2015 FY Report and 2016 FY Plan

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 51

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች

ባለስልጣን

የ2015 በ.ዓ እቅድ አፈጻጸም


ሪፖርትና
2016 በጀት ዓመት ዕቅድ

ሐምሌ, 2015 1
ይዘት
1 መግቢያ

2 የቁልፍ ተግባራት አፈጸጸም

3 የዓበይት ተግባራት አፈጻጸም

4 ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎች

5 የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ እና በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች


1. መግቢያ 1.1 አደረጃጀት

Project Manager

Secretary
Office Engineers

Quarry Selection and Cement Products Asphalt Concrete Support


Production Team Production Team Production Team Team

3
1.2 የሰው ኃብት አሰላለፍ
ኮንትራት = 720 Male = 704
ቋሚ = 210 Female = 226

ሲሚንቶ ውጤቶች አስፋልት ኮንክሪት ምርት


ቡድን= 380 ቡድን= 136

ድጋፍ ሰጪ ቡድን= 242 ካባ መረጣ ምርት ቡድን= 166

በበጀት ዓመቱ በተለያየ የፕ/ጽ/ቤቱ ጠቅላላ የሰው ሀብት ብዛት


ምክንያት ስራ የለቀቁ = 100 930
4
(12 ቋሚ & 88 ኮንትራት)
1.3 በግብዓት ምርት ፕሮጀክቶች ስር ያሉ የማይንቀሳቀሱ ማሽነሪዎች

ክሬሸር
6(4 Functional)

3
አስፋልት ፕላንት

ኮንክሪት ባችንግ
2
ፕላንት

1
የቱቦ ማምረቻ ማሽን

ታይል ንጣፍ ማምረቻ ማሽን 1

5
የቀጠለ…
የማሽነሪ/ተሽከርካሪ የበጀት ዓመቱ በራስ ሀይል በኪራይ የቀረበ የቀረበ መጠን
ምርመራ
ዓይነት ፍላጎት የቀረበ መጠን መጠን በ%

ሚኒባስ 30 6 18 80

ሚድባስ 5 3 4 140

ፒክ አፕ 19 4 9 68

ግለባጭ (ሲኖ) 12 0 10 75
5 ወደ ጫካ ተዛዉሯል
ሎደር 20 11 9 100

ኤክስካቫተር 11 2 5 64

ጃክ ሃመር 12 0 10 83
2 ጃክ ወደ ጫካ
ተዛዉሯል

ዶዘር 8 3 3 75
2 ዶዘር ወደ ጫካ
ተዛዉሯል
6
1.4 ዋና ዋና ተግባራት

የአስፋልት ኮንክሪት ምርቶች ባይንደርና ሰርፈስ አስፋልት ሚክስ እንዲሁም MC 30 & 70 ማምረትና ማሰራጨት

የሲሚንቶ ውጤት ምርቶች እንደ ኮንክሪት ሚክስ በተለያየ ግሬድ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ቱቦዎች፣ ከርቭስቶን፣
ግሪሎች፣ ብሎኬት፣ የታይል ንጣፍ እና የመሳሰሉትን ማምረትና እና ማሰራጨት

የካባ ምርቶችን - ገረጋንቲ፣ ሰብ ቤዝ፣ ቤዝ ኮርስ፣ ጠጠሮች፣ ነጭ ድንጋይና ቀይ አሸዋ ማምረትና ለስርጭት ዝግጁ
ማድረግ፤ በክፍሉ ስር ያሉ ካባዎችን ማሰተዳደርና አዳዲስ ካባዎችን ማፈላለግ

ለግብዓት ምርቱ ሂደት አስፈላጊ የሆኑ በግዥ የሚገቡ ምርቶችን መረከብ፣ የኪራይ ማሽነሪዎችን ማሰተዳደርና
ክፍያውን በወቅቱ ሰርቶ ማስተላለፍ፣ አስፈላጊ የግብዓት ግዥዎችን መከታተልና ማስተዳደር እንዲሁም ከምርት
በተጓዳኝ ተጨማሪ ስራዎችን መስራት
7
2. የቁልፍ ስራዎች አፈጻጸም
ሪፖርት

