2 1 1

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 23

 ነቢ (ሰሊም ዒሊ)2 ረሱሌ (ሰሊም ዒሊ)2

ቢስሚሊሂ ብዬ መዴሁን ጀመርኩት፣ ጌታዬን ሊመስግን ሊዯረገኝ ዐመት፤


ያረሱሇሊሂ የአሇም ራህመት፣ ስምዎን እይጠራሁ ብሞትም ሌሙት፡፡
ጀሉለ ጀምሮት እኛን ያዘዘው፣ ሰለ ዏሇነብይ በለ ነው ያሇው፤
እኔስ የገረመኝ የጀሉለ ነው፣ ፈጥሮት ሲያበቃ ወዲጄ ያሇው፤
ስምዎን ስጠራ አይኔ የሚያሇቅሰው፣ ያለበት መዱና ጠይባ ቢናፍቀው፡፡
መዱናን ዘየርን ሰዎቹ ቢለኝ፣ ናፍቆት አቃጠሇኝ ሆዳን አባባኝ፤
ይሄን እየሰማሁ ተንገበገብኩኝ፣ ሂጃቡ ይነሳ አሁን ና በለኝ፡፡
ነቢን የመሰሇ ወዲጅ የት ይገኛሌ፣ ከአኼራ ጭንቀት ከአዛብ ያዴናሌ፡፡
ወንጀላ ቢበዛም ነቢ እወድታሇሁ፣ አንቱ ነዎት መሊዬ ፈሊሄ ብያሇሁ፡፡
ነቢ ያንቱን ነገር ቢከትቡ ቢጽፉ፣ የጀመሩት እንጂ የለም የጨረሱ፡፡
የአሇሙ መብራት የአሇሙ ዘውዴ፣ የሚያምሩት ነብዬ ዘይኑ ሙሃመዴ፡፡
እስከዛሬ ዴረስ ኃሉቁ ቢፈጥርም፣ ጌታዬ ነብዬ ማንንም አይመስሌም፡፡
ያንቱማ ሙሃባ ሌቡን የወጋዉ፣ ጠዋት ማታ ቢጠራ መቼም አይጠግበዉ፡፡
የነብዩን ነገር ጠዋት ማታ ቢሰሙት፣ መቼ ይጠገባሌ ሁሌጊዜ ቢያወሩት፡፡
ጀሉለ አሳምሮ እንዳት ቢፈጥርዎት ነው፣ ወዲጆቹን ሁሊ የሚያንገበግበው፤
ይሄ ሁለ አህባብ ሀቢቢ የሚሇው፣ ቢወድት ነው እንጂ ላሊ ምን አሇው፡፡
አበዯ ይለኛሌ ምንዴን ነው ማበዳ፣ እብዴ ያሰኛሌ እንዳ ነቢን በመውዯዳ፡፡
ዯረጃዬን ሇቅቄ አቅሜን ሳሊውቅ፣ ትሌቅ ሰው ወዴጄ እንዯምን ሌዝሇቅ፡፡
አሪፎች ቢተክለት የሙሃባን ዛፍ፣ ዘሊሇም ያፈራሌ ቂያማ ዴረስ፡፡
ቢነግሩት አይገባው አሊህን አይፈራ፣ ቢዴዒ የሚሇው የአሪፎቹን ስራ፡፡
በወሬ መሰሇው ዱኑን ያቆዩት፣ ጅሃዴ አዴርገው ነው በስንት ሌፋት፡፡
አሳምረው ሰርተው ሇእኛ ባይተዉማ፣ ይወርሰን ነበረ የኩፍር ጨሇማ፡፡
ባያውቀው ነው እንጂ የአሪፎቹን ነገር፣ ስራቸው በፍጹም የሶሃባ ነበር፡፡
ቀብራቸውም ያብራ አኼራ የሄደት፣ የነቢን ሙሃባ ሇእኛ የተዉት፡፡
ከማይጠቅም ስራ ከማይበጅ ነገር፣ አሊህ ይጠብቀን ከማዯናገር፤
ቀሌቤን ሌመሌሰው ወዯዚያው ሌሻገር፣ ሲጠሩት የሚያምረው የነብዩን ነገር፡፡
የጠይባው ሙሽራ የጠይባው ሸሪፍ፣ አንቱን የወዯዯ መቼም ቀሌቡ አያርፍ፡፡
የሚያምረው ነብዬ የሁለ መሸሻ፣ ሰሊምታ ሌከናሌ ከአርደሌ ሃበሻ፡፡
ሃበሻ ሊይ ሆነን እሩቅ ከመናፈቅ፣ ነቢ ጥሩንና መዱና እንዝሇቅ፡፡
ሙሳፊር እኮ ነኝ ዘሊሇም አሌኖር፣ አዯራ እንዲሌቀር ነቢን ሳሌዘይር፡፡
አይኔ የሚያሇቅሰው ሌቤ እሚፈራዉ፣ እቀራሇሁ ብል ጠይባን ሳያየው፡፡
ሇምን አሊሇቅስ ሇምን አሊነባ፣ የእርስዎ ስም ሲጠራ ሆዳ እየባባ፡፡
በሆዳ ሌያዘው ምንም አሌናገር፣ ሲጠሩት ይብሳሌ የነብዩን ነገር፡፡
የነብዩን ነገር አውርቼም አሌዘሌቀው፣ ወዲጆቹን ቀርቶ ዛፉን አስሇቀሰው፡፡
ማሬ ወሇሊዬ የአሇመሌ ሁዲ፣ የፋጢመት አባት ሌሁንሌዎት ፊዲ፡፡
አሰሊሙ አሇይኩም ያከንዘሌ ፉቀራ፣ እጃችንን ያዙ አህመዴ ኸይረሌ ወራ፡፡
ሌቤ ይፎክራሌ እዘሌቃሇሁ ብል፣ ነቢን ቢወዲጁ አይጨክኑም ብል፡፡
ነብዬ እንሊሇን አንቱን በመውዯዴ፣ የእኛ ተራ ይሁን መዱና መሄዴ፡፡
አሁን ተወስኖ ከቃዱሩ ይምጣ፣ መዱናን መዘየር ይሁን የእኛ እጣ፡፡
አሊሁመ ቢሂ ወቢ ዐመቲሂ፣ አህሲን ሂታመና ያ ሇጢፍ ያ መውሊ፡፡
 አሊሁመ ሰሉ ዒሊ ሙሃመዳ ወዒሊ አሉሂ ወሰሇም ቀዴረ ዛቲከ አዯዯ ማዯዋመቲከ
አሰሊሙ አሇይኩም አህመዯሌ ሙኽታሩ፣ አንቱ እኮ ነዎት አለ የሁለ ሚስጥሩ፣
የአርሽ የኩርስይ የሰማይ የምዴሩ፣ ጨረቃና ጀንበር ባንቱ ኑር አበሩ፣
አያገኙም ነበር አንቱ ባትኖሩ፡፡
አሰሊሙ አሇይኩም አህመዴ ሙሃመደ፣ የአሇሙ ዋሌታ የከውኑ አሙደ፣
አጀሊችን ዯርሶ ስንገባ በሇህደ፣ አፈሩ ሲንጋጋ ሲገሊሇጥ ጉደ፣
ያኔ ሚያስጥሇው አያገኝም አንደ፡፡
ገና ፊት በዏዘሌ ባሪዕ ያሊቀሆ፣ በህመት ሊከና ሇእኛ አዘሇቀሆ፣
በሃቂቃው የሇም አንቱን ያወቀሆ፣ ዘይኔ ተመሌከቱኝ በራህመት አይንሆ፣
ጌጤ መኮንኔ እያሇ ሲሌሆ፡፡
ዘሊጋ ነው ሆደ አይዯሇም የሞሊ፣ ብዴግ እስኪሌ ዴረስ አንዴ ቀን ያሌበሊ፣
ጥፍጥናው ሃዴ የሇው ገሊው በጠቅሊሊ፣ እንዯ ቅቤ ነበር እንዯ ማር ወሇሊ፣
ያንቱ የብቻው ነው አምሳያ የሇውም፤
ሙስሉሞችን ሁሊ አንዴ አዴርገው መውሊ፣ ዛሂር ባጢናችን በተቅዋ የሞሊ፣
ጌታችን አንተ ነህ የሇም ካንተ ላሊ፣ ከፊራቅ ጠብቀን ነጃ በሇን አሊህ፣
ከፊራቅ ጠብቀን ነጃ በሇን አሊህ፡፡
ሙስሉም ሇሙስሉሙ ይቅር መናናቅ፣ አንደ በአንደ ሊይ ከመመጻዯቅ፣
ሇአኼራ ቤታችን የሚሆነን ስንቅ፣ አንዴ መሆን እንጂ አይዯሇም ፊራቅ፣
አንዴ መሆን እንጂ አይዯሇም ፊራቅ፡፡
ስራ ሇነፍስ ነው ኸይርም ይሁን ሸር፣ ሳይጠየቅበት የሇም የሚቀር፣
ጌታዬ ግጠመኝ ዯግ ስራ ኸይር፣ ከኸሌቁ መሃከሌ ነገ እንዲሊፍር፣
እኔ ዯካማ ነኝ የሇኝም ቀዴር፤
ነቢን ያሌወዯዯ ከሁለም ነገር፣ ከሃብት ከገንዘቡ ከነፍሱም ጭምር፣
ነብዩን ካሌያዘ ምን ቢሰራ ኸይር፣ አይሞሊም ኢማኑ ናቂስ ነው ዘውትር፣
አይሞሊም ኢማኑ ናቂስ ነው ዘውትር፤
አንቱን ሰጠንና ሊቀ የእኛ ክብር፣ ስሙ ሚጣፍጠው ከወተት ከማር፣
የኑር ሁሴን ወዲጅ የሼህ አባዴር፣ የእነ አሌዩ በጃሌ የሁለ ሚስጥር፣
የሷሉሆች ወዲጅ የሁለ ሚስጥር፡፡
ሱናቸውን ይዘን ነቢን ተከትሇን፣ የስያዙንን ይዘን ከአንጀት እርስዎን ወዯን፣
የከሇከለንን እኛም ተከሌክሇን፣ የዊሊዲውን ቀን እናከብረዋሇን፣
የዊሊዲውን ቀን እናከብረዋሇን፡፡
ጀሉለ ኑር አዴርጎ በኑር የነከረው፣ ወስፍሆን ሇመዴረስ የሇም የሇም የሞከረው፣
ገሇታ ይዴረሰው ሊንቱ ያዯረገን፣ ባሇንበት ስፍራ ሊንቱ የፈሇገን፣
ባሇንበት ስፍራ ሊንቱ የፈሇገን፡፡
እኔ የአንቱን ጀማሌ (ናፍቄ)2፣ በከራማው አሳብ ዯግሞ ተወፍቄ፣
እንዲሌቀር የወንጀሌ ጭራ ተዘፍቄ፣ ዘይኔ ተመሌከቱኝ በራህመት አይንሆ፣
ዘይኔ ተመሌከቱኝ በራህመት አይንሆ፡፡
እባክህ መግፈራህ አሊህ ያጀሉሌ፣ መቼም እዝነት የሇም አንተን የከጀሇ፣
ማረን ያራህማኑ ከወንጀሊችን፣ ነጃ አውጣን ከዋይታ ከጠማማ ዱን፣
ክፉን ተጃጃሇ የእብሉሱ ጭፍራ፡፡
 ጀማለሌ ዒሇም ሰሇሊሁ ዏሇይሂ ወሰሇም እሳት ነው ፍቅር
ጀማለሌ ዒሇም በፍቅር አገር እስቲ ሌሽከርከር፣ ኃይሇኛውን ወንዝ ቶል ሌሻገር፣
ገባ ጉዴጓደ ሸሇቆ ጫካ ሸንተረር ያየውን ሌንገር
ጀማለሌ ዒሇም የሙሃባ ቤት ቆቡ ነው መርድ፣ በሱ የተነካ ቀሊጭ ነው ወዙ
ጀምሬያሇሁ ጭራሽ የማያሌቅ ጉዞ ስዋሌሌ ሌኖር
ጀማለሌ ዒሇም ገና ሲቀምሰው ዯግ የሚመስሇው፣ ያዋሌሇዋሌ እየሃየሇ
እንዯ አቶሚክ ነው በጣጥሶ ነው የሚጥሇው ዋና ዯም ስር
ጀማለሌ ዒሇም የሙሃባ ኑር ያብሇጨሌጫሌ፣ ዕጣ ሰፋሇት ሇእሱ ይታጫሌ፣
አምሳሌ የሇውም በባድ ወሬ ይቆጫሌ አታንሳው ይቅር
ጀማለሌ ዒሇም ይሇዋውጣሌ ካለበት ሃሇት፣ ያፈራርሳሌ ኮረብታ ዲገት፣
እያሸበረ ይኖራሌ አለት እንዲይኮራ በግርግር
ጀማለሌ ዒሇም የፍቅር እሳት ነበሌባሉቱ፣ ተጠምጥማበት በኩሊሉቱ፣
ዋይ ዋይ እያሇ ሳይተኛ ያዴራሌ ላሉቱ ሲያጉረመርም
ጀማለሌ ዒሇም የፍቅር አዝማቾች ጥቂቱን ሌጥቀስ፣ ሇማጣፈጥ ስሌ ዯግሞ ምን ሌወርስ፣
ወዯ ጌታዬ ሁሌ ጊዜ በጣም ሌገስግስ በፈረስ በእግር
