Professional Documents
Culture Documents
Elementary and Middle School Final Checklist Edited Novemeber 2019 - 080909
Elementary and Middle School Final Checklist Edited Novemeber 2019 - 080909
ህዳር 2012
የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽንየመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች/ቼክሊስት/
የአፈፃፀምምዘናደረጃ
ተቁ. መስፈርቶች 4 3 2 1 የመረጃምንጭ
አብይርዕሰጉዳይ 1:- መማርማስተማር
ስታንዳርድ 1፥ ትምህርትቤቱለደረጃውየሚመጥኑርእሳነመምህራን፣መምህራንእናድጋፍ ሰጪሰራተኞችበስታንዳርዱ
መሰረት አሟልቷል፡
አመልካች 1.1 ሁሉም የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህራንና መምህራን የሙያ ፈቃድና ለደረጃው የሚመጥን የትምህርት
ማስረጃ የምስክር ወረቀት አላቸው፣
1.1.1 የትምህርት ደረጃን በተመለከተ
5 ጥበቃ 8 ኛ ክፍል
ከ 1 ኛ-4 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ከ 5 ኛ-8 ኛ ክፍል
አመልካች 1.3 ትምህርት ቤቱ የምክርና ድጋፍ /Guidance and Counselling/ አገልግሎት የሚሰጥ ባለሙያ አለው፣
1 የተማሪዎች አማካሪ /ቢኤ./ቢኤስሲ በትም/ ሳይኮሎጂ የመምህራንን ፕሮፋይል
የሚያሳይ መዝገብ፣
ከር/መምህራን ጋር
በመወያየት
አመልካች 1.4 ት/ቤቱ በልዩ ፍላጎት ትምህርት የሰለጠኑ መምህራን አሉት፡፡ የመምህራንን ፕሮፋይል
የሚያሳይ መዝገብ፣
1 በልዩ ፍላጎት ትም/የሰለጠኑ መምህራን /ቢኤ./ቢኤስሲ ያለው/ያላት ከር/መምህራን ጋር
በመወያየት
ስታንዳርድ 2 የተማሪዎች መማርና ተሳትፎ ጎልብቷል፡፡
አመልካች 2.1 ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማሻሻል ግብ ጥለው ተንቀሳቅሰዋል። የሶስትዮሽ ፊርማ ወይም
ሌላ ሰነድ
አመልካች 2.2 ተማሪዎች ጥያቄዎችን በመጠየቅና መልሶችን በመመለስ የነቃ ተሳትፎ አድርገዋል፣
አመልካች 3.3 ተማሪዎች ለሚማሩት ትምህርት ሁሉ ተመጣጣኝ ክብደት ይሰጣሉ፣ ከተማሪዎችና መምህራን
ጋር በመወያየት፣
አመልካች 5.1 የመምህራን የትምህርት እቅድ የሚያስተምሩትን ትምህርት አላማ፣ ይዘት፣ የማስተማር ስነ ዘዴ… ወዘተ
በአግባቡ አካቷል፣
1 መምህራን የትምህርት እቅድ ስለማዘጋጀታቸው (እለታዊ፣ ሳምንታዊ፣ ወርሃዊና አመታዊ) የትምህርት እቅዶችን
በመመልከት
2 የመምህራን እለታዊ የትምህርት እቅድ አላማ፣ ይዘት፣ የማስተማር ስነ ዘዴ፣ ስለማካተቱ፣
አመልካች 5.2 መምህራን የመማሪያ ማስተማሪያ መርጃ መሳሪያዎችን በማዘጋጀት ጥቅም ላይ አውለዋል፣ መምህራን
የሚያስተምሩትን ትምህርት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ (ሬድዮ፣ ኮምፒውተር … ወዘተ) በመጠቀም ሰጥተዋል፣
1 መምህራን የመማሪያ ማስተማሪያ መርጃ መሳሪያዎችን ስለማዘጋጀታቸው ፣ የትምህርት ማበልፀጊያ
2 መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በመርጃ መሳሪያዎች አስደግፈው ስለመስጠታቸው፣ ማዕከል በመመልከት፣
3 በትምህርት ቤቱ የኢኮቴ አገልግሎት ስለመኖሩ ፣
አመልካች 5.3 መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ (ሬድዮ፣ ኮምፒውተር … ወዘተ) አስደግፈው
ስለመስጠታቸው፣
1 መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ (ሬድዮ፣ኮምፒውተር፣ ሳይንስ ኪት … ወዘተ) የክፍል ወስጥ ምልከታ
አስደግፈው ስለመስጠታቸው፣ በማድረግ፤
የኢኮቴ ማዕከልን
በመመልከት፣
አመልካች 5.4 መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት ቤተ-ሙከራ በመጠቀም ሰጥተዋል፣ የክፍል ወስጥ ምልከታ
