Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 12

መግቢያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት ጽ/ቤት አላማ የክፍለ
ከተማውን የሲቪል ምዝገባ በማካሄድ ወሳኝ ኩነት መረጃዎች ለህግ፤ ለአስተዳደር እና ለእስታስቲክ አላማ
እንዲውል ማድረግ ነው፡፡ለክፍለ ከተማው ነዋሪ የልደት ፤የጋብቻ፤የፍቺ እንዲሁም የሞት እና ሌሎቸ
የነዋሪነት አገልግሎቶች፤የማረምና የማረጋገጥ እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች እየሰጠ መቆየቱ የታወቃል
፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ከሐምሌ አንድ ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የክፍለ ከተማውን ነዋሪዎች በአዋጅ
ቁጥር 760/2004 እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 63/2007 ዓ.ም ኩነቶችን በአሰገዳጅ
ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡

ጽ/ቤቱ ባለፉት ዓመታት የያዛቸውን ተልዕኮዎችን ብሎም ስትራቴጂክ ግቡ እንዲሳካ በርካታ ስራዎች
ሲያከናውን ቆይቷል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በሁለተኛው የእድገት እና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን የለውጥ ስራዎች
ላይ በማተኮር የአምስት ዓመት የ BSC ግንባታ እና ትግበራ ግልጽ እቅድ በማዘጋጀት እና ስራዎችን
በየደረጃው ከሚገኙ አካላት ማለት ከተማ ክክፍለ ከተማው ከአመራር፣ከፈጻሚ፣ከህዝብ ክንፍ እና
ከወረዳዉ ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት በማድረግ እና የተነሱ ሀሳቦችን በመጨመር እቅድ አካል
በማድረግ እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነዉ ፡፡

በመሆኑም ጽ/ቤታችን እኚህን በጎ ጅምሮችን በማስቀጠል የህብረተሰቡን እርካታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ


ለማድረስ በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን በ 2016 በጀት የ 1 ኛ ሩብ ዓመት ታቅደው የተከናወኑ
የቁልፍና ዓበይት ተግባራት ሪፖርት በቢጋር መሠረት ተዘጋጅቶ የተገመገመ ሲሆን አመራር
አካል ተሳተፈበት እና የጋራ በማድረግ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

1. የዝግጅት ምዕራፍ በተመለከተ


1.1 የእቅድ ዝግጅት እና ውይይት፣

በእቅድ ዝግጅት እና ውይይት መገኘት


ተ.ቁ የተገኙ አካላት ያለበት
የተገኘ አፈፃጸም ምርመራ

1 አመራር (የወረዳ የሲ/ም/ነ/አ/ - - -


ጽ/ቤት ኃላፊ እና ቡድን መሪ)

1
2 ከወረዳ ባለሙያ 15 15 100%

3 ባለድርሻ አካላት - - -
4 የህዝብ አደረጃጀቶች - - -
5 ሌሎች - - -
ድምር - - - -

2. በ 1 ኛ ሩብ ዓመት በተቋሙ በዓመቱ ታቅደዉ የተከናወኑ ዋና ዋና ስትራቴጅክ ግቦች፣


ግብ 1፡- በተለያዩ አግባቦች የህዝብ ተሳትፎን ማሳደግ

ዓላማ 1. የህብረተሰብ አደረጃጃቶችና ባለድርሻ አካላት በእቅድ እና አፈፃፀም ውይይት ፤ በግንዛቤ ማስጨበጫ እና
ንቅናቄ ተሳትፎ ማሳደግ፣

ንቅናቄ የተደረገበት የተቋማቱ በንቅናቄው የተሳተፉ ብዛት


ተ.ቁ አፈፃፀም ምርመራ
ተቋም ብዛት እቅድ ክንውን
1 ትምህርት ቤቶች - - - -
(የተማሪ)
2 የመንግስት - - - -
ተቋማት
3 ዕድሮች - - - -
ግብ 2፡ ወቅታዊ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሽፋን ማሳደግ