8
2.1 የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም
የተገኙ ለዉጦች
የአቻ ለአቻ ዉይይት ተግባራት 1. የሰራተኞች የስራ ተነሳሽነት መጨመር
1. 59 የሞርኒንግ በሪፊንግ 2. የሰራተኞች የኪራይ ሰብበሳቢነት አመለካከትን መጸየፍ
3. የስራ ሰዓት መከበር
2. 4 የንኡስ የለዉጥ ቡድን በየ 15ቀናት
4. የማሽኖች ምርታማነት መጨመር
3. 1 የለዉጥ ቡድን በየሳምንቱ

የሰው ሀብት ልማት


1. የእርስ በእርስ መማማሪያ ሳምንታዊ የማኔጅመንት መድረክ በቋሚነት ይካሄዳል
2. በ9 የተለያዩ ዘርፎች (material quality, safety… ) ለፈጻሚዎች የአቅም
ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል

ቀልጣፋ የአገልግሎት ስርዓት


1. የሰራተኞችና የተገልጋዮችን ቅሬታ የማስተናገጃ ስርዓትን በመቅረፅ ከቀረቡ 5 ቅሬታዎች ዉስጥ
4ቱን መፍታት ተችሏል (80%)

9
2.2. የመልካም አስተዳደር ስራዎች አፈጻጸም

የውጭ መልካም አስተዳደር

የውስጥ መልካም አስተዳደር

ኪራይ ሰብሳቢነት ላይ (የመጡ ለዉጦች)

የሴፍቲ ማቴሪያል በወቅቱ ማደል


✓ የስራ ሰዓትን ማክበር
እና በትክክል ተግባራዊ እንዲደረግ ✓ የትርፍ ሰአት ስራዎችን በተቀመጠው
ክትትል ተደርጓል ኤስ.ፒ.ዲ መሰረት ማከናወን መቻል
✓ በስርቆት ተግባራት የተሳተፉ ሰራተኞች ላይ
የዲሲፕሊን ርምጃ መወሰዱ

10
3. የዓበይት ተግባራት አፈጻጸም

አስፋልት ምርቶችን
ማምረት

11
12

ካለፉት ተመሳሳይ ወቅቶች ጋር


ንጽጽር
3

የዓበይት ተግባራት
አፈፃፀም

ዝርዝር ፊዚካል 1 2
አፈጻጸም Award
3
ዝርዝር ፋይናንሻል
አፈጻጸም
3.1 ዝርዝር ፊዚካል አፈጻጸም
13

3.1.1 የካባ ምርቶች እቅድ አፈጻጸም


በበጀት ዓመቱ
ተ.ቁ የምርት ዓይነት መ/ያ ዓመታዊ ዕቅድ የበጀት ዓመቱ ክንዉን ክንውን (በ%)
የተሰራጨ
1 ገረጋንቲ ሜ.ኩ 300,000 231,482 77 355,795
2 ሰብ ቤዝ „ 150,728 122,222 81 80,056
3 ቤዝ ኮርስ „ 65,184 91,848 100+ 77,723
3.1ቤዝ ኮርስ „ 65,184 61,417
100+ 77,723
3.2ቤዝ ኮርስ (EEIG) „ 30,431
4 የጠጠር ምርቶች „ 60,000 62,890 100+ 59,313
4.125mm pass ጠጠር „ 18,000 18,166 100+ 14,856
4.219mm pass ጠጠር „ 19,200 19,374 100+ 18,671
4.312.5mm pass ጠጠር „ 10,800 10,898 100+ 11,334
4.44.75mm pass ጠጠር „ 12,109
12,000 100+ 14,452
4.54.75mmpass (sandmaker) „ 2,343
6 ነጭ ድንጋይ „ 20,000 24,807 100+ 23,407
7 ቀይ አሸዋ „ 5,000 4320 86 1,011
የቀጠለ…
14

3.1.2 የሲሚንቶ ምርቶች እቅድ አፈጻጸም


የበጀት ዓመቱ በበጀት ዓመቱ
ተ.ቁ የምርት ዓይነት መ/ያ ዓመታዊ ዕቅድ ክንውን (በ%)
ክንዉን የተሰራጨ
1 የኮንክሪት ሚክስ ሜ.ኩ 10,000 12,999 100+ 12,999
2 የቱቦ ምርቶች ሜ. 17,070 18,234 100+ 15,487
2.1ቱቦ Ø 50 ሴ.ሜ ’’ - 684 100+ 523
2.2ቱቦ Ø 60 ሴ.ሜ ’’ 6,035 5,263 87 5,232
2.3ቱቦ Ø 80 ሴ.ሜ ’’ 3,267 3,416 100+ 3,398
2.4ቱቦ Ø 100 ሴ.ሜ ’’ 7,768 8,871 100+ 6,334
3 ከርቭስቶን ቁጥር 21,318 22,031 100+ 17,079
4 ታይልስ ሜ2 6,300 6,357 96 6,307
5 ብሎኬት ቁጥር 26,000 26,002 100+ 17,898
6 ማንሆል ክዳን ’’ 1400 2,623 100+ 2,052
የቀጠለ…
15