1 መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በቤተ ሙከራ አስደግፈው ስለመስጠታቸው፣ በማድረግ፤
ቤተ ሙከራ በመመልከት፣
አመልካች 5.5 መምህራን የሳይንስና ቴክኖልጂ ትምህርትን ውጤታማ ለማድረግ ተማሪዎቻቸው የአካባቢ ቁሳቁስ መምህራንና ተማሪዎችን
በማወያየት፣
ተጠቅመው የፈጠራ ስራዎችን እንዲያከናውኑ አበረታተዋል፣
የተሰሩ ስራዎችን
1 ተማሪዎች የፈጠራ ስራዎችን እንዲሰሩ መምህራን ስለማበረታታቸው ፣ በመመልከት፣
2 መምህራን ተማሪዎቻቸው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርትን ውጤታማ ለማድረግ የአካባቢ ቁሳቁስ ተጠቅመው
የፈጠራ ስራ እንዲሰሩ ስለማበረታታቸው
አመልካች 5.6 መምህራን ተማሪዎቻቸው በትምህርታቸውና በውጤታቸው እንዲሻሻሉ የማጠናከሪያ ትምህርት
በመስጠት እገዛ አድርገዋል፡፡
1 በትምህርት ቤቱ የማጠናከሪያ ትምህርት ፕሮግራም ስለመኖሩ ፣ ር/መምህሩ/ሯን፣
2 በትምህርት ቤቱ የማጠናከሪያ ትምህርት ስለመሰጠቱ መምህራንና ተማሪዎችን
በማወያየት፣ የጊዜ
ሰሌዳና ሰነዶችን
በመመልከት
ስታንዳርድ 6 - መምህራን የሚስተምሩትን የትምህርት ይዘት ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡
1 መምህራን የትምህርቱን ይዘት ለተማሪዎች በሚመጥን ቋንቋና አቀራረብ ስለማቅረባቸው የክፍል ውስጥ ምልከታ
በማድረግ፣
አመልካቸ 6.3 መምህራን በትምህርቱ ውስጥ ያሉ ቁልፍ ጽንሰ ሃሳቦችን ለተማሪዎች በግልጽና አብራርተው ያቀርባሉ፣
1 መምህራን በትምህርቱ ውስጥ ያሉቁልፍ ጽንሰ ሃሳቦችን ለተማሪዎች በግልጽና አብራርተው ያቀርባሉ የክፍል ውስጥ ምልከታ
በማድረግ፣
ስታንዳርድ 7 መምህራን ለሁለም ተማሪዎች ተስማሚና ዘመናዊ የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በመጠቀማቸው የሁሉም
ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ ጎልብቷል፡፡
አመልካች 7.1 መምህራን ተማሪዎች በትምህርታቸው ተመራማሪ፣ ፈጣሪ፣ ችግር ፈቺ እና ራሳቸውን የሚመሩ እንዲሆኑ
ልዩ ልዩ አሳታፊ ዘዴዎችን ተጠቅመዋል፣
1 መምህራን አሳታፊ የማስተማር ስነዘዴዎችን ለይተው በክፍል ውስጥ ስለመጠቀማቸው የክፍል ውስጥ ምልከታ
በማድረግ፣ የትምህርት
ክፍል ተጠሪዎችንና
ተማሪዎችን በማወያየት
አመልካች 7.2 መምህራን ተማሪዎችን እንደ አስፈላጊነቱ በቡድን፣ በጥንድ እና በግል ትምህርታቸውን እንዲማሩ
አድርገዋል፣
1 ተማሪዎች ትምህርታቸውን በግል፣ በጥንድ እና በቡድን እንዲማሩ ስለመደረጉ፣ የክፍል ውስጥ ምልከታ
በማድረግ፣
መምህራንንና ተማሪዎችን
በማወያየት
አመልካች 7.3 መምህራን የመማር ማስተማሩን ችግር ለመፍታት ተግባራዊ ጥናትና ምርምር አካሂደዋል፡፡
1 መምህራን የመማር ማስተማሩን ችግር ለመፍታት ተግባራዊ ምርምር ስለማድረጋቸው፣ ር/መምህሩ/ሯን፣ የትም/
ክ/ሃላፊና መምህራንን
በማወያየት የተሰሩ
የምርምር ስራዎችን
አመልካች 8.1 ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ትምህርት ቤቱ መዝግቦ ይዟል፤
1 ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በዓይነት ትምህርት ቤቱ መረጃ ተመዝግቦ ስለመያዙ፣ ርእሰ መምህሩ/ሯን
2 የአካቶ ትምህርት በትምህርት ቤቱ ስለመተግበሩ (ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የመማር እድል በማነጋገር፣ መረጃዎችን
ስለማግኘታቸው) በመመልከት፣
ተማሪዎችን በማወያየት፣
አመልካች 8.2 ትምህርት ቤቱ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል እና የማስተማር ዘዴዎችን ለማሳደግ
ልዩ ድጋፍ አድርጓል፣