ዓላማ 1፡- ወቅታዊ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ በሚከሰትበት ቦታዎች የምዝገባ ሽፋንን ማሳደግ፤

በወረዳ
ተ.ቁ ተቋማት ምዝገባ የተጀመረባቸው ብዛት አፈፃጸም በ% ምርመራ
የሚገኙ ብዛት
1 የጤና ተቋማት (የመንግስት እና የግል) 1 1 100%
2 ዕድሮች 2 2 100%

3 የሃይማኖት ተቋማት 4 4 100%


4 ሸሪዓ ፍርድ ቤት -- ---- ---
መደበኛ ፍርድ ቤት (ፍች እና ጉድፍቻ --- ---- -----
5 ጉዳይ የሚያይ)

ድምር

ወቅታዊ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሽፋን ለማሳደግ በተለየ የተሰሩ ስራዎች ካሉ ቢገለፁ ፡-

1. የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ መሠራቱ


2. በጤና ጣቢያ ከጽ/ቤታችን አብሮ የሚሠራ ፎካል ፐርሰን መወከሉ

ግብ 3፡- የወሳኝ ኩነት ምዝገባ መረጃና ማስረጃ አሰጣጥ ቅብብሎሽ ፤አቅርቦት እና አጠቃቀምን ማሻሻል፤

ዓላማ 1፡- የወሳኝ ኩነት ምዝገባን ማሳደግ

የኩነት ዓይነት የተመዘገበበት ጊዜ እቅድ ክንውን አፈፃፀም ምርመራ


በ%
ልደት በወቅቱ 23 3 13%

2
በዘገየ 15 8 53.33%
ነባር 120 771 100%
ድምር 158 782 100%
በወቅቱ 12 6 50%
በዘገየ 5 -- -
ጋብቻ 13
ነባር 17 100%
ድምር 33 23 69.69%
በወቅቱ 1 1 100%
በዘገየ 1 - -
ፍች 1
ነባር 7 100%
ድምር 3 8 100%
በወቅቱ 3 3 100%
በዘገየ 3 - -
ሞት 5
ነባር 3 60%
ድምር 12 6 50%
በወቅቱ 1 - -

በዘገየ 1 - -
ጉድፍቻ 1
ነባር - -
ድምር 1 - -
በወቅቱ 38 11 28.94%
በዘገየ 24 8 33.33%
ጠቅላላ ድምር 138 798 100%
ነባር
ድምር 201 817 100%

 የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ለማሳደግ የተሰሩ ዋና ዋና ስራዎች ካሉ ቢገለፁ፡-


1. ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ
2. ስልጠናዎችን ለነዋሪውና ለአደረጃጀቶች ለዕድሮች የተሰጠ መሆኑ

ከጤና ተቋማት በማሳወቂያ ወረቀት የመጡ የልደትና የሞት ማሳወቂያ በተመለከተ፣

የተመዘገበ ብዛት በማሳወቂያ


ተ.ቁ የኩነት ዓይነት አፈፃፀም በ% ምርመራ
(በወቅቱና በዘገየ) የተመዘገበ ብዛት

1 ልደት 14 11 100%
2 ሞት 3 3 100%
ድምር 17 14 100%

ከምዝገባ የተገኙ የወሳኝ ኩነት መረጃዎችን ማደራጀት

3
አፈፃፀም በ
ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን ምርመራ
%
የልደት እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ እና 15 24 100%
1
ማመሳከር አገልግሎቶችን
የጋብቻ እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ እና 1 4 100%
2 ማመሳከር አገልግሎቶችን
የፊቺ እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ እና 1 -
3 ማመሳከር አገልግሎቶችን
የሞት እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ እና 1 -
4 ማመሳከር አገልግሎቶችን
የታብሌት ምዝገባ በተመለከተ

