Professional Documents
Culture Documents
Ethiopia - A Voice For The Voiceless
Ethiopia - A Voice For The Voiceless
የህሊና
ጋዜጠኞች እስረኞች ይፈቱ!!
ፖለቲከኞች መድረክ
11
መብራት ኃይል ማስተላለፊያ
መስመሮችና ማከፋፈያ በአዲሱ ዓመት ከጭፈራ ይልቅ ጋዜጠኛ
ጣቢያዎችን ለማስገንባት ውል የሀገር ገፅ ግንባታ ይቅደም ስለሺ ሀጐስ
ተፈራረሙ
2
ዜጐች በሀገራቸው ሰርተው ያለመኖር ችግር በልጅነታቸው ከትምህርት ገበታ ተነጥለው
ይተውልን”
አስፈፃሚው አቶ ምህረት ደበበ ሲሆኑ ውሉን ክፍላችን አስታወቁ፡፡ እንደ ዜና
ተቀብለው የፈረሙት የህንድ የቦስኒያና ሂርዞ ምንጮቻችን መረጃ ጋዜጠኛ ስለሺ ሀጐስ
ጐቪኒያ፣የኢጣሊያ፣የስፔይን፣የፈረንሳይ፣የጀ በኤፍ ኤም 96.3 ሬዲዮ ላይ ጣፋጭ
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ መዝናኛ በሚል ፕሮግራም በአዘጋጅነት
ርመን፣ቻይና አና የካናዳ ካመፓኒ ተወካዮች
በቼንጅ መጽሔት ላይ በማኔጅንግ
9
ናቸው፡፡ እንደሁም ለሕዳሴው ግድብ ግንባታ
አማካሪዎች ኮንትራት በመስጠት ውሉን ጥበብ ኢትዮጵያ ከብሔራዊ ቲአትር ጋር ባንድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ከተደረገ በኋላ ዳሬክተርነትና በዋና አዘጋጅነት የሠራ
ተፈራርመዋል፡፡ በመተባበር በኪነ-ጥበብ እድገት ዙሪያ የቀረበ የሥዕል ውድድርና በመለከት ባንድ የታጀበ ጋዜጠኛ ሲሆን በተለያዩ ጋዜጦችም
አውደ ርዕይ ለአንድ ሣምንት ያደረገውን ሙዚቃ ቀርቧል፡፡ በዕለቱ በአዲስ አበባ ላይ ተሳትፎ ያደርግ ነበር፡፡
ግንባታው አምስት ነጥብ ስድስት (5.6)
ውይይት ቅዳሜ ጳጉሜ 5 ቀን 2003 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/
ቢሊዮን ብር አንደሚያስፈልገው ከፊርማው
በተለያዩ ደማቅ ስነሥርዓት አከናውናል፡፡ ር ዳኛቸው አስፋና ኢክራም መሃመድ በኪነ-
ሥነ ሥርዓት በኋላ ንግግር ያደረጉት
በመጨረሻው የውይይት ቀን በሉሲ ጥበብ ፍልስፍና ዙሪያ ውይይት እንዲያደርጉ
ወደ 11 የዞሯል ወደ 11 የዞሯል
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ዳሰሳ
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ነፃ አስተያት
ርዕሰ አንቀፅ
ጋዜጣችሁ
ከሕዝብ ተለይቶ ሕዝብን ŸeT@ uKÖ
መምራት አይቻል
›”ÉU Kð}“ ’¨<:: KS”kõ ¾UƒÅõ\ƒ” ÁIM
KS’kõ U” ÁIM ´ÓÌ ”ÅJ“‹G< KT¾ƒ::
K?L¨<” KS}†ƒ ÁL‹G< w`ƒ u^d‹G< LÃ
¾T>c’²`” ƒ‹ƒ KSkuMU è<M SJ’<”
KS[ǃ wKAU K?KA‹” U¡` ›ÃcT@ eƒK<
“”}e U¡` KSkuM“ KS}Óu` U” ÁIM
ፍኖተ -ነፃነት ጋዜጣ ሐምሌ 2ዐዐ3 ዓ.ም
ተመሠረተ፡፡ ፍኖተ ነፃነት በአንድነት ሸማቹ ሕብረተሰብ ብዙ እሮሮ እያሰማ ነው፡፡ በኑሮ ውድነት ምክንያት በገቢው ´ÓÌ ›”ÅJ“‹G< KTÖ¾p ’¨<:: u›”é\U
›”É’ƒ ŸeS< ue}k` u}Óv` ›”É’ƒ” ›L¨<p
ለዴሞክራሲና መተዳደር አልቻለም፡፡ የቤት ኪራይ የምግብ እህሎች እጥረት የመብራትና የውሃ
ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሥር የሚታተም TK~ ¾ðÖ[¨< ›K<© eT@ƒ dÁ”e ›G<” ÅÓV
በፖለቲካዊ፣ በማህበራዊ፣ በመዝናኛ፣
ክፍያ፣የልጆች ትምህርት ቤት ወጪ፣ እነዚህንና እነዚህን የመሣሠሉ ወጪዎች uMd’< ›”fU ¢efU ”Ç=à ¾TMðMÓ SJ’@
በኢኮኖሚያዊና በሙሉ በየጊዜው ከሸማቹ ሕብረተሰብ የመግዛት አቅም በላይ እየሆኑ በየቀኑ ’¨<::
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር u›pU T’e ¾T>ðÖ\ ÓÉð„‹ }kvÃ’ƒ
እያሻቀቡ ይገኛሉ፡፡ ሆኖም በተለያዩ አጋጣሚዎች አገሪቱን እየመሩ ያሉት ገዥዎች
የፓርቲው ልሣን vÕ^†¨<U“ û`+¨<” Td’d†¨< vÃk`U
ነው፡፡ ኢኮኖሚው በሚያስገርም ሁኔታ እያደገ በመሆኑ የሁላችንም ኑሮ መሠረታዊ U¡”Á~” uS[ǃ“ ‹Ó\” uT¨p K=Kõ
ፍላጐቶችን አልፎ በቅንጦት የኑሮ ደረጃ ላይ እንደምንገኝ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ѳ uTÉ[ÓU K=e}”ŸM ËLM:: Ÿû`+¨<
¯LT ¾T>³’õ ŸcLT© ƒÓM S”ðe ¾T>ÁÒÉM
መሪዎች ከሚመሩት ሕብረተሰብ የኑሮ ሕይወት ርቀው ሲገኙ እንደዚህ Úª’ƒ ¾ÔÅK¨< ¨²} êG<õ uMd’< c=e}“ÑÉ
ዓይነቱ የተራራቀ አመለካከት ሊከሰት ይችላል፡፡ የህብረተሰቡን ኑሮና ሕይወት Ó” ØÁo¨< ŸuÉ ÃLM:: cLT© ƒÓM ¾›e}dcw
መሪዎቻችን ለመጋራት ያለመቻላቸው እንዴት የሚል ጥየቄ ሊያስነሣ ይችላል፡፡ እኛ ƒÓM ”ÅSJ’< Ÿ”ÓÓ`“ ŸêG<õ Úª’ƒ” :
Ÿ›[TSÉ Ø”lp’ƒ” uÓ”–<’ƒ S‰‰M” ¨²}
እንደሚመስለን ከሕብረተሰቡ ፍላጐት የወጡ መሪዎች ሁልጊዜም የሚያፀንባርቁት ÃÖÃnM::
ዋና አዘጋጅ፡- የመረጣቸውን ሕብረተሰብ ኑሮ ነው፡፡ የሕብረተሰቡን የቀን ተቀን ኑሮና ሕይወት T”—¨<U ¾IƒSƒU J’ ¾›?K?¡ƒa’>¡e
አንዳርጌ መሥፍን SÑ“— w²<” ¾›=Ç=„]ÁM þK=c= Õ[ªM:: ÃIU
በተጨባጭ መሪዎቹ ይጋራሉ፡፡ ከተራው ዜጋ፣ ከአርሶ አደሩ፣ ከመንግሥት
አድራሻ፡- þK=c=¨< ¾T>S’Ú¨< Ÿ}ssSuƒ ¯LT ’¨<::
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ሠራተኛው ጋር አልፎ አልፎ ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው፡፡ በተለያዩ የሕብረተሰብ ¾û`+ Md” ¾›=Ç=„]ÁM þK=c= ¾T>S’Ú¨<
ማህበራዊ ግንኙነቶች መድረክ በመገኘት ሕዝቡን ይጠይቃሉ፤ያዳምጣሉ፤መፍትሄም Ÿû`+¨< ¯LT ’¨<:: ¾SÑ“— w²<” þK=c= ŸK?K¨<
የቤ.ቁ አዲስ
¨Ã”U ¾}éð¨< þK=c= ¾Ñ¸’ƒ ›pU ŸK?K¨<
ይሻሉ፡፡ ከሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ጋር የሚገናኙበትን ማህበራዊ መድረክ Ò²?ר< ^Ç=Ä’< J’ ‚K?y=»’< ¾ÓKcx‹ õLÔƒ
ይፈጥራሉ፡፡ በሦስተኛ ወገን ብቻ የሚቀርቡ ገለፃዎችን በማዳመጥ የሕብረተሰቡን T”çv[mÁ ÃJ”“ Sc[© ¯LT¨<” ÃeM::
እሮሮ ጆሮ ዳባ ልበስ በማለት አያጣጥሉም፡፡ እንኳን ያልተማረው ተምሮ በድግሪ ¨Ã”U unM ŸT>’Ñ[¨<“ u¨[kƒ Ÿ}éð¨<
አዘጋጆች፡- ¯LT¨< u}n^’> KJ’ ›É^Ôƒ è<LM::
ብዙአየሁ ወንድሙ የተመረቀው ዜጋ በሥራ አጥነት የተጣበበት፣የዋጋ ግሽበቱ ወደ 50% በመቶ ¾›=Ç=„]ÁM x`É ¾T>vM ›”M ¾T>ssS¨<U
ብስራት ወ/ሚካኤል እያሻቀበ የሚገኝበት ሀገር ብሔራዊ ምርት የሁለት አሀዝ ቀጥሏል የሚለው ÃI” ›Ã’~ }óKe ›”ÇÃðÖ` ’¨<:: ÓKcx‹
S<Á†¨<” ¨Ã”U YMד†¨<” }ÖpS¨<