የበጀት ዓመቱ በበጀት ዓመቱ


ተ.ቁ የምርት ዓይነት መ/ያ ዓመታዊ ዕቅድ ክንውን (በ%)
ክንዉን የተሰራጨ

7 ኮንክሪት ግሪል ’’ 2,500 7,586 100+ 5,103

8 ቦላርድ ’’ 347 353 100+ 272

9 ኮንክሪት ፖል ’’ 500 519 100+ -

10 L- ቅርጽ ከርቭስቶን ’’ 1,455 1,455 100 -


የቀጠለ…
16

3.1.3 የአስፋኣልት ኮንክሪት ምርቶች እቅድ አፈጻጸም


ተ.ቁ የምርት ዓይነት መ/ያ ዓመታዊ ዕቅድ የበጀት ዓመቱ ክንዉን ክንውን (በ%)

1 የአስፋልት ሚክስ ምርቶች ቶን 70,141 42,574 61


1.1ኮልድ ሚክስ „ - 398 100+
1.2ባይንደር ሚክስ „ 26,211 10,435 40
1.3ሰርፈስ ሚከስ „ 43,930 31,741 72
2 ከት ባክ አስፋልት ሊትር 416,245 497,151 100+
2.1MC - 30 „ 90,931 161,737 100+

2.2MC - 70 „ 325,314 335,414 100+


3.2 የምርቶች እቅድ አፈጻጸም በደረጃ

ከፍተኛ አፈጻጸም ያላቸው ምርቶች (>85%)

➢ ከገረጋን፣ ሰብ ቤዝ እና አስፋልት ኮንክሪት በቀር ዝቅተኛ አፈጻጸም ያላቸው ምርቶች


በቀር ሁሉም ምርቶች አፈጻጸማቸው ከ85% (<60%)
በላይ ነው

❖ ዝቅተኛ አፈጻጸም
ያለው ምርት የለም

መካከለኛ አፈጻጸም ያላቸው ምርቶች


(60 – 80%)

❖ ከገረጋንቲ፣ ሰብ ቤዝ እና አስፋልት ኮንክሪት


3.3 የበጀት ዓመቱ ፊዚካል አፈጻጸም ካለፉት ተመሳሳይ ወቅቶች ጋር በንጽጽር
18

የካባ ምርቶች 2014 VS 2015 የፊዚካል እቅድ አፈጻጸም ንጽጽር


500,000
450,000 2014 2015
400,000
350,000
300,000
250,000 52%

200,000 <48%
150,000 100+%
100,000 >5% 100+% >32%
62%
50,000 >40% <38% 100+%

-
ገረጋንቲ ሰብ ቤዝ ቤዝ ኮርስ ጠጠሮች ነጭ ድንጋይ
...የቀጠለ
19

አስፋልት ሚክስ ምርቶች የ2014 VS 2015 ከት ባክ አስፋልቶች ንጽጽር


ፊዚካል አፈጻጸም 510,000
120,000
500,000

100,000 490,000

480,000
80,000 470,000 >13.8%

ምርት በሊትር
ምርት በቶን

460,000
60,000
450,000

40,000 440,000

430,000
20,000 <59.8%
420,000

410,000
-
2014 2,015 400,000
አስፋልት ሚክስ 2014 2015
106,095 42,574 ከት ባክ አስፋልቶች 436,705 497151
ምርቶች
...የቀጠለ
20

ሲሚንቶ ዉጤት ምርቶች የ2014 VS 2015 የፊዚካል እቅድ አፈጻጸም ንጽጽር


30,000

2014 2015 100+%


25,000
99%
20,000 100+%

15,000 100+% <1.3% >3.4%


10,000 >4.7%
>8.2% 96% <100+%
5,000
<4.4% 100+%

0
የኮንክሪት ሚክስ የቱቦ ምርቶች ከርቭስቶን ብሎኬት ታይልስ ማንሆል ክዳን
3.4 የበጀት አመቱ ፋይናንሻል አፈጻጸም
21

Financial Accomplishment
600.00
Amount in Birr (10^6)