1 ት/ቤቱ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን የትምህርት ውጤት ለማሻሻል ያደረገው ድጋፍ፣ ር/መምህሩን በማነጋገር፣
መረጃዎችን
በመመልከት፣
ተማሪዎችን በማወያየት፣
አመልካች 8.3 ትምህርት ቤቱ የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ውጤት ለማሻሻል እና ለማሳደግ ልዩ ድጋፍ አድርጓል፣
1 ትምህርት ቤቱ የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ውጤት ለማሻሻል ያደረገው ድጋፍ፣ ር/መምህሩን በማነጋገር፣
መረጃዎችን
በመመልከት፣
ተማሪዎችን በማወያየት፣
ስታንዳርድ 9፡- መምህራን፣ ር/መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ መርሃ-ግብር /CPD/ ተግባራዊ
አድርገዋል፡፡
አመልካች 9.1 ነባር መምህራን፣ ር/መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች የትምህርት ቤቱን የመማር ማስተማር ችግር ለመፍታት
የሚያስችሉ ችግሮችን በቅደም ተከተል ለይተው ሞጁዩል አዘጋጅተው ቢያንስ በዓመት ለ 60 ሰዓት በተከታታይ ሙያ
ማሻሻያ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፣
አመልካች 9.2 አዲስ ጀማሪ መምህራን የተሻለ ልምድ ያላቸው አማካሪ መምህራን ተመድበውላቸው የሙያ ትውውቅ መረጃዎችን
አመልካቸ 10.2 መምህራን የሚያስተምሩት ትምህርት በአገር አቀፍና በክልሉ የተዘጋጁ ሥርዓተ ትምህርቶችን የሥርዓተ
ዖታ ጉዳዮችን ያገናዘበ መሆኑን ያረጋግጣሉ፣
1 የመምህራን አመታዊ፣ ሳምንታዊና እለታዊ የትምህርት ዝግጅት ከአገር አቀፍና ከክልል ሥርዓተ ትምህርቶች ጋርና እቅዶችን በመመልከት፣
የሥርዓተ ዖታ ጉዳዮችን የተገናዘበ ስለመሆኑ፣ ር/መምህራንና
2 የመምህራን የትምህርት አቀራረብ ከአገር አቀፍና ከክልል ሥ/ትምህርቶች ጋርና የሥርዓተ ዖታ ጉዳዮችን የተገናዘበ መምህራንን
ስለመሆኑ በማወያየት፣
በክፍል ምልከታ
አመልካች 10.3 መምህራን መርሃ-ትምህርቶቹና ሌሎች የስርአተ ትምህርት መሳሪያዎች አሳታፊና ከተማሪዎቹ የዕድገት
ደረጃና ፍላጎት ጋር የተገናዘቡ ስለመሆናቸው ግብረ መልስ ይሰጣሉ፣ያሻሽላሉ።
1 መምህራን በመርሃ-ትምህርቶችና ሌሎች የስርአተ ትምህርት መሳሪያዎች ግምገማ ላይ ስለመሳተፋቸው፣ ር/መምህራንና መምህራንን
2 የመምህራን የግምገማ ግብረ መልስ በየደረጃው ለሚመለከታቸው ስለመላኩ፣ በማወያየት፣ የተደረጉ
ግምገማዎችን በማየት፣
መረጃዎችን በማየት
ስታንዳርድ 11፡-ተማሪዎች በትክክል ተመዝነዋል፣ አስፈላጊው ግብረመልስ ተሰጥቷቸዋል፡፡
አመልካቸ 11.1 በት/ቤቱ የሚዘጋጅ ምዘና ስርአተ ትምህርቱን መሰረት ያደረገ እና በፈተና ቢጋር/ Table of
Specifications/ መሰረት የተዘጋጀ ስለመሆኑ፣
1 በትምህርት ቤቱ የሚዘጋጅ ምዘና ስርአተ ትምህርቱን መሰረት ያደረገ ስለመሆኑ የትምህርት ክፍል
2 በትምህርት ቤቱ የሚዘጋጅ ምዘና በቢጋር/ Table of Specifications/ መሰረት ስለመሆኑ ሃላፊዎችንና የስርአተ
3 የየትምህርት ክፍሎች በትምህርት ቤቱ የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ስለመገምገማቸው፣ ትም/ኮሚቴ አባላትን
በማወያየት፣ ፈተማዎች
የተገመገሙበት ሰነድ
ፈተናዎችይመዘናሉ፣
1 ተማሪዎች በወረዳ ደረጃ / ዞን/ክፍለ ከተማ /በክልል/በከተማ መስተዳድር በተዘጋጁ ፈተናዎች ስለመመዘናቸው፣ ርአሰ መምህሩ/ሯን ፣
መምህራንን የትምህርት
ቤቱን ሱፐርቫይዘር፣
ተማሪዎችን በማወያየት
1 ትምህርት ቤቱ በተከታታይ ምዘና ስርአት ዝርጋታ ዙሪያ ግንዛቤ ስለመፍጠሩ፣ ርአሰ መምህሩ/ሯንና
2 የተከታታይ ምዘና በትምህርት ቤቱ መምህራን ተግባራዊ ስለመደረጉ፣ መምህራንን
3 የተከታታይ ምዘና በት/ቤቱ መምህራን ተግባራዊ ስለመሆኑ የትም/አመራሩ ክትትል ስለማድረጉ፣ በማወያየት፣
የተከታታይ ምዘና
ሪከርድን በመመልከት፣