ጀማለሌ ዒሇም እዴለ ሰጥቶ ነቢ ሱሇይማን፣ ቀዴቶኮ ጠጣ ከሙሃባ ጋን፣
ሹመት ተሰጠው የሰው የጂኒም የሸይጣን ዯግሞም የጠይር
ጀማለሌ ዒሇም ቢከናነባት ይህችን ሙሃባ፣ ከመሇክ ይሌቅ ነበረው ኸይባ.
ፈተነ አለ ሴቶች መሃከሌ ሲገባ ብዙ ወይዛዝርት
ጀማለሌ ዒሇም ቢከናነባት ይህች ሙሃባ፣ ይሄዴ ነበረ በንፋስ አሌጋ
ከቀትር በፊት ዯግሞም የኋሊ ሳይረጋ የሁሇት ወር
ጀማለሌ ዒሇም ሇእሱ ሙሃባ ኢብራሂም ኸሉሌ፣ ከኑምሩዴ እሳት አዲነው ጀሉሌ፣
ሃሇቱን ያውቃሌ ተው ዝም በሌ አሇው ሇጅብሪሌ ቢሰጠው ምክር
ጀማለሌ ዒሇም ምክር አይወዴም የፍቅር ነገር፣ እሱ የሚወዯው ሁላ መሸበር፣
እንዯዚህ ጀግና ሁሌ ግዜ ጠጥቶ መስከር መዋሇሌ ጭምር
ጀማለሌ ዒሇም ዩሱፍ ቢሇብሰው ይህች ሙሃባ፣ ከመሇክ ይሌቅ ነበረው ኸይባ፣
ፈተነ አለ ሴቶች መሃከሌ ሲገባ ብዙ ወይዛዝርት
ጀማለሌ ዒሇም ሲቲ ዙሇይካ ፍቅር ቢይዛት፣ አሰበች አለ እንዱገናኛት፣
አሊህ የሌቧን አይቶ ሌጅ አዯረጋት ገና አዱስ ቢክር
ጀማለሌ ዒሇም የሙሃባን ኃይሌ ሙሳ ቢሇብሰው፣ ሂጃቡን ጥሶ ቦታ አዯረሰው፣
ከአሊህ ጋር ቁሞ ጀዋቡን አመሊሇሰው ጀበሌ ጡር ስር
ጀማለሌ ዒሇም ፍቅር ጠጥቶ ሩሁሊህ ኢሳ፣ ቁም ይሇው ነበር የሞተ ሬሳ፣
ዴምጹን እንዯሰማ ብዴግ እያሇ ሲነሳ ይታይ ነበር
ጀማለሌ ዒሇም ይሞቃሌ አለ የፍቅር ምዴጃ፣ አረ አታይም ወይ ዋናው ማስረጃ፣
ሰይዯሌ ወጁዴ ሇመዲር በቃች ኸዴጃ ጠንቶባት ፍቅር
ጀማለሌ ዒሇም ወዯ ጅሊኔ ቢወረውረው፣ ሇህወሌ መህፉዝን አስመረመረው፣
በአሇም ተሹሞ ብዙ ጉዴ እያስፎከረው መሇከሌ ምዴር
ጀማለሌ ዒሇም ትቶ ሀተታ ከነ ኩረቤ፣ ሲዋኝ የኖረ በፍቅር መረቤ፣
ፎከረ አለ ሙሂዱንና አረቤ ብዙ ፉክክር
ጀማለሌ ዒሇም በፍቅር ሜዲ ኸሇቀ መርጦ፣ ሰከረ አለ በእንዝሌሌ ውጦ፣
ሰጠው የሞት ፍርዴ በአውሉያ ሸንጎ ተቀጥቶ ሱብሃነሌ ቀዱር
ጀማለሌ ዒሇም ታጥቄያሇሁ የፍቅር ትጥቄ፣ እንዯ ቦሰሬ እንዯ ወራቄ፣
እንዯው መራሩን ጠጥቶ መስከር አረቄ አሰበው መስከር
ጀማለሌ ዒሇም ገና ሲቀምሰው ጉደን ታይቶዋሌ በአንይ ሀዴራ ረምዝ ነበረ
ኢሌምም ሲቀራ አህሇሌ ሙሃባ ባካችሁ እርደኝ አዯራ ሇመንኩ በፍቅር
ጀማለሌ ዒሇም አህመዯሌ ሀዳ ሇእርሶ ሙሃባ፣ በእግር በፈረስ በጣምም ሰባ
ጎሸመ አለ ነጋሪት መካ ሲገባ በሮ በአየር
ጀማለሌ ዒሇም ዯግሞም አህመዳ ፍቅር ቢጠጣ፣ ኃይሌ ያሳይ ነበር ማንም ቢመጣ
በፍቅር ዘዳ የወንዴሙን ዯም አወጣ በሮ በመስመር
ጀማለሌ ዒሇም በፍቅር ሜዲ ዋሇሌኩኝ እኔ፣ የዲንዮቹን አወለ ሳኒ፣
እያሳዯስኩኝ ሌንገርሊቸው በቅኔ አሁን ሌመስክር
ጀማለሌ ዒሇም ዛተሌ ሙሃባ ቃጥባሬ ሃገር፣ ነው የተባሇ የአህባቦች ማህበር፣
ሌጥቀሰው እንጂ ከትቤማ ሇመናገር አይችሇው ሰጠር
ጀማለሌ ዒሇም በፊት ነው ያዘዘኝ የፍቅር ጌታ፣ ጀማለሌ ዒሇም በሚሇው ተርታ፣
እንዴገጥምሇት አሁን ሊክሌኝ እርዲታ አንዴም ሳይቀር
ጀማለሌ ዒሇም አንዯኛ ሆነ በአሇም ሩጫ፣ ፍቅር የጠጣ በጀሉሌ ዋንጫ፣
ቀዲሚ የሆነ ሁሌ ጊዜ በብዙ ሩጫ በውዴዴር
ጀማለሌ ዒሇም በጌታዬ ሌጅ የፍቅር ቅቤ፣ ያጉረመርማሌ ጠጥቶ ሌቤ፣
አሁንም ሌንገር በጣም ሇቆኛሌ አዯቤ በወስፈንጥር
ጀማለሌ ዒሇም የፍቅር ዋሻ ቆቡ ጉዴጓደ፣ በኃይሌ አገባኝ እግሬን አዲሌጦ
ሏያ አህባቤ ወዯ እኔ በፍቅር ምጡ ስሙኝ ስዘክር
ጀማለሌ ዒሇም የጌቶች ጌታ እባክህ አዯራ፣ በጣም አዲምጠኝ አንተን ስጠራ፣
ያማረኝ ነገር የሌቤ ያሻኝን ሌስራ ያሇ አንዲች ችግር
ጀማለሌ ዒሇም በሙሃመዴ ሊይ ይጉረፍ ሰሊት፣ ሳያቋርጥ በየሰዏት፣
በሌ ፍቀዴሌን እንዯሌባችን መስራት ያሻንን ነገር
ጀማለሌ ዒሇም ዯግሞም ሰሊም በረሱሌ አስሃብ፣ ይጉረፍባቸው እንዯ ጎርፍ ዝናብ፣
አዴርገው በእጃችን የመዯዴ የፍቅር ጥጋብ ሳይቆጠር
 ሰሇሎሁ ዒሊ ዘይነሌ ዏሇሚን ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
አሌሃምደ ሉሊሂ አማረ መጓዜ፣ ዯረሰሌን አለ በጣም ጥሩ ጊዜ፣
በፊት ግሌጽ ነበር ሌጓሙን መያዜ፣ ተሰማማ አለ መዴሃኔቴ ሒርዜ፣
ሇሃሲዴ መጋዜ ጨርሳ ትቁረጠው ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ይኑር በነቢ ሊይ ሰሊትና ሰሊም፣ በእነሱ ቤተሰብ በአስሃቦቹም በጣም፣
ይጉረፍ በአህባቦቹም ሌቀቁሇት ገዲም፣ እሺ በሌ ሇመንኩህ በሩህም በገሊም፣
ዯረሰ አለ መቃም ፍቅር ያቀሇጠው ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
የአሚና ሌጅ ዘይኔ ሙሃመዴ ተሰማ፣ በአገሩ በመካ በዋናው ከተማ፣
ኑር ይዞ ቢወሇዴ ታየሇት ከራማ፣ በትከሻው ነበር የንብዋ አሊማ፣
ኩፍርና ጨሇማ ገዯሌ አሰመጠው ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
አራት አመት ሙለ ኖሩ ከሃሉማ፣ ሇእናቱ ሇአሚና መሌሳሇች ተሸክማ፣
ከእዴሜው እስኪሆን ስዴስት አመትማ፣ ሁሇት አመት ሁለ እያሊት እማማ፣
ትውሌደ ቢሰማ ሁለን አሽጎዯጎዯው ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ዯግሞም ስምንት አመት ከእዴሜው እስኪቀርብ፣ ኖረ ከአያቱ ከአብደሌ ሙጠሉብ፣
በኋሊ ከአጎቱ ስሙ አቡ ጧሉብ፣ ያስተኛው ነበረኮ ከእርሱ አጠገብ፣
እንዱያዴግ በአዯብ ሒራን አስቀመጠው ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ነበር አለ ታማኝ ሰዎች የሚያምኑት፣ ሙሃመደሌ አሚን ብሇው የሚጠሩት፣
ሇእሱ ነበር አለ አዯራ የሚሰጡት፣ ስሇዚህ ሃደንም ቢያሸንፍ ዲሩት፣
እሱን ሇሚጠለት ጨርሶ ይዲጠው ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ከሞሊው በኋሊ ከእዴሜው አርባ አመት፣ ነብይ ነህ ብል ጅብሪሌን ሊከበት፣
እየዯጋገመ ወህዩንም መጣሇት፣ የሚዕራጁ ሇሉት ተጫነሇት፣
አጎነበሰሇት እያንቀጠቀጠው ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ኢማም ሆኖ አሰገዯ በበይተሌ መቅዱስ፣ ዯግሞም ወዯ ሰማይ ሙንተሃ ዴረስ፣
ከጅብሪሌ ጋር ሆኖ ሄዯ ገሰገሰ፣ መሇኮች ጀመሩ እሱን ማወዯስ፣
ከአሊህ ጋር መጅሉስ ረፍረፍ አስቀመጠው ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ሱጁዴ አዯረገ ቢንቀጠቀጥ ሌቡ፣ አተሒያቱ ሉሊህ አሇኮ ሇረቡ፣
አሰሊሙ አሇይከ አዩሃሌ ሙሂቡ፣ ብል ቢሇው አሊህ መሌሶ ጀዋቡ፣
ሇእኔም ሇጣሉቡ ሇእስሌምና አሮጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ሙሳኮ መከረው ጠቃሚ ምክሮች፣ ከሃምሳ ወቅት ሰሊቶች አምስቱ ተሰጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ሇአርሹ በጫማ መሊሌሶ ቢረግጠው፣ ተርበተበተ አለ እያስዯነገጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
