስፋት ከ150 ሳ.ሜ ማነስ
የሇበትም፣
38 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
29.5.7. የኩሽና፣ የሳልን እና የመኝታ ክፍሌ የበር ስፋት ከ80 ሳ.ሜ ቁመት ከ2.0 ሜ.
ማነስ የሇበትም፣
29.8.3. የውስጥ ዯረጃ ስፋት (thread) ከ25 ሣንቲ ሜትር ማነስ ከ30 ሣንቲም ሜትር
መብሇጥ የሇበትም፣
29.8.4. የውስጥ ዯረጃ ቁመት (riser) ከ2ዏ ሣንቲ ሜትር መብሇጥ የሇበትም፣
39 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
29.11.1. ከ12 ወሇሌ በሊይ ከፍታ ሊሊቸው ሕንጻዎች ቢያንስ ሁሇት አሳንስር መገጠም
ይኖርበታሌ፣
29.112.2. ረጅም ሕንፃ እና ኮሪድር ያሇው ሕንፃ የአሳንሳር አቀማመጥ ማዕከሊዊነት የያዘ
መሆን አሇበት፣
30. ስትራክቸር/ውቅር
30.1. የማንኛውም ሕንፃ ውቅር በዱዛይን ዯረጃ አስፈሊጊ የሆኑና ተቀባይነት ያሊቸው የዱዛይን
መስፈርቶችን ተመርኩዞ ጠንካራ፤ ምቹ እና አስተማማኝ ሆኖ በመገንባት ያሇምንም
ሥጋት የሚጠበቀውን አገሌግልት ሇተጠቃሚዎች መስጠት አሇበት፣
30.4. የተሇያዩ የስትራክቸራሌ አካሊት የአርማታ ሽፋን ውፍረት እንዱሁም የክብዯቶች ቅንጅት
በአግባቡ መወሰን አሇበት፣
30.6. የጣራ ውቅር የራሱን ክብዯትና የነፋስ ግፊትን እንዱቋቋም ታስቦ ዱዛይኑ መዘጋጀት
አሇበት፣
40 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
31. ሳኒተሪ
31.2. የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች መጠን ተቀባይነት ያሇውን የስታንዲርዴ መስፈርት የተከተሇ
መሆን አሇበት፣
31.3. የሕዝብ መፀዲጃ ግንባታ ከወሰን 2.5 ሜትር ርቆ መገንባት አሇበት፣
31.4. የመኖሪያ ቤት መፀዲጃ ከመታጠቢያ ጋር መዘጋጀት አሇበት፣
31.5. ሇንግዴ፣ ሇቢሮ፣ ሇማምረቻ፣ ማከማቻ እና ሇጋራዥ የግንባታ ዓይነት ቢያንስ 4 መፀዲጃና
መታጠቢያ መዘጋጀት ይኖርበታሌ (በ የ500 ሜትር ካሬ ስፋት)፣
31.6. ሇትምህርትና ጤና ተቋማት በየ500 ሜትር ካሬ ስፋት 2 መፀዲጃና መታጠቢያ
መዘጋጀት ይኖርበታሌ፣
31.7. ሇአዲራሽነት ሇመሳሰለት በ 500 ሜትር ካሬ ስፋት 4 መፀዲጃና አንዯ አስፈሊጊነቱ
መታጠቢያ ሉዘጋጅ ይገባሌ፣
31.8. የውሃ ማጠራቀሚያ ገንዲ ከጣሪያው ከፍታ አንዴ ሜትር ከፍ ማሇትና ከወሰን ቢያንስ 1
ሜትር መራቅ ይኖርበታሌ፣
41 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
42 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
33.3.4 የተዲፋቱ የእጅ መዯገፊያ ከፍታ ከወሇሌ በሊይ ከፍተኛው 90 ሳ.ሜ ዝቅተኛው
70 ሳ.ሜ ሆኖ ከተዲፋቱ መዲረሻ ቢያንስ 30 ሳ.ሜ አሌፎ የተዘረጋ መሆን
ይኖርበታሌ፣
33.3.5 የተዲፋቱ ስፋት ከ3 ሜትር በሊይ ከሆነ አካፋዩ ሊይ ተጨማሪ የእጅ መዯገፊያ
