Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 17

የ 2015 በጀት ዓመት

ወረዳን መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ዕቅድ

WOREDA-BASED HEALTH SECTOR EFY2015


ANNUAL PLAN

የወረዳ ጤና ፅ/ቤት ስም_____________________


WorHO Name
ዞን____________________
Zone
ክልል_________________
Region

ቀን (ቀን/ወር/ዓ.ም): _____/_____/_______

Date (DD/MM/YY

የወረዳ መረጃ (PROFILE)


ሀ/ የወረዳ የህዝብ ብዛት (cluster population):
1
ወንድ ሴት ጠቅላላ
Male Female Total
የከተማ ነዋሪ ህዝብ ብዛት የገጠር ነዋሪ ህዝብ ብዛት
Urban population Rural population
ህፃናት ከ 1 ዓመት በታች ህፃናት ከ 5 ዓመት በታች
Children ‹1 year of age ‹5 Years of age
ሴቶች ከ 15-49 ዓመት ነብሰ ጡር እናቶች ብዛት
Women 15-49 years of age No of Pregnant women

ለ/ የቀበሌ ብዛት (Number of kebeles in the cluster)


የከተማ ቀበሌዎች የገጠር ቀበሌዎች ጠቅላላ .
Urban Rural Total

ሐ/ በወረዳዉ የሚገኙ የጤና ተቋማት (Health facilities in the cluster):


አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ጤና ጣብያዎች ብዛት (Functional Health Centers)
አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ጤና ኬላዎች ብዛት (Functional Health Posts)
በግንባታ ላይ ያሉ ጤና ጣብያዎች ብዛት (HC under construction)
በግንባታ ላይ ያሉ ጤና ኬላዎች ብዛት (HP under construction)

መ/ በወረዳው ውስጥ ያለው የጤና መሰረተ ልማት ሁኔታ


አገልግሎት የጤና ድርጅቶች
በጤና ጣቢያዎች በጤና ኬላዎች

ያላቸው የሌላቸው ያላቸው የሌላቸው

የውሃ አቅርቦት
የመብራት አቅርቦት
የስልክ አቅርቦት

በጤና ጣቢያዎች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ብዛት (Employees in HCs)


ባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ጠቅላላ
Health professional Supportive Total
በስራ ላይ ያሉ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ብዛት (HEWs currently in service):

የከተማ የገጠር ጠቅላላ .


2
Urban Rural Total

በወረዳው ባሉ ቀበሌዎች የተፈጠሩ የጤና ልማት ቡድኖች ብዛት


የከተማ የገጠር ጠቅላላ .
Urban Rural Total

1. ተቋማዊ ዳሰሳ (ORGANIZATIONAL ASSESMENT)


1.1. የ ዘርፉን ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶችን መቃኘት
1.1.1. ተልዕኮ (Mission)

3
1.1.2. ራዕይ (Vision)

1.1.3. እሴቶች እና እምነቶች (Core Values)

1.2. ጠንካራነ ደካማ ጎኖች (SWOT Analysis)


አስቻይ ሁኔታዎች (Enablers) ፈታኝ ሁኔታዎች (Pains)

Ö”"^ Ô•‹ (Strengths) Å"T Ô•‹ (Weakness)


4
 ማሻሻል ያለብንጉዳይ ምንድ ነው?
 ምን በጥሩ ሁኔታ እየሰራን ነው?  ከሌሎች ጋር ሲነፃፀር ምን አነስተኛ የሆነ ሀብት አለን?
 ከሌሎች አንፃር ምን ልዩ ሀብት አለን?
ጣዊ ዳሰሳ

 ሌሎች ሰለተቋማችን ሲገልፁት በደካማ ጎን የሚያነሱት ምን


 ሌሎች ስለተቋማችን ሁኔታ ሲገልፁ በጠንካራ ጎን ጉዳይ አለ?
የሚያነሱት ምን አለ?