ፕሮፓጋንዳ መሬት ላይ ያለውን የሕብረተሰብ ሕይወት ገላጭ አይደለም፡፡ የሕዝቡን
SÑ“— w²<”” ¾ÓM õLÔƒ TeðçT>Á uÃó
ሕይወትና ኑሮ የሚጋራ መሪ የገባያውን ሁኔታ የኑሮ ውድነቱን የሠራተኛውን ÁM}ÑKç ¯LT†¨< T^TÍ ›”ÇÁÅ`Ñ< KSŸLŸM
አምደኞች፡- ዶ/ር ኃይሉ አርዓያ
ገቢና ወጪ የሚያመዛዝነው ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ ደፉ ቀና ከሚሉ አድር ባዮች Ÿ}Sc[~uƒ ¯LT ¨<Ü KJ’ }Óv` ›”Çè<K<
ኢ/ር ዘለቀ ረዲ
አንዱዓለም አራጌ
KSq×Ö`U ’¨<::
እና አፋሽ አጐንባሽ ብቻ ሣይሆን በሕዝቡ መሀከል በመኖርና በቀጥታ ግንኙነት ¾›”É’ƒ û`+ Md” SJ’<” uG<K}— Ñè
ግርማ ሠይፉ
ዳምጠው አለማየሁ ነው፡፡ ገዥዎቻችን ገበያ ወጥተው ቢሸምቱ ቤተክርስቲያንና መስጊድ በመገኘት LÃ ¾T>Áe’wu¨< # õ•} ’é’ƒ$ Ò²?× ›Ue}—
ተስፋዬ ደጉ ሕብረተሰቡን ቢያነጋግሩ በተለያዩ ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች በመገኘት °ƒS< LÃ Å`dDM:: ¾`Tƒ ‹Óa‹” ŸKƒ
በላይ ፍቃደ Kƒ Áe}”ŸK ¾S× u=J”U ›G<”U Ãk[ªM::
ወንድሙ ኢብሳ የሕብረሰቡን ኑሮ በቀጥታ ማየት ቢችሉ ኖሮ በመንግሥት የሚቀረጹ የኢኮኖሚና KUdK? u›Ue}— ƒS< Ñê 11 # u›=ƒÄåÁ c‹
የማህበራዊ ጉዳይ ፖሊሲዎች የሕብረተሰቡን ተጨባጭ ሕይወት ምንአልባት u[Gw ¾V~ ’¨<$ ¾T>K¨< êG<õ ¾}ÖnKK¨< #
....Ku=u=c= ²?“ cØ‹%EM ¾}vK< ›”Ç”É ÓKcx‹
ባገናዘቡ ነበር፡፡ ፖሊሲዎቹም ለአገርና ለሕዝብ በጠቀሙ ነበር፡፡ ዛሬ የሚቀረጹት
ኮምፒውተር ጽሑፍ፡- ¾c\ ¾}ð~ SJ“†¨<” ›[ÒÓÖ“M ›”Ç”É
ፖሊሲዎች በጠቅላላ የኢህአዴግን ፍላጐት ብቻ የሚያንፀባርቁ ናቸው፡፡ ማንኛውም ¾SÉ[¡ ›S^` ›vLƒ u}KÃ Kõ•} ’é’ƒ
የሺ ሃብቴ
የሀገር ኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ የሚቀርፀው ለሕዝቡ ጥቅም ሲባል እስከሆነ ድረስ ÑMçªM$ }wKA ’¨<:: kLM Ó” ¾çG<ñ” TÖnKÁ
ÁuLg ŸvÉ eI}ƒ::
መሪዎቻችን ከሕዝብ ተለይተው በአጥር ተከልለው ሣያውቁንና ሣናውቃቸው Ÿû`+¨< ¯LT ŸT>Ÿ}K¨<U ¾cLT© ƒÓM
ለሕዝቡ የሚጠቅም ፖሊሲ እንዴት ማውጣት ይችላሉ? ከሕዝብ ተለይቶ ሕዝብን S`I ›”é` uÒ²?ר< Là K=¿ ¾TÃÑv†¨<”
አከፋፋይ፡- nLƒ wKAU ›[õ} ’Ña‹ Te’uu<” Ó” ›G<”U
ነብዩ ሞገስ መምራት አይቻልም፡፡
kØKAuM:: ØL‰ ›nm` iS<Ø Ku× ´`Ö×
በሕዝብ ድህነት፣በሕዝብ መጐሳቆል በሕዝብ ርዛትና የመኖሪያ ቤት እጦት eÉw ²Kó ¨²} Ÿ›”É û`+ Md” ¾T>Öup
ችግር በረሃብና በበሽታ መቆሳቆል፣ገዢዎች ልባቸው አይነካም፡፡ “ፖሊሲያችሁ ›ÃÅKU:: Ѹ¨< û`+ ›vL~” ÁeÅc} }kªT>‡”
Áª[Å ¾ScK¨< ÃG<” ›L¨<pU ”Ç=I ›Ã’ƒ
አሣታሚው፡- ልክ አይአለም፡፡ ሕዝብን አድምጡ፡፡ የሰብአዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብትን አክብሩ”
አንድነት ለዴሞክሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) nLƒ” uw³ƒ ›”ÅT>ÖkU “¨<nK” :: uMd’<
ብለው የሚተቿቸውና የሚቃወሟቸው ዜጎች በየዕለቱ የሚደርስባቸው ዘለፋና w‰U ›ÃÅM ›„ SKe û`LT }ј}¨< ukØ
ውግዘት ከዚህ ከፍ ካለም እንግልትና እስር እየተመለከትን ነው፡፡ ¾SÑ“— w²<” e`߃ ŸLà ¾}Ökc<ƒ”“ ScM
አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የቤ.ቁ አዲስ ÑLß nL„‹” uSÖkU ¾û`Á†¨< ›vLƒ M¡
ሕዝብን እንደ ወሬ እየሸሹ፤ከሕዝብ እየተደበቁ፣ከሕዝብ M”†¨<” ’Ñ^†¨< ÁK< ”Ç=Åc~ û`LT¨<U
እየራቁ፣ከሕዝብ አብራክ የወጣሁ ለሕዝብ የቆምኩ ነኝ ማለት እንዴት ይቻላል? udp ›”Ç=õ’Ÿ’¡ c=ÁÅ`Ñ< ”¨<nK”:: S”Óe©¨<
ለማያውቁት፣ለሚንቁ፣እቆርጥህአለውና እፈልጥሀለሁ ለሚሉት ሕዝብ የሚበጅ Ò²?× ›Ç=e ²S”U ›Ë”Ç uT>K¨< ¾fe}— Ñè
አታሚ፡- ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ›UÉ Là }kªT>‹” # ›”ÇÃgÖ< ›”ÇÃK¨Ö<$
አራዳ ክ/ከተማ ቀበሌ 07 የቤ.ቁ 984
ፖሊሲ ቀረጽኩ ማለት እንዴት ይቻላል? በሐዝብ የተመረጠ መሪ፣ለሕዝብ የቆመ ÁÅ[Ñ S´Kñ” SeÅu<” ¾TÁeÖÃp }Óv`
መሪ፣ሕዝቡን እንደ ጠላቱ እንደ አጥፊው አይመለከትም፡፡ እኔ በማልፍበት መንገድ ›É`Ô ›”ÅT>ðêS¨< ¾¾Kƒ ƒV‡ ªu=
“†¨<::
ለምን ተገኘህ ብሎ ዜጎቹን አንደ ወንጀለኛ አያስበረግግም፣በመንገዱ ላይ በማለፉ ብቻ
ÃI ScM }Óv` Ó” Ÿ}kªT>‹ Md” ›ÃÖu-
ሕዝቡን አያዋክብም፤ እየተገፈተሩ በየጉራንጉሩ እንዲወሽቁ አያደርግም፡፡ ሕዝቡን pU:: cLT© ƒÓM ¾Ö<”‰ dÃJ” ¾S”ðe Ø””_
የዝግጅት ክፍሉ
አይዋሽም በሕዝብ መከራና ስቃይ አይደሰትም፡፡ ሕዝባዊ መሪ ሩህሩህ ነው፣ ” ¾ÃM dÃJ” ¾V^M ¾uLÃ’ƒ” ËwŘ’ƒ”
dÃJ” ƒIƒ“” ›õ ”ÇS× S“Ñ`”“ w`
ስልክ +251 922 11 17 62 አዛኝ ነው ከምንም በላይ ያገሩን ጥቅምና ክብር ይጠብቃል ያከብራል የሚሰራው ”Å}ó Séõ” dÃJ” ›e}¨<KA S“Ñ`” upÖ<
+251 913 05 69 42 ለአገርና ለሕዝብ ነው፡፡ ከሕዝብ ተለይቶና ርቆ አንዳችም ነገር አይሠራም፡፡ በሕዝብ ›ex Séõ” ¾T>h ’¨<:: K²=IU ’¨< cLT©
+251 118-44 08 40 ƒÓM G<K<U K=ÁŸ“¨<’<ƒ ¾TËK<ƒ:: ’ Ò”Ç=
በቀጥታ የተመረጠ መንግሥት በሕዝብ ላይ አያሸማቅቅም፤የሕዝብን ጥቅም ወደ
¾}S[Ö< ”Å T”ÈL ¾ÅK< ›”Å T`+” K<}`
ጎን በመተው የፓርቲውን ጥቅም ብቻ በማስቀደም ከሕዝብ ርቆና ተደብቆ በመንም ¾}ku< ¨²} c‹ ÁeðMÑ<M:: — Ó” ”Å wK<Ã
መመዘኛ ሕዝብን መምራት አይቻልም፡፡ አገዛዙ አዲስ የከፈተውን የእስር ዘመቻ ²S” ›Ã” LÖó ›Ã” ðK=Ø Ã²” SJ” k`„
ፖ.ሳ.ቁ፡ 4222 SUcM ¾‰K ›”É c¨< Tõ^ƒ ›p„“M::
አቁሞ ባዲስ ዓመት፣ባዲስ መንፈስ ቅን ልቦና የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሚያገባቸው ጋር
›G<” ÁK”uƒ ²S” Tc`“ SÓÅM ¾T>‹K¨<
ሁሉ ለመወያየት እንዲዘጋጅ እንመክራለን፡፡ ይዞ ወደ ሕዝብ በመቅረብ በቅንነት ›”É ›”M w‰ SJ’< Ø\U vÃJ” ŸSÑÇÅM
ኢሜይል፡- udjparty@gmail.com
andinet@andinet.org እንዲያገለግል መልካሙን ሁሉ እንመኝለታለን፡፡ በፀረ-ሽብርተኝነት ሽፋን ዜጎችን ›É•“M ”Í= e”ƒ ’ß“ kà iw` v¾” ’u`::