Plan Accompl.
500.00 86%
400.00
300.00
200.00 100+% 64%
100+%
100.00
-
Quary Products Cement Products Asphalt Products Production Office(Total)
Plan 150.50 92.00 281.60 524.10
Accompl. 159.29 111.39 179.79 450.47
ACTIVITY

ፋይናንሻል ዕቅዱ ባልተከለሰ ነጠላ ዋጋ የተሰራ ነው።


የበጀት አመቱ ፋይናንሻል አፈጻጸም
22

Financial Accomplishment
1,200.00
Amount in Birr (10^6)

1,000.00
84%
800.00

600.00
64%
400.00
100+%
100+%
200.00

-
Quary Products Cement Products Asphalt Products Production Office(Total)
Plan 241.01 179.21 609.26 1,029.48
Accompl. 264.67 209.25 390.81 864.73

ፋይናንሻል ዕቅዱ በተከለሰ ነጠላ ዋጋ ሲሰራ


Current Stock Materials @ hand in Amount (Birr) = 243,040,354.91
3.6. በክፍሉ ዉስጥ ያሉ ያሉ የምርት አይነቶች በበጀት ዓመቱ ያላቸው የእቅድና አፈጻጸም ድርሻ
23

የሲሚንቶ ዉጤት ምርቶች


17.6%
የካባ ምርቶች
28.7%

የአስፋልት ኮንክሪት
ምርቶች
53.7%
3.7 የግብዓት ምርት አቅርቦት ፕ/ፅ/ቤት የበጀት ዓመቱ አፈፃፀም
24

100.0
93%
90.0

80.0

70.0

60.0

50.0

40.0 (29)38%
(17)29%
30.0 (54)26%
20.0

10.0

0.0
የካባ ምርቶች የአስፋልት ኮንክሪት ምርቶች የሲሚንቶ ዉጤት ምርቶች የግ/ም/ፕ የበጀት ዓመቱ አፈጻጸም
3.8 የበጀት ዓመቱ የግብዓት ምርት ስርጭት
25
ስርጭት ድምር
ተ.ቁ የምርት አይነት መለኪያ
ለመንገድ ጥገና ለመንገድ ግንባታ ለግብዓት ምርት ፕ ሌሎች በመጠን በብር

1 ገረጋንቲ ሜ.ኩ 91,380.98 160,751.22 100,279.10 3,602.36 356,013.66 27,982,673.68


2 ሰብ ቤዝ " 26,074.48 55,805.13 1,545.33 83,424.94 36,093,800.29
3 ቤዝ ኮርስ " 20,421.00 57,045.00 253.00
77,719.00 34,442,729.23
4 ጠጠሮች " 256.44 1,003.95 50,313.15 5,391.73 56,965.27 27,015,158.38
5 ነጭ ድንጋይ " 2,852.14 20,433.55 45.00 9.00 23,339.69 4,549,605.77
6 ቀይ አሸዋ " 177.42 1,000.03 71.96 - 1,249.41 152,515.48
7 ባይንደር ሚክስ ቶን 3,395.00 5,270.00 - - 8,665.00 32,182,763.15
8 ሰርፈስ ሚክስ " 29,762.50 1,950.00 30.00 - 31,742.50 123,451,026.45
9 MC-30 ሊትር 16,250.00 140,987.00 - - 157,237.00 5,243,853.95
10 MC-70 " 251,120.00 79,294.00 - - 330,414.00 11,019,306.90
11 ኮንክሪት C-25 ሜ.ኩ 1,098.00 6,670.00 120.00 - 7,888.00 26,416,912.00
12 ኮንክሪት C-30 " 48.00 2,124.00 187.00 - 2,359.00 8,291,885.00
13 ኮንክሪት C-10 " - 398.00 28.00 - 426.00 1,104,805.44
14 ከርብ ስቶን ሜ. 7,745.00 8,674.00 47.00 - 16,466.00 7,950,443.44
15 ቱቦ Ø 50 " - 297.00 - - 297.00 492,660.63
16 ቱቦ Ø 60 " 4,152.00 801.00 117.00 5,070.00 6,728,052.24
17 ቱቦ Ø 80 " 1,756.00 1,443.50 - 3,199.50 6,710,215.37
18 ቱቦ Ø 100 " 1,559.50 4,182.50 - - 5,742.00 15,187,245.48