የጀሊሊውን ኑር በአይኑ ቢያበራ፣ ቢየዱሂሌ ቁዴራ ትከሻው ጨበጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ሰጥቶት ተመሇሰ በአሌዋሁ መፍቻ፣ በኑሩ ኮርቻ እያፈናጠጠው(2)፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ኃይሇኛ ነው ክፉ አሇው ብዙ ዛቻ፣ በበዴር ዘመቻ ኩፋርን ወቀጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
አሇምን በሙሃባ ጨርሶ አዋከበው፣ ሇእስሌምና ሳበው እያቆናጠጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ወረዯሇት አለ ተቀምጦ ጨረቃ፣ አጣራው በሉቃ የተበጠበጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
አሇም እንዱያምነው አሳየው መዴህኑ፣ አቀናው በአይኑ እየገሊመጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
በሰይፉ ጠማማውን ጨርሶ ቀሰተው፣ ሙሃባ መረጠው ጨሇማውን አቀሇጠው ፡
መውሊዬ ነው ሹሙ የአሇም ጠቅሊሊ፣ እንዯ ማር ወሇሊ ዚክሩ የጣፈጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ነቃ ነቃ በለ ዯረሰሌን ኑሩ፣ ሌፈንጥዝ በዚክሩ ይፈንዲ ያበጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ሙሃባው በሌቤ የተጠቀሇሇው፣ የተወሇወሇው ሌሳመው ሌምጠጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ሇብሼ ሌሽከርከር የጌታዬን ካባ፣ በሆዳ ሙሃባ የሚገሇበጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
የወዯዯውን ሰጪ ከፍ ያሇውን ዋጋ፣ በሙሃባ አሇንጋ ሌቤን የሊጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ከባዴ የሆነውን ዘሇቀሌን ሲሩ፣አሁን አሁን ኑሩ የሚሇዋወጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
የአሇሙ ዲኛ የዴሆች መሸሻ፣ በፍቅር መድሻ እየቀጠቀጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
እንቅፋቴን ጨርስ ከዚህስ በኃሊ፣ ዚክርህን የሚጠሊ በርዘህን ይዋጠው፤ ጀሉለ በኑር የመረጠው አርሹን የረጋገጠው
ይውረዴ ሰሊት ሰሊም በአሊህ ሙቀረቡ፣ ወዯ አሊህ በሌቡ ዘወትር ያፈጠጠው፤ ፡
ወዒሊ አሉሂ ወሷህቢሂሌ ሰሊም፣ ዯግሞም እጁን ሌሳም ይስጠኝ እንዯሰጠው፡፡ (2) ፡
 አሊሁመ ሰሉ ዒሊ ሙሀመዳ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
ምስጋና ይገባው በብዙ ሹክር፣ ዐመት ያዯረገን ጌታችን ቃዱር፣
ሇእኛም ሇገሰን ሰኽይና ቸር፣ ሙሳ ከሉሙሊህ ሇምነው ነበር፣
ዐመት ሌሁን ብል ሇአሊህ ቢናገር፡፡ ፈዱሊውን አይቶ እንዲሊቀው ረቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
ዐመት ሌሁን ብል ነብዩሊህ ሙሳ፣ አሊቸው ጌታችን ትዕዛዜን አትርሳ፣
በሰጠሁህ ኒዕማ አሽኩረህ ተዯሳ፣ ሙናጃ አዴርጌሌህ እራትና ምሳ፡፡
ከእኔ ጋር ንግግር ሁነህ ባጠገቤ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
የአሇሙ ሹም የመዱናው ጌታ፣ ወዲንቱ የሸሸ አያፍር አይረታ፣
በየጭንቁ ሁሊ ይገኛሌ እርካታ፣ ፈጥነው ይዯርሳለ ዐመት ሲንገሊታ፡፡
ናቸው አስታራቂ ከአሊህ አቃራቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
ያረሱሇሊሂ የዐመቱ ኒዕማ፣ ባንቱ ሊይ ይገኛሌ ተቅዋና ከራማ፣
ሊንቱ የገባ ሰው የሇውም ነዲማ፣ ዴንጋጤም የሇበት ነገ በቂያማ፡፡
አብሽር ይለታሌ ምስጠፋ ያ ነቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
ሙሃመደሌ አሚን የዐመቱ ሺፋ፣ ስሙ የሚያሻማው አዛብ ሲዯነፋ፣
ወዲጁን ሉረዲው አፈሩ ሲዯፋ፣ ካሇ በሃያቱ የሚሌ ሰው ሙስጠፋ፡፡
አሊህ ይረዲዋሌ ጌታችን ያረቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
ሇዛ ሇመሌካም ሰው ሇጠይባው ሸሪፍ፣ ተሇዩኝ ብል አሇቀሰ ዛፍ፣
የነኽለ እንጨት እንባ እያረገፈ፣ ያ ሰይዯሌ ዉጁዴ ቢያዯርጉት እቅፍ፡፡
አብሽር ትሆናሇህ እርጋ ባጠገቤ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
የመዱናው ጌታ ሷሂበሌ ቡራቅ፣ አበሰኛውን ሁሊ ናቸው አስታራቂ፣
ሇአሇሙ ራህመት አዴርጓቸዋሌ በቂ፣ በሸሪዒው ሉቃ ሌጓሙን ጠባቂ፡፡
ሸፊዐሌ ሙዝኒቢን የመሊውን ዋቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
በሻሻው መሌካሙ ያ ረሱለ ጠይባ፣ በስሞዎ የኖረ አዛብም አይገባ፣
የሙሃባው ሰው የሇውም ገሇባ፣ በአንቱ የኖረ ሰው አስራር እየጠባ፡፡
ቢጣጣር ቢጣጣር አይገሌበው ጋሊቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
የሁለ መሸሻ የጠይባው አንበሳ፣ ሁለም ይዋሌሊሌ ስማቸው ሲነሳ፣
በሰሇዋት ሜዲ ፈንጥዞ እንዯ አንበሳ፣ የአህባቦቹ ቀሇብ እራትና ምሳ፡፡
ወዲጁ የሚሇው ሙስጠፋ ያ ዯሌቤ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
ስምዎን ሊነሳሳ ቀሌቤ እንዲይዯርቅ፣ ዘሌቀው እንዴትለኝ ሩሄ ሲነጠቅ፣
አሊህ ፊት ቀርቤ ባንቱ ስታረቅ፣ ይሄን ሌጅ ማርሌኝ በለት ሇኻሉቅ፡፡
ከሪሙ መውሊና አንቱን አይሌ እንቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
ነቢ ቢወሇደ ጡሃ ሙነወር፣ አርሹን ነቀነቀው ቢሰማ ኸበር፣
መሊኢካው በሙሊ አሽቀው አዯሩ፣ ሁለም ተሰብስበው የሰማይ የምዴሩ፡፡
መጣና ከበበው እንዯ ክመም ተክቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
አስሌመን ጌታዬ በሃቂቃ እስሊም፣ ይሁንብህና በአሇሙ ሹም፣
እንዯ ኢማን የሇም ሇአኼራ የሚጠቅም፣ ሸሃዯተሌ ኢስሊም ይግጠመን ኺታም፣
ዛሂረን ወባጢን ያሳውቀን ኢሌም፡፡ ከባዕረሌ ማዕሪፋ ቢነሳሪሌ ኸይቢ መገን ነቢ የሁለ ቀሊቢ
 ሰሊሚ ዒሊ ገውሱሌ ኢባዳ(2) ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
በስመ ሇይሊ ዚክር ሌጀምር፣
ሁብዋ ያምራሌ አሊት ብዙ ኑር፣
ሌብን ይወጋሌ የፍቅሯ ጦር፣
አሇም ሇማፍቀር ጀመረች መዞር መዯሰት መኖር ያምራሌ እንግዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
በአሇም ሸንጎ ሇይሊ ተብሊ፣
ሌቤን ማረከች ዘምታ አደሊ፣
አቃጠሇችኝ በፍም አግሊ፣
እኔም ወዯዴኳት ማንም ቢጠሊ ከዚህ በኋሊ እሷ ነች ውዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሸሪክ የላሇው የጀሉሌ ኑር ናት፣
መሌኳን ሇእሷ ሲሌ እንዱፈጥርሊት፣
አስውቦ ሾማት በጣም ወዯዲት፣
ከኑሩም ወስድ ሇይሊ ሁኚ አሊት እያዯሇባት ሇኔው አህመዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
የጥንት አገሯ የኑር ከተማ፣
ይባሌ ነበረ ሃዴረተ ሇማ፣
ኑር ይዛ መጣች ሸሸ ጨሇማ፣
ጽሌመት አትተውም እስከ ቂያማ ይሇቅ ጠማማ ይጋሌ ጎራዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ብዙ ሂጃቦች ዘሇቀች ቆርጣ፣