¨Å ’Ñ[ ßwÖ? MSKe: ¾›e}Á¾‚ S’hU
በሀሰት እየወነጀሉ እስር ቤት ማጎር ፈፅሞ መፍትሄ አይሆንም፡፡ መፍትሄው SÉ[hU ¾›”É’ƒ û`+ Md” ¾J’¨< Ò²?×
ከሕዝብ ጋር ተቀራርቦ መሥራት፣መወያየትና ሕጋዊ መሆን ነው፡፡ ^c<” Áe}”¡M ’¨<:: ¾’Ñ` w³~ dÃJ” ¨<’ƒ’~
ፋክስ ቁጥር፡- +251-111226288
’¨<“ ŸU¡”Á„Š Ømƒ LdÃ::
1. # ...SKe dÃJ” ÃI Q´w SJ’<”....$
ጋዜጣችን ‹‹ፍኖተ-ነፃነት›› ብለነዋል፡፡ ‹‹ፍኖተ-ነፃነት›› ብለነዋል ፡፡‹‹ፍኖት›› ማለት :
›„ SKe” çò¨<U J’ Ò²?ר< ›”~
‹‹መንገድ›› ሲሆን ከ‹‹ነፃነት›› ጋር ሲጣመር ‹‹የነፃነት መንገድ›› ማለት ነው፡፡ ›L†¨< ›”} ¾T>ÚU[¨< ¾T>k”c¨<
ወደ 11 የዞሯል
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ውሎ
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ኢኮኖሚ
ልመና የሚያበረታቱ፣
ሠራተኝነትን የሚያኮስሱ ቸርነቶቻችን ሲፈተሹ
ግርማ ሠይፉ ከረጅም ጊዜ በፊት በአንድ ግብረ ለሲጋራና ጫት ከመስጠት መሰረታዊ እንሆናለን የሚል እምነት አለኝ፡፡ እንላለን፡፡ እኛ ለቸርነት ህጻናትን ለግፍ
ሰናይ ድርጀት ውሰጥ የቦርድ አባል ወደ ሆነው ችግር መፍቻ ጉዳይ ለምሣሌ በቡና ቤት፣ በሻይ ቤት፣ ጎዳና እየጠራን ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ሰንት
ሆኜ ሥሰራ ከብዙ አባላት ጋር እንዲሆን ተቋማዊ ይሁን ነው፡፡ ይህን በሌሎችም አገልግሎት መሰጫዎች ልጆች ደብተርና ዩኒፎርም መግዛት
የማነሳው ሃሣብ ነበር፡፡ በእንግሊዘኛ ባለማድረጋችን ይልቁንም በተቃራኒው ለሚያሰተናግዱት ወንድሞቻችን አቅቶዋቸው ትምህርት ሊያቋርጡ
/Non Giving Association/ በቀጥታ ገንዘብ በልመና ላይ ለተሰማሩ እና እህቶቻችን ቲፕ የመሰጠት እንደሚችሉ ሳስብ ይጨንቀኛል፡፡
ያለመሰጠት ማህበር የሚል ማህበር የኔ ቢጤ ለምንላቸው ስናድል ለሥራ በሃል ብናዳብር ሰራቸውን በፍቅር አንድ ብሎ መጀመር ይቻላል፤
ሰለማቋቋም እና አንደኛው የቦርድ ሊሰማራ የነበረው ሁሉ ወደ ልመናው እንዲሰሩት ከማድረግ በተጨማሪ ወደ በቅርብ የማውቃቸው ሰዎች ደብተርና
አባል ሁሌ ሲያገኘኝ ይህን ሃሣብ እንዲመጣ በተዘዋዋሪ ጥሪ እያደርግን ሌላ ያልተፈለገ ተገባር እንዳይገቡም እርሳስ እየሰበሰቡ እንደሆነ አውቃለሁ
መግፋት እንዳለበኝ ይነግረኛል፡፡ ለኔ ነው፡፡ ይህ ክርክር ጠበቅ ብሎ ይሄዳል፤ መከላከል ይቻላል፡፡ በተለይ በቡና በርቱ ብያለሁ፡፡ በሚቀጥለው ደግሞ
ይህ የህይወት ፍልሰፍናዬ አካል እኛ የምንሰጠው ማየት ለተሣናቸው፣ ቤቶችና ሆቴሎች በሴተኛ አዳሪነት ዩኒፎርም ሊጨምር ይችላል፡፡
እንደሆነ ብዙ ጓደኞቼ ያውቃሉ፣ ብዙ ለአረጋውያን፣ ለእናቶች፣ ለህፃናት፣ የሚሳተፉ ሴቶች እህቶቻችን ጥንቃቄ
የሚጋሩኝና ተግባራዊ የሚያደርጉ አሉ፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ወዘተ የሚሉ ከጎደለው ግንኙነት እንዲታቀቡ ከፍተኛ በጣም ከተመቹኝ የትራፊክ ህጎች
አንዳንዶቹ አጥር ላይ ናቸው፡፡ ጉዳዩን ሰበቦች ይደረደራሉ፡፡ ድርሻ አለው፡፡ አብዛኞቹ በዚህ ሰራ አንዱ መንግድ ላይ መኪና እየነዱ
በዝርዝር እመጣበታለሁ ነገር ግን እኔ በቅርብ የማውቃቸው ከነዚህ የተሰማሩ እህቶቻችን ያለፍላጎታቸው የሚደረግ ግብይትና “የኔ ቢጤ”
እኔን በስሰታምነት ገንዘባቸውን በቤተ ለችግር ከተጋለጡ ዜጎች ጋር የሚሰሩ ጥንቃቄ በጎደለው ሁኔታ ግንኙነት ማሰተናገድ የሚመለከተው ነው/ጋዜጣ
እምነትና በመኪናቸው መሰኮት በኩል ተቋማት/ማህበራት የነዚህ የህብረተሰብ ለማድረግ የሚቀርብላቸውን ጥያቄ ቢሸጥ ችግር የለውም/፡፡ ለትራፊክ
“የኔ ቢጤ ለሚሉዋቸው -ቢጤዎቻቸው ክፍሎች ችግር የሚቀረፈው የሚያስተናግዱት የዕለት ወጭ ፍሰቱ ካለው አሉታዊ አሰተዋፅዖ
ላልሆኑ” ገንዘብ የሚያድሉትን በግዴለሸነት በየጎዳናው እና በዕምነት መሸፈኛ የሚሆን ገንዘብ ሳይኖራቸው በተጨማሪ መኪና የምንነዳ ሰዎች
ፃድቃን ለሚያደርጉት ሰዎች ግን ዛሬ ተቋማት አጥር ስር በሚደረግ ምፅዋት ሲቀር ነው፡፡ ነገር ግን አሰር ብር ለልመና መሰፋፋት እያደረግን ያለውን
በአዲስ ዓመት ፍልሰፍናዬን ላገራችሁ ነው ብለው አያምኑም፡፡ ይህ ተግባራችን በቲፕ ማግኘት ውሣኔያቸውን የተሻለ አሰተዋፅዖ ቸል ያልነው ይመሰላል፡፡
ወደድኩ፡፡ ለአዲስ ዓመት ወደ ራሳችን ይልቁንም ዜጎች ከሠራተኝነት ያደርገዋል፡፡ ቲፕ የ ኤች.አይ. ቪ ይባሰ ብሎ እራሳችን በቸርነት ስም
መመልከትና ትንንሸ የሚመሰሉንን ይልቅ እራሣቸውን ወደ አለመቻል ሥርጭትን ለመከላከል ብንልስ፡፡ የጠራናቸውን መንግሥት አንድ
ሃላፊነት እንድንወሰድ በሚል ነው፡፡ ዝቅ በማድረግ በልመና እንዲሰማሩ የቤት ሠራተኞችን እንዴት ነው ይበለን የምንል ሁሉ አንጠፋም፡፡
በኔ ዕይታ አለመሰማማት ይቻላል፡፡ እይገፋፋን መሆኑን ያሰምሩበታል፡፡ የምንይዘው ብሎ ለራስ መጠየቅ ተገቢ መንግሥትን ለመተቸት ያለኝ ጉልበት
ብዙ ሰዎች የሥራ ክቡርነትን እኛ ግን ልብ አንልም፡፡ ነው፡፡ በአብዛኛው ከብር 250 -300 ሁሉ የሚዝለው እያንዳንዳችን ሳናውቅ
ያምናሉ፡፡ አብዛኞቹ እራሳቸውም በሀገራችን ቲፕ የመሰጠት በሃል የምንከፍል ሰዎች ለሰራተኛ ቅባት፣ የምናደርጋቸውን ነገሮችን ውጤት
ተግተው በሥራቸው ላይ ለውጤት በጣም ደካማ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ ነጠላ ጫማ፣ ወይም የቀየርንበትን መቀበል አለብን ብዬ ሰለማምን ነው፡፡
ይተጋሉ ነገር ግን ሌሎችን ለሥራ በኔ እምነት ግን ይህንን እንደ በሃል ልብስ የሰጠን እንደሆነ ቸር እንድንባል ለምሣሌ ቀበቶ ማድረግ ለሾፌር ግዴታ
ከሚያበረታታ ተግባር ይልቅ በማዳበር ብዙ ማህበራዊ ችግሮቻችን እናስባለን፡፡ የትምህርት ቤት መክፈልና መሆን አለበት ብዬ አላሰብም (ለራሱ/
በተቃራኒው ይቆማሉ፡፡ ለምሣሌ ለመፍታት የመፍትሔ አካል እንዲማሩ ማበረታታት ግን ነውር ሁሉ ለራሷዋ ሲል/ሰትል ነው ማድረግ
ሊመሰለን ይችላል፡፡ አንዳንዶቻችን ያለባቸው) ግዴታ መሆን ያለበት ቀበቶ
በየስብሰባው ስለ ሥርዓተ ፆታ፣ ያለደረገ ተሣፋሪ መጫን ነው፡፡ ምን
ትምህርት ለሁሉም፣ ወዘተ የሚባሉ ይደረግ ለህይወታችን ዋጋ ስላልሰጠን
እኔ በቅርብ የማውቃቸው ከነዚህ ለችግር ከተጋለጡ ዜጎች ጋር ሥልጠና ተሣታፊዎችና ቲ ሸርቱን
ለምሸት መኝታ የምንጠቀም ነን፡፡
በትራፊክ ፖሊሰ ተገደን እናደርጋለን
ይህ ሳይሆን ከቀረ እንቀጣለን፡፡
የሚሰሩ ተቋማት/ማህበራት የነዚህ የህብረተሰብ ክፍሎች ችግር ስለዚህ ሠራተኞቻችን በቀን ሥራ ልጆቻችሁን በመኪና ጋቢና አታሳፍሩ
ለመሰማራት ወደ ኮንሰትራክሽን ብሎ ማስተማር በቂ ይመስለኛል፣
የሚቀረፈው በግዴለሸነት በየጎዳናው እና በዕምነት ተቋማት አጥር ሳይቶች ወይም ለአሰከፊው የሀረብ የሚገርመው ካልተቀጣን አይገባንም፡፡
ስር በሚደረግ ምፅዋት ነው ብለው አያምኑም፡፡ ይህ ተግባራችን ሀገር ግርድና የተሻለ አማራጫቸው