ጠቅላላ ድምር
389,532,366.69
3.9 በራስ ሀይል በማምረታችን ማዳን የተቻለው የወጭ መጠን

በራስ ሀይል
በበጀት ዓመቱ የተሰራጨ መጠን በግዥ የገቡ የተሰራጨ መጠን ማዳን የተቻለው
ተ/ቁ የምርት አይነት መለኪያ የማምረቻ ነጠላ
የተሰራጨ በራስ ሀይል ዋጋ ምርቶች ዋጋ በግዥ ዋጋ ቢሰራጭ ወጭ
ዋጋ

1 ሰብ ቤዝ ሜ.ኩ 80,056 432.65 34,636,090 948 75,892,785 41,256,695


2 ቤዝ-ኮርስ „ 108,153 443.17 47,930,329 1,541 166,664,343 118,734,014
3 ጠጠር 00 „ 16,795 566.14 9,508,321 2,415 40,559,925 31,051,604
4 ጠጠር 01 „ 11,334 488.82 5,540,085 1,898 21,505,487 15,965,402
5 ኮንክሪት C-25 „ 8,981 3,349 30,081,410 5,111 45,904,406 15,822,995
6 ኮንክሪት C-30 „ 3,223 3,515 11,329,167 5,181 16,699,588 5,370,420
7 ቱቦ ∅ 100 8,845 2,891 25,567,003 23,830 210,773,785 185,206,782
8 ባይንደር ሚክስ ቶን 10,435 3,714 38,756,738 11,215 117,024,038 78,267,300
9 ሰርፈስ ሚክስ „ 31,741 3,889 123,445,193 11,547 366,502,852 243,057,660
ድምር 326,794,337 1,061,527,209 734,732,871
3.10 በራስ ሀይል በማምረታችን ማዳን የተቻለው የወጭ መጠን (Modified Price)

በበጀት ዓመቱ በራስ ሀይል የተሰራጨ መጠን በግዥ የገቡ የተሰራጨ መጠን ማዳን የተቻለው
ተ/ቁ የምርት አይነት መለኪያ
የተሰራጨ የማምረቻ ነጠላ ዋጋ በራስ ሀይል ዋጋ ምርቶች ዋጋ በግዥ ዋጋ ቢሰራጭ ወጭ

1 ሰብ ቤዝ ሜ.ኩ 80,056 640.49 51,274,862 948 75,892,785 24,617,922

2 ቤዝ-ኮርስ „ 108,153 701.35 75,853,366 1,541 166,664,343 90,810,977

3 ጠጠር 00 „ 16,795 807.99 13,570,192 2,415 40,559,925 26,989,733

4 ጠጠር 01 „ 11,334 683.15 7,742,542 1,898 21,505,487 13,762,945

5 ኮንክሪት C-25 „ 8,981 7,440 66,821,065 5,111 45,904,406 -20,916,659

6 ኮንክሪት C-30 „ 3,223 7,901 25,463,537 5,181 16,699,588 -8,763,949

7 ቱቦ ∅ 100 8,845 4,945 43,739,763 23,830 210,773,785 167,034,022

8 ባይንደር ሚክስ ቶን 10,435 7,918 82,624,747 11,215 117,024,038 34,399,291

9 ሰርፈስ ሚክስ „ 31,741 8,389 266,281,915 11,547 366,502,852 100,220,938


ድምር 633,371,990 1,061,527,209 428,155,219
3.11 በራስ ሀይል እና በግዥ የተሰራጨ ምርት ንጽጽር
28

በራስ ሀይል በራስ ሀይል


ተ.ቁ የምርት አይነት መለኪያ በግዥ የገባ መጠን ድምር
የተሰራጨ መጠን የተሰራጨ በ %
1 ሰብ ቤዝ ሜ.ኩ 80,055.68 12,128.49 92,184 87
2 ቤዝ ኮርስ >> 77,722.83 18,544.65 96,267 81
3 ባይንደር ሚክስ ቶን 10,435.00 28,562.76 38,998 27
4 ሰርፈስ ሚክስ >> 31,741.00 39,778.41 71,519 44
5 ጠጠር 00 ሜ.ኩ 14,452.00 14,989.92 29,442 49
6 ጠጠር 01 >> 11,333.59 14,816.52 26,150 43
7 ኮንክሪት C-25 >> 8,981 382.00 9,363 96
8 ኮንክሪት C-30 >> 3,223 5,539.60 8,763 37
9 ቱቦ Ø 100 ሜ 8,845.00 2,365.00 11,210 79