(Handrail) ሉኖር ይገባሌ፣
33.3.6 በማንኛውም የተዲፋት መዞሪያ/መታጠፊያ ቦታ አንዴ ዓይነት የወሇሌ ከፍታ
እና 1.50 ሜትር በ1.50 ሜትር ስፋት ያሇው ማረፊያ ቦታ መዘጋጀት
ይኖርበታሌ፣
33.4 አሳንሰር
33.4.1 በአንቀጽ 33 ንዐስ አንቀጽ 33.1.1 ሊይ የተጠቀሰው እንዯተጠበቀ ሆኖ ከ4 ፎቅ
በታች ሇአገሌግልቶቹ ተዯራሽ የሆነ የተመቻቸ ሁኔታ በላሇበት እና ከ4 ፎቅ
በሊይ ሇሚኖራቸው የሕዝብ መገሌገያ ሕንፃዎች ሇአካሌ ጉዲተኞች የሚያመች
አሳንሰር በሕንፃው ውስጥ መገጠም ይኖርበታሌ፣
33.4.2 የማንኛውም አሳንሰር በር ስፋት ከ90 ሳ.ሜ ማነስ የሇበትም፣
33.4.3 ማንኛውም አሳንሰር ከምዴር ወሇሌ (Ground floor) የሚነሳ እና ወዯ ሁለም
ወሇልች የሚያዯርስ መሆን አሇበት፣
33.4.4 አሳንሰሩ በሦስቱም የግዴግዲ ክፍሌ በኩሌ የእጅ መዯገፊያ ሉኖረው የሚገባ ሆኖ
መዯገፊያው ከወሇሌ በሊይ ከ80 ሳ.ሜ እስከ 85 ሳ.ሜ ከፍታ ያሇው መሆን
ይኖርበታሌ፣
33.4.5 አሳንሰሩ የመጥሪያ ዯወሌ ከወሇሌ ከ90 ሳ.ሜ እስከ 110 ሳ.ሜ እንዱሁም
ከግዴግዲው ጠርዝ 40 ሳ.ሜ ርቆ የተቀመጠ ሉሆን ይገባሌ፣
33.4.6 አሳንሰሩ ማየት ሇተሳናቸው የአካሌ ጉዲተኞች አመቺ በሚሆን መሌኩ የበር
መዘጋትና መከፈት እና የወሇሌ ከፍታን በዴምጽ የሚገሌጽ መሣሪያ
የተገጠመሇት እንዱሁም የውስጥ እና የውጭ መጥሪያ ዯወሌ የብሬሌ ጽሐፍ
ያሇበት መሆን ይኖርበታሌ፣
33.4.7 የአሳንሰሩ የውስጥ ርዝመት/ጥሌቀት ከ1.30 ሜትር እና የተጣራ ስፋት ከ1
ሜትር ያሊነሰ መሆን ይኖርበታሌ፣
33.5 መግቢያ
33.5.2 በሕንፃ መግቢያ በኩሌ ያሇው ኮሪድር ስፋት ከ1.50 ሜትር ያነሳ መሆን
የሇበትም፣
33.5.3 የሕንፃው ወሇሌ ከማያንሸራትት ቁስ የተሰራ ወይም ክወሇሌ የተያያዘ ምንጣፍ
ያሇው መሆን ይኖርበታሌ፣
43 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
33.6 በር
33.6.1 በማንኛውም የሕዝብ መገሌገያ ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ በሮች ስፋት ከ85 ሳ.ሜ
ማነስ የሇበትም፣
33.7 መፀዲጃ
33.7.1 ሇአንዴ የህዝብ መገሌገያ ሕንፃ ቢያንስ አንዴ መፀዲጃ ከአንዴ መታጠቢያ ጋር
መግቢያ በር አካባቢ ሉዘጋጅሇት ይገባሌ፣
33.7.2 የመፀዲጃ ክፍለ 1.50 ሜትር በ1.50 ሜትር ስፋት ያሊነሰ መሆን ይኖርበታሌ፣
33.7.3 የመፀዲጃ ክፍል የተጣራ የበር ስፋት ከ90 ሳ.ሜ ማነስ የላሇበት ሆኖ ወዯ
ውጭ ተካፋች መሆን ይኖርበታሌ፣
33.7.4 በመፀዲጃ ክፍሌ ውስጥ በሦስቱም ማዕዘን የእጅ መዯገፊያ ያሇው ሆኖ
መዯገፊያው ከግዴግዲው ከ8 ሳ.ሜ እስከ 10 ሳ.ሜ ርቆ መዘጋጀት ይኖርበታሌ፣
33.7.5 የመፀዲጃ ቤቱ መቀመጫ ከ57 ሳ.ሜ እስከ 60 ሳ.ሜ ከወሇሌ በሊይ ከፍታ
ሉኖረው ይገባሌ፣
33.7.6 የመፀዲጃ ቤቱ የእጅ መታጠቢያ፣ ማዴረቂያ፣ እና የሳሙና ማስቀመጫ ከወሇሌ