አንዲያደርጉት ምክንያት እየሆንን
ይግረም ብለን አቅፈን እንነዳለን፡፡
በየወሩ አንድ ሺ ብር እና ከዚያ
ይልቁንም ዜጎች ከሠራተኝነት ይልቅ እራሣቸውን ወደ አለመቻል ነው፡፡ በኔ ፍልሰፍና በቀን ብር አንድ በላይ ዘርዝረው አንድ አንድ ብር
ለኔ ቢጤ ብሎ የሚሰጥ ሰው በትጋት የሚያድሉ ሰዎች ሲያጋጥማችሁ ምን
ዝቅ በማድረግ በልመና እንዲሰማሩ እይገፋፋን መሆኑን ቤቱ ለምታገለግለው ሠራተኛ በወር ትላላችሁ? ምን ይባላል በሰው ገንዘብ
ያሰምሩበታል፡፡ እኛ ግን ልብ አንልም፡፡ ብር 30 ለትምህርትና ትምህርት ጋር አገናዝበው ስልአይደለና በቸርነት
ዝምድና ላለው ድጋፍ ቢያደርግ ወይም እያደረጉት መሆኑን ግን ተረዱላቸው፡፡
ውሣኔውን ለሠራተኛው ትቶ ደሞዞዋ የዚህ ዕደላ ውጤት ሰዎች እቤታቸው
ላይ ጨምሮ እንደማበረታቻ ቢሰጣት እንዳይቀመጡ፣ ለችግራቸው ሥራን
መልካም ነው እላለሁ፡፡ ወርክሾፑም መፍትሔ እንዳያደርጉ ማድረጋቸውን
ውጤታማ ነው ይባላል፡፡ ሲረዱ ለሥራ ሳይሆን ለልመና
ሰንቶቻችን ጎንበስ ብሎ ጫማ አረጋውያንና ህፃናት መርዳት የሚተጋ ትውልድ ለማፍራት
ለሚጠርግልን ሊሰተሮ ተገቢውን ክብር ለምትወዱ ግን አማራጭ ሃሣብ አሰተዋፅዖ እያደረጉ መሆኑን ሲረዱ
እንሰጣለን ሥራ ብሎ ደፋ ቀና ለሚለው አለኝ፡፡ በተለይ እንደዚህ ዓይነት ድጋፍ ያቆሙታል፡፡ በዕምነት ተቋማት
ሊስትሮ ቲፕ መስጠት ለብዙዎቻችን እናደርጋለን የሚሉትን ለማታምኑ/ ይህ እንደማይበረታታ አውቃለሁ፡፡
ዳገት ነው፡፡ ይልቁንም መልሱን እኔም ብዙ ዕምነት የለኝም፡፡ በቀላሉ ለምሳሌ በአየር ጤና ኪዳነ ምህርት
አዋክበን ተቀብለን ከሱ አጠገብ ቆሞ በቀን በልመና ተግባር ተሰማርተው ለአረጋውያን ጎዳና እንዳይወጡ በክብር
ጋሼ እራበኝ ምሣ አልበላሁም ለሚለን ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ወጭ እንዲጦሩ ማድረጊያ ፕሮግራም
ልባችን ቶሎ ይደነግጣል፡፡ ልክ ነው የምታደርጉትን በአማካይ ማሰላት እንደነበር አውቃለሁ፡፡ ብዙ ሰዎች
ርሃብ ያሰደነግጣል፡፡ ግን ለርሃብ ይህንን ወደ ወር መቀየር፡፡ ከዚያም ሀይሌ ገ/ሥላሴ እንዲህ ዓይነት
ማሰታገሻ ብለን የሰጠነው ገንዘብ ግን ወደ ቤቶች መግቢያ መስመር ላይ ‘የቸርነት ሥራ’ ለምን አልገባም
መጨረሻው ለሲጋራና ጫት መቃሚያ ከሚገኙ ምስኪን ሰፈሮች አንዱን ብለው ሲኮንኑት እሰማለሁ፡፡ ዘርዝሮ
ነው የሚውለው፡፡ ለሲጋራና ጫት ብቻ መርጠው መጎብኘት የትምህርት መንገድ ላይ ስለማያድል፡፡ ለዚህ ሀገር
ተብሎ አይለመንም፡፡ ደብተር መግዣ አጥተው ወደ እና ለዜጎች ቸር የሆነው ግን ሺ ብሮች
ተሰፋ ድርጅት ይህን በቀጥታ ገንዘብ ትምህርት ቤት የማይሄዱ፣ ደጅ ዘርዝሮ የሚበትነው ይሁን ለሺዎች
መሰጠትንና ሲጋራና ጫት ፋይናንሰ መውጣት አቅቶዋቸው ረዳት ያጡ የሥራ ዕድል የፈጠረው ኃይሌ በግልፅ
ማድረግን ለመከላከል ኩፖን አዘጋጅቶ አረጋውያን ያገኛሉ፡፡ እንደምርጫዎ የሚታይ ነው፡፡ እርግጠኛ ነኝ የሀይሌ
ነበር፡፡ ነገር ግን ኩፖኑን ከተቀበሉ ቢፈልጉ ልጅ፣ ቢፈልጉ አረጋዊ ፣ ፍልስፍና ዓሳ መስጠት ሳየሆን ዓሳ
በኋላ በርካሸ በመሸጥ አሁንም ሲጋራና ከቻሉ ከሁለቱም በየወሩ ሊያደርጉ ማጥመድ የማሰተማር ነው፡፡
ጫት መግዣ ከማድረግ አልታቀቡም፡፡ የሚችሉትን ወሰነው በወር አንዴ የዛሬ ርዕሰ ጉዳይ ዋናው ዓላማ
መፍትሔው አሁንም ተስፋ ድርጅት ብቅ ብለው ድጋፎን በማድረግ ዜጎች ቸርነታችን እና ሳናስብ የምናደርጋቸው
ይህን ተግባሩን በቀጥታ እንዲያደርግ ከጎዳና መውጣት ሊከላከሉ ይችላሉ፡፡ በጎ የሚመሰሉ ተግባራት ለማኝ
መደገፍ ወይም በቅርቡ ተመሣሣይ ይህ ነው የኔ ያለመስጠት ፍልስፍና፡፡ የማያፈሩ፣ ሠራተኞችን ወደ ልመና
ተግባር የሚሰራውን የአባታችን ጓዳ በቅጡ ለውጤት መስጠትት፡፡ በተለያየ እና ስደት የማይገፋ መሆናቸውን
የሚባለውን ፕሮጀክት በመደገፍ አጋጣሚ ኑሮ መግፋት ያቃታቸው ማሰታወስ ነው፡፡ መልካም አዲሰ ዓመት
ችግረኞች በቀጥታ የምግብ ድጋፍ ሰዎች ለህፃናት አለን በምንለው አዘኔታ እንደዚህ ያሉ ማህበራዊ ችግሮቻችንን
እንዲያገኙ ማድረግ ነው፡፡ ይህ ነው ለመጠቀም ሲሉ ያለፍላጎታቸው አንሰተን የምንሟገትበት የቴሌቪዠን
የኔ ያለመስጠት ፍልስፍና ገንዘባችንን እንደሚወልዱ ስንቶቻችን ልብ ፕሮግራም ቢኖር ምን ይመሰላችኃል፡፡
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ውሎ
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
የአደባባይ ምስጢሮች
መዝናኛ
የሁለት ፎቅ ባለቤት ጠፋ
አንድ ፎቅ ከዩኒቨርስቲ ግቢው
ውስጥ ጠፋ
ሰሞኑን ለሥራ ጉዳይ ጐራ ያልኩበት አንድ
አዲስ ዓመትን አስመልክቶ አዲስ ከተማ የሰማሁትን አንድ ቀልድ መሰል ቁምነገር
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ስፖርት
ብስራት ወ/ሚካእል ጥበብ ኢትዮጵያ ከብሔራዊ ቲአትር ጋር አስፋና ኢክራም መሃመድ በኪነ-ጥበብ ፍልስፍና ዋጋዋን ታጣለች’ የሚለውን የፈላስፋ ፕሌቶ ሃሣብ
በመተባበር በኪነ-ጥበብ እድገት ዙሪያ የቀረበ ዙሪያ ውይይት እንዲያደርጉ በአርቲስት ሰርፀ ይጋራሉ፡፡
አውደ ርዕይ ለአንድ ሣምንት ያደረገውን ውይይት ፍሬስብሐት ትውውቅ ከተደረገ በኋላ በተጋባዦቹ ይህ በእንዲህ እንዳለ ዶ/ር ዳኛቸው ኪነ-ጥበብ ነፃነት
ቅዳሜ ጳጉሜ 5 ቀን 2003 ዓ.ም በተለያዩ ደማቅ ውይይቱ ቀጥሎ ነበር፡፡ የምትፈልግ ሙያ ስለሆነች መንግሥት ሁሉም
ስነሥርዓት አከናውናል፡፡ በተለይም ዶ/ር ዳኛቸው የኪነ-ጥበብን ኃያልነት ነገር ላይ እጁን ያስገባ ቢሆንም ቢያንስ ኪነ-ጥበብን
በመጨረሻው የውይይት ቀን በሉሲ በተመለከተ የተለያዩ ፈላስፋዎች ያነሷቸውን እንኳን ሊተውልን ይገባል ሲሉ ጠይቀዋል፡፡
ባንድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ከተደረገ በኋላ የማጠናከሪያ ሐሳቦች በማስታወስ “ጥበብ የራሷ በመጨረሻም ከታዳሚዎች በውይይቱ ዙሪያ
በተነሱ ሐሳቦች ላይ ለዶ/ር ዳኛቸው የተለያዩ
ጥያቄዎች ተነስተው ምላሽ በመስጠትና ጥበብ
ኢትዮጵያ በተመሳሳይ መልኩ በየ ዓመቱ
በመጨረሻም ከታዳሚዎች በውይይቱ ዙሪያ በተነሱ ሐሳቦች ላይ ለዶ/ር ዳኛቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ተነስተው እንደሚቀጥል በሥራ አስኪያጁ በአቶ አሰፋ ገ/
ምላሽ በመስጠትና ጥበብ ኢትዮጵያ በተመሳሳይ መልኩ በየ ዓመቱ እንደሚቀጥል በሥራ አስኪያጁ በአቶ አሰፋ ሚካኤል ተገልጿል ለሚቀጥሉ ጊዜያት የጣዕም
ልኬት የጥበብ ኢትዮጵያ ሕጋዊ አማካሪ ሆኖ
ገ/ሚካኤል ተገልጿል ለሚቀጥሉ ጊዜያት የጣዕም ልኬት የጥበብ ኢትዮጵያ ሕጋዊ አማካሪ ሆኖ እንደሚቀጥልና
እንደሚቀጥልና ሰርፀ ፍሬስብሐት ሊቀመንበር
ሰርፀ ፍሬስብሐት ሊቀመንበር እንደሚሆን በመግለፅ ለዝግጅቱ መሳካት ድጋፍ ላደረጉ በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ እንደሚሆን በመግለፅ ለዝግጅቱ መሳካት ድጋፍ
ላደረጉ በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ብሔራዊ ቲአትር በበኩሉ ወደፊትም