አመልካቸ 11.4 መምህራን የተማሪዎችን ውጤት በመተንተን የመማርማስተማሩን ስራ ለማሻሻል ጥቅም ላይ
አውለዋል፤
1 በደረጃው የንጥር ተሣትፎ ምጣኔ ዕቅድ በትም/ቤት ማሻሻያ እቅድ ስለመካተቱ፣ የትምህርት ቤት ማሻሻያ
2 ትምህርት ቤቱ የጣለው የንጥር ተሣትፎ ምጣኔ ግብ ስለመሳካቱ፣ እቅድን በመመልከት፣
ከር/መምህሩ/ሯ ጋር
በመወያየት፣
አመልካች 12.4 ትምህርት ቤቱ የተማሪዎች ጾታዊ ምጣኔ ዕቅድን አሳክቷል፣
1 የተማሪዎች ጾታዊ ምጣኔ ማሻሻያ ዕቅድ/ማስቀጠል/ በትም/ቤት ማሻሻያ እቅድ ስለመካተቱ፣ የትምህርት ቤት ማሻሻያ
2 ትምህርት ቤቱ የጣለው ጾታዊ ምጣኔ ማሻሻያ/ማስቀጠል/ ግብ ስለመሳካቱ፣ እቅድን በመመልከት፣
ከር/መምህሩ/ሯ ጋር
በመወያየት፣
አመልካች 12.5 የትምህርት ቤቱ መጠነ ማቋረጥ ስለመቀነሱ፣
1 የመጠነ ማቋረጥ ዕቅድ በትም/ቤት ማሻሻያ እቅድ ስለመካተቱ፣ የት/ቤት ማሻሻያ እቅድን
2 ለተማሪዎች ትምህርት መቋረጥ ምክንያት የሆኑ ጉዳዮች ስልመለየታቸው በመመልከት፣
3 የተለዩ ችግሮችን ለመቀነስ የተሰጡ ድጋፎች ከር/መምህሩ/ሯ ጋር
4 ትምህርት ቤቱ የጣለው የመጠነ ማቋረጥ ግብ ስለመሳካቱ፣ በመወያየት፣
አመልካች 12.6 የትምህርት ቤቱ መጠነ መድገም ስለመቀነሱ፣/2%/
1 ትምህርት ቤቱ የመጠነ መድገም ዕቅድ በትም/ቤት ማሻሻያ እቅድ ስለማካተቱ፣ የትምህርት ቤት ማሻሻያ
2 ትምህርት ቤቱ የጣለው የመጠነ መድገም ግብ ስለመሳካቱ፣ እቅድን በመመልከት፣
ከር/መምህሩ/ሯ ጋር
በመወያየት
1 ሁሉም ተማሪዎች በክፍልፈተና በእያንዳንዱ የትምህርት አይነት ውጤታቸው 50 ፐርሰንት እና በላይ ሆኗል፣ የተማሪ ውጤት
መረጃዎችን
በመመልከት፣
አመልካች 13.2 ትምህርት ቤቱ ለሁለም ሴት ተማሪዎች ባደረገው ልዩ ድጋፍ በክፍልፈተና በእያንዳንዱ የትምህርት አይነት
ውጤታቸው 50 ፐርሰንት እና በላይ ሆኗል፣
1 ትምህርት ቤቱ ለሁሉም ሴት ተማሪዎች ባደረገው ልዩ ድጋፍ በያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት እና በሁሉም የክፍል ከርእሰ መምህሩ/ሯ እና
ደረጃ 50% እና በላይ ውጤት ስለማስመዝገባቸው፣ መምሀራን ጋር
በመወያየት፣ መረጃዎችን
በመመልከት፣
አመልካች 13.3.ትምህርት ቤቱ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ባደረገው ልዩ ድጋፍ በክፍል ፈተና በእያንዳንዱ የትምህርት
አይነት ውጤታቸው 50 ፐርሰንት እና በላይ ሆኗል፣
1 ትምህርት ቤቱ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ባደረገው ልዩ ድጋፍ በያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት እና በሁሉም ከርእሰ መምህሩ/ሯ እና
የክፍል ደረጃ 50% እና በላይ ውጤት ስለማስመዝገባቸው፣ መምሀራን ጋር
በመወያየት፣ መረጃዎችን
በመመልከት፣
አመልካች 13.4 የተማሪዎች የክልል ፈተና ውጤቶች በትምህርት ቤቱ ዕቅድ መሰረት ተሳክተዋል፣
1 ትምህርት ቤቱ ክልሉ ያስቀመጠውን የክልል ፈተና ውጤት ስለማሳካቱ የክልልና የብሄራዊ ፈተና
ውጤት መረጃዎችን
በመመልከት
ስታንዳርድ 14 - ተማሪዎች በስነ ስርዓት የታነጹ፣ መልካም እሴቶችና ባህልን የተላበሱ፣አካባቢን የመንከባከብ ሃላፊነት
የሚሰማቸው መሆኑ በተግባር ተረጋግጧል፡፡
አመልካች 14.1 ተማሪዎች በስነ ምግባር የታነጹ፣ የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ የሚያከብሩ፣እርስ በርስ የሚከባበሩ፣
የሚተጋገዙ ሆነዋል፤
18 የተግባር ማሰተማሪያ መሳሪያዎች ክፍሎች ፡- የሂሳብና ማ/ሳይንስ ትም/ የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ስቶር
15.1.2 አስፈላጊ የትም/ቁሳቁሶች ስለመሟላታቸው (አንድ መማሪያ ክፍል ሊኖሩት የሚገቡ ቁሳቁሶችና የትም/ቤቱን የተለያዩ
ፋሲሊቲዎች/ ቁሳቁሶች/