በግማሽ ዓመቱ በራስ ሀይል የተሸፈነ የግብዓት መጠን በግዢ ከሚገባው ጋር ሲነፃፀር በአማካይ = 60%
3.12. የበጀት ዓመቱ የግብዓት ምርት ወጭና ገቢ (ትርፍ) ሪፖርት የተለያዩ ክፍያዎች (ፒቲ ካሽ፥
ፕሮፎርማ እና የማዕቀፍ ግዥ)

ማስታወሻ፦ ➢ 8,187,002.88
የበጀት ዓመቱ ወጭ በክፍሉ ክፍያ
ተፈጽሞባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ➢የአስተዳደርና ተያያዥ
የተወሰዱ ምርቶችን ተቀናሽ አላደረገም ወጭዎች
➢ 109,853,858.4
ከራስ ሀይል
ለተገኘ ግብዓት
➢ 14,854,143.8
የተለያዩ ግብዓቶች
ለኪራይ ማሽነሪዎችና
ተሽከርካሪዎች የወጣ
ግዥ
➢ 366,856,688.7
ወጪ ወጪ
664,712,139
➢ 164,960,445.2 ገቢ 788,428,168.78
ትርፍ 123,716,030.81
29
3.13 Earned Value Analysis
EAM
1,200,000,000.00
SV= -ve (Behind Schedule 68 Days Time lag)
1,000,000,000.00
CV= +ve (Within the Budget Budget = +123.7Million)

800,000,000.00

600,000,000.00

400,000,000.00

200,000,000.00

Cumulative PV Cumulative EV Cumulative Cost 30


3.14 የበጀት ዓመቱ የምርት ሂደት (Trend Analysis)
Trend Analysis
70,000,000
የካባ ምርቶች የሲሚንቶ ውጤት ምርቶች የአስፋልት ኮንክሪት ምርቶች የክፍሉ አፈጻጸም Linear (የክፍሉ አፈጻጸም )

60,000,000

50,000,000

40,000,000

30,000,000

20,000,000

10,000,000

ሀምሌ ነሐሴ መስከረም ጥቅምት ህዳር ታህሳስ ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዝያ ግንቦት ሰኔ

31
4.1. የተወሰዱ ትምህርቶች እና ምርጥ ተሞክሮዎች
32

➢ የቅድመ ዝግጅት ስራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት


➢ በሁሉም ማምረቻ ሳይቶች የምርት ግብዓቶች ስቶክ በበቂ ሁኔታ መያዝ
➢ ለረጅም ጊዜ በስቶክ ነበውን MC-3000 ወደ MC- 70 & MC- 30
በመቀየር ሙሉ በሙሉ መጠቀም ተችሏል።
➢ የነበረውን ማስፋት፡ ቦክስ ከልቨርት፥ MC- 70፥ MC- 30 ፥ L - ቅርጽ
ከርቭስቶን፥
➢ አዲስ ምርት መጀመር፡ Half Ditch diameter 50 እና ኮንክሪት ግሪል
➢ የምርት ጥራትን ለመጨመር በዋናው ላቦራቶሪ ከሚሰሩት በተጨማሪ
በየሳይቱ መሰራት የሚቻሉ የጥራት ፍተሻዎችን መስራታችን (Marshal,
Gradation, Extraction, Slump Test) በተጨማሪም ለሁሉም ምርቶች
በ test frequencies standard መሰረት እንዲሰራ እየተደረገ ነው።
4.2 ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች እና የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎች

4.1. ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች

የማቴሪያል ዕጥረት ( ቢቱሜን)


➢የነጭ ድንጋይ ካባ እጥረት

በካባ ማምረቻዎች የወሰን ማስከበር ችግር፤


➢የቸይን ኤክስካቫተር እና ዶዘር እጥረት

የክሬሸሮች፣ ቱቦ ማምረቻ እና የአስፋልት


ፕላንት ብልሽት የራስ ሀይል ተሽከርካሪዎችና ሰርቪስ መኪኖች በተደጋጋሚ
መበላሸት (ታታ ባስ፥ ሚኒ በስ፥ ሚክሰር ትራክ)
በካባዎች አካባቢ ተደጋጋሚ ስርቆት መብዛትና የ
CCTV ካሜራ መግጠም አለመቻል