ቢሆን ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ከመጣ
የሥዕል ውድድርና በመለከት ባንድ የታጀበ ነፃነት ያስፈልጋታል እንጂ የሚፈልገው ገዢ በተመሳሳይ ሁኔታ ቲያትር ቤቱ አዳራሹን
ሙዚቃ ቀርቧል፡፡ በዕለቱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መደብ በሚያደርገው ግፊት መሆን የለበትም” እንደሚፈቅድና ለማቅረብ ዝግጁ እንደሆነ በመግለፅ
የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው በማለት ጠቅሰው ‘ጥበብ የሞራል ተልዕኮ ከሌላት መርሃ ግብሩ ተጠናቋል፡፡
የሚነሱ ጉዳዬችን የሚሰማ ሰው ፖለቲካችን ናቸው፡፡ ሕዝቡ ይኸን በደንብ ሊገነዘብ ካቴና ገብቶለት ሲነዳ ያሳዩሃል፡፡ መልዕክቱ መንግስት አልባ በሆነችው ሶማሊያ
መዘመን እንዳለበት ይገባዋል፡፡ ብዙዎች ይገባል፡፡ ሕዝብ የአምባገነኖችን አቅመ አንተም ላይ ልናደርገው ስልምንችል የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች እንዳይደራጁ፤
ነፃ ላለመሆናቸው ሌላውን ተጠያቂ ቢስነት የእርሱንም ኃያልነት የሚረዳው ተጠንቀቅ ነው፡፡ ‹‹የሕዝብ ደህንነት›› ተደራጅተውም ስልጣን እንዳይነጥቋቸው
ያደርጋሉ፡፡ እኔ ብታገል ሌላው ዝም ኃይሉን መጠቀም ብሎም ነፃነቱን ለማስመለስ የሚባለው ተቋም በየሰራ ቦታውና በየቀበሌው በመስጋት ነው፡፡ ከዚህ ውጭ በዘፈቀደ
ይላል የሚል ሃሳብ የሚያራምዱ ብዙዎች መታገል ሲጀምር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢሮ ከፍቶ ሕዝብን ስጋት ውስጥ ይጥላል፡፡ ያስገነጠሏትን ሃገር፣ የባህር በር አልባ
አሉ፡፡ እኔ ምን አደረኩ ብሎ የመጠየቅ ሃያል ሕዝብ ነው፤ ይችላል፡፡ ለውጥ የዚህ ሁሉ ጉዳይ ማጠንጠኛው አገዛዙ ያደረጓትን ሃገር ባለቤት እንደሌለው ምድረ-
ችግር አለብን፡፡ እያንዳንዳችን ለትግል ማምጣት የሚቻለው ለመሞት በመፍራት የቆመው በአሉባታ ላይ ተመስርቶ መሆኑ በዳ እየቆረሱ የሚሰጡትን አገር ለመጠበቅ
ከቤታችን ስንወጣ ሁላችንም እንደምንወጣ ሳሆን ለመሞት በመቁረጥ ነው፡፡ ለውጥ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየተካሄደበት አለመሆኑን ነጋሪ አያሻውም፡፡ ስለዚህ
እንዘነጋዋለን፡፡ በዚህም ታላቁን የአንድነት ለማምጣት ሞትን መናቅ ያስፈልጋል፡፡ ያለውን የስነ-ልቦና ጦርነት ጠንቅቆ ሊረዳ ተፈጥሮንም ማንኛውንም ነገር በመጠቀም
ኃይላችንን እናመክነዋለን፡፡ ከሁሉ አስቀድሞ አንዱ መብቱን ጠይቆ ሲታሰር በመሸማቀቅ ብሎም አገዛዙን ሊታገለው ይገባል፡፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመርገጥ እንደሚሰሩ
እያንዳንዱ ለራሱ ነፃነት ዘብ መቆም ሳይሆን ሁሉም ተሰልፎ በመታሰር እስር የታወቀ ነው፡፡
አለበት፡፡ ሌላው ስለረጅም ዘመን መኖር ቤትን መሙላት ሲቻል ነው፡፡ በቅጡ ፍኖተ ነፃነት፡- ኢህአዴግ በተፈጥሮ ላይ
በጣም እንጨነቃለን፡፡ መኖር፣ ዝም ብሎ የታነፁ መድረሻውንና መነሻውን ያገናዘበ የሚሠራው ፖለቲካ ውጤት አምጥቶለታል ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ ትግሬም
ቀን መቁጠር ብዙዎቻችን ያስጨንቀናል፡፡ ሰላማዊ ትግል ማድረግ ስንችል የውጤቱን ይባላል፤ በቋንቋ፣ በጾታ በዕድሜ ምን አስተያየት ሆነ ኦሮሞ፣ አማራም ሆነ ጉራጌ ወይንም
የዕድሜ ታሪክ መሳሪያ መድረክ ነው፡፡ ጣፋጭነት እንገነዘባለን፡፡ አልዎት? ወላይታ ወንድም ሆነ ሴት ጥቁርም ሆነ ቀላ
እንኳን እንደ እኛ በፍፁም አፈና ውስጥ ያለ ያለ አጭርም ሆነ ደንዳና ወይንም ረጅም
ሕዝብ ይቅርና ነፃነት ባለበት አገር ውስጥም ፍኖተ ነፃነት፡- እስከ ዛሬ ኢትዮጵያ ከመሩ በተፈጥሮ ወይንም በዘር የሚገኝ ነገር የእርሱ
እንኳን ያለ ሕዝብ ለታሪክ ራሱን ሳያጭ መሪዎች ማንን ያደንቃሉ? ጥቂት ምክንያቶችዎን ምን ማለትህ ነው? ምርጫ ያልታከለበት ጉዳይ ነው፡፡ ሕዝቡ
ታሪክ ሳይሰራ ዝም ብሎ ቢያልፍ የስብዕና ሊገልጹልኝ ይችላሉ? ለምሳሌ ዘር በተፈጥሮ የሚገኝ እንጅ በእንዲህ አይነት ጉዳይ ላይ ጊዜ በማጥፋት
ትርጉሙንም የሚያዛባ ይመስለኛል፡፡ ሰው ሰራሽ አይደለም ሌሎቹም እንዲሁ የተዳከመ እና ለአገዛዝ የሚመች እንዲሆን
ተወለደና ሞተ ይሆናል፡፡ በተለይ የአሁኑ ሁሉም ሲመዘኑ የሚመሰገን ወይንም ግን ኢህአዴግ ይኸን ችግር አድርጎ ለማድረግ ያለመ ነው፡፡ ሙሉ በሙሉ
ዘመን ኢትዮጵያውያን እንዲህ አይነት የሚወገዝ ጎን ይኖራቸዋል፡፡ ግን የትኛው ይጠቀምበታል፡፡ አልተሳካለትም ማለትም አይቻልም፡፡ ድፍን
ነገር ልናስተናግደው አይገባም፡፡ ዓለምን ያመዝናል ብለን ስንጠይቅ አንዱ ዝቅ ሌላው 20 ዓመት የኢትዮጵያን ሕዝብ ያለፈቃዱ
የለወጡ ብዙ ታላላቅ ሰዎች ከዕድሜ ከፍ ማለቱ አይቀርም፡፡ ከዚህ አንፃር ለአፄ ገብቶኛል፡፡ ሁለት ነገሮችን ለይተን የገዛው እንዲህ አይነት ስልቶችንም ጭምር
አንፃር ብዙ አልኖሩም፡፡ ሌላው ገድል ቢቀር ሚኒሊክ ታላቅ አድናቆት አለኝ፡፡ አሁን አቶ ማውጣት እንችላለን፡፡ በአንድ ወገን አገዛዙ በመጠቀም ነው፡፡
እንኳን ኢትዮጵያውያን ነፃ ሕዝብ የመሆን መለስን የወሰድክ እንደሆነ ጮሌ ናቸው፡፡ ስልጣ ላይ ከመቆየት በዘለለ ሌላ ዓላማ
ዓላማችንን ዕውነት ማድረግ አለብን፡፡ በጮሌነት የተናገሩት ሁሉ በማግስቱ ትቢያ እንደሌለው እንገነዘባለን፡፡ ሁለተኛው አገዛዙ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባይሆን ኑሮ
የሚመጣውን ትውልድ የአስተሳሰብ ድምፅ ሲሆን ታያለህ፡፡ ብልህነት አያውቃቸውም ሕዝቡን በጣም አሳንሶ እና እንደፈለገው ኦፊሴላዊ በሆነ መንገድ ዘረኝነትንና ልዩነት
መስማት ይገባል፡፡ ድምፃችንም በትውልዶች ሚኒሊክ ጋር ስትመጣ ብልህነታቸው ሊያደርገው እንደሚችል ያምናል፡፡ ወደ በዚህ ያህል ሁኔታ ሲሰበክ ብዙ ዘግናኝ ነገር
ዘንድ እንዲሰማ ትውልድ ተሻጋሪ ስራዎች ይደንቀኛል፡፡ በተለይ በዘመኑ ዘይቤ የመጀመሪያው ሃሳቤ ልመለስና ከስልጣን በተፈጠረ ነበር፡፡ ኢትዮጵያዊነት የዕሳት
ልንሰራ ይገባል፡፡ እየኖርን ከመሞት ሞተን የነበራቸው የዲፕሎማትነት ችሎታ ከሌሎቹ የዘለለ ዓላማ ቢኖረው ሕዝብን በመከፋፈል አሎሎ ነው ሊያዳክሙት ሞክረዋል ግን
መኖር የላቀ ተግባር ነው፡፡ ፖለቲካውን ከፍ አድርጌ እንዳያቸው ያደርገኛል፡፡ ልማት ማመጣት እንደማይችል ለመረዳት እንደገና ይምቦገቦጋል፡፡ ነበልባሉን መቼም
እናዘምነው ስል እኒህንና ብዙ እኒህን የሚያስቸግር ሃሳብ አይደለም፡፡ ጥያቄው ሊያጠፉት አይችሉም፡፡
የመሰሉ ሃሳቦችን ተግባራዊ እናድርግ ፍኖተ ነፃነት፡- በአሁኑ ጊዜ አሉባልታ ሥርዓት ለአገዛዙ ከስልጣኑና ከኢትዮጵያ ታላቅነት
ማለቴ ነው፡፡ እየሆነ ነው ይባላል፤ ኢህአዴግም በአሉባልታ የትኛው ይበልጥበታል የሚለው ነው፡፡ ፍኖተ ነፃነት፡- የተለየ ማስተላለፍ የሚፈልጉ
ህዝብን እንደሚከፋፍልበትን ለዕድሜው አገዛዙ ኢትዮጵያን ከዓለም አንደኛ አገሮች ነገር ይኖራል?