መልካም አጋጣሚዎች (Opportunities) eÒ„‹ (Threats)


 እኛን ሊጎዱ የሚችሉ ምን ዓይነት አዝማሚያዎች
ውጫዊ ዳሰሳ

 ተልዕኳችን ለማሳካት ምን መልካም አጋጣሚ አሉን? (trends)አሉ?


 ከሌሎች በተሻለ መልኩ ልንጠቀምበት የምንችል ምን  ተፎካካሪዎቻችን በምን ሁኔታ ላይይገኛሉ?
አዝማሚያዎች/ክስተቶች አሉ?

ተቋሙ ከተገልጋዮች/ ባለ ተገልጋዮች /ባለ ድርሻ አካላት


ተገልጋዮች/ ባለድርሻ የተገልጋዮች/ ባለድርሻ
የተቋሙ ድርሻ አካላት በተቋሙ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ
አካላት ከተቋሙ አካላት በተቋሙ ላይ
ተገልጋዮችና የሚፈልጋቸው የሚያሳድሩባቸው ጉዳዮች
የሚፈልጉ ምርት ወይም የሚኖራቸው ተፅዕኖ ደረጃ
ባለድርሻ አካላት ባህሪያት(Behaviors’ (Likely reaction and impact if
አገልግሎት (Their /ከፍተኛ፣ መካከለኛ፣
(Stakeholders) We Desire expectation is not met/
need) ዝቅተኛ/ Their Influence
/Expectation) Resistance Issues)

1.3. የባለድርሻ አካላት ትንተና (Stakeholders Analysis)

5
1.4. የማነቆ ትንተና (Bottleneck Analysis)
1.4.1. የጤና አገልግሎት ማሻሻያ ጥምረት ግንባታ ዙሪያ ያለውን እንቅስቃሴ

የማነቆ ትንታኔ መወሰኛዎች ቁልፍ ችግሮች የቁልፍ ችግሮች መንስኤዎች የመፍትሄ ሃሳቦች
(Bottleneck Determinants)
1. የጥምረት አደረጃጀት ማጠናከር

2. ውጤትን ማዕከል ያደረገ እንቅስቃሴ እና ምርጥ


ተሞክሮዎችን ማስፋት

3. የአመለካከት እና የፀረኪራይ ሰብሳቢነት ትግል 

4. የህዝብ ክንፉን በልማት ትግሉ ላይ ማሠለፍ

5. ክትትል እና ድጋፍ 

6
1.4.2. የጤና አገልግሎት አሰጣጥ (ጥራት እና ተደራሽነት)

1.4.2.1. በቤተሰብ ደረጃ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች (Family Based Health Services)

ተ.ቁ ጠቋሚ የጤና የማነቆ ትንታኔ ቁልፍ ችግሮች የቁልፍ ችግሮች መንስኤዎች የመፍትሄ ሃሳቦች
አገልግሎት መወሰኛዎች
(Tracer
(Bottleneck
Interventions)
Determinants
)
1 - ሃይጅነናሳኒቴሽን በግብአት
(የመጸዳጃቤትአጠቃቀም)

ወይም

-ዛንዚራ(LLIN) አጠቃቀም

ወይም

- ጡትማጥባት
በአመለካከት
ወይም

- በቤትውስጥየተቅማጥህክምና
(ORT)

በክህሎት

7
በክትትል እና

ድጋፍ

1.4.2.2. በማህበረሰብ ደረጃ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች (Outreach Services)

ጠቋሚ የጤና የማነቆ ትንታኔ መወሰኛዎች ቁልፍ ችግሮች የቁልፍ ችግሮች መንስኤዎች የመፍትሄ ሃሳቦች
አገልግሎት (Bottlencek
(Tracer Interventions)
Determinants)

የክትባትአገልግሎት በግብአት
(Immunization)

በአመለካከት

በክህሎት

8
በክትትል እና ድጋፍ

1.4.2.3. በጤና ተቋም ደረጃ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች (Facility-Based Health Services)

