1

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 14

አታውኪኝ ነፍሴ!

አታውኪኝ ነፍሴ አታስጨንቂኝ (2)


በዓለም መድኃኒት በእግዚአብሔር
ታመኝ፣ 1
ዋልያ እደሚናፍቅ ወደ ወሃ ምንጮች
አቤቱ ወደ አንተ ነፍሴ ናፈቀች
መቼ ተነስቼ መቼ እደርሳለሁ
አምላኬንስ ፊቱን መቼ አየዋለሁ
2
አታውኪኝ ነፍሴ አታስጨንቂኝ (2)
በዓለም መድኃኒት በእግዚአብሔር ታመኝ፣
የህይወትን ወሃ እያስታወሰች
ነፍሴ ወደ ህያው አምላክ ተጠማች
ምግባሩ ምግባችህ የሚጣፍጠው
ሃይማኖት ቅመሙ ተዋህዶ ነው፡፡ 3
አታውኪኝ ነፍሴ አታስጨንቂኝ (2)
በዓለም መድኃኒት በእግዚአብሔር ታመኝ፣
ነት እንኝ
™ ት  ን Kክ™
 ንግቴ K ናት
በአን ተዘ ት
4
በእየሩሳሌም በበጎች በር (2)
በቤተ ሳይዳ እኖር ነበር
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አልጋህን ይዘህ ሂድ አለኝ
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አምላኬ መቶ ፈወሰኝ 5
ሰላሳ ስምንት አመት ሙሉ
ተሳለቁብኝ መፃጉ እያሉ
እዘንልኝ እና አድነኝ
ሙሉ ጤነኛ አድርገኝ
6
በእየሩሳሌም በበጎች በር (2)
በቤተ ሳይዳ እኖር ነበር
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አልጋህን ይዘህ ሂድ አለኝ
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አምላኬ መቶ ፈወሰኝ 7
ልትድን ትወዳለህ ሲለኝ
እውነትም እውነት አልመሰለኝ
አወን እወዳለሁ ስለው ጌታ
ፈወሰኝ አምላክ የኔ አሌንታ
8
በእየሩሳሌም በበጎች በር (2)
በቤተ ሳይዳ እኖር ነበር
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አልጋህን ይዘህ ሂድ አለኝ
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አምላኬ መቶ ፈወሰኝ 9
ስማኝ አምላኬ እጮሀለው
ሐጥያቴ በዝቶ አለቅሳለው
በመብል ጠፍቷል ልጅነቴ
ባርያክ አድርገኝ ደግ አባቴ
10
በእየሩሳሌም በበጎች በር (2)
በቤተ ሳይዳ እኖር ነበር
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አልጋህን ይዘህ ሂድ አለኝ
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አምላኬ መቶ ፈወሰኝ 11
እንደ እኔ ታማሚ የሆናችሁ
አምላከ ቅዱሳን ያድናችሁ
እንደ እኔ ድውይ የሆናችሁ
የጌታ እናት ታማልዳችሁ፡፡
12
በእየሩሳሌም በበጎች በር (2)
በቤተ ሳይዳ እኖር ነበር
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አልጋህን ይዘህ ሂድ አለኝ
ማን ያድነኛል እያልኩኝ
አምላኬ መቶ ፈወሰኝ 13
ድውይ ነኝ አንተ አድነኝ
መፃጉን የፈወስክ በልዩ ስልጣንህ (2)

የስጋ በሽታ ባንተ እንደተረታ (2)


እኛም ተይዘናል በነፍስ በሽታ
አድነን የሰራዊት ጌታ (2) 14

You might also like