ፍኖተ ነፃነት፡- የለውጥ እንቅስቃሴ ሲመጣ ማራዘሚያ እየተጠቀመበት ነው ይባላል፤ ምን ተርታ የሚያሰልፍ መድህን የሚሆን አካል
የጅምላ እስርና ግድያ ሊመጣ ይችላል፤ እንዴት አስተያየት አልዎት? ቢመጣ እስከመጨረሻው ይፈለመዋል እንጂ አገራችን ትልልቅ ችግሮች
ተቋቁሞ ለውጥ ማምጣት ይችላል ይላሉ? ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ካደገችስ ተጋርጠውባታል፡፡ ከእኛ ኢትዮጵያውያን
የአገዛዙ ቁንጮዎች የሚናገሩትን ይቅርብን አላማችን ይኸው ነው ሊል አቅም በላይ ግን ሆነው አያውቁም፡፡
ቃሊቲ የታዘብኩትና አሁን ከተማ ውስጥ ስትሰማ አሉባልታ እንጂ ከዚያ የዘለለ ጉዳይ አይችልም፡፡ በየወቅቱ የኢትዮጵያን ሕዝብ አይደሉም፡፡ የዚህ ሁሉ ቁልፍ ደግሞ
የማየው ነገር በጣም እየተመሳሰለብኝ ነው፤ የለውም ኢቲቪ የሚያወራውን ብትሰማም ድምፅ የሚዘርፉት ሕዝቡን ስለሚወዱ ነፃነት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለያዩ
ቃሊቲ ብዙ አሰቃቂ ግርፊያ የተፈፀመባቸው ያው ነው፤ ካድሬዎች በየወረዳና በየቀበሌው አይደለም፡፡ እንደምንም ረግጠው ሊገዙት ቋንቋዎችና የተንቆጠቆጠ ታላቅ ሕዝብ
እስረኞ አንዳዶችም ጥፍራቸው የተነቀለ የሚያወሩትን ስትሰማም የዛው ተቀፅላ ስለሚፈልጉ ነው፡፡ የባህር በሩን ያለፈቃዱ ነው፡፡ መቼም ግን አንድነቱን ጥያቄ ውስጥ
ከዚያ ሁሉ በደል በኋላ ወህኒ ቤት ውስጥ ነው፡፡ በመረጃ ላይ ያልተመሰረተ መሬት ላይ ያስነጠቁት ስለልማት ስለሚጨነቁ ከቶት አያውቅም፡፡ በዚህ ትውልድም
እስረኞችን ይሰልላሉ፡፡ ከተማ ውስጥም የሌለን ነገር በማናፈስ የልማት ሙልሙል አይደለም፡፡ መሬታችን ለሱዳን እየገመሱ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ ከሁሉ በላይ
ብዙዎች በሚደርስባቸው በደል ምክንያት ያስገምጡሃል፡፡ ጓዳችን እርቃኑን ቀርቶ የሚሰጡት ለአገር ሉዓላዊነት ፀሮች ስለሆኑ ለነፃነቱ ዕውን መሆን ቋንቋ፣ ባህል ወይንም
በየማጀታቸው እያለቀሱ በአደባባይ ደግሞ ሞልቷል ይሉናል፤ የማይሰሩትን እንሰራለን ነው፡፡ ይኸን ካላደረጉ ስልጣናቸው አደጋ ላይ የአገዛዙ ፕሮፖጋንዳ ሳያደናግረው ቅድሚያ
አገዛዙ እንከን የለሽ ነው ይላሉ፤ አሊያም ይሉሃል፤ እየረገጡህ እንድታምናቸው ይወድቃል፡፡ በእነርሱ ጊዜ እንደነበረው ሱዳን ለነፃነቱ ሊነሳ ይገባል፡፡ ጊዜው የነፃነት
ሰዎች እጃቸውን አፋቸው ላይ እንዲጭኑ አብዝተው ይወተውቱሃል፡፡ በሚቀጥለው በትጥቅ ትግል የሚያምኑ ኢትዮጵያውያን ትግል የሚደረግበት ነው አዲሱን ዓመት
ይመክሩ፡፡ ሁለቱም ጋር አንድ አይነት በዚሁ በአሉባልታው ላይ ተመስርተው እንዲመሽጉባት ትፈቅዳለች ይኸ ደግሞ ለአዲስ የነፃነት ትግል እንጠቀምበት፡፡ በዚህ
ስነ-ልቦና አያለው፡፡ አገዛዙን አንጋፋውም ልብወለድ ይፅፋሉ፡፡ ልብወለዱን መሰረት ሳይውል ሳያድር የኢህአዴግን አገዛዝ አጋጣሚ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ የነፃነት
አማራጩ ተመሳስሎ መኖር ነው ብሎ አድርገው ይከራከሩሃል፡፡ ሕዝብ ደመወዝ ከሚያፈቅረው ስልጣኑ ሊያስፈነጥረው ዓመት እመኛለሁ፡፡
ማሰብ ይታያል፡፡ ይኸ በጣም የተሳሳተ በሚከፍላቸው ካድሬዎች አማካኝነት ሕዝብ ይችላል፡፡ የሰው ሃገር በመውረር ልጆቻችን
አስተሳሰብ ነው፡፡ አገዛዞች ብዙ ጊዜ በጥፍርና በስጋት ውስጥ እንዲኖር የሚያደርጉ የሶማሊያ በርሃ ውስጥ ተቀብረው ፍኖተ ነፃነት፡- አመሰግናለሁ፡፡
በጥርሳቸው ለማስፈራራት ይሞክራሉ፡፡ አሉባልታዎች ይነዛሉ፡፡ ሰላማዊው ጎረቤትህ እንዲቀሩ ያደረጉት አልሻባብን ለመግታት
በጣም ትልቅ ይመስላሉ ግን በጣም ባዶዎች በማያውቀውና በማታውቀው ምክንያት ኢትዮጵያንም ለመጠበቅ አይደለም፡፡ እኔም አመሰግናለሁ፡፡
www.andinet.org.et
10
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ወቅታዊ
www.andinet.org.et
11
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ዜና
የ
5 # ¡ñ‹ ¾GÑ` SU^~” YM×”
Ÿ}q“ÖÖ< uL$ ¨²} K?KA‹”U SØke
ÉLM:: ኢትዮጵያ የኤልክትሪክ ኃይል ተፈራርመዋል፡፡ ሽግግር አንደሚፈጥር” አስታውቀዋል፡፡
’²=I nLƒ ¾}Ñ–<ƒ ŸÓKcx‹ êG<õ ¨<eØ ኮርፖሬሽን የመብራት ኃይል ግንባታው አምስት ነጥብ ስድስት (5.6) በውሉ ሰነድ ላይ እንደተገለፀው የሚገነባው
’¨< ¾û`+¨< ›sU ›ÃÅK<U wKA SŸ^Ÿ` ማስተላለፊያ መስመሮችንና ቢሊዮን ብር አንደሚያስፈልገው ከፊርማው የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች መካከል
¾T>‰M ›ÃJ”U:Ò²?ר< ¾û`+ Md” ’¨<“:: የማከፋፈያ ጣቢያዎችን ሥነ ሥርዓት በኋላ ንግግር ያደረጉት አላባ ሆሳዕና ወልቂጤ ግልገል ግቤ፣አጋሮ በደሌ
Gdw” ¾SÓKê ’é’ƒ” “Ÿw^K” êG<õ d”c<` ለማስገንባት፤ለማሻሻልና ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ምህረት ደበበ የሚገኝ ሲሆን የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ
›“Å`ÓU uTKƒ TUKØU ›Ã‰MU Gdw” ለማስፋፋት ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች አስታውቀዋል፡፡ አቶ ምህረት እንደተናገሩት ጣቢያዎች መቀሌ፣ወሊሶ፣ደብረማርቆስ
¾SÓKê ’é’ƒ Úª’ƒ” ¾T>ÁÖó M¿’ƒ” ጋር ተፈራረመ፡፡ ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል “መንግሥት በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ሱልልታ ለገጣፎ እንደሚገኙበት ታውቋል፡፡
¾T>Áeóó ”kƒ ØL‰“ ²Kó ¾T>e}“ÑÉuƒ በተደረገው ፊርማ ኮርፖሬሽኑን ወክለው እቅዱ ላይ የኤሌክትሪክ ኃይልደ አቅርቦቱን ግንባታው ከሚከናወንበት ወጪ የሚሸፈነው
›ÃÅKU:: eKJ’U ›”É’ƒ uýaÓ^S< የፈረሙት ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ለማሻሻልና የኤሌክትሪክ ኃይል ስርጭቱን ከአፍሪካ ባንክ በተገኘ 220 ሚሊዮን ዶላርና
“cð^†¨< ¯LT‡ ¾T>n[’< Ÿ}KªKG< ምህረት ደበበ ሲሆኑ ውሉን ተቀብለው አስተማማኝ ለማድረግ የሚከናወን ተግባር ነው” ከቻይና ባንክ በተገኘ 21 ሚሊዮን ዶላር
KT>K¨< WLT© ƒÓM ¾TÃuÌ nL„‹” wKAU የፈረሙት የህንድ የቦስኒያና ሂርዞጐቪኒ ብለዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው አያይዘውም ብድር ሲሆን ቀሪውን በኢትዮጵያ መንግሥት
›ÑLKë‹” ŸMd’< Tek[ƒ Õ`uM:: ያ፣የኢጣሊያ፣የስፔይን፣የፈረንሳይ፣የጀር ሲናገሩ “እነዚህ የሚገነቡት ፕሮጀክቶች እንደሚሸፈን ታውቋል፡፡ ውሉን የፈረሙ
¾}dÅu< `p: ¾“l SŸu`:ÁØLK< መን፣ቻይና አና የካናዳ ካመፓኒ ተወካዮች የኤኤክትሪክ ኃየል ስርጭቱን አስተማማኝ ካምፓኒዎች ግንባታውን በተያዘለት ጊዜ
S‰‰M ¾öŸ\ cLT© ƒÓM ”ȃ
ናቸው፡፡ እንደሁም ለሕዳሴው ግድብ ግንባታ ከማድረጉም በተጨማሪ ለበርካታ ዜጐች በጠራት ተሰርቶ አንደሚጠናቀቅ ያላቸውን
ÃcvM::
አማካሪዎች ኮንትራት በመስጠት ውሉን የሥራ ዕድል፣ የቴክኒዎሎጂው የዕውቀት እምነት ገልፀዋል፡፡
www.andinet.org.et
12
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ማህበራዊ
www.andinet.org.et
13
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ወቅታዊ
www.andinet.org.et
14
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ዓለም አቀፍ
ህዳሴ ወይስ አብርሆት... ከገፅ 03 የዞረ
በናይሮቢ የነዳጅ
በህዝብ መካከል ይታይ የነበረው ግንኙነት
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተለየ አጋጣሚ
የከተሞች መስፋፋት አገራዊ
ዕድሎች ልንላቸው እንችላለን፡፡ በአረግጥ
መልካም
ማስተላለፊያ ፈንድቶ
ሣይሆን አይቀርም፡፡ የ1966ቱ
ሲቀጣጠል ከነበሩት ጥቂት ወራት ጋር መጠነኛ
አብዮት ዩኒቨርስቲዎቻችን ምሁራዊ ብቃትን መፍጠር
በሚችል ደረጃና የትምህርት ጥራትን መጠበቅ 75 ሰዎች ሕይወታቸው
መመሣሠልም አለው፡፡ በሁለቱም ጊዜያት
መንግስታቱ ህዝብን ለመስማት ሲሞክሩ
በሚችል ደረጃ መዋቀር እንዳለባቸው መዘንጋት
የለበትም፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ እስኪደርሱ ግን አለፈ
ታይተዋል፡፡ ምናልባት ጠንካራና የተደራጀ (ምናልባት ጊዜ ሊወስድ ስለሚችል) ተፈጥሮ
የህዝብ ተቃውሞ ሰለገጠማቸው ይሆን? የዚህ ላየው ለመጓጓው ዓይነት “ምሁራዊ እንቅስቃሴ” ከሞምባሳ ናይሮቢ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ሰኞ ጠዋት
ጥያቄ መልስ ምንም ይሁን ምን፣ በ1997 ዓ.ም ንቁ ተሣታፊ ለመሆን ትልቅ ኃላፊነትና ግዴታ ሲናዒ ስለም በምትባል አካባቢ 75 ሰዎች መሞታቸው
የምርጫ ሰሞን የነበረው የህዝብ አጠቃላይ አለባቸው፡፡ እንደ ዴሞክራሲ፣ሠብአዊ መብትና ሲረጋገጥ የከተማዋ ቀይ መስቀል ማኅበርና ፖሊስ
መነሣሣት ከሠላሣ ዓመታት በኋላ የተከሰተ መልካም አስተዳደር ያሉ እንቅስቀሴዎች ዓለም በበኩሉ የሟቾች ቁጥር 100 ይደርሳሉ ብለዋል፡፡
ነበር፡፡ በአብዮቱ ዋዜማ ከተለያየ የህብረተሰብ አቀፋዊ መልካም ዕድሎች መሆን ይችላሉ፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ብዙ ሰዎች እንደቆሰሉና
ክፍል የተውጣጣውና በአደባባይ መብቱን ምናልባትም ተግዳሮቶቹ ከመልካም ዕድሎቹ 118 ያህል ተጐጂዎች በናይሮቢ ሆስፒታል የህክምና
የጠየቀው ህዝብ፤ ወታደራዊው መንግሥት ገዝፈው ይገኛሉ፡፡ ትልቁና የመጀመሪያው እርዳታ እያገኙ መሆናቸውን የፖሊስ ቃለ አቀባዩ
በወሰደው መጠነ ሰፊ የጭካኔ ርምጃ ተገደለ፣ ድህረ-ምርጫ 97 የተጣረው ፖለቲካዊ እውነታ ኤሪክ ኪራይቴ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በፊት በ2009
ተሰደደ ወይም የስነ -ልቦናና የአካል ጉዳተኛ ነው፡፡ ምርጫውን ተከትሎ ገዢው ፓርቲ አራት ዓ.ም (እ.ኤ.አ) በመዕራብ ኬንያ በመትገኘው ሞሎ
ሆኖ መኖር ጀመረ፡፡ የመንግሥትን ጉልበት የሚሆኑ አፋኝ ህጎችን አውጥቷል፡፡ ህጎቹ ላለፉት ከተማ የነዳጅ ማጠራቀሚያ ጋን ፈንድቶ ከ100 ሰዎች
ራሱ ላይ ደርሶ ባይኑተመለከተ፡፡ በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በላይ መሞታቸው ይታወቃል፡፡
‘’ፖለቲካንና ኮረንቲን በሩቅ !!” በማለት ንቁ ተሣትፎ ሲያደርጉ የኖሩትን የተለያዩ ሲቪክ ሰኞ በደረሰው የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ላይ የተከሰተው
አማራጭ እስኪያገኝ መኖር ለመደ፡፡ ለመሠበር ማህበራትን፣ነፃ ፕሬሱን፣ልሂቃንንና የፖለቲካ ፍንዳታ መንስኤ እየተጣራ አንደሆነ ቢገለፅም በቱቦ
ረጅም ዓመትን የፈጀው ይህ ምክንያትዊ ፓርቲዎችን ለይስሙላ እነዲኖሩ ወይም ጭራሽ ላይ በነበረው ጥቃቅን ቀዳዳዎች ነዳጅ እየፈሰሰ
ፍርሃት የተሰበረው በምርጫ 97 ወቅት ነበር፡፡ አንዲዘጉ አድርጓቸዋል፡፡ እነዚህ ኃይሎች ደግሞ እንደነበርና መንስኤው የሲጋራ እሳት ሳይሆን
ምርጫውን ተከትሎ በተፈጠረው አለመግባባት “የአብርሆት” ዘመንን ለመፍጠር ግንባር ቀደም እንዳልቀረ ግምታቸውን ሰጥተዋል፡፡
ምክንያት መንግሥት በወሰዳቸው ርምጃዎች ናቸው፡፡ ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ ያለው የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ራይላ ኦዲንጋ