33
4.3. የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎችና የታዩ ለዉጦች
34

የወሰን ማስክብር ችግር ለመፍታት


ከባለድርሻ አካላት ጋር ተከታታይ ንግግር
ተደርጓል። የተወሰኑ መሻሻሎችም ታይተዋል

ቢቱሜን በተወሰነ መጠን በግዥ አዲስ የነጭ ድንጋይ ካባን በተመለከተ


እንዲገባ ተደርጓል፤ ምርቱ መፍትሔ ከክ/ከ ጋር ወይይት እየተደረገ ነው፤
በሚቆራረጥበት ወቅት ሰራተኞችን በመንገድ አካፋይ ላይ ያለ ምርትን
ወደ ሌሎች ክፍሎች በማዛወር በመጠቀምም ምርቱን ማምረት ተችሏል
እንዲሰሩ ተደርጓል።
2016 Fiscal Year
Plan

35
5. የ2016 በጀት ዓመት እቅድ
36

5.1. ፊዚካል እቅድ 4ኛ ሩብ


ተ.ቁ የምርት አይነት መለኪያ አመታዊ እቅድ 1ኛ ሩብ ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት
ዓመት
1 ገረጋንቲ ሜ.ኩ 435,481 110,764 108,004 114,402 102,311
2 ሰብ ቤዝ „ 124,632 30,130 31,358 37,020 26,124
3 ቤዝ ኮርስ „ 70,681 9,188 33,268 6,272 21,953
4 የተለያዩ ጠጠሮች 70,275 - 17,618 35,775 16,875
4.1 25 mm pass ጠጠር 21,080 - 5,285 10,733 5,063
4.2 19 mm pass ጠጠር 23,891 - 5,990 12,164 5,738
4.3 12.5 mm pass ጠጠር ሜ3 12,648 - 3,171 6,440 3,038
4.4 4.75mm pass ጠጠር 12,648 - 3,171 6,440 3,038
5 ነጭ ድንጋይ 10,000 1,000 3,000 3,000 3,000
6 ቀይ አሸዋ 5,000 - - 2,500 2,500
7 Concrete mix 20,000 3,050 6,800 5,750 4,400
7.1 C-30 8,100 1,200 3,000 2,100 1,800
ሜ3
7.2 C-25 10,900 1,700 3,500 3,100 2,600
7.3 C-10 1,000 150 300 550 _
የቀጠለ
37

ተ.ቁ የምርት አይነት መለኪያ አመታዊ እቅድ 1ኛ ሩብ ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት 4ኛ ሩብ ዓመት
8 የተለያየ ዲያሜትር ቱቦ 17,350 2340 5200 6300 3510
8.1ቱቦ Ø 60ሴ.ሜ 6,050 950 1,800 2,100 1,200

8.2ቱቦ Ø 80 ሴ.ሜ 5,960 950 1,800 2,100 1,110
8.3ቱቦ Ø 100 ሴ.ሜ 5,340 440 1,600 2,100 1,200
9 ከርቭስቶን ቁጥር 19,600 3,000 7,500 5,100 4,000
10 ታይልስ ሜ2 3,600 600 300 900 1,800
11 ብሎኬት ቁጥር 10,000 300 4,500 4,000 1,200
12 ማንሆል ክዳን ’’ 2,000 300 500 700 500
13 ኮንክሪት ግሪል ’’ 2,500 400 750 750 600
14 ቦላርድ ’’ 50 _ 30 10 10
15 ኮንክሪት ፖል ’’ 50 25 25 _ _
16 L- ቅርጽ ከርቭስቶን ’’ 1,000 100 480 320 100
17 ክራሽ ባርየር ’’ 50 _ 25 _ 25
18 አስፋልት ኮንክሪት ሚክስ 114,048 - 35,712 42,624 35,712
18.1ባይንደር ሚክስ ቶን 28,911 - 8,673 11,565 8,673
18.2ሰርፈስ ሚክስ 85,137 - 27,039 31,059 27,039
19 ከት ባክ አስፋልት ሊትር 500,000 4,000 150,000 196,000 150,000
5.2 ፋይናንሻል እቅድ
38