ተጓዘች አለ በኑር ተጊጣ፣
ኑር ተከናንባ በራስ ተቀምጣ፣
አዯም አገኘች ገስግሳ ሮጣ ሰጠችኝ እጣ ጀነተሌ ሁሌዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
አዯም ከሃዋ ጀነትን ገብተው፣
የመሇክ ሹመት ሇአዯም ተሰጠው፣
እንዲሻህ ፈንጥዝ ብል አስዯሰተው፣
ይሄን ዛፍ ብቻ አትንካው አሇው አስጠነቀቀው ብል ያ ዛህዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ይቺን ዛፍ መብሊት ሰበብ ሆነበት፣
ከጀነት መውጣት ምዴር መጎሇት፣
ከወጣ በኋሊ ማሌቀስ መወትወት፣
ሇይሊ ሰጠችው ከፍ ያሇ ተውበት ተመሇሰሇት በኑሯ ዘዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
የአዯም ጀርባ መሇክ ከበበው፣
ሲሻሙ አይቶ አስዯነገጠው፣
ምንዴን ነው ብል ሇአሊህ ጠየቀው፣
በስተጀርባዬ ይሄን የቆመው አሳየኝ አሇው የዚህ ኑር ጉዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
የኔ ወዲጅ ናት ብል ነገረው፣
አንተን የፈጠርኩት ሇእሷ ስሌ ነው፣
ከእሷኮ ኑር ነው አሇምን ማስገኘው፣
ወዯ ግንባሬ መሌሳት አሇው በጣም ጨነቀው ቢያያት አንዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ዯግሞም ሇመነ ብል አዙራት፣
ከአራቱ ኑሮች አብሮ እንዱያያት፣
ሇአፍ እንዱመቸው እንዱዘይራት፣
ሌመናው አይቶ ቶል አዞራት በእጆቹ ጣት እንዯ ጎራዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ጦሃራ ማህፀን ሲመረጥሊት፣
አትወገዴም በአባትም በእናት፣
ከጥንት ጀምረህ እስካሁን ሰዒት፣
ተጉዛ መጣች ያሇመሳሳት እንዴገናኛት ጀመርኩ መሄዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ከአዯም ወዯ ሺ ዯግሞም ወኑሻ፣
ሰጠው ሌቅና ሇማየት ይሻ፣
ዯረብረብ ያሇ የኑሩ ዋሻ፣
መተው አንሻ ሇመንኩት ጋሻ ሇመናገሻ ሆና ዋሪዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሇይሊ ተብሊ ተከናንባ ኑር፣
አቤት ቁንጅና ተሻሇች ከሁር፣
ይዛ ተጓዘች የሙሃባ ጦር፣
ከአብዯሊህ ማህፀን ገባች ስትዞር ሄዯች ሌትኖር የአሚናት ሆዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
አሚነተሌ ወህብ ከአብዯሊህ ወስዲ፣
በግንባሯ ሊይ ኑሯን አስረዲ፣
አሁን ታሪኳ ቆመን እንቅዲ፣
ዘጠኝ ወር ሁለ ሳትፈነዲ በቶል ወሌዲ አሇች ዋ ጉዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሇይሊ በዛቷ እራሷን ዯሌቃ፣
ሇአሇም በቃች እንዯጨረቃ፣
ከጠይባው ሃዴራ ሇአንዲንደ ርቃ፣
ማርሷን ቀይራ ሲሩዋን ታጥቃ መጣች ፈንዴቃ ብዙ ሺ ጁንዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ታሪኳ ብዙ አያሌቅም አለ፣
ይኸው ፍሬዋ ቀጥፋቹ ብለ፣
ይቃዥ የሇም ወይ ጠሊት ሊመለ፣
እየወጣችሁ ነው ኡሁን ገዯለ በፊት መሰለ ዋና መንገዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሇይሊ አበራች በአንዋር ፈሌቃ፣
ሇአሇም በቃች እንዯ ጨረቃ፣
ትኖር ነበረ በአስራር ሞቃ፣
ሌቤን ማረከች በራሴ ዘሌቃ አንዲንደን ነጥቃ ያዘች ወጥመዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ገበያው ቆመ በጣም ዯመቀ፣
ፍቅር አበበ ያው ፈነዯቀ፣
የሇይሊ ጠሊት ያው ተጨነቀ፣
ፍሬው ረገፈ እየወዯቀ ይኸው ዘሇቀ በሌቶ ማጭዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሇይሊ እያለ እያወዯሱ፣
በማህበር ሆነው ሌጆች ተነሱ፣
እየቀሇጡ እየፈሰሱ፣
በሁቡ ፈረስ ያው ገሰገሱ ፍቅር ሉወርሱ ከነ አህመዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
በአሇም ሸንጎ ሇይሊ ተመርጣ፣
በኑር ዘሇቀች አሌቆዋሌ ጣጣ፣
ትቀበሊሇች ወዶት ሇመጣ፣
እሷን የጠሊ ብዙ ተቀጣ ብዙዎች አቅሌጣ ፈጀች ወርዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
አሁን ብተዘሌቅ አማረ ሰሌፉ፣
እንኳን ወዲጇ ዘፈነ ወፉ፣
ሳሩም ቅጠለ አትክሌት ዛፉ፣
ያወዴሳታሌ ሁለም በአፉ መከራ አሌፎ መጣ መዯዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሁለም ሉሰማ ታዞዋሌ አዋጅ፣
ጠሊት ሉጠፋ ሉዯሰት ወዲጅ፣
እንኳን ጥቂቱ እንጃሇት ቀሊጅ፣
መርዘኛኮ ነው የቆመው ነዲጅ የሇም አማሊጅ ሇነሃሲዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
አይጠገብም መሌኳ ታይቶ፣
የግንባሯ ኑር አሇምን ሞሌቶ፣
የሳቀች ጊዜ ጥርሷማ ከቶ፣
ፍሌቅ እያሇ ወጣቶች ሌቆ ፍቅሯ ፈንዴቶ ወጋው ሇሆዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ዯረቷ ሰፊ አሇው የኑር ውብ፣
የቁንጅናዋ እንኳን የሩብ ሩብ፣
ሉነግር አይችሌም ጨርሶ ኩቱብ፣
ሞሊ ታሪኳ ሰሜንም ዯቡብ በሇይሊ መሶብ ብሊ ዘመዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ዝናዋ ሞሊ ምስራቅም ምዕራብ፣
ይዛ መጥታሇች የአሇም ጥጋብ፣
ከእንግዱህ ወዱ መዯዶን መሳብ፣
በጣም ይገባሌ ነግሮናሌ ኪታብ አትሁን ጠባብ ግባ መንገዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ስሇ መሌኳ ጀመርኩ ውዲሴ፣
ሇይሊ እያሇ ሮጠ ፈረሴ፣
ተጫነ ኮርቻው ከነ ግሊሴ፣
ስማ ወንዴሜ ሲነግር ምሊሴ ግባ መጅሉሴ ብሊ ከማዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሃይለዋ ክፉ እንዯ አንበሳ፣
መሌክ የተባሇ ሁለንም ወርሳ፣
አሁን ብቅ አሇች ፍቅር ቀስቅሳ፣
የወዯዲት ሁለም ተነሳ እራትም ምሳ ሆነ መውሉዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሀዴራዋ ያምራሌ ምሌክት አሇው፣
ያገኛትማ የትም ውዴ ነው፣
ሰርግ አይፈሌግም እሱም ሰርግ ነው፣
ምንም አያረጅ ሁላ አዱስ ነው እኔም ሇዚህ ነው እሷን መውዯዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሽብር ነው አለ ያረፈችበት፣
ይሸታሌ አለ የቆመችበት፣
መዒት ነው ኑሩ የሄዯችበት፣
ጠባዬ ሇያት ያዯረችበት የመጣችበት ሌንገር በግዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ታሸብራሇች እንዯው በወሬ፣
እሷን ሇማጨት አሇምን ዞሬ፣
ብዙ አመትም ስፈሌግ ኖሬ፣
ውዬም አዴሬ ብሄዴ ቃጥባሬ ሳመች ከንፈሬ ሊሰችው ሌቤ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ወገኛኮ ነው ቃጥባሬ ሃዴራ፣
ሀዴራ የተባሇ የሁለ አውራ፣
ሀያሌ ነው ጉደ ቀስ ብዬ ሊውራ፣
መዝረፍ አሇብን ከስራው ጋራ ወንዴሜ አዯራ ግባ መስጅዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ያቺ ሇይሊ በቃጥባሬ አሇች፣