ምክንያት ብዙ ሰው ለዘመናት አብሮት በኖረው ፕሬስም ሆነ የሲቪክ ማህበራቱ፤ በስራ ላይ አደጋው በደረሰበት ሥፍራ በመገኘት ተጐጂዎችንና
የፍርሃት አዙሪት ውስጥ ገብቶ የሚኖር ባለው ህግ ምክንያት ሊያበረክቱት ከሚችሉት ቦታውን ጐብኝተው በአደጋው ማዘናቸውን
ይመስላል፡፡ (ከሚገባው) በታች በመንቀሣቀስ ላይ ይገኛሉ፡፡ ገልፀዋል፡፡
ምን ይሻላል? ነፃው ፕሬስ ይሻላል እንጂ፣ ሲቪክ ማህበራቱማ መንግሥትም ይህ እንዳይባባስ አስፈላጊውን የማስተካከያ
ከላይ ለመግለፅ እንደሞከርኩት ያለንበትን ከዓይናችን ከራቁ ሰነባበቱ፡፡ ርምጃና የማጣራት ሥራ በአፋጣኝ እንደሚወስድ
ዘመን ሊመጥን የሚችል፣ዘላቂ ሰላምን ሌላው ፈተና ሊሆንብን የሚችለው ቃል ገብተዋል ሲል የኬንያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
ለማምጣት ብቃት ያለው፤ ሕዝብን የሥልጣኑ ጉዳይ፣ከግራው የፖለቲካ አስተሣሠብ ጋር ወደ ዘግቧል፡፡
ባለቤት ሊያደርግ የሚያስችል፤ ልናድሰውና አገራችን የገባ የሚመስለው የፖለቲካ አካሄድ
ደግመን ልናመጣው የምንጓጓለት የታሪክ እሴት ነው፡፡ ከ1960ዎቹ የተማሪነት ዘመናቸው እስከ
አልነበረንም፡፡ ስለዚህ “ሕዳሴ” የሚውን ፅንሰ ዛሬ የጐልማሣነት (የአዛውንትነት?) ዕድሜያቸው
ሃሣብ ትተን በአዲስ እሳቤ መተካት እንዳለብን
ይሰማኛል፡፡ በአውሮፓ የተካሄድው ዘመነ-
ድረስ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ
የሚንቀሣቀሱ ግለሰቦች ተመሣሣይ ናቸው፡፡
የቻይና መንግሥት ከሊቢያ
ሕዳሴ/ደግሞ ውልደት እጅግ ሲበዛ ምክንያታዊና
በመደብዘዙ ሊያስቆጭ የሚችል የጀርባ ታሪክ
ቤተ-መንግሥት ያሉትም፣በተቃዋሚዎች
ጐራ የሚታዩትም፡፡ ለዓመታት በተሣተፉበት
ተቃዋሚዎች ጋር መሥራት
ነበረው፡፡ በመሆኑም ለአገራችን የምመርጠው
እስካሁን ድረስ ያልሞከርነውን አዲስ ነገር
የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች
ተፈራርጀዋል፣ተሰዳድበዋል
ውስጥም
ሲከፋም
እንደሚፈልግ አስታወቀ
ለመሞከር ነው፡፡ የምንሞክረውም አዲስ ሃሣብ ተገዳድለዋል፡፡ ከምርጫ 97 ወዲህ ሁለቱ
የአውሮፓ የአንድ ዘመን ታሪክ እንደ ሞዴል ቡድኖች በየፊናቸው የሚሰነዝሯቸውን ቻይና የሊቢያ መንግሥት የጋዳፊ ተቃዋሚ ለሆኑት
በመውሰድ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ አስተያየቶች ካጤንን እንደማይተማመኑና “የሽግግር ምክር ቤት” የመጨረሻዋ እውቅና የሰጠች
“አብርሆት” ዘመን የምንለው አውሮፓውያን እንደሚፈራሩ መረዳት አያዳግትም፡፡ ሀገር ሆናለች፡፡
ምሁራን እንቅስቃሴ ሲሆን፤በውጤቱም ከመነሻዬ “ህዳሴ” ለአገራችን እንደማያስፈልግ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ዘመናዊት አውሮፓን በመፍጠሩ የታወቃል፡፡ ሃሣቤን ስሰነዝር ትኩረቴን ያደረኩት “የኢትዮጵያ ማ ዛኦዡ እንዳሉት የቻይና መንግሥት ለ“ሽግግር
በ18ኛው መቶ ክ/ዘመን በፈረንሣይ ማዕከልነት ህዳሴን” ለማረጋገጥ በሚሰራው ኢሕአዴግ ላይ ምክር ቤቱ” እውቅና የሰጠ መሆኑንና ወደ ፊትም
የተጀመረው ምሁራዊ ውይይት በበርካታ ርዕስ- በመሆኑ፤ የመጀመሪያውን ተግዳሮት ለመፍታት በጥሩ መግባባት ላይ የተመሰረተ ግንኙነት እንዲኖር
ጉዳዮች ላይ መፅሐፍት ተፅፈውበታል፣ምሁራዊ ከማንም በላይ ትልቅ አስተዋፅኦ ማድረግ መፈለጋቸውን አስታውቀዋል፡፡ ይህም ግንኙነት
ሂሶች ተሰጥተውበታል፣ተተንትነውበታል፡፡ የሚችለው እሱ ስለሆነ ይሄንንም እዛው ላይ ለቻይናም ሆነ ለሊቢያ ከፍኛ ጠቀሜታ አለው ሲሉ
ሃሣብን በነፃነት መግለፅ፣ስርዓተ- አተኩራለሁ፡፡ ልማት ማለት የመንገድና የህንፃ ተናግረዋል፡፡
መንግሥት፣ልዩነትን ማቻቻል፣የመንግሥትና መስራት ካልሆነና የሰው ልጅ የአዕምሮ ልማት ቻይና በተባበሩት መንግሥታት ከአምስቱ ቋሚ የፀጥታ
የሕዝብ ግንኙነትና የመንግሥት ስልጣንና ከሆነ፤ ያለ ፕሬሱና የሲቪክ ማኀበራት ተሣትፎ ምክር ቤት አባል አንዷ መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን
ተጠያቂነት በሰፊው ከተነሱት ጉዳዮች መካከል በጭራሽ ሊሣካ አይቻልም፡፡ ስለዚህ የፕሬስንና በሊቢያም 26 የሆኑ የቻይና ባለሀብቶች 19 ቢሎዮን
ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ለምሣሌ ያህል ሃሣብን በነፃነት የሲቪክ ማኀበራትን ማቋቋሚያ አዋጆችን፣ ዶላር ንግድ እያንቀሳቀሱ እንደሚገኙም ታውቋል፡፡
ስለመግለፅ እስከ አሁን ድረስ የምናነሣው ያቀድነውን ልማት ሊያመጡ በሚያስችላቸው
ጆንሎክ እና ትምህርት ከኃይማኖት ተፅእኖ መንገዶች (ከተጠያቂነት ጋር) እንዲዋቀሩ
ነፃ ሆኖ መደራጀት እንዳለበት ያምን የነበረው
ሩሶ በቂ ናቸው፡፡ የፈላስፎቹና የምሁራኑ ብርቱ
ለማድረግ የሚያግዙ አዲስ የህግ ማዕቀፋትን
ማዘጋጀት ያስፈልጋል፡፡
የሶሪያ ሰብዓዊ መብት ጥበቃ
እንቅስቃሴ ሊበራሊዝምን ወለደ፡፡ በሊበራሊዝም
ምክንያት ሁሉም ሰው ልክ ሆነ፡፡ በሂደትም
ሁለተኛው ተግዳሮት ደግሞ ሊፈታ የሚችለው
ከማንም በላይ በወጣቶች የነቃ ተሣትፎ
ድርጅት
መንግሥታቱ የተገደበ ሥልጣን እንዳላቸው
ተቀበሉ፡፡ የአውሮፓ ማህበረሰብም ከግለሰብ
መሆን
ጐልማሣ
እንዳለበት
መሪዎቻችን
አምናለሁ፡፡ የዛሬዎቹ
በወጣትነታቸው
በሽር አል አሳድን አስጠነቁቁ
ነፃነት በሚነሳና ልዩነትን እውቅና የሰጠ ለአገርና ለህዝብ ጥቅም መታገላቸውን
በመጋቢት 2003 ዓ.ም የጀመረው የሶሪያ መንግሥት
ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን መሠረተ፡፡ በማስታወስ፣ ከስህተቶቻቸው በመማር የተሻለ
ተቃውሞ ቢያንስ 2,600 ያህል ሰዎች እንደተገደሉ
ወደ ኢትዮጵያ ስንመለስ አውሮፓውያኑ አገር ለመፍጠር መንቀሣቀስ ግድ ይላል፡፡
የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት
ያለፉበትን የታሪክ መንገድን እንደ ሞዴል የሚደግፉትን (የገዢውንም ሆነ የተቃዋሚ
ኮምሽነር ናቪ ፒሌይ ሰኞ ዕለት ይፋ አድርገዋል፡፡
በመውሰድ ወደ አገራችን በማምጣት ከነባራዊ ፓርቲዎችን) በመቀላቀል ከፖለቲካው ዳር ወደ
ባለፈው ሳምንት የአረብ ሊግ ዋና ፀሐፊ ነቢል
ሁኔታዎች ጋር በማጣጣም ለእያንዳንዳችን መሃል መግባት አለባቸው፡፡ በሂደትም የመሪነት
ኤላራባይ እንዳሉት የሶሪያ መንግሥት 13 ነጥቦችን
ሊሆን የሚችል ስርዓተ-መንግሥት መመሥረት ቦታውን መጨበጥ ይችላሉ፡፡ የቀደመው
የያዘ ዕቅድ የሶሪያ መንግሥት ለጽ/ቤቱ ማስገባቱን
እንደሚቻል አስባለሁ፡፡ ከላይ አንደገለፅኩት ትውልድ ካጠፋው (ከሠራው ስህተት) በመማር፤
አስታውሰው በሽር አል አሳድ ከተቃዋሚዎች ጋር
ከፍርሃት የፀዳ ማህበረሰብ ለመፍጠርና እነዚህ ወጣቶች አባል በሚሆኑበት ፓርቲ
በሩን ለመደራደር ዘግቶ ዝግጁ ነኝ ማለቱ ከበፊቱ
ምሁራኖቻችን (ልሂቆቻችን) የየግል ሚናቸውን ውስጥ የዴሞክራሲን አስፈላጊነት፣ የሰብአዊ
ልዩነት የሌለው ነው ሲሉ ኮንነዋል፡፡
ለመጫወት የሚያስችላቸው መልካም ዕድሎች መብቶች መከበርንና መልካም አስተዳደር
የሶሪያ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ድርጅት በበኩሉ ባለፈው
በአሁኑ ወቅት በአገራችን ይገኛሉ፡፡ አንድ ሁለት ማስፈንን አላማቸው አድርገው በፅናት መታገል
ሳምንት ብቻ መንግሥት በወሰደው ወታደራዊ እርምጃ
ብሎ ምሣሌዎችን ለመጠቃቀስ ያህል የከፍተኛ ከቻሉ፣ ለጉልምስና ዘመናቸው የምትሆን
113 ንፁሃን ዜጐች መሞታቸውን እና ብዙዎች
ትምህርት ተቋማት መስፋፋት፣በሕዝቡ ውስጥ መልካም ኢትዮጵያን ለመፍጠር ይችላሉ፡፡ የዛኔ
መታሰራቸውን አስታውቀው መንግሥት በአስቸኳይ
እየሠረፀ ያለው የመለወጥ መነቃቃት፣በአገራችን ሁላችንም ልክ እንሆናለን ሊበራሊዝም ሲወለድ
እርምጃውን እንዲያቆም አሊያም ሥልጣን እንዲለቅ
ያለው የመሠረተ ልማት መስፋፋት የፈጠረው ደግሞ የበለጠ ነፃ ሕዝቦች እንሆናለን፡፡
አንፃራዊ የሕዝብ ለህዝብ ግንኙነት መጐልበትና ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡
www.andinet.org.et
15
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
T
he Ethiopian New Year of 2004 should ligans and vagrants and throwing you into the Shewa ten fail to learn from the fates of other dictators. We
not continue to be a year of darkness as Robit, Zuway and other prisons throughout the coun- advise you, our leaders, to learn from what you see
have been the years in the past. It must try. The ruling regime wants to see you as a lonesome in the Arab World and avoid the death and destruc-
be a year of legal and peaceful struggle. and hopeless segment of the society condemned to tion seen there from repeating itself in Ethiopia. We
The struggle we wage must be one that remain as carriers of the EPRDF “throne”. would like to assure you that the people would not
brings an all-round freedom to the Ethiopian people, The Youth of our country! Your hope and your future take destructive measures in order to ensure their
including the members of EPRDF. The struggle must are in your own hands. Within you, there is a poten- rights. If you give a peaceful and meaningful response
be free from racism, vengeance and bitterness. It tial power that can change not only you but also your to the legitimate demands of the people, you would
must be a struggle that brings each and every one country. The first step that you should take to release be the first to benefit and to register a result that will
of us closer together and strengthens our unity more this positive energy is to rid yourself of fear that suc- be valued today and for generations to come.
than ever before. The first goal of our struggle must cessive oppressive regimes have instilled in you. Be-
be ridding ourselves of fear. This New Year must be ginning from day one of the Ethiopian Year 2004, you
a year in which we cease pointing our fingers at oth- must declare “war” on fear. Pick up the flag of your
ers but ask ourselves what is expected of us to wage predecessors and mark the beginning of your role as 5. THE ETHIOPIAN DIASPORA
the struggle for freedom and what we ourselves have apostles of constructive change. Do not expect any- The majority of you, the members of the Ethiopian