በሊይ ከ50 ሳ.ሜ እስከ 70 ሳ.ሜ ከፍታ ሊይ መዘጋጀት ይኖርበታሌ፣
33.8 የመኪና ማቆሚያ
33.8.1 የሕዝብ መገሌገያ ሕንፃዎች ሇኣካሌ ጉዲተኞች የሚያመች የመኪና ማቆሚያ
ቦታ ከአመቺ መዲረሻ ጋር ሉዘጋጅሊቸው ይገባሌ፣
33.8.2 ሇተሸከርካሪ ወንበር ተጠቃሚ የአካሌ ጉዲተኞች የመኪና ማቆሚያ ቦታ ጠቋሚ
ማሳያ ምሌክት መዘጋጀት ይኖርበታሌ፣
34.1. አጠቃሊይ
44 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
45 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
46 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
35.2.4. የሊለ ወይም የተሰበሩ ወይም የጎዯለ መወጣጫዎች ወይም የተሰነጠቁ የጎን
ቋሚዎች ያሎቸው መሰሊልች ጥቅም ሊይ እንዱውለ አይፈቀዴም፣
36. የማፍረስ ሥራ
36.1. አንዴ ሕንፃ በሚፈርስበት ጊዜ ተያያዥ የሆኑ የቋሚ ግንባታ አካሊት ጥበቃ
የሚያስፈሌጋቸው መሆኑን መሏንዱሱ ካሊረጋገጠ በስተቀር ሙለ ሇሙለ መዯገፍ
አሇባቸው፣
36.2. አንዴ ሕንፃን ሇማፍረስ ሲወሰን በቋሚው የግንባታ አካሌ ሊይ አዯጋ ሉያስከትለ
የሚችለ ሥራዎች ካለ የማፍረስ ሥራው ከመጀመሩ በፊት በቅዴሚያ መቋረጥ
አሇባቸው፣
36.5. ግዴግዲዎች ወይም ላልች የግዴግዲ ክፍልች የወሇለን የመሸከም አቅም ባሊገናዘበ
ሁኔታ በሕንፃው ወሇሌ ሊይ እንዱወዴቁ ወይም በወሇለ ሊይ እንዱቆዩ መዯረግ
የሇበትም፣
48 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
36.10. አንዴ ሕንፃ በሚፈርስበት ጊዜ ፍርስራሽ ሸክሊዎች ወይም ላልች የዯቀቁ ፍርስራሾችን
ሇማስወገዴ የሚያስችሌ ማንሸራተቻ ወይም ማስተሊሇፊያ ሉኖረው ይገባሌ፣
49 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
38.1. ጠቅሊሊ
51 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
52 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
39.1. ኬሚካልች
39.1.3. አዯጋ ሉያዯርሱ የሚችለ ኬሚካሊዊ ቁሶች በአንዴ የሥራ ቦታ የሚገኙ ከሆነ
በሠራተኞች ጤንነት ሊይ ጉዲት እንዲይዯርስ ሇመከሊከሌ የሚያስችለ ርምጃዎች
መወሰዲቸው መረጋገጥ ይኖርበታሌ፣ የሚወሰደት ርምጃዎች፣
53 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
40. ስሇ አሌባሳት
40.3. ማንኛውም የሕንፃ ግንባታ አሠሪ በአንቀፅ 40 ንዐስ አንቀጽ 40.1 እና 40.2
የተመሇከተቱትን አሌባሳት በሥራ ቦታው ሊይ እንዱገኙ እና ሠራተኞችም የማዴረግ
ግዳታ አሇበት፣
40.4. ማንኛውም አሠሪ በሥሩ የሚተዲዯሩ ሠራተኞች በአንቀፅ 40 በንዐስ አንቀጽ 40.1
የተመሇከቱትን አሌባሳት በሥራ ቦታቸው ሊይ መጠቀማቸውን የማረጋገጥ ሃሊፊነት
አሇበት፣
54 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