ብዙ ጊዜ ነው እዛ ያረፈች፣
ከጠይባ ሃዴራ የተወረሰች፣
እንዯ ውቅያኖስ ተዘርግታሇች መሰረቴ ነች ዋና ሙራዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ዯግሞም ብዙዎች አሸብራሇች፣
በፈገግታዋ አስዯስታሇች፣
ጊዜዋ ዛሬ አሳዴሳሇች፣
አሇም እንዲሇ ሳይቀር ወርሳሇች አሸንፋሇች የአሇም ወንዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
የሰራችው ጉዴ በኢግዚቢሽን፣
የሳር ቤታችን ያንን ሃሽሽ፣
አስበሇጠችው ያገር ሃበሽ፣
ወዯ እግሯ ስር ጀመርኩ መሸሽ ቀየረች ማርሽ በዛ ማበዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ጥቂት ዘመኖች ትንሽ ዘንግታ፣
ወዯ ቃጥባሬ ሇመውሉዴ ዘምታ፣
በኑር ዙፋኗ ቁጭ ብሊ አይታ፣
ሇአሇም ሁለ ሰሊምታ ሰጥታ ተመኘች ኮርታ ሉቃዒሌ ሃዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ምንም ብትመኝ የአሊህን ሉቃ፣
አይሆንም አሎት ሳሂበሌ በቃ፣
ገና ይታያሌ ያንቺ ሀቂቃ፣
ጉዴሽ ገና ነው አሁን አይበቃ ኑር ሇብሳ ታጥቃ ፈፀመች ፈርዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
መቼም ጀግና ናት ወሸርቤ ሄዲ፣
የጥንት ቁስሎ አብጦ ፈነዲ፣
ሽታዋ ሞሊ ጫካና ሜዲ፣
ሁሇቱም ሌጆች መረጠች ወስዲ ታዯለ ፊዲ ሉቁጥቢሌ ፈርዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
እንዱህ ነች አለ አይተህ ተዯነቅ፣
ከወዲጇ ዘንዴ ወሬዋን ንጠቅ፣
እንዲታመሌጥህ በጣም ተጠንቀቅ፣
እሩህን ስጣት ከእግሯ ውዯቅ እሷን ስትታረቅ አትበሌ ዱዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሰሊትም ሰሊም ከነበረካ፣
በሇይሊ ይውረዴ ተነፋ ፊሽካ፣
የዘፈኑሊት ወፎች በጫካ፣
ሌቤ አስቧሌ ወዲንቺ ሇካ ባንቺ ተመካ ባክሽ ያዥ ክንዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
በሷ ሊይ ይውረዴ ሰሊት ሰሊም፣
በወዯዯችው በወዯዲትም፣
በቤተሰቧም ዯግሞ በአስሃብም፣
ዋና አህሌዋ ታዴርገኝ በጣም ትስጠኝ አቅም በሷ መንገዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
በሌ ትስጠን መኖር በፍቅሯ ስር፣
ወዯሷ መሄዴ ይታዯሌ እግር፣
ከፈሩት ነገር በሌ ትስጠን አጥር፣
በቶል ትስጠን ያማረ ክምር በእኔ ሊይ ትዯር ትውዯዯው ቀሌቤን፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሌቤ አስቧሌ ሉያጫውታት ዯሜ ፈሊባት በአረማመዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
መሄዴ ቀጠሇ እርግጥ ሉያያት እንዴገናኛት ዋና ሙራዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
የግንባሯ ኑር ጀግና ያዋሌሊሌ ሇአሇም ያሳያሌ ሰብስቦ ባንዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
በመሃባዋ በለ ተቀናጁ ያው ተዘጋጁ ሇማየት ጁህዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሰዎች አስታውሱ ዯረሰ ሏጁ በለ ተዘጋጁ ሁኑ ጀዱዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሩሄ ዘመተ ፍቅሯ ፍሇጋ በኔ ሊይ ትርጋ ትወቅ ማበዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ጨርሰን ገባን ዯረሰ ሰዒት ቶል መዋጋት አሰበች ቀንዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ሇአሇም ሁለ ኑሯ ያበራሌ ዯግሞም ይመስሊሌ እንዯ ቀይ ወርዳ፤ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
ያምራሌ ይገርማሌ የግንባሯ ኑር ዘሊሇም ትኑር በሃያት ማዳ፡፡ ዲኢመን ቢሊ አዯዳ
 ያ ሙዘይኑ አህመዴ ያ ሙዘይኑ(2) ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ቢስሚሊሂ ብዬ ጥቂት መዴሁን ሊውራ፣
የረሱሇሎሂ የመሊውን አውራ፣
አረብ አፍ ሇማያውቅ ሁሊ እንዱገራ፣
ያሇ ቢስሚሊሂ የተሰራ ስራ፡፡ ሊዩን ቢሞሊ ናቂስ ነው ባጢኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ምስጋና ይዴረሰው ሇአሊህ ጌታችን፣
ነቢን ሊዯረገሌን በዏዘሌ አውራችን፣
ከኡመቱ ሁሊ በሌጧሌ ስጦታችን፣
ዯግ ጀማሌ ብል መዯኸን ጌታችን፡፡ ኡኽሪጀት ሉናስ ሲሇን በቁርዒኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
የጌታችን ራህመት ይውረዴ በነቢ ሊይ፣
በቤተሰባቸውም በአስሃቦችም ሊይ፣
በኸሇቀው ቁጥር በመሬት በሰማይ፣
ይውረዴ ሸሪዒውን በያዘ ሁለ ሊይ፡፡ ከበረካው ጋር ሁሌ ጊዜ አማኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
በሙስጠፋ ፈይዴ ሁሌ ጊዜ ይንቧቧሌ፣
ኢሊ የውሚሌ ቂያማ መቼ ይቋረጣሌ፣
አህሇሌ ሀዴራ ሁለ እሱ ጋር ይጠጣሌ፣
የአሊህ ዯጃፍ ናቸው የጀሉሌ ባሇሟሌ፡፡ የጠይባው ጀማሌ ሙሃመዴ አማኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
መግባት የከጀሇ ወዯ ጌታ ሀዴራ፣
ያዯግዴግ ሇነቢ ሇጠይባው ሙሽራ፣
እሳቸው ናቸው ዋሲጠተሌ ኩብራ፣
በእሳቸው ይሰጣሌ ሙሊውንም ኩብራ፡፡ ኢዘን ወነስራ አዩሃሌ ኢኽዋኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
የነቢ ዚክር የሙስጠፋ ባንዲ፣
ሩሁ ዘሌቃ ሄዯች የኺያለን ሜዲ፣
ቀርባ ተጋበዘች በኑሩ ማዑዲ፣
ሰዑዴ የሚዘክር ይሆናሌ ሰዑዲ፡፡ ያሇ ፋይዲ ይቀራሌ ገፍሊኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
አረ እንዯምን ብሇህ ተታክታሇህ፣
የአሇሙ መብራት ሲዘከሩሌህ፣
እሳቸው አይዯለም ወይ የሚታዯጉህ፣
በሇህደ ደሇውህ ዘመዴ ሲሸሹህ፡፡ ነቃ ብሇህ ዘክር ያ ከስሊኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
የተወሇደ እሇት ጧሃ ሙከረሙ፣
በኑራቸው መብራት አበራ አሇሙ፣
ተውጦ አዯረ የኩፋር ሰነሙ፣
ዋኘቀበት አለ የቂስራው የሻሙ፡፡ ይመስገን አሊህ ጌታችን ራህማኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ያ ሰይዯሌ ከውነይን የአሇሙ ዲኛ፣
ያ ሰዑዴ አይንሆን አዙሩት ወዯኛ፣
አፋቱን አፋቱን ከወንጀሌ ቁራኛ፣
አዝንቡሌን ከፈይዴሁ ወዯኛ፡፡ ሌኮሃሌ ሇእኛ ሇእዝነት ራህማኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ያረሱሇሎሂ ሷሂበሌ ሙዕጂዛ፣
ሇቀመሰው ሰው የወስፍሆን ሇዛ፣
በደንያም በአኼራም ምን ያሻዋሌ ጀዛ፣
ይበሌጣሌ ይበሌጣሌ ነቢ ያንቱ ሇዛ፡፡ ከኒዕማው ሁሊ ከሁር ከዊሌዲኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ምንኛ ሸተተች የመካ መሬት፣