ተቋሚ የማነቆ ትንታኔ መወሰኛዎች ቁልፍ ችግሮች የቁልፍ ችግሮች መንስኤዎች የመፍትሄ ሃሳቦች
የጤና (Bottlencek Determinants)
አገልግሎት
(Tracer
Interventio
ns)
በሰለጠነ በግብአት
ባለሙያ
የወሊድ
አገልግሎት

በአመለካከት

9
በክህሎት

በክትትል እና ድጋፍ

2. ዓላማዎች
የህብረተሰቡን የጤና ሁኔታ ማሻሻል
ሀ. ወደ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ሽፋን የሚደረገውን ሂደት ማፋጠን፤

ለ.ማህበረሰቡን ከድንገተኛ የጤና አደጋዎች መጠበቅ

ሐ. ወረዳ ትራንስፎርሜሽን
መ. የጤና ስርዓት ምላሽ ሰጪነት ማሻሻል

3. የትኩረት አቅጣጫዎች
1. የተሟላ የጤና አግልግሎት ጥራትና ፍትሐዊ ተደራሽነትን ማሻሻል
2. የድንገተኛ ጤና አደጋዎችና ጉዳቶች አገልግሎት ማሻሻል
3. የማህበረሰቡን ተሳትፎና ባለቤትነት ማሻሻል
4. የመድኃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ማሳደግና አግባባዊ አጠቃቀምን ማረጋገጥ
5. የቁጥጥር ስርዓት ማሻሻል
6. የሰው ኃይል ልማት እና አስተዳደር ማሻሻል
7. በመረጃ ላይ የተመሰረተ የውሳኔ አሰጣጥ ስርዓት እና ፈጠራ ማሻሻል

10
8. የጤና የፋይናንስ ስርዓት ማሻሻል
9. አመራርና መልካም አስተዳደርን ማጠናከር
10. የጤና መሰረተ ልማት ማሻሻል
11. የጤና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ማሻሻል
12. የባህላዊ ህክምናን ማሻሻል
13. ጤና በሁሉም ዘርፍ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች መካተቱን ማረጋገጥ
14. የግሉ ዘርፍ በጤና ዘርፍ ያለውን ተሳትፎና ማሳደግ

4. የአፈፃፀም መለኪያዎች እና ግቦች (PERFORMANCE MEASURES)


የአፈፃፀም መለኪያዎች እና ግቦች የስትራተጂክ ዓላማዎች የስኬት ደረጃ (ውጤት) ለመመዘን የሚያስችሉ መሳርያዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም መጀመሪያ በክፍል 1.4 ዋና ዋና ማነቆዎችን
እና መፍትሄዎቻቸውን መስራት ይጠበቃል፡፡

4.1 የ 2015 በጀት ዓመት መለኪያዎች እና ዒላማዎች (PERFORMANCE MEASURE FOR EFY2015)

የወረዳው የ 2 በጀት ዓመት ታርጌቶች


EFY2015 Woreda-Based Annual Health Plan - Target Setting Format
Region
Zone

Woreda
Woreda Population
Performance Measures Regional Woreda Target Setting
(Indicators) Formula (Numerator/Denominator) Target Baseline (2014) Target (2015)
Eligible
for2015
Number % (2014) Number %
Woreda Population 0 0
Enhance equitable and quality comprehensive health service

11
Maternal, Neonatal, Child and Adolescent Health

Maternal Health

Maternal Health
Neonatal & Child
Health

Adolescens Health

12
5. ስትራቴጂክ እርምጃና ዋና ዋና ተግባራት( INITIATIVES/ MAIN ACTIVITIES)