በታብሌት በታብሌት ታብሌቶቹ አሁን ያሉበት ሁኔታ


በወረዳ የሚገኝ ጠቅላላ ታብሌት
ምዝገባ እያደረጉ የተመዘገበ
ብዛት የሚሰራ ብዛት የተበላሸ ብዛት የጠፋ ብዛት
ያሉ ኩነት ብዛት
2 √ --- 2

ግብ 4 ፡-የነዋሪዎች አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል

ዓላማ 1፡- የነዋሪዎች አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻልና ማሳደግ፤

ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ


1 በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነዋሪዎች 300 352 100%
መመዝገብ
2 ድጅታል 1268 657 551.81%

አዲስ 150 60 40%

እድሳት 1000 500 50%

ምትክ 118 97 782.2%


የነዋሪነት መታወቂያ
መስጠት ማንዋል 109 5 4.58%
አዲስ 2 - -
እድሳት 102 4 3.92%
ምትክ 3 1 33.33%
ድምር 1677 662 37.47%

ዓላማ 2፡- ነዋሪዎችን በመመዘገብ የአገልግሎት አሰጣጥ ተጠቃሚነት ማሳደግ፤

ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ


የድጅታል መታወቂያ ህትመት ማሰራጨት 300 800 100%
1

ዓላማ 3:- ያላገባ ማስረጃ እና የነዋሪዎች አገልግሎት መስጠት

ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ


1 አዲስ ያላገባ ማስረጃ መስጠት 51 60 100%

4
2 እድሳት ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 40 84 100%
3 እርማት ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 0 2 100%
4 ግልባጭ ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 0 9 100%
ድምር 91 155 100%

የነዋሪነት አገልግሎት

አፈፃፀም
ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን ምርመራ
በ%
1 የመሸኛ አገልግሎት ለመስጠት 49 19 38.77%
2 ዝምድናን ከቅፅ ላይ በማረጋገጥ 6 5 83.33%
አገልግሎት መስጠት
3 የወረዳ ነዋሪነት ማረጋገጥ 338 37 10.94%
አገልግሎት መስጠት
4 በህይወት ስለመኖር ማስረጃ 10 5 50%
አገልግሎት መስጠት
ድምር 403 66 2.2%

3. የፋይናንስ ዕይታ
ግብ 5፡- የግብአት አቅርቦት እና የሀብት አጠቃቀም ውጤታማነትን ማሳደግ፡፡

ዓላማ 1፡-ውጤታማ የሀብት አጠቃቀምን ማሳደግ፤

ገቢ አፈፃፀም

የገቢ እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ

303410 305645 100%

4. የውስጥ አሰራር
ዓላማ 1 ፡- የአገልግሎት አሰጣጥ ዉጤታማነትን ማሳደግ፤

ተግባር 1፡- 21 አገልግሎቶች በስታንዳርዱ መሰረት ለመስጠት ታቅዶ ክንውን 17 አፈጻጸም 80.95%

ተግባር 2፡- ---በተሰጡ አገልግሎቶች የረካ ህብረተሰብ --- ለማድረስ ታቅዶ ክንውን ---

ተግባር 3፡- የቀነሰ የቅሬታ መጠንከ --- ወደ --- ለማድረስታቅዶ ክውን ….አፈፃፀም….

5
በወሩ የቀረበ ቅሬታን በተመለከተ

በ 1 ኛ ሩብ ዓመት የቀረቡ የተፈቱ ቅሬታዎች/ አቤቱታዎች ያልተፈቱ ቅሬታዎች/


ወረዳ ቅሬታው ካልተፈታ ምክንያት
ቅሬታዎች/ አቤቱታዎች ብዛት ብዛት አቤቱታዎች ብዛት

10 --- ---- ---

የቅሬታዎች ዋና ዋና ጉዳዮች ቢገለፁ :-

ዓላማ 2 ፡- ምርጥ ተሞክሮዎችን መለየት፣ መቀመር እና ማስፋት፣

ተግባር 1፡- --- ጊዜ ምርጥ ተሞክሮዎች ለመለየት ታቅዶ ክንዉን ---- ጊዜ አፈፃፀም -----

(የምርጥ ተሞክሮ ካለ ዓይነቱ ቢገለፅ)