1 ኮምፓይንድ ዴስክ (በአንድ ዴስክ ሁለት ተማሪዎች የሚያስቀምጥ) (20) ወይም አርም ቸር ለአንደ ተማሪ አንድ ሂሳብ (50) በመቁጠር፣
አመልካች 15.2 ትምህርት ቤቱ በስታንዳርዱ መሰረት የተማሪ መጽሀፍ ፣ የተማሪ-ክፍል ጥምርታ የመምህሩ/ሯ መምሪያ
እና አጋዥ/ ማጣቀሻ መጽሀፍትን እና ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ማቴርያሎችን እንደፍላጎታቸው አሟልቷል፤
1 ቤተ-መጽሃፍቱ በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት በፋሲሊቲ የተሟላ ስለመሆኑ ሰነድ ማየት፣ ከተማሪና
መምህራን ጋር ውይይት፣
ምልከታ በማደረግ
2 ቤተ-ሙከራዎች በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት በፋሲሊቲ የተሟሉ ስለመሆናቸው
አመልካች 15.4 በትምህርት ቤቱ ሀገር አቀፍ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ፣ ገዥ መመሪያዎች፣ አገራዊና ክልላዊ
ፕሮግራሞችና ማእቀፎች፣ ህገ መንግስት ወዘተ እንዲሁም ተያያዥነት ያላቸው መመሪያዎችና የት/ቤቱ መተዳደሪያ
ደንብ ተሟልተዋል፤
1 የኢፌዴሪ/ክልል ህገ መንግስት ርእሰ መምህሩ/ሯንና
የሚመለከታቸውን
የአስተዳደር ሠራተኞች
2 የስርዓተ ትምህርት ማዕቀፍ
በመጠየቅ፡፡
4 የትምህርት ካሌንደር
አመልካች 15.5 በት/ቤቱ ለመማር ማስተማር ስራ አገልግሎት የሚውሉ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቁሳቁሶች በምልከታ
/ሬድዮ፣ ቴፕ፣ ፕላዝማ ፣ ኮምፒውተር ወ.ዘ.ተ) አሟልቷል።
1 በትምህርት ቤቱ በራዲዮ/በቴፕሪኮርደር/በሲዲ ፕሮግራም ትምህርት መስጫ ክፍል ስለመኖሩ፣
2 በትምህርት ቤቱ የኢኮቴ አገልግሎት መስጫ ክፍል ስለመኖሩ ፣
ስታንዳርድ 16 ትምህርት ቤቱ የመማር ማስተማሩን ሂደት ለማሻሻል ላቀዳቸው ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ተግባራት ማስፈፀሚያ የሚያገለግል ሃብት አሰባስቧል፡፡
አመልካቸ 16.1 ትምህርት ቤቱ በስታንዳርዱ መሰረት የትምህርት ቤት ጥቅል በጀት /Block grant/ ተቀብሎ በአግባቡ
ሥራ ላይ አውሏል፤
አመልካቸ 16.2 ትምህርት ቤቱ በስታንዳርዱ መሰረት የት/ቤት ድጎማ በጀት /School grant/ ተቀብሎ በአግባቡ ሥራ ላይ
አውሏል፤
አመልካቸ 16.3 ትምህርት ቤቱ ከወላጆችና ከአካባቢው ማህበረሰብ፣ በአካባቢው ከሚገኙ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ስለ ት/ቤቱ የፋይናንስ
ግለሰቦች /ከቀድሞ ተማሪዎች ፣ አካባቢ ተወላጆች…ወዘተ /በገንዘብ በዓይነትና በጉልበት ሃብት አሰባስቧል፤ ምንጭና አጠቃቀም
የሚያሳዩ ሰነዶች፣
1 በገንዘብ የተገኘ ድጋፍ
በምልከታ
2 በአይነት የተገኘ ድጋፍ
3 በጉልበት የተገኘ ድጋፍ
አመልካቸ 16.4 ትምህርት ቤቱ የውስጥ ገቢን በማመንጨት የፋይናንስ አቅሙን አጎልብቷል፣
ስታንዳርድ 17 ትምህርትቤቱ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ምቹ፣የማያሰጋ እና ደህንነታቸውን የሚያረጋግጥ የመማር-ማስተማር አካባቢ ፈጥሯል፡፡
1 የትምህርት ቤቱ ምድረግቢ ስፋት ከ 15000 እስከ 25000 ካ.ሜ መሆን አለበት መረጃዎችን በመመልከት
አመልካች 17.4 በትምህርት ቤቱ የሚገኙ ህንፃዎች ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች አካቶ ለመማር ማስተማር ምቹ ነው፣ ህንጻዎችን በመመልከት፣
ጥገናን የሚመለከቱ
1 የትምህርትቤቱ ህንፃዎች ልዩ ፍላጎት ያላቸውንተማሪዎችአካል ጉዳተኞች ምቹ ሥለመሆናቸውያገናዘበ ስለመሆኑ፣ ሪከርዶች ደህንነትን
የተመለከቱ ሪፖርቶች
አመልካች 17.7 ት/ቤቱ ለሴት ተማሪዎች የግል ንፅህና መጠበቂያ ክፍሎች አሉት፤ አስፈላጊ ቁሳቁሶችን አሟልቷል፤
2 ት/ቤቱ ለሴት ተማሪዎች ለግል ንፅህና መጠበቂያ ንፅህና ቁሳቁስ አቅርቦት ስለመኖሩ፣