የስራ ክፍል ዓመታዊ ፋይናንሻል እቅድ

የሲሚንቶ ዉጤት ምርቶች 191,835,928.10

የካባ ምርቶች 154,995,245.85

አስፋልት ኮንክሪት ምርቶች 454,614,794.47

የፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ፋይናንሻል እቅድ 801,445,968.42

ማስታዎሻ፡ 1. ፋይናንሻል ዕቅዱ የታቀደው ባልተከለሰ ነጠላ ዋጋ ነው።


2. ሁሉም የምርት አይነቶች ከመደበኛ የስራ ሰዓት በተጨማሪ በትርፍ ሰዓት እንደሚመረቱ ታሳቢ ተደርጓል።
5.3 የካባ ምርቶች በትርፍ ሰዓት ቢመረቱ የአዋጭነት ትንተና (Sample)
39

በስራ ቀን ብቻ ቢመረት (የስራ ቀናት + ቅዳሜና እሁድ) ቢመረት (የስራ ቀናት + ቅዳሜና እሁድ+ አዳር ) ቢመረት
ተ.ቁ የካባ ምርቶች
ፊዚካል ፋይናንሻል ፊዚካል ፋይናንሻል ፊዚካል ፋይናንሻል
የተለያዩ
1 26,613 37,485 70,275
ጠጠሮች 17,656,264 24,869,390 46,624,126
2 ሰብ ቤዝ 66,340 93,648 124,044
42,490,107 59,980,608 79,448,941.56
3 ቤዝ ኮርስ 30,388 44,190 70,681
21,312,624 30,992,657 49,572,119.35
4 ነጭ ድንጋይ 10,000 10,000 10,000
4,752,700 4,752,700 4,752,700.00
5 ገረጋንቲ 306,904 416,194 435,480
48,846,841 66,241,373 69,310,996.80
6 ቀይ አሸዋ 5,000 5,000 5,000
1,473,300 1,473,300 1,473,300.00

118,875,571 163,440,637 204,558,058


ልዩነት (በብር) (A) 85,682,487

2015 በጀት ዓመት የተከፈለ የትርፍ ሰዓት ክፍያ በብር (B) 76,673,774

B-A 9,008,713
5.4. ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች፣ ማሽነሪዎች፣ ሰው ሀብት እና የግዥ ፍላጎት
40

❖Machinery Demand
❖Manpower Demand
❖Material Demand
6 ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች

ክፍሉ ካለበት የስራ ጫና አንጻር የክፍሉን መዋቅር ማሻሻል ቢቻል፣


የቆርኪ አስፋልት ፕላንት ጥገና፤ አዲስ አስፋልት ፕላንት ግዥ

የነጭ ድንጋይ ካባ ማግኘት፣ የግብዓት ምርቶችን በበቂ መጠን


በራስ ሀይል የሚመረቱ እና በግዥ የሚገቡ ምርቶችን የግብዓት ብክነት
መያዝ (ቢቱሜን፣ አሸዋ እና ሲሚንቶ) እና የዳይናማይት ግዥ
ከመቀነስ አንጻር በአንድ ላይ ቢተዳደሩ
ማከናወን

የ precast box culvert and Pipe making ማሽን ግዥ፣ በራስ ሀይል የሚመረቱ ምርቶችን ነጠላ ዋጋ መከለስ
የ ኮንክሪት ፓምፕ እና ሚክሰር ትራክ ግዥ (የማዘጋጀት Delegation ለክፍላችን ቢሰጥ)

የኬሮሲን ታንከር ስራን ማጠናቀቅ የሪቬንቲ የጉድጓድ ዉሃ ቁፋሮ

ወደ ማምረቻዎች መግቢያ አክሰስ መንገድ ስራ


የሪቬንቲ የወሰን ማስከበር ስራ

የጥበቃ ቅጥር በኤጀንሲ ቢሆን


ፕላንት ኦፕሬተር ቅጥር (አስፋልት & ኮንክሪት)
7. ገላጭ ፎቶዎች

Sub Base Production at Repi Revienti Night Sift Production

42
01 & 00 Agg. Stock at Karki asphalt plant

43
44
45
46
47
48
Sub base production @
Korki 49
Reventi
50
51

You might also like