1. የቢሮ ማዘመን ስራ ተሰርቷል

ዓላማ 3፡- አመራሩንና ሰራተኛውን በስነ-ምግባር በማነጽ ሙስናንና ብልሹ አሰራርን መከላከልና ማምከን፣

ተግባር 1፡- 100% በተግባር በብልሹ አሰራርና ሌብነት ላይ የተገኙ ባለሙያ ተጠያቂ ለማድግ ታቅዶ ክንውን ----
አፈፃፀም ------

ተጠያቂ የሆነው አካልና ብዛት

ተጠያቂ የሆኑበት ጉዳይ ፈጻሚ


ባለጉዳይ ድምር

በኪራይ ሰብሳቢነት ከስራ የተሰናበቱ የለም የለም


በከባድ ዲሲፕሊን የተቀጡ የለም የለም
በቀላል ዲሲፕሊን የተቀጡ የለም የለም
ጉዳያቸው በፍርድ ቤት የተያዘ የለም የለም
ሌላ የለም የለም
ጠቅላላ ድምር
በወሩ ተጠያቂ የሆኑ አካላት

ዓላማ 4፡- አቅሙ የተገነባ ውጤታማ የሰው ሀብት መፍጠር፤

ተግባር 1፡- በዝውውር ፣በደረጃ ዕድገትና በቅጥር የሰው ኃይል ----- ለማሟላት ታቅዶ ክንውን ---- አፈፃጸም ---

በመዋቀር የተሟላ የሰው


አሁን የተሟላ ክፍት የስራ
ተ. መዋቅር የተፈቀደ
የሰው ሃብት መደብ ሃብት በ% ምርመራ
ቁ (ተቋም) የሰው ሃብት
ብዛት ብዛት
ብዛት
1 ወረዳ 10 18 14 6 81%
ድምር

6
ዓላማ 5 ፡- የአፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ ግምገማና ግብረ-መልስ ሽፋንን 100% ተግባራዊ ማድረግ፤

ተግባር 1፡- 1 ጊዜ በአካል፣ ክትትል ድጋፍና ለማድረግ ታቅዶ ክንውን 1 ጊዜ አፈፃፀም 100%

ተግባር 2፡- 1 ጊዜ በሪፖርት ግምገማ ለማድረግ ታቅዶ ክንውን 1 ጊዜ አፈፃፀም 100%

ተግባር 3፡- 1 ጊዜ ግብረ-መልስ የፅሁፍ ለመስጠት ታቅዶ ክንውን 1 ጊዜ ተከናውኗል አፈፃፀም 100%

ተግባር 4፡- 1 ጊዜ ፋይዳዊ ግምገማ ለማድረግ ታቅዶ ክንውን 1 አፈፃፀም 100%

ተግባር 5፡- 1 ጊዜ በተደረገ ክትትልና ድጋፍ የተለወጠ ባለሙያ ታቅዶ ክንውን 1 አፈፃፀም 100%

ዓላማ 6፡-ጠንካራ አደረጃጀትና በአሰራር የተጠናከረ ተቋም መፍጠር፣

ተግባር 1፡- 1 ጊዜ የቢሮ እና የግበአት ችግር ያለባቸው ችግሮቻችው እንዲፈታ ለማድረግ ታቅዶ ክንውን 1
አፈፃፀም 100%

ግብ 6፡ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚመዘገቡ መረጃዎችና ማስረጃዎችን ማስተዳደር፤

ዓላማ 1፡- የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዓቅም ማሳደግ፤

ተግባር 1፡- ፋይሎችን ስካን በማድረግ ወደ ሲስተም (Document Management System) ለማስገባት
ታቅዶ ክንውን …. አፈፃፀም …..%፤ ዳታ ቤዝ ስላልተደረጃ