የ 2015 በጀት ዓመት ወረዳ- መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ እቅድ
EFY2015 Woreda-Based Health Sector Annual Plan
ወረዳ / Woreda→ ክልል / Region→
ዋና ዋና
ለስትራቴጂክ እርምጃው ውጤት የሚያሳኩ ተግባራት፣ የተግባራቱ መለኪያ እና የሚተገበሩበት የጊዜ ሰሌዳ
ተግባራት(Main
የወረዳው/ክልሉ ጤናዘርፍ Activity)
ዋና ዋና ተግባራት(Main
ስትራተጂክ አቅጣጫ
Activity/Initiative) Linkage to ሩብዓመት ሩብዓመት ሩብዓመት ሩብዓመት
WoHO Strategic ተግባራት መለኪያ ብዛት
(Quarter) (Quarter) (Quarter) (Quarter)
HSTPII Activities Unit Quantity
Direction 1 2 3 4
Strategic
Direction

6. የ 2015 በጀት ዓመት ወረዳ- መሰረት ያደረገ አመታዊ የበጀት እቅድ


EFY2015 WOREDA-BASED ANNUAL BUDEGT PLAN

13
የበጀትእቅድ /Budget Template

ወረዳ / Woreda→ ክልል / Region→


ለስትራተጂክ አቅጣጫ ውጤት የሚያሳኩ ተግባራት፣ የተግባራቱ መለኪያ እና ለ 2015 በጀት ዓመት የተገኘ /ቃልየተገባ/ የገንዘብ መጠን (Available
ግባራቱን ለመፈጸም የሚያስፈልግ ወጪ Resource)
ዋና ዋና ተግባራት(Main ነጠላ ጠቅላላ በመንግስት
Activity/Initiative) ዋጋ ዋጋ የወጪ ከዕርዳታ (ከመ.ያ.ድ. /NGO/CSO)
ተግባራት መለኪያ ብዛት ከመንግስት ከማሕበረሰብ
(Unit (Total እስድልድል Government Community መጠን
Activities Unit Quantity Gov't chart የመያድ ስም (Name of
Cost) Cost) ብር ብር (Amount)
of Account the NGO/CSO)
ብር ብር ብር

የ 2015 በጀትበመንግስትየወጪመደቦች
EFY2015 Budget by Government Item of Expenditure
ጠቅላላበጀት ለ 2015 በጀትዓመትየተገኘ /ቃልየተገባ/
(በብር) የገንዘብመጠን (በብር) የሃብትክፍተት
የመንግስትየወጪመደቦች Available Resource
Total Resource
Government Item of Expenditure Required
ከዕርዳታ
Gap
Budget ከመንግስት ከማሕበረሰብ
EFY2015 Government Community AID

14
6100 Personnel services
6110 Personnel emolument
6111 Salary for permanent staff
6113 Wages for contract staff
6114 Wages to casual satff

15
የ 2015 በጀት በ HSTP II የትኩረት አቅጣጫና በፕሮገራም ሲታይ
EFY2015 Budget by HSTPII Strategic Directions & program areas

ጠቅላላ በጀት ለ 2015 በጀት ዓመት የተገኘ /ቃል የተገባ/ የገንዘብ መጠን
Total Available Resource
በ HSTP ስትራተጂክ አቅጣጫ HSTP Strategic Direction Required የሃብት ክፍተት
Budget ከመንግስት ከማሕበረሰብ ከዕርዳታ Resource
EFY2015 Government Community AID Gap

S.D 1. Enhance equitable and quality comprehensive health service

1.1 Maternal, Neonatal, Child and Adolescent Health

1.1.1 Maternal Health

1.1.2 Neonatal and Child Health

1.1.2 Adolescent Health

1.2 Nutrition

1.3 Hygiene and Environmental Health

1.4 Prevention and Control of Diseases

1.4.1 Major Communicable Diseases

1.4.1.1 HIV/AIDS
1.4.1.2 TB and Leprosy
1.4.1.3 Malaria
1.4.2 Other-communicable diseases /Neglected Tropical
diseases
1.4.3 Non-communicable diseases

16
7. ማጠቃለያ (CONCLUSION):

1. Number of Woreda planning team (people participated in the annual planning):


From WorHO:_______________ From WoFinance Office:______________ Others:
2. Name of Woreda planning team leader: Position:
3. Name of mentors:

17

You might also like