አመልካች 17.8 በትምህርት ቤቱ በቂ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ፣ በየጊዜው የሚፀዱና በፆታ የተለዩ የተማሪዎች፣ የመምህራንና
ሰራተኞች መፀዳጃ ቤቶች ከውሃ እና ሳሙና ጋር ተሟልቷል፡፡
1 በቂ የመፀዳጃ ቤቶች ስለመኖራቸው፣ በት/ ቤቱ ምልከታ
በማካሄድ፣
የሚመለከታቸውን
2 በፆታ የተለየ የተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ፣
በማነጋገር፣
አመልካች 17.9 ትምህርት ቤቱ ንፁህና የታከመ ለመጠጥ የሚያገለግል የውሃ አቅርቦት አለው፡፡
አመልካቾች 18.1 ፡በትምህርት ቤቱ ዓላማዎችና ተልዕኮዎችን ለመተግበር የሚያስችሉ ግብዓት፣ አደረጃጀትና የአሰራር
ስርዓት ተዘርግቷል፣
18. 1.1 ተማሪዎች፣ መምህራንና የአስትዳደር ሰራተኞች በቡድን ስለመደራጀታቸው/አደረጃጀት ከመምህራን፣
ር/መምህራንና
ተማሪዎች ጋር
1 ተማሪዎች በቡድን ስለመደራጀታቸው
በመወያየትና ሰነዶችን
በመመልከት
2 መምህራንና ር/መምህራን በቡድን ስለመደራጀታቸው
አመልካቾች 18.2 በትምህርት ቤቱ የተቀመጡ ዓላማዎች፣ ግቦችና ተልዕኮዎችን የተገነዘበና ለመፈጸም ዝግጁ የሆኑ ከመምህራን፣
ከር/መምህራን፣
በተለያዩ ቡድኖች የተዋቀረ የትምህርት ቤት ማህበረሰብ ተፈጥሯል፣
ከአስ/ሠራተኞች
፣ከተማሪዎች ጋር
1 ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ስለመፈጠሩ በመወያየት፣ ሰነዶችን
መመልከት
2 በተፈጠረ መድረክ የጋራ ግንዛቤ ስለመያዙ
አመልካቾች 18.3 በትምህርት ቤቱ የውሳኔ አሰጣጥ እንዲሳተፉ ተደርጓል፣ በየትምህርት ክፍሉም እርስበስም በውስጥ
ሱፐርቪዥን አማካኝነት ተገነባብተዋል፣
2 የትምህርት ቤቱ አመራር፣ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ለሞያቸው ተገቢ ክብር ያላቸው ስለመሆኑ
አመልካች 18.5፥ በትምህርት ቤቱ ውጤታማ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል ሙያዊ ክህሎትና የአመራር ብቃት
ተፈጥሯል፡፡
1 በትምህርት ቤቱ ውጤታማ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል ሙያዊ ክህሎትና የአመራር ብቃት ተፈጥሯል፡፡ የተከናወኑ ስልጠናዎችና
ውይይቶች
አብይ ርዕሰ ጉዳይ 3:- የትምህርት ቤት አመራር
አመልካች 19.1 የትምህርት ቤቱ አመራር ባለድርሻ አካልትን በማሳተፍ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች አዘጋጅቷል፤
አመልካቾች 20.1 ትምህርት ቤቱ ቅድሚያ ትኩረት የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ለይቷል፣ ከርዕሰ መምህሩ/ሯ ጋር
በመወያየት፣ሰነዶችን
በመመልከት፣የትም/ቤት
1 መረጃን መሰረት በማድረግ የቅድሚያ ትኩረት ጉዳዮችን ስለመለየቱ
መሻሻል ኮሚቴን
2 ባለድርሻ አካላት ስለመሳተፋቸው በማወያየት፣
አመልካቾች 20.2 ትምህርት ቤቱ የ 3 ዓመት ስትራቴጂያዊ እና ዓመታዊ ዕቅዶች የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላት
በማሳተፍ አዘጋጅቷል፣
1 የ 3 ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በትምህርት ቤት መሻሻል ፕሮግራም ማዕቀፍ መሰረት ስለመዘጋጀቱ ከርዕሰ መምህሩ/ሯ ጋር
2 ባለድርሻ አካላት ስለመሳተፋቸው በመወያየት፣ሰነዶችን
በመመልከት፣የትም/ቤት
3 ዓመታዊ ዕቅድ ስለመዘጋጀቱ መሻሻል ኮሚቴን
በማወያየት
ስታንዳርድ 21፥ የትምህርት ቤቱ አመራር የልዩ ልዩ አደረጃጀት ተጠሪዎች ያቀዷቸው እቅዶች
አመልካች 21.1፥ የትምህርት ቤቱ አመራር በትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ የተቋቋሙ የልዩ ልዩ አደረጃጀት እቅዶች የእቅድና ከትትል ሰነዶችን
በመመልከት፣