በወረዳ የሚገኙ የቴክኖሎጂ እቃዎች ያሉበት ሁኔታ መረጃ

አግልግሎት የማይስጡ
የሚገኝበት ሁኔታ
ከሆነ ምክንያት
ተ.ቁ የቴክኖሎጂ ዓይነት ብዛት ምርመራ
አገልግሎት አገልግሎት ስለተበላሸ ስለጠፋ
የሚሰጥ የማይሰጥ
1. የጣት አሻራ 4 2 1 1

2. የአይን አሻራ 1 -- 1 ላይሰንስ


የለውም
3. የፎቶ ካሜራ 1 -- 1 1

4. ሚስጥራዊ ፕሪነተር 1 1

5. ታብሌት 2 2

6. ሁለገብ ፕሪንተር 3 1 በቀለም


ችግር
7. ሌላ ካለ

8. መረጃ ማስተዳደር
ሲስተም (DMS)
ስካነር

7
5. መማማርና እድገት

ግብ 7፡- የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ማሳደግ፣

ዓላማ 1 ፡- በአመለካከቱ፣ በዕውቀቱ፣ በክህሎቱ እና በስነ- ምግባሩ የተሟላ ብቃት ያለው ሰራተኛና አመራር
መገንባት፤

ተግባር 1፡- ክፍተትን በመለየት ለ 14 ፈጻሚዎች የክህሎት፣የዕውቀትና የአመለካከት ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ
ክንውን 14 አፈፃፀም 100%

6. ስለጠና እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ማጠቃለያ

ስልጠና /ግንዛቤ የተሳታፊ አፈፃፀም በ


ተ.ቁ ማስጨበጫ ስልጠና ያገኙ ክንውን ምርመራ
እቅድ ብዛት %
አካላት
1 ፈፃሚ 14 14 100% --
2 ባለድርሻ አካላት --- --- --- ---
3 የህዝብ አደረጃጀቶች --- --- --- ---
4 ነዋሪ ህብረተስብ --- --- --- ---
5 ሌሎች --- --- --- ---
ድምር --- --- ---

7. ተቋማዊ ሪፎርሙ ግቡ እንዲመታ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት እና የውጤቱ፤


1. በየወቅቱ ስራዎች ይገመገመማሉ
2. በአቻ ለአቻ ቡድንና በጠቅላላ ካውንስል ስራዎች ይገመገማሉ
3. በየወሩ ስራዎች በጋራ እየተገመገሙ ድክመትና ጥንካሬዎች ይለያሉ
8. ከእቅድ ውጭ የተከናወኑ ተግባራት፡-
1. በትምህርት ቤት የንቅናቄ ስራዎች ተሰርተዋል
2. መታወቂያ ሲያወጡ ልደት በአስገዳጅ ሁኔታ እንዲያወጡ ማድረግ
3. ለወረዳው ሠራተኞች እና ኃላፊዎች በወቅታዊ ልደት ምዝገባ የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት
9. ከፍተኛ አፈፃፀም የተመዘገቡ ተግባራት ካሉ ለአፈፃፀም ምክንያት ሆኑ ጉዳዮች እና የተወሰዱ ትምህርቶች
1. ስልጠናዎችን ለነዋሪው ህብረተሰብና ለባለድርሻ አካላት እና ለፈፃሚዎች እና ለአመራር መሰጠቱ
2. መታወቂያ ሲያወጡ ልደት ማሠራት እንደቅድመሁኔታ መጠቀም

10. ከእቅድ በታች የተመዘገቡ (የተከናወኑ) ተግባራት ምክንያታቸው ቢገለፅ


1. በኮቪድ ምክንያት የወረዳው ጤና ጣቢያ የወሊድ አገልግሎት በማቋረጡና ህብረተሰቡ ሙሉ በሙሉ
ለአገልግሎት ወደዚያ አለመምጣት
2. በነዋሪዎች አገልግሎት መታወቂያ ታግዶ መቆየቱ
3. የጉድፈቻ አገልግሎት በወረዳው ነዋሪ አለመሰጠቱ
11. በሀምሌ ወር በተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም በመንግስት ወይም በህዝብ ጥቅም ወይም
አገልግሎቱን ከማሳለጥ አንፃር የመጣ ፋይዳ ካለ ቢገለፅ