አህመዴ ሙዘየኑ የተወሇደባት፣
ሲነሳ ኸበሩ ይገባሌ ሃያት፣
ከመሊው መሬት አሊህ አሌቋት፡፡ ቢበቅለባት ሙሃመዴ አማኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ካዕባ የአሊህ ቤት ተተከሇባት፣
አሊህ አዴርጓታሌ ቂብሊተ ሰሊት፣
ወዯሷ ካሌዞሩ አይሆንም ሰሊት፣
ሀረመን አሚነን አሊህ አዴርጓት፡፡ የዘየራት ይማራሌ ኢንሳኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ከዏበተሌ ሀቂቃ ሰይዲችን ናቸው፣
የአሪፎች ሁሊ ቂብሊ ነው ዛታቸው፣
የጧሉቦች ሙራዴ ይገኛሌ በእሳቸው፣
ሙሂብ እንዯሆንክ ዞር በሌ ወዯሳቸው፡፡ አቤት በሊቸው አዩሃሌ ነዴማኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
አጅመለሌ ጀማሌ ነው ሰይዱ ዛታቸው፣
ከኑር ባህር ወስድ ጀሉሌ ነከራቸው፣
ሁለም ይአሽቃሌ ቀሌቡ ወዯሳቸው፣
ግን በሙሂቦች ነው የጠናው ፍቅራቸው፡፡ ብቅ ቢለባቸው እንዯምን ይሆኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
እንዯምን አይወደት የጠይባውን ጌታ፣
መኽለቃቱ ሁሊ ያፋታ ያፋታ፣
እሱው አይዯሇም ወይ ያሰጠን ጉማታ፣
ወማ አርሰሌናከ ብል ሲሇው ጌታ፡፡ ኢሊ ራህመተን ሉሌኸሌቂሌ መናኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ሌቡ ዴፍን ሰው ነው አይኑ የታወረው፣
የሀዴራው አንዋሩ ምንም አይታየው፣
አጓጉሌ እዴሜውን ያሇ ፋይዲ ፈጀው፣
ነቢ ሲዘከሩ አይቶ አይጣፍጠው፡፡ እንዳት አራቀው ከራህመት ራህማኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ኢኽዋኒ እንዯምን ይጣፍጣሌ መቀመጥ፣
ሇጠጣ ሰው ሁሊ የሃዴራውን መጠጥ፣
ባካችሁ ታጠቁ ነቃ በለ በሸርጥ፣
እንዲያመሌጣችሁ የሀቂቃው መጠጥ፡፡ እንዯው መሇጠጥ እጅግ ነው ኹስራኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ነቢ ሲዘከሩ የማይነሽጥ ሰው፣
ቀሌቡ የዯረቀ ሙት ነው ሬሳ ነው፣
አጀበን አጀበን ጌታ ስንት አሇው፣
የሰይዱ ዚክር ማዕና ሇዛ አሇው፡፡ አንዳ የቀመሰው ጂን ቢሆን ኢንሳኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ያ መዕሸረሌ ኢኽዋን ምንዴን ነው ዝንጋቱ፣
ተዉ ከሳስቡ ሇአኼራ ቤቱ፣
እጅግ ስንቅ እንጂ አይበቃም ጥቂቱ፣
እሩቅ ነው አገሩ የምንሄዴበቱ፡፡ ሞት የሚለት ዴንገት ነው ኢትያኑ፤ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ
ሰለ ዒሇነብይ ኢኽዋኒ አትርፉ፣
የነቢ ሰሇዋት ብዙኮ ነው ትርፉ፣
በእሱኮ ነው የሻረው ኸሇፉ ሰሇፉ፣
እጅግ ሰው ተጋርዶሌ በገፍሊው በእንቅሌፉ፡፡ በለ ሇፍሌፉ አህመዴ ሙዘየኑ፡፡ ሰሉ ወሰሉም አሇይከ ራህማኑ

 ጀማለሌ አሇም ሰሇሎሁ ዏሇይሂ ወሰሇም ጀማሇሌ አሇም


ጀማለሌ ዒሇም(2) አሌሃምደ ሉሊህ ሊወዴሰዉ፣
የነቢ ዐመት ሊዯረገን ሰዉ፣
በቁርዒን አዋጅ ሹመቱ የነገሰዉ ኡርበን ወአጀም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ራህመት ዯህንነት አውርዴ ያረቢ፣
በሙሃመዴ ሊይ አፍዯሇን ነቢ፣
በአህሇሌ በይትም ሊይ ይውረዴ በጀሚዒሌ ሷህቢ ማ ጀረሌ ቀሇም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) የሰባዕ ንፋስ እስቲ ንፈሺ፣
የጠይባን አምበር ሽታ ይዘሽ፣
በአህባቦች ፉአዴ ያሇውን ሽታ ቀስቅሽ የፍቅሩን አሇም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) የሰባዕ ንፋስ ከጠይባ ዘምታ፣
እጅግ ሰወ ማረከች ሃበሻ ገብታ፣
ጥሩ ጥሩውን እየመረጠች አጥምታ ሄዯች ሳትከርም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) የሸተተው ሰው ነሲቡ ሰባ፣
አቅለን ይስታሌ ሀዴራ ሲገባ፣
የረሱሌ ሀዴራ ሽታው ሲገባ ሲረባ የማይሰግዴ የሇም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) መዴሁ የማይሽረው ከወንጀሌ ጀፋ፣
ዐመት የሚለት መሊው ሲጠፋ፣
የአሊህ ባሇሟሌ አህመዴ ሰይዱ ሙስጠፋ የአሇሙ ሹም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) የከውኑ መብራት የአሊህ ወዲጅ፣
ሸፊዐሌ ዐማ አህመዴ ሲራጅ፣
አርሂብ ግቡሌን ዘይኔ የኸሌቁ አማሊጅ ሀዴራው እንዱቆም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ሲገቡ ዘይኔ የአሊህ ሙሽራ፣
ሰማይ መሬቱ ኑሩ አበራ፣
በኢንጂሌ በተውራት ቀዴሞ ኸበሩን አወራ ኢሳ ኢብኑ መርየም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) በዱዐሌ ፊጥራ አዴርጎ ሰራሆ፣
ፊ ሪዶኢሊህ ሆነ ስራሆ፣
ወሇም የሌተፊት ሉሲወሌ መውሊ አስራሁ ሇይሇን ሚን ሀረም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) አርሽ ኩርስዩ ተነቃነቀ፣
የጀነት አገር አብረቀረቀ፣
አህመዴ ሲሄደ ወዯ አሊህ ሀዴራ አሸቀ ሇሁ ወሌ ቀሇም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ሰባቱም ሰማይ በቃ ቢተብጂሌ፣
ሰይደሌ ወራ ሷሂበሌ ተንዚሌ፣
ቡራቁን ጭኖ አሊቸው ሰይዱ ጅብሪሌ ሀያ ተቀዯም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) በቡራቅ ሆነው ሀቢቢ ሄደ፣
የአሊህ ባሇሟሌ አብደን ዛሂደ፣
በበይተሌ መቅዱስ ገብተው ጀመዒ አሰገደ ቁዴወቱሌ ዐም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ከዚያ ተነሱ ሏዋ በረሩ፣
በመሇክ አጀብ ተሸጋገሩ፣
ሙንተሃ ዯርሰው አሇዎት ጅብሪሌ አብሽሩ ዘይኔ ተቀዯም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ገብተው በሃዴራ ተቀማጠለ፣
በቃ ቢቀውሰይን ሆነ መንዚለ፣
የአንቢዎች ሹም ሀቢቢ በዴሩ ሙርሰለ ጧሃ ሙከረም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) በከበጃ ምንጣፍ አስቀመጠዉ፣
ቢዕሰ ማ ሺእተ ሌስጥህ አሇው፣
ወሚን ኑሪክ ነው አሇው አርሽ ኩርስዩ ሇሁ ወሌ ቀሇም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ወሉ አጅሉክ ነው አሇው ፍጥረቱ፣
አርሽ ኩርስዩ ሰማይ መሬቱ፣
ሊንተማ ባሊሌኩ ዘረተን ሇማ አውጀቱ ሚን ሃዘሌ አሇም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ያገኘው የሇም የእርስዎን ፈዶኢሌ፣
መሊኢካም ቢሆን ሀታ ጀብራኢሌ፣
ዐመቱ በሆንኩ አሇ ሰይዱ አዝራኢሌ ሇመዱናው ሹም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ነቢ ሙሳ እንኳን ከሉሙ ሰመዴ፣
ዐመቱ በሆንኩ አለ ሇአህመዴ፣
ሚን ባዕዱ የዕቲ የሆን ኢስሙሁ አህመዴ አሇዎት ኢሳም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ሙስጠፋን መሳይ ማን አሇ ኸሌቅ፣
ቡራቅን ጭኖ አርሽ የሚዘሌቅ፣
