Fird Byte

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ቀን 14/01/2016 ዓ.

ለደምባ ጎፋ ወረዳ ፍርድ ፍርድ ቤት

ሳውላ

ጉዳዩ፡- የወራሽነት ማረጋገጫ እንድሰጠን ስለመጠየቅ ይሆናል

ከፍ ስል ለመግለጽ እንደተሞከረው እኛ የሟች የአቶ ተስፋዬ በየነ እና የሟች የወ/ሮ


ዳርጳት ዳራ ልጆች ስንሆን የሚናመለክተው ጉዳይ እንደሚከተለው ይሆናል…፡፡

ይሄውም እናታችን ወ/ሮ ዳርጳት ዳራ ጳጉሜ 4/1991 ዓ.ም ከዚህች ዓለም በሞት
የተለየች ስትሆን አባታችን አቶ ተስፋዬ በየነ ነሐሴ 03/2015 ዓ.ም ከዚህች ዓለም
በሞት ተለይቷል፡፡ ስለሆነም የሟች የአባታችንና የሟች የእናታችን የጋራ ንብረት
የሆነውን ወራሾች ስለመሆናችን እንድመሰክሩልን ሶስት/3/ የሰው ማስረጃ አቅርበናል፡፡

ስለዚህ ፍርድ ቤቱ የቀረቡ የምስክሮችን ቃል በመስማት እኛ ከታች ከተራ ቁጥር 1-6


የተዘረዘርን የሟች አባታችን የአቶ ተስፋዬና የሟች የእናታችን የወ/ሮ ዳርጳት ዳራ
የጋራ ንብረት ወራሾች ስለመሆናችን አረጋግጦ የወራሽነት ውሳኔ ደብዳቤ እንድሰጠን
በትህትና እናመለክታለን፡፡

ከሠላምታ ጋር//
የወራሾች ስም እና ፊርማ
1. አቶ ታምራት ተስፋዬ ፊርማ------------------
2. አቶ ታሪኩ ተስፋዬ ፊርማ------------------
3. አቶ ተረፈ ተስፋዬ ፊርማ-----------------
4. አቶ መስፍን ተስፋዬ ፊርማ-----------------
5. ወ/ሮ ታናሽ ተስፋዬ ፊርማ------------------
6. ወ/ሮ እርጋዱ ተስፋዬ ፊርማ-----------------
ሶስቱ/3/ ምስክሮች
1. አቶ አለሜ አያና
2. አቶ በዛብህ በየነ
3. አቶ ተክሌ ጭማ

You might also like