በአግባቡ መታቀዳቸውንና መከናወናቸውን ይከታተላል፣ ለችግሮች መፍትሄ ይሰጣል፤ ርእሰ መምህሩ/ሯን
በማወያየት፣
1 በትምህርት ቤት የተቋቋሙ የልዩ ልዩ አደረጃጀት ዕቅዶች አፈፃፀም ላይ ክትትል ስለመደረጉ ፣
አመልካች 21.2፥የትምህርት ቤት መሻሻል ኮሚቴ የትምህርት ቤት መሻሻል ፕሮግራም አተገባበርን ይከታተላል፣ ድጋፍ ርእሰ መምህሩ/ሯንና
ይሰጣል፤ የትምህርት ቤት መሻሻል
ኮሚቴን በማወያየት፣ቃለ ጉባኤ፣
ዕቅድ፣
1 የት/ቤት መሻሻል ኮሚቴ የመርሃ ግብሩን አፈፃፀም ስለመከታተሉ እና ተገቢውን ድጋፍ ስለመስጠቱ
አመልካች 21.3፥የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ መርሃ ግብር ኮሚቴ በተከታታይ ሙያ ማሻሻያ መርሃ ግብር የተዘረጉ
1 የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ ኮሚቴ የመርሃ ግብሩን አፈፃፀም ስለመከታተሉ እና ድጋፍ ስለማድረጉ፣ ር/መምህሩ/ሯንና የተሙማ
ኮሚቴን በማወያየት፣ ሰነዶቸን
ማየት
አመልካች 21.4፥የትምህርት ቤቱ አመራር በትምህርት ቤቱ የሚካሄደውን የመማር ማስተማር ሂደትና የክበባት ዕቅድ ርእሰ መምህሩ/ሯ አና
የሚመለከታቸውን
አፈፃፀምይከታተላል፣ድጋፍ ይሰጣል፣ በማወያየት፣ የክበባት
ተጠሪዎችን በማወያየት
1 የት/ቤቱ አመራር በትምህርት ቤቱ የሚካሄደውን የመማር ማስተማር ሂደት አተገባበር መከታተያ ስልት ስለመንደፉ ፣
2 የት/ቤቱ አመራር በትምህርት ቤቱ የሚካሄደውን የመማር ማስተማር ሂደት አተገባበር ላይ ክትትልና ድጋፍ ስለማድረጉ
ስታንዳርድ 22. ትምህርት ቤቱ የሰው፣ የገንዘብ እና የንብረት ሃብት አጠቃቀም ስርአት ዘርግቶ ተግባራዊ አድርጓል።
አመልካቾች 22.1 ት/ቤቱ የመረጃ አሰባሰብ፣ አያያዝ እና አጠቃቀምሥርዓት ዘርግቶ ተግባራዊ አድርጓል፣
አመልካቾች 22.2 መምህራን በሰለጠኑበት የትምህርት አይነት ተመድበው ማስተማራቸው ተረጋግጧል፣ የመምህራንን ፐሮፋይል
በመመልከት፣
ር/መምህሩ/ሯን በማወያየት፣
አመልካቾች 22.3 ርዕሰመምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በሰለጠኑበት የሙያ መስክ ተመድበው እየሰሩ መሆኑ ተረጋግጧል የር/መምህራንና የድጋፍ
ሰጭ ሰራተኞችን
ፐሮፋይል
1 ር/መምህራን በሰለጠኑበት የአመራርነት ሙያ ተመድበው ስለመስራታቸው፣ ከ 1 ኛ-8 ኛ ክፍል
በመመልከት፣ር/መምህሩ/
ሯን በማወያየት፣
2 ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች አግባብነት ባለው የሙያ መስክ ሰልጥነው ስለመስራታቸው
አመልካቾች 22.4 በት/ቤቱ ያሉ ህንፃዎች፣ፋሲሊቲዎች እና ተጨማሪ ግብዓቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋላቸው ተረጋግጧል፣ ርእሰ መምህሩ/ሯ እና
የሚመለከታቸውን
በማወያየት፣ ሰነዶችን
1 በት/ቤቱ ያሉ ህንፃዎች፣ ፋሲሊቲዎች እና ተጨማሪ ግብዓቶች ባግባቡ ጥቅም ላይ ስለመዋላቸው የመከታታያ ስርአት ስለመዘርጋቱ፣
በመመልከት፣
በትምህርት ቤቱ ምልከታ
2 በት/ቤቱ ያሉ ህንፃዎች፣ ፋሲሊቲዎች እና ተጨማሪ ግብዓቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል የተዘረጉ ስርአቶች ተግባራዊ በማድረግ፣
ስለመሆናቸው፣
አመልካቾች 22.5 የት/ቤቱ በጀት ቅድሚያ ለተሰጣቸው የትምህርት ቤት መሻሻል እቅድ ላይ በተቀመጡና አግባብነትያላቸው አካላት የት/ቤት ማሻሻያ እቅድን
በወሰኑት መሠረት በተገቢ መንገድ ሥራ ላይ መዋሉ ተረጋግጧል፣ በማየት፣የፋይናንስ
አጠቃቀም ሰነድን
በመመርመር፣
አመልካቾች 22.6 ትምህርት ቤቱ ከጉድኝት ማዕከል እና ከአካባቢው የትምህርት ተቋማት የሚገኙ ግብዓቶችን በአግባቡ
መጠቀም የሚያስችል ስርዓት ዘርግቶ ተግባራዊ አድርጓል።
1 ት/ቤቱ በጉድኝት ማዕከላት የሚገኙ ግብዓቶችን መጠቀም የሚያስችል ስልት ስለመዘርጋቱ የመዋሻ ሰነዶችን በማየት