የተመሇሰው የላሉቱ ኮከብ ሳይጠሌቅ እዚያው በሀረም፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) ሀቢቢ በዴሩ የኸሌቁ ጀንበር፣
ፊቱ የሚመስሇው የሞሊ ቀመር፣
የገሊው ሽታ ይበሌጣሌ ከሚስኩሌ አንበር አጥሩን ሙሸመም፣
ጀማለሌ ዒሇም(2) እንዯቀን ፀሀይ ኑሩ ሚያበራው፣
ከኑር ዘይኖ ኻሉቅ የሰራው፣
ሰይዴ ጅብሪሌ ሰዴሩን ሸሌቅቆ ያጠራው ቢማኢን ዘምዘም፣
ጀማለሌ ዒሇም(2) ያረሱሇሎህ አንቱ ሁኑኝ፣
አብደን ሙስሪፉ ዘንበኛ ነኝ፣
ያ ዘይነሌ አሇም አብሽር በለኝ ወሇዳ ደንየን ወኡኽራ፤
ጀማለሌ ዒሇም(2) እባክህ መውሊ ስጠን ኻቲማ፣
ሚን ሰሌቢሌ ኢማን አርገን ሰሉማ፣
ዒሊ ዱኒከ አዴርገን ጌታይ ቃኢማ ዯዋም ዘሊሇም፣
ጀማለሌ ዒሇም(2) ሰሊት ሰሊምታ አውርዴ ሰሊም፣
ራህመተሌ አሇም ባሌከው ከሪም፣
በያሲን ጧሃ በአህሇሌ በይትም ሊይ በአም ሪዶ ወሌ ከረም፡፡
 አሊሁመ ሰላ ዒሊ ሙሃመዳ ወሰሉም ዏሇይሂ(2)
ሰሊም አሇይኩም ያ ኑረሌ ሃዴራ፣
ሰሊም አሇይኩም ያ ኸይረሌ ወራ፣ ወሰሉም አሇይሂ
ሰሊም አሇይኩም ያ ኸይረሌ ወራ፣
ኢማሙሌ ሏረም ከንዘሌ ፉቀራ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ሰሊም አሇይኩም ጡሃ ሙጅተባ፣
ሁቡ አቃጣይ ቀሌበሌ አሂባ፣ ወሰሉም አሇይሂ
ብትናፍቁኝ እሩሄ ባባ፣
ያንቱ ሙሃባ በቀሌቤ ገባ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ከእሜቴ አሚና ከተወሇደ፣
የጠናገሩት አሌጠፋም አንደ፣ ወሰሉም አሇይሂ
የተናገሩት አሌጠፋም አንደ፣
ሙስሉም ቡኻሪ አሇ መዯደ፣ ወሰሉም አሇይሂ
ከሚነሌ ሒክማ ተናግረው ሄደ፣
ወሇሊው ነቢ ሰዑዴ አህመደ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ሙስጠፋን የሰጠን ከኒዕማው አብሌጦ፣
አሊህ በራህመቱ በሹመቱ መርጦ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
በጀሉለ ፍቃዴ ሇእኛ ተሊኩና፣
ከጨሇማ አወጡን ብርሃን ዘረጉና፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
እንዱህ አይነት ቅቤ ሇሰጠን ጀሉለ፣
ምስጋና ይገባው በቀንም በሇይለ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
በእሳቸው ሱና ሊይ ቀጥ አዴርገን ሰመዴ፣
በነብዩ ሀዴራ ብልም በመዯዴ፣ ወሰሉም አሇይሂ
ነብዬ እንሊሇን አንቱን በመውዯዴ፣
የእኛ ተራ ይሁን መዱና መሄዴ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ያ ረሱሇሎሂ ሸፈዒ ሁኑና፣
የቢሊሌኮ ነን በዱኑ የፀና፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ነብዬ ነብዬ የአሇመሌ ሁዲ፣
የፋጢመት አባት ሌሁንል ፊዲ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ከሙሃባው ጋር ፊትዎን ያዩት፣
አዛብ አይገባም በእርስዎ ሁርመት፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ወዱያ አርቁሌን ያዙሌን ሸረኛ፣
ሙሃባውን ሽጦ እንቅሌፉን ሇተኛ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ዘይኔ የኛ አባት መርሃባ በሇን፣
አንተም አይቸግርህ እኛም ዯስ ይበሇን፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ሁለም ይፎክራሌ እዘሌቃሇሁ ብል፣
ነቢን ቢወዲጁ አይጨክኑም ብል፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
የሃቢበሊሂ ስምዎ መጣፈጡ፣
ወተት እንዯጠጡ ማር እንዲሊመጡ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
የማር መጣፈጡ በምሊስ ይቀራሌ፣
ነቢ ያንቱ ነገር ሆዴ ይበረብራሌ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ጌታዬ እባክህ ራህመት አውርዴ፣
በነብዩ ሊይ በሙሃመዴ፣ ወሰሉም አሇይሂ
በነብዩ ሊይ በሙሃመዴ፣
በቤተሰብም በሴት በወንዴ፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
ራህመት አውርዴ ዲዑም ዘሊሇም፣
ስሙ ሲጠራ ሁሌ ጊዜ አይዯክም፡፡ ወሰሉም አሇይሂ
 መርሃባ ነቢ መርሃባ(2) አሰሊሙ አሇይኩም
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ቢቢስሚሊሂ አብተዱ
ኢስቲዲረን ሙሃመዱ፣
ወቢሃምዱሂ ነሌተዱ፣
ነሽኩሩ ወመነ ሉዘይኔ ሚን ኒዕማዑሌ ጂሳሚ፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ሰሊትም ሰሊም በነቢ፣
የሞሊ ሸርቀን ወገርቢ፣
የምይቆም ሁላ ተንቧቢ፣
ሇአህሇ በይትም ያረቢ መሊ ሇሆኑት ሇአሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ሰይዱ ወያ ሰነዱ፣
ወዲንቱ ገባነ መንገዱ፣
ከጅሇን ሇመወዯዱ፣
መታሰር ባንቱ መንገዱ ይለታሌ የኑረሌ አዘም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ወዲጅም እንሁን ተወዲጅ፣
በውዴ ያሇ አስገዲጅ፣
በሊጭ ነው ከአባት ከሌጅ፣
ፊቱ ሊይ አሇ ሲራጅ የሚያበራ ሇሁለ አሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ሰሙ ሲጠራ ሙሃመዴ፣
አህባቡ ይዘሊሌ በመዯዴ፣
ጀነት ይመስሊሌ ሲዋዯዴ፣
ይሸታሌ ሃዴራው እንዯ ዐዴ ሌክ እንዯ ፊርዯውስ ሇምሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ውደ የሁለ አባት፣
የአንቢያ ሁሊ ኩራት፣
አንጀቱ ሩህሩህ ከእናት፣
አሌፈጀበትም ወራት ሲሌከው ሇዐመት ሰሊም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ስሙን ከስሙ ከትቦታሌ፣
ሌዩ አዴርጎ ሰርቶታሌ፣
ወዲጄ ብል ጠርቶታሌ፣
አክብሮ ያሲን ብልታሌ አብሌጦት ካሇፉት መቃም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ሊየዎ ውበትዎ ገዲይ፣
አጀም ወአረብ አይሇይ፣
ሳቁ ብሌጭታ መሳይ፣
ጥርሱ ከኮከብ አባይ አሻረው ስንቱን ከህመም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ቢቆሇሌ ወርቅና ብር፣
የሞሊ ሰማይ ምዴር፣
አርሽ ኩርስይም ሳይቀር፣
ይሻሊሌ የእሱ ግንባር ማየት ሇአንዴ ጊዜ በመናም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ የሰማ አነስ ሲነግር፣
እጁ ሇስሊሳ ከሃር፣
ካሌሰጠ የሇውም ሰብር፣
ቸር ነው ሇምስኪን ፍቅር ዲዑም የሚያፈሌቅ ሇምሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ የትም አይገኝ ሰፈፉ፣
ይታሇብ ነበር ከአፉ፣
ሌብ ሊይ ገብተው ማይጠፉ፣
ሰዴርን ሁላ ሚያሰፉ ዯህና አዴርጎ ሇማከም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ጆሮአቸው ከሩቅ ነው ሰሚ፣
ኸይር የሆነ ጠቃሚ፣
የቅርብ የሩቁን ታዲሚ፣