8
1. ባለሙያዎች በትኩረት አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል
2. የተገልጋዮችን እርካታ ጨምረናል
3. የህትመት ብክነት እንዲቀንስ ተደርጓል
4. ቅሬታ እንዲቀንስ ተደርጓል
12. የታዩ ጥንካሬዎች እና ክፍተቶች በቅደም ተከተል፡-
 በጥንካሬ ፡- የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል
o አገልግሎቶች ከማንዋል ሙሉ በሙሉ ወደ ሲስተም እንዲቀየር ተደርጓል
o ከአመራር እስከ ባለሙያ ስራዎች በቅንጅት መሠራተቸው
o የህትመት ስርጭትን እና የህትመት ቅብብሎሽን በየወቅቱ እያረሙና እያስተካከሉ መሄዱ
o ለአቅመ ደካማ እና ለበሽተኞች የቤት ለቤት አገልሎት መሰጠቱ
 በክፍተት ፤- የሰው ኃይል እጥረት መኖሩ
o የመብራት መቆራረጥ እና መታወቂያ በወቅቱ አለመምጣት

13.ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች፡-


1. መታወቂያ በወቅቱ አለመምጣት
2. የሰው ኃይል ችግር
3. የኔትወርክ ወይም ሲስተም ችግር
4. የክፍለሐገር መሸኛ አለመፈቀዱ
13.1 የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች፡-
1. ፕሪንት አውት ለጊዜዊነት መስጠት
2. ባለው የሰው ኃይል በውክልና እንዲሠሩ ማድረግ
3. ከተማ በመደወልና ቴሌ ሄዶ በመነገገር መፍታት
4. እንደሚፈቀድ መንገር
14. ትኩረት የሚሹ ዋና ዋና ጉዳዮች፡-
1. የግብአት አቅርቦት ቢኖር
2. ጄኔሬተር ቢሠራ
3. የሰው ኃይል ቢሟላ
4. ሲስተም ባይቆራረጥ

15. ማጠቃለያ
የሲቪል ምዝገና እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ቀደም ብለው ሲታዩ የነበሩ በመልካም አስተዳደር ፤በአገልግሎት
አሰጣጥ እና ከኪራይ ሰብሳቢነት ጋር በተያዘ የተቋሙ ተገልጋዮች ሲያነሷቸው የነበሩት ችግሮችን በመቅረፍ
ኤጀንሲው የሚሰራቸው ስራዎች ህብረተሰቡ እንዲውቃቸው እና ተደራሽ እንዲሆኑ የህዝብ ክንፍ በመለየት እና
ከአደረጃጀቶች ጋር በመወያየት ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ስለሆነም የተቋሙ አመራር እና ፈጻሚ
ኤጀንሲው የሚሰጣቸው የአገልግሎት እና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲሆኑ ከወትሮው
እጅጉን በተሻለ ብቃትና ቁርጠኝነት ሁሉም በየደረጃው የሚገኘው ፈጻሚም ሆነ አመራር ሊንቀሳቀስ ይገባናል፡፡

የቁልፍ ስትራቴጅክ ግቦች በየዘርፉ የተደረሰበት አፈፃፀም ደረጃ አጥጋቢ ስለመሆኑና አለመሆኑ እንዲሁም ከዚህ
በመነሳት ወደፊት ምን እርምጃና በማን መወሰድ እንዳለበት የሚያመላክት መሆን የተጠቃለለ ግምገማ
መቀመጥ ይኖርበታል። (ግማሽ ገጽ ያልበለጠ)