ስታንዳርድ 23 ፥በትምህርት ቤቱ መምህራን፣ አመራርና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች መካከል ጥሩ ተግባቦት እና መስተጋብር ተፈጥሯል፣ ኪራይ ሰብሳቢነትን የመታገልና የተጠያቂነት ስሜት
ዳብሯል ፡፡
አመልካቾች 23.1 የትምህርት ቤቱ መምህራን ፣ አመራርና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ተማሪዎችን የሚያከብሩና ተግባቢ
በመሆናቸው የተማሪዎች የመማር ፍላጎት ጎልብቷል፤
አመልካቾች 23.2 በትምህርት ቤቱ መምህራን፣ አመራርና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች መካከል ጤናማ የሥራ ግንኙነትና የት/ቤቱን አመራር፣
መምህራን እና ድጋፍ
በትብብር የመስራት ባህል ዳብሯል፤
ሰጪ ሠራተኞችን
በማወያየት
1 በት/ቤቱ አመራር፣ መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች መካከል ጤናማ የሥራ ግንኙነትና መግባባት ለመፍጠር ስልቶች
ስለመቀየሳቸው፣
2 በት/ቤቱ አመራር፣ መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች መካከል ጤናማ የሥራ ግንኙነት ለመፍጠር የተቀየሱ ስልቶች
ስለመተግበራቸው፣
አመልካቾች 23.3 የትምህርት ቤቱ መምህራን፣ አመራርና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ሙስናንና ብልሹ አሰራርን የሚታገሉና ርእሰ መምህሩ/ሯን፣
መምህራንንና
የሚፀየፉ፣ በተጠያቂነት መንፈስ የሚሰሩ ሆነዋል፡፡
ተማሪዎችን
በማወያየት፣
1 የት/ቤቱ መምህራን፣አመራርና የድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ሙስናንና ብልሹ አሰራርን የሚታገሉ ስለመሆናቸው፣
2 የት/ቤቱ አመራር፣ መምህራን በተጠያቂነት መንፈስ የሚሰሩና ተማሪዎችን በስራቸው ብቻ የሚመዝኑ ስለመሆናቸው፣
አመልካቾች 24.1 ትምህርት ቤቱ ወላጆች በመማር ማስተማሩ ስራ ላይ በተደራጀ መልኩ ንቁ ተሳትፍ እንዲያደርጉ ያበረታታል፤ ከር/መምህሩ/ሯ እና
ከሚመለከታቸው ጋር
በመወያየት፣
1 ትምህርት ቤቱ የወላጆችን ተሳትፎ ለማበረታታት ስልት ስለመንደፉ ፣
ወላጆችን በማወያየት፣
ለወላጆች የቀረበ
2 ትምህርት ቤቱ የነደፋቸውን ስልቶች ተግባራዊ ስለማድረጉ፣ ሪፖርት፣
1 ትምህርት ቤቱ በተማሪዎች የትምህርት አቀባበልና ውጤት ላይ ለወላጆችና ለአካባቢው ማህበረሰብ መረጃ ስለመስጠቱ፣ ወላጆችን በማወያየት፣
ለወላጆች የቀረበ
2 ት/ቤቱ በተማሪዎች ባህርይ ላይ በየወቅቱ ለወላጆችና ለአካባቢው ማህበረሰብ መረጃ ስለመስጠቱ፣ ሪፖርት፣
አመልካቾች 24.3 ወላጆች/አሳዳጊዎች በቤት ውስጥ ልጆቻቸው በትምህርታቸው እንዲበረታቱ ያግዛሉ፤ ወላጆችን በማወያየት፣
ከር/መምህሩ/ሯ እና
ከመምህራን ጋር
1 የቤት ስራ መስራታቸውን ስለመከታተላቸው፣
በመወያየት፣
2 ለተማሪዎቹ የሚያስፈልጉ ግብአቶች ስለመሟላታቸው
1 ትምህርት ቤቱ የልህቀት ማዕከል በመሆን ለአካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት ስለመስጠቱ ከወላጆችና ከር/መምህሩ/ሯ
ጋር በመወያየት፣
አመልካቾች 24.6 ወላጆች በትምህርትቤቱ የሥራ አፈፃፀም መርካታቸውን መረጃዎችያመላክታሉ፣ ከወላጆችና
ከር/መምህሩ/ሯ ጋር
በመወያየት፣
1 ወላጆች በመምህራንን ብቃትና ስነ ምግባር ስለመርካታቸው፣
ስታንዳርድ 25 ፥ ትምህርት ቤቱ ከወላጆች፣ ከአካባቢው ማህበረሰብና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠሩ ለትምህርት ቤቱ ድጋፍ አስገኝቷል።
አመልካቾች 25.1 ትምህርት ቤቱ ከወላጆች ፣ ከአካባቢው ማህበረሰብና አጋር ድርጅቶች ጋር ጠንካራ ግንኙነት ፈጥሯል፤ ድጋፍ ርእሰ መምህሩ/ሯን
አመልካቾች 25.2 የወላጆችና የአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ በመጨመሩ ትምህርት ቤቱን በባለቤትነት ስሜት የመምራት ልምድ
ዳብሯል።