contributed to it so far. The dawning of the New Year one to deliver to you your freedom on a silver plat- Diaspora, left your country because of the oppressive
must also be the dawning of freedom for which we ter. Raise your heads, join hands and march forward political atmosphere in Ethiopia. No doubt, there are
have been hungering for years. in the legal and peaceful struggle for freedom that is others of you who left the country in search of better
Therefore, Unity for Democracy and Justice issues long overdue. HAPPY NEW YEAR! economic life. Although you are physically far away,
the following New Year call to the following bodies at we know that your heart is always with the Mother-
home and abroad. land. Particularly in the 2005 election, you have prac-
tically and amply demonstrated that you are ready to
3 TO THE OPPOSITION PARTIES OF stand on the side of your people. But after 2005, you
ETHIOPIA seem to have cooled down and to bear the suffering
1. TO THE PEOPLE OF ETHIJOPIA Ever since the disintegration of the Coalition for Uni- of your people within yourselves. Even those among
Throughout your long history you have stood united ty and Democracy (CUD), the people have been in a you who are especially active have shown a scaling
and repelled foreign aggressors and brought down state of depression. Instead of serving the people’s down of their activities. In fact, there seems to be a
domestic dictatorial leaders. Despite the struggles agenda, we have spent too much time disagreeing tendency amongst you to be engaged in energy dis-
you have waged and the sacrifices you have made, and clashing among ourselves and, as a result, caused sipating debates and issues that could be described
your hunger for freedom remains unsatisfied. The much damage to our cause. This is unacceptable. If as “luxuries” at this juncture of our struggle and in
struggle for freedom that is being waged in the Arab we are to be of any use to our people who are suf- pointing condemning fingers at each other, a mistake
World and its outcome is inspiring. The time for sit- fering from hunger and oppression, we must stop the that we are working hard to correct here at home.
ting and waiting has passed. Every citizen must stand bickering among ourselves, strengthen our unity and The primary issue that is common to us all now at
up and struggle to become a master of her/his free- wage the struggle for freedom in a well coordinated home and in the Diaspora is the call for a struggle for
dom. All must stand for the freedom of each and manner. In this regard, the trend of coming togeth- freedom. There is no alternative but to join hands and
each must stand for the freedom of all. The key to er and narrowing our differences that is now seen wage the struggle as we have been doing so far. The
solving the problems of our county if freedom. Stand within MEDREK is commendable and encouraging. political struggle is blighted by a shortage of funds.
for freedom. HAPPY NEW YEAR! It must be strengthened and continued. Other genu- You could make a crucial difference in the outcome
ine opposition parties must rally behind the cause of the struggle by your generous financial as well as
of MEDREK so that we can struggle effectively with political and diplomatic support. HAPPY NEW YEAR!
a common front. We extend our call for cooperation
2. TO THE YOUTH OF ETHIOPIA even to those opposition parties that owe their exis-
You are the heirs to many distorted images and con- tence to the support and blessing of the ruling party
cepts that resulted from the political struggles and and are, directly or indirectly, supporting the same, 6. THE INTERNATIONAL COMMUNITY
the social upheavals that had taken place before you to stand on the side of the people and struggle for The political oppression and the economic degrada-
in the past. The ethnic based rule of the present re- their freedom. It is not too late. There is still time. tion that prevail in our country are not conducive for
gime does not make things better. In fact, it makes HAPPY NEW YEAR! a decent living and should not be tolerated by any-
matters worse. The political, economic and social one any moe. UDJ appreciates the constructive and
trends we see during the rule of the present regime supportive efforts that the International Community
does not green your hopes. Rather, it wilts them. is making on the side of the struggle that the people
When you demand that the complex matters be giv- 4. THE RULING REGIME of North Africa and the Middle East are waging. We
en political solutions, the responses you have been We call upon the ruling regime to take notice of what believe that International the Community should re-
given were threats, intimidations, unemployment, is going in the Arab World and learn a constructive double its efforts in supporting the people’s struggle
poverty and hunger that force you to into exile that is lesson from it. It would be a tragic mistake to think for freedom that is the foundation for world peace
often fraught with suffering and death. If there is an that what is going on in North Africa and the Middle and economic stabilization. We call upon the Inter-
option put before you, it is supporting the policies of East would not happen in Ethiopia because the needs national Community to give support the struggle of
hunger and oppression of the ruling party for tidbits of the people have been met and that the people the Ethiopian people to extricate themselves from
of short term benefits. You have been denied quality have signed a contract for you to stay in power for the life of oppression and hunger in which they find
education. While you have the strength to develop the last five years, as you would like to tell us. We themselves. HAPPY ETHIOPIAN YEAR!
your country through you labour. You have been de- urge you to respond positively to the demands of the
nied the right to work for a living for the last 20 years. people for change and create a situation where in a Unity for Democracy and Justice (UDJ)
When you challenge the ruling regime and demand peaceful change could take place in our country. It September 9, 2011
solutions, the response has been labeling you as hoo- has been seen over and over again that dictators of- Addis Ababa
www.andinet.org.et
16
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.7
ፍኖተ ነፃነት ረቡዕ መስከረም 03 2004 ዓ.ም.
ይቀጥላል
www.andinet.org.et