55 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
43.1. ማናቸውም የሥራ ቦታዎች ሇሥራው እንዯየሥራው አካባቢ ተገቢ የሆኑ እና ከአዯጋ
የተጠበቁ የመግቢያ እና የመውጪያ መንገድች ሉኖራቸው ይገባሌ፣
43.2. በሥራ ቦታ የሚገኙ ሠራተኞች፣ መሣሪያዎች እና ላልች ቁሳቁሶች ከአዯጋ በተጠበቀ
ሁኔታ ሉንቀሳቀሱ በሚችለበት ሁኔታ መዘጋጀት አሇባቸው፣
43.3. በአዲራሾች ወይም በላልች ክፍልች የሚገኙ መተሊሇፊያዎች እና በየሕንፃው ውስጥ
ከክፍሌ ወዯ ክፍሌ ሇመዘዋወሪያ ወይም ሇመውጫ እና መግቢያ የሚያገሇግለ
መተሊሇፊያዎች እንዯአስፈሊጊነቱ በወሇሌ ምሌክቶች እንዱሇዩ መዯረግ ይኖርበታሌ፣
43.4. ዴንገተኛ አዯጋ በሚፈጠርበት ወቅት እና መዯበኛ የመውጫ መንገድች አዯገኛ ሆነው
ሲገኙ ወይም ከአገሌግልት ውጭ ሆነው ሲገኝ ሇማምሇጥ የሚያስችለ የዴንገተኛ አዯጋ
ማምሇጫ ዘዳዎች በቅዴሚያ ሉዘጋጁ ይገባሌ፣
43.5. የአዯጋ መውጫ በሮች ወይም መንገድች ፈጣን የመውጫ አገሌግልት እንዱሰጡ
በሚያስችሌ ሁኔታ ሉዘጋጁ፣ ምሌክት ሉዯረግባቸው እና ብርሃን ሉኖራቸው ይገባሌ፣
43.6. የአዯጋ ጊዜ መውጫ በሮች መከፈት የሚኖርባቸው የበሮቹ ውዝዋዜ በሚፈሌገው የቦታ
ስፋት ወዯ ያዙ ወሇልች እና የዯረጃ ማረፊያዎች በኩሌ ሆኖ ወዯ ሁሇቱ ተቃራኒ
አቅጣጫዎች የሚወዛወዙ በሮች ሲገጠሙ አሳሌፎ ሇማየት በሚያስችሌ ክፍተት መሆን
ይገባቸዋሌ፣
56 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
57 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
45.1. ማንኛውም ሠራተኛ በሥራ ቦታ ሊይ የዯረሰበትን አዯጋ ወይም የዯረሰበትን አዯገኛ ሁኔታ
ሇአሰሪው ወይም ሇተቆጣጣሪው ወዱያውኑ ማሳወቅ ይኖርበታሌ፣
አምስት
የውሃ አቅርቦት እና ሳኒቴሽን
46. የውሃ አቅርቦት
46.1. ማንኛውም ህንጻ ሇተገሌጋዩ በቂና ንጹህ የውሃ አቅርቦት እንዱኖረው ተዯርጎ መሰራት
አሇበት፣
58 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
47.1. አንዴ ግንባታ በሚካሄዴበት አቅራቢያ የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ካሇ የከተማው
መስተዲዴር ወይም የሚመሇከተው አካሌ በማስፈቀዴ የሚገነባውን ሕንጻ የቆሻሻ መስመር
ከአካባቢው የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ጋር መገናኘት ይችሊሌ ፣
47.2. አንዴ ግንባታ በአካባቢው የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ከላሇ በግቢ ውስጥ ፍሳሽን
ሇማስወገዴ ተቀባይነት ባሇውና የሚመሇከታቸውን አካሊት መስፈርቶች እንዱያሟሊ
ተዯርጎ መሰራት አሇበት፣
47.3. የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ መሥመር በአዋሳኝ መንገዴ ሊይ የሚገኝ ከሆነ በአቅራቢያው ባሇ