ሸቅዩን ሁሊ አስሊሚ ሲያሰሙት የሚሇው ጥምጥም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ከኬክ የሚያምረው እግራቸው፣
እንቁሊሌ ተረከዛቸው፣
ያፈዛሌ ያ ዴምቀታቸው፣
አግኝቼ በሊስኩ ውስጣቸው አምር ነበር ሇዘሊሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ቁመናው ዯሌዯሌ ያሇ፣
ረጅምም አጭር አይዯሇ፣
ተአምሩን ሊስተዋሇ፣
ምንም ረጅም የተባሇ አብሯቸው ሲቆም ግን የሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ፅፎ አያውቅም እጃቸው፣
ጅብሪሌም ኢቅራዕ ቢሊቸው፣
ማንበብ አይችለም እሳቸው፣
ማንም አይዘሌቀው ኢሌማቸው ከመጥቀስ ያሇፈ የሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ጽፈው አንብበው በነበር፣
እንዯው ምን ሉታይ ነበር፣
ጨዋታው አይመጥን ሇበሸር፣
ሇሁለም ማሇት ነው ደስቱር ይወቀው ኻሉቀሌ አሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ፀባዩ ነበረ ገዲይ፣
ከእሇት ወዯ እሇት በቃይ፣
ጥሊቻን ከሌብ ነቃይ፣
በቦታው ፍቅር ተካይ የሚያፈራ ሁላ ዘሊሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ቁርዒን ከአፉ ሲሰማ፣
ባንዳ ይቀናሌ ጠማማ፣
ያበራሌ ዴቅዴቅ ጨሇማ፣
አያሌቅም የእሱ ከራማ ቢፃፍ ቢገጠም በቀሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ተአምሩ ሇሁለም ዯንቆ፣
ጨረቃን ሇሁሇት ሰንጥቆ፣
ውሃን ከእጁ ሊይ አፍሌቆ፣
አርሽ ኩርስይንም ዘሌቆ ተጫነ ቡለገሌ መራም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ በስሙ የማይዴን አሻረ፣
ቡራቅም የእሱ ነበረ፣
በእይታው ስንቱን ቀየረ፣
ሲያወራ ከእሱ የኖረ ሀቂቃው መዴረስ አሌቻሇም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ሲያስቡ ስሇ ዐመታቸው፣
እንባ ያጎርፋሌ አይናቸው፣
ይርገበገባሌ ሌባቸው፣
አዑሻ ሲለ ሰምተዋቸው እንዯ ዴቤ ይሊሌ ዴም ዴም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ያሌተንዛዛ ነው ከሊሙ፣
ቀሌብን ያረጥባሌ ሲሰሙ፣
ያመረ ዜማ ግጥሙ፣
ሁሌ ጊዜ ማይቆም መጣሙ ያውራ ያስብሊሌ ዘሊሇም፣
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ሰብራቸው ነበር የራቀ፣
ከሱ አሌተገኘም የሊቀ፣
ሁለን ማሇፍ እየሳቀ፣
ከእግሩ ስር ሆነ የናቀ ታስሮ አፍንጫው በሌጓም፤
መርሃቢ ነቢ መርሃባ እጠራዎታሇሁ በመሊ፣
ፍቅር አይሻም ዯሊሊ፣
እያሇኝ ህሌሜ አሌሞሊ፣
ባሇፍኩት የጃሌን ኬሊ ይታይ ነበረ …
መርሃቢ ነቢ መርሃባ እንዯኔ ያሇው ቀርፋፋ፣
በሃዴራዎት እንዲይሆን ጂፋ፣
ያሇማን ሁላ ሲያጠፋ፣
አዯብ አጥቶ ከጠፋ ያሊንቱ የሚመሌስ የሇም
መርሃቢ ነቢ መርሃባ ሰሊቱን ማዒ ሰሊሚ፣
ታጁን ሙመዯሌ አያሚ፣
ዏሇሌ ሙስጠፋ ኢቲሃሚ፣
ወዒሊ አስሃቢሂሌ ኪራሚ ወርዙቅና ኹስነሌ ኺታም፡፡
 አሊሁመ ሰሉ ዒሊ ሙሃመዳ(2) ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ስሙ ትዝ ቢሇኝ፣ ቀሌቤን አሳመመኝ
የቻሌኩትን ያክሌ ሌጻፈው በቀሇም ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ቢስሚሊሂ ብዬ ሌጀምር ሰሇዋት
ያ ረሱሇሊሂ በሙሃባው መብራት ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
የመዱናው ኑር የጀሉሌ ሚስጥር
አሰሊሙ አሇይኩም ያ ሸምሰሌ አሇም ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ሲፋውም ይነሳሌ ስሙም ይንሰራፋሌ
የመዱናው ሸጋ ከአንቱ ጋር ይሻሊሌ ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ሰሇዋት እናውርዴ እናውርዴ ነቢን እናወዴስ
በሃዴራው መኪና እንዴንንቀሳቀስ ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
የሁሊችንም አውራ አህመዯሌ ሃዱ ነው
የጂን የመሊኢካ የአንቢያዎች ኢማም ነው ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ሞት አይቀርሌህም ከአሊህ አታመሌጥም
ሞት ቀዴሞ ሳይዝህ ኸይር ሰርተህ ቅዯም ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
መርፌም አሌወጋ መዴሃኒት አሌጠጣም
መዴሃኒቴ እርስዎ ኖት ስኖር በዚህ አሇም ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ነፍሴ ወጥታ ስትበር ቀፎ ሆኜ ስቀር
ቶል ዴረሱሌኝ በቀብሩ ስጋዯም ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ነቢን የወዯዯ ሰሊት የሰገዯ
መታመም መቸገር በቀሌቡ የሇም ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ችሊ አትበሊቸው ከሌብህ ጥራቸው
መዴሃኒት ነውና በስማቸው ታከም ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ከየትም አይገኝ እንዯ ጧሃ ያሇ
ደንያን እርግፍ አዴርጎ ሇአሊህ የዋሇ ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ቂጣ እንኳን አግኝተው ሳይጠግቡ በዯህና
ተቸገርኩኝ ብሇው አያውቁም ሌመና ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ከእሇታት አንዴ ቀን ረሃብ ጠናባቸው
መርጠው ከዴንጋዩ አስረው በሆዲቸው ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ዐመርና ሲዱቅ ተቀምጠው አገኟቸው
ሇምን እንዯወጡ ረሱሌ ጠየቋቸው ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ረሃብ ነው ያወጣን ብሇው ነገሯቸው
ነብዩም ይኸው ነው ያወጣኝ አሎቸው ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
አብረዋቸው ሄደ ወዯ አንሷሮች ቤት
ባሇቤቱ የሇ ሚስቱማ አሇች ከቤት ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
የት ሄድ ነው አሎት የቤቱ ባሇቤት
ይመጣሌ ግቡሌን መርሃባ አሇች አቤት ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
በጣም ተዯሰተ ነብዩን ሲያያቸው
ሁለን አዘጋጅቶ እንዱጠግቡ እሳቸው ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
አሞኛሌ በጠና ካሌሄዴኩኝ መዱና
ቁባውን ካሊየሁ መዴሃኒቴ የሇም ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
ይመራሌ ይሊለ ኮሶ መጠጣት
ከሱስ የሚመረው ነብዩን ማጣት ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም
የቀብር ግዴግዲው ቢመታው አናቴን
የዚያን ጊዜ አወቅኩኝ ከሰው መሇየቴን ያ ሲራጀሌ አሇም አንተ ባቡሌ አዘም

You might also like