9
1. የለውጥ ሰራዊት አደረጃጀት በተመለከተ
በጽ/ቤቱ ያለው ሰራተኛ ብዛት ወንድ 7 ሴት 7 ድምር 14
የአቻ ሠራተኛ ፎረም ብዛት 2 የጠቅላላ ካውስል ብዛት 1
የአቻ ሠራተኛ ፎረም በ 3 ወር መወያየት ያለበት ጊዜ 12 የተወያ 12 ጊዜ ተወያይቷል፡፡
የጠቅላላ ካውንስል መወያየት ያለበትጊዜ 3 የተወያየው 3 ጊዜ ተወያይቷል፡፡
በውይይቱ የተገኙ ውጤቶች የአቻ ሠራተኛ ፎረም ውይይት ወቅት እንደ ችግር የተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ
እያገኙ እንዲሄዱ ተደርጓል፡፡
በ 3 ወር ላይ ምርጥ ፈጻሚ ተለይቷል ለጠቅላላ ካውንስል ሪፖርት ተደርጓል፡፡

16 የዕቅድ አፈፃፀም ማነፃፀሪያ ሠንጠረዥ


የኩነት ዓይነት የተመዘገበበት ጊዜ እቅድ ክንውን አፈፃፀም ምርመራ
በ%
በወቅቱ 23 3 13%
በዘገየ 15 8 53.33%
ልደት 120
ነባር 771 100%
ድምር 158 782 100%
በወቅቱ 12 6 50%
በዘገየ 5 -- -
ጋብቻ 13
ነባር 17 100%
ድምር 33 23 69.69%
በወቅቱ 1 1 100%
በዘገየ 1 - -
ፍች 1
ነባር 7 100%
ድምር 3 8 100%
በወቅቱ 3 3 100%
በዘገየ 3 - -
ሞት 5
ነባር 3 60%
ድምር 12 6 50%
በወቅቱ 1 - -
በዘገየ 1 - -
ጉድፍቻ 1
ነባር - -
ድምር 1 - -
በወቅቱ 38 11 28.94%
በዘገየ 24 8 33.33%
ጠቅላላ ድምር 138
ነባር 798 100%
ድምር 201 817 100%

ነዋሪዎችን በመመዘገብ የአገልግሎት አሰጣጥ ተጠቃሚነት ማሳደግ

10
ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ
1 በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነዋሪዎች 300 352 100%
መመዝገብ
2 ድጅታል 1268 657 551.81%
አዲስ 150 60 40%
እድሳት 1000 500 50%
የነዋሪነት መታወቂያ ምትክ 118 97 782.2%
መስጠት ማንዋል 109 5 4.58%
አዲስ 2 - -
እድሳት 102 4 3.92%
ምትክ 3 1 33.33%
ድምር 1677 662 37.47%

ዓላማ 2፡- ነዋሪዎችን በመመዘገብ የአገልግሎት አሰጣጥ ተጠቃሚነት ማሳደግ፤

ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ


የድጅታል መታወቂያ ህትመት ማሰራጨት 300 800 100%
1

ዓላማ 3:- ያላገባ ማስረጃ እና የነዋሪዎች አገልግሎት መስጠት

ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ


1 አዲስ ያላገባ ማስረጃ መስጠት 51 60 100%
2 እድሳት ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 40 84 100%
3 እርማት ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 0 2 100%
4 ግልባጭ ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 0 9 100%
ድምር 91 155 100%

የነዋሪነት አገልግሎት

አፈፃፀም
ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን ምርመራ
በ%
1 የመሸኛ አገልግሎት ለመስጠት 49 19 38.77%

11
2 ዝምድናን ከቅፅ ላይ በማረጋገጥ 6 5 83.33%
አገልግሎት መስጠት
3 የወረዳ ነዋሪነት ማረጋገጥ 338 37 10.94%
አገልግሎት መስጠት
4 በህይወት ስለመኖር ማስረጃ 10 5 50%
አገልግሎት መስጠት
ድምር 403 66 2.2%
ገቢ አፈፃፀም

የገቢ እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ

303410 305645 100%

12

You might also like