ላሊ መንገዴ ሊይ ከሚገኝ መሥመር ጋር መገናኘት ይችሊሌ፣
47.4. የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ ገንዲ ፍሳሹን ወዯ አፈር ውስጥ እንዲይሰርግ ወይም እንዲያሳሌፍ
ሆኖ መገንባት አሇበት፣
47.5. በአዋሳኝ መንገዴ የቆሻሻ ፍሳሽ መሥመር ከላሇ ወይም የቦታ ተፈጥሮአዊ ተዲፋት የህንጻ
አቀማመጥ የማይፈቅዴ ከሆነ ዯረጃውን የጠበቀ የፍሳሽ ማስወገጃ ጉዴጓዴ /ሲስፑሌ/
ሴፕቲክ ታንክ የውስጥ ጉዴጓዴ ገጽ ከማንኛውም ወሰን 150 ሴ.ሜ. ርቆ በይዞታ ውስጥ
መገንባት ይችሊሌ፡፡ ሆኖም የታችኛውና የሊይኛው ሶላታ አርማታ እንዱሁም ግዴግዲው
ውሀ የሚያሰርግ ሆኖ የተሰራና የመዋቅር ዱዛይኑ ከቀረበና በሚመሇከተው አካሌ
ከተፈቀዯ ከወሰን አስከ 50 ሳ.ሜ ተጠግቶ መስራት ይቻሊሌ፣
47.6. የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ ገንዲ ማስተንፈሻ ቱቦ መውጫ ከወሰን በአንዴ ሜትር ርቀት
መተከሌ አሇበት፣
59 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
48.7. አንዴ ይዞታ ብቻ አቋርጦ ሇሚሄዴ የዝናብ ውሃ ፍሳሽ መስመር ቢያንስ በ20 ሳ.ሜ
የኮንክሪት ቱቦ ወይም ቦይ መሰራት አሇበት፡፡ ከአንዴ ይዞታ በሊይ አቋርጦ ሇሚሄዴ
የቱቦው መጠን እንዯ ርዝመቱ የሚጨምር ይሆናሌ፡፡ ሆኖም መስመሩ በ2% ተዲፋት፣
በ40 ሳ.ሜ ጥሌቀት እና በየ25 ሜትር ርዝመት ወይንም በማንኛውም የመስመር እጥፋት
ሊይ የመቆጣጠሪያ ገንዲ እንዱኖረው ሆኖ መሰራት አሇበት፣
48.8. በተዲፋታማ ቦታ ሊይ የሚገኙ ቤቶች የዝናብ ውኃን አንደ ከላሊው ተቀብል የማስተሊሇፍ
ግዳታ ይኖርበታሌ፡፡
60 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር
¾I”é SS]Á
51.6. የውኃ መስመር ዯረጃውን በጠበቀ የውኃ ማስተሊሇፊያ ቧንቧ መዘርጋት ይኖርበታሌ፣
51.7. የውኃ ማጠራቀሚያ ጋኑም ሆነ መስመሮቹ ሇቁጥጥር የሚያመቹ መሆን አሇበት፣
52.2. የከተማው አስተዲዯር የእሣት አዯጋ መከሊከያ እስኪዯርስ ዴረስ ሇትሊሌቅና ሇምዴብ "ሏ"
ህንፃዎች መጠባበቂያ የሚሆን ከተገቢው መሣሪያ ጋር የውሃ አቅርቦት ሉኖር ይገባሌ፣
52.3. የተቋሞች ወይም ዴርጅቶች የእሣት መከሊከያ መሣሪያውና የውሃው አጠቃቀም
ከከተማው አስተዲዯር የእሣት አዯጋ መከሊከያ መስፈርቶችና ሕጏች ጋር የተጣጣመ
መሆን ይገባዋሌ፣
52.4. የከተማው አስተዲዲር እሣት ሇመከሊሌ የሚቀርበውን የውሃ አቅርቦት ጥያቄ እንዯ ህንፃው
ዓይነት፣ ከፍታው የሕንፃው ስፋት መሠረት የውሃ አቅረቦትን ሉወስን ይችሊሌ፤
53. የሚኒስቴሩ ሥሌጣንና ተግባር
መኩሪያ ኃይላ
የከተማ ሌማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
ሚኒስትር
62 / 63
የከተማ ሌማትና ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር