Professional Documents
Culture Documents
2016 1
2016 1
2016 1
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት ጽ/ቤት አላማ የክፍለ
ከተማውን የሲቪል ምዝገባ በማካሄድ ወሳኝ ኩነት መረጃዎች ለህግ፤ ለአስተዳደር እና ለእስታስቲክ አላማ
እንዲውል ማድረግ ነው፡፡ለክፍለ ከተማው ነዋሪ የልደት ፤የጋብቻ፤የፍቺ እንዲሁም የሞት እና ሌሎቸ
የነዋሪነት አገልግሎቶች፤የማረምና የማረጋገጥ እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች እየሰጠ መቆየቱ የታወቃል
፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ከሐምሌ አንድ ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የክፍለ ከተማውን ነዋሪዎች በአዋጅ
ቁጥር 760/2004 እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 63/2007 ዓ.ም ኩነቶችን በአሰገዳጅ
ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡
ጽ/ቤቱ ባለፉት ዓመታት የያዛቸውን ተልዕኮዎችን ብሎም ስትራቴጂክ ግቡ እንዲሳካ በርካታ ስራዎች
ሲያከናውን ቆይቷል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በሁለተኛው የእድገት እና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን የለውጥ ስራዎች
ላይ በማተኮር የአምስት ዓመት የ BSC ግንባታ እና ትግበራ ግልጽ እቅድ በማዘጋጀት እና ስራዎችን
በየደረጃው ከሚገኙ አካላት ማለት ከተማ ክክፍለ ከተማው ከአመራር፣ከፈጻሚ፣ከህዝብ ክንፍ እና
ከወረዳዉ ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት በማድረግ እና የተነሱ ሀሳቦችን በመጨመር እቅድ አካል
በማድረግ እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነዉ ፡፡
1
2 ከወረዳ ባለሙያ 15 15 100%
3 ባለድርሻ አካላት - - -
4 የህዝብ አደረጃጀቶች - - -
5 ሌሎች - - -
ድምር - - - -
ዓላማ 1. የህብረተሰብ አደረጃጃቶችና ባለድርሻ አካላት በእቅድ እና አፈፃፀም ውይይት ፤ በግንዛቤ ማስጨበጫ እና
ንቅናቄ ተሳትፎ ማሳደግ፣
ዓላማ 1፡- ወቅታዊ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ በሚከሰትበት ቦታዎች የምዝገባ ሽፋንን ማሳደግ፤
በወረዳ
ተ.ቁ ተቋማት ምዝገባ የተጀመረባቸው ብዛት አፈፃጸም በ% ምርመራ
የሚገኙ ብዛት
1 የጤና ተቋማት (የመንግስት እና የግል) 1 1 100%
2 ዕድሮች 2 2 100%
ድምር
ወቅታዊ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሽፋን ለማሳደግ በተለየ የተሰሩ ስራዎች ካሉ ቢገለፁ ፡-
ግብ 3፡- የወሳኝ ኩነት ምዝገባ መረጃና ማስረጃ አሰጣጥ ቅብብሎሽ ፤አቅርቦት እና አጠቃቀምን ማሻሻል፤
2
በዘገየ 15 8 53.33%
ነባር 120 771 100%
ድምር 158 782 100%
በወቅቱ 12 6 50%
በዘገየ 5 -- -
ጋብቻ 13
ነባር 17 100%
ድምር 33 23 69.69%
በወቅቱ 1 1 100%
በዘገየ 1 - -
ፍች 1
ነባር 7 100%
ድምር 3 8 100%
በወቅቱ 3 3 100%
በዘገየ 3 - -
ሞት 5
ነባር 3 60%
ድምር 12 6 50%
በወቅቱ 1 - -
በዘገየ 1 - -
ጉድፍቻ 1
ነባር - -
ድምር 1 - -
በወቅቱ 38 11 28.94%
በዘገየ 24 8 33.33%
ጠቅላላ ድምር 138 798 100%
ነባር
ድምር 201 817 100%
1 ልደት 14 11 100%
2 ሞት 3 3 100%
ድምር 17 14 100%
3
አፈፃፀም በ
ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን ምርመራ
%
የልደት እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ እና 15 24 100%
1
ማመሳከር አገልግሎቶችን
የጋብቻ እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ እና 1 4 100%
2 ማመሳከር አገልግሎቶችን
የፊቺ እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ እና 1 -
3 ማመሳከር አገልግሎቶችን
የሞት እርማት፣ እድሳት፣ ግልባጭ እና 1 -
4 ማመሳከር አገልግሎቶችን
የታብሌት ምዝገባ በተመለከተ
4
2 እድሳት ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 40 84 100%
3 እርማት ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 0 2 100%
4 ግልባጭ ያላገባ ማስረጃ ለመስጠት 0 9 100%
ድምር 91 155 100%
የነዋሪነት አገልግሎት
አፈፃፀም
ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን ምርመራ
በ%
1 የመሸኛ አገልግሎት ለመስጠት 49 19 38.77%
2 ዝምድናን ከቅፅ ላይ በማረጋገጥ 6 5 83.33%
አገልግሎት መስጠት
3 የወረዳ ነዋሪነት ማረጋገጥ 338 37 10.94%
አገልግሎት መስጠት
4 በህይወት ስለመኖር ማስረጃ 10 5 50%
አገልግሎት መስጠት
ድምር 403 66 2.2%
3. የፋይናንስ ዕይታ
ግብ 5፡- የግብአት አቅርቦት እና የሀብት አጠቃቀም ውጤታማነትን ማሳደግ፡፡
ገቢ አፈፃፀም
4. የውስጥ አሰራር
ዓላማ 1 ፡- የአገልግሎት አሰጣጥ ዉጤታማነትን ማሳደግ፤
ተግባር 1፡- 21 አገልግሎቶች በስታንዳርዱ መሰረት ለመስጠት ታቅዶ ክንውን 17 አፈጻጸም 80.95%
ተግባር 2፡- ---በተሰጡ አገልግሎቶች የረካ ህብረተሰብ --- ለማድረስ ታቅዶ ክንውን ---
ተግባር 3፡- የቀነሰ የቅሬታ መጠንከ --- ወደ --- ለማድረስታቅዶ ክውን ….አፈፃፀም….
5
በወሩ የቀረበ ቅሬታን በተመለከተ
ተግባር 1፡- --- ጊዜ ምርጥ ተሞክሮዎች ለመለየት ታቅዶ ክንዉን ---- ጊዜ አፈፃፀም -----
ዓላማ 3፡- አመራሩንና ሰራተኛውን በስነ-ምግባር በማነጽ ሙስናንና ብልሹ አሰራርን መከላከልና ማምከን፣
ተግባር 1፡- 100% በተግባር በብልሹ አሰራርና ሌብነት ላይ የተገኙ ባለሙያ ተጠያቂ ለማድግ ታቅዶ ክንውን ----
አፈፃፀም ------
ተግባር 1፡- በዝውውር ፣በደረጃ ዕድገትና በቅጥር የሰው ኃይል ----- ለማሟላት ታቅዶ ክንውን ---- አፈፃጸም ---
6
ዓላማ 5 ፡- የአፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ ግምገማና ግብረ-መልስ ሽፋንን 100% ተግባራዊ ማድረግ፤
ተግባር 1፡- 1 ጊዜ በአካል፣ ክትትል ድጋፍና ለማድረግ ታቅዶ ክንውን 1 ጊዜ አፈፃፀም 100%
ተግባር 3፡- 1 ጊዜ ግብረ-መልስ የፅሁፍ ለመስጠት ታቅዶ ክንውን 1 ጊዜ ተከናውኗል አፈፃፀም 100%
ተግባር 5፡- 1 ጊዜ በተደረገ ክትትልና ድጋፍ የተለወጠ ባለሙያ ታቅዶ ክንውን 1 አፈፃፀም 100%
ተግባር 1፡- 1 ጊዜ የቢሮ እና የግበአት ችግር ያለባቸው ችግሮቻችው እንዲፈታ ለማድረግ ታቅዶ ክንውን 1
አፈፃፀም 100%
ተግባር 1፡- ፋይሎችን ስካን በማድረግ ወደ ሲስተም (Document Management System) ለማስገባት
ታቅዶ ክንውን …. አፈፃፀም …..%፤ ዳታ ቤዝ ስላልተደረጃ
አግልግሎት የማይስጡ
የሚገኝበት ሁኔታ
ከሆነ ምክንያት
ተ.ቁ የቴክኖሎጂ ዓይነት ብዛት ምርመራ
አገልግሎት አገልግሎት ስለተበላሸ ስለጠፋ
የሚሰጥ የማይሰጥ
1. የጣት አሻራ 4 2 1 1
4. ሚስጥራዊ ፕሪነተር 1 1
5. ታብሌት 2 2
8. መረጃ ማስተዳደር
ሲስተም (DMS)
ስካነር
7
5. መማማርና እድገት
ዓላማ 1 ፡- በአመለካከቱ፣ በዕውቀቱ፣ በክህሎቱ እና በስነ- ምግባሩ የተሟላ ብቃት ያለው ሰራተኛና አመራር
መገንባት፤
ተግባር 1፡- ክፍተትን በመለየት ለ 14 ፈጻሚዎች የክህሎት፣የዕውቀትና የአመለካከት ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ
ክንውን 14 አፈፃፀም 100%
8
1. ባለሙያዎች በትኩረት አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል
2. የተገልጋዮችን እርካታ ጨምረናል
3. የህትመት ብክነት እንዲቀንስ ተደርጓል
4. ቅሬታ እንዲቀንስ ተደርጓል
12. የታዩ ጥንካሬዎች እና ክፍተቶች በቅደም ተከተል፡-
በጥንካሬ ፡- የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል
o አገልግሎቶች ከማንዋል ሙሉ በሙሉ ወደ ሲስተም እንዲቀየር ተደርጓል
o ከአመራር እስከ ባለሙያ ስራዎች በቅንጅት መሠራተቸው
o የህትመት ስርጭትን እና የህትመት ቅብብሎሽን በየወቅቱ እያረሙና እያስተካከሉ መሄዱ
o ለአቅመ ደካማ እና ለበሽተኞች የቤት ለቤት አገልሎት መሰጠቱ
በክፍተት ፤- የሰው ኃይል እጥረት መኖሩ
o የመብራት መቆራረጥ እና መታወቂያ በወቅቱ አለመምጣት
15. ማጠቃለያ
የሲቪል ምዝገና እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ቀደም ብለው ሲታዩ የነበሩ በመልካም አስተዳደር ፤በአገልግሎት
አሰጣጥ እና ከኪራይ ሰብሳቢነት ጋር በተያዘ የተቋሙ ተገልጋዮች ሲያነሷቸው የነበሩት ችግሮችን በመቅረፍ
ኤጀንሲው የሚሰራቸው ስራዎች ህብረተሰቡ እንዲውቃቸው እና ተደራሽ እንዲሆኑ የህዝብ ክንፍ በመለየት እና
ከአደረጃጀቶች ጋር በመወያየት ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ስለሆነም የተቋሙ አመራር እና ፈጻሚ
ኤጀንሲው የሚሰጣቸው የአገልግሎት እና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲሆኑ ከወትሮው
እጅጉን በተሻለ ብቃትና ቁርጠኝነት ሁሉም በየደረጃው የሚገኘው ፈጻሚም ሆነ አመራር ሊንቀሳቀስ ይገባናል፡፡
የቁልፍ ስትራቴጅክ ግቦች በየዘርፉ የተደረሰበት አፈፃፀም ደረጃ አጥጋቢ ስለመሆኑና አለመሆኑ እንዲሁም ከዚህ
በመነሳት ወደፊት ምን እርምጃና በማን መወሰድ እንዳለበት የሚያመላክት መሆን የተጠቃለለ ግምገማ
መቀመጥ ይኖርበታል። (ግማሽ ገጽ ያልበለጠ)
9
1. የለውጥ ሰራዊት አደረጃጀት በተመለከተ
በጽ/ቤቱ ያለው ሰራተኛ ብዛት ወንድ 7 ሴት 7 ድምር 14
የአቻ ሠራተኛ ፎረም ብዛት 2 የጠቅላላ ካውስል ብዛት 1
የአቻ ሠራተኛ ፎረም በ 3 ወር መወያየት ያለበት ጊዜ 12 የተወያ 12 ጊዜ ተወያይቷል፡፡
የጠቅላላ ካውንስል መወያየት ያለበትጊዜ 3 የተወያየው 3 ጊዜ ተወያይቷል፡፡
በውይይቱ የተገኙ ውጤቶች የአቻ ሠራተኛ ፎረም ውይይት ወቅት እንደ ችግር የተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ
እያገኙ እንዲሄዱ ተደርጓል፡፡
በ 3 ወር ላይ ምርጥ ፈጻሚ ተለይቷል ለጠቅላላ ካውንስል ሪፖርት ተደርጓል፡፡
10
ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ምርመራ
1 በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነዋሪዎች 300 352 100%
መመዝገብ
2 ድጅታል 1268 657 551.81%
አዲስ 150 60 40%
እድሳት 1000 500 50%
የነዋሪነት መታወቂያ ምትክ 118 97 782.2%
መስጠት ማንዋል 109 5 4.58%
አዲስ 2 - -
እድሳት 102 4 3.92%
ምትክ 3 1 33.33%
ድምር 1677 662 37.47%
የነዋሪነት አገልግሎት
አፈፃፀም
ተ.ቁ ተግባራት እቅድ ክንውን ምርመራ
በ%
1 የመሸኛ አገልግሎት ለመስጠት 49 19 38.77%
11
2 ዝምድናን ከቅፅ ላይ በማረጋገጥ 6 5 83.33%
አገልግሎት መስጠት
3 የወረዳ ነዋሪነት ማረጋገጥ 338 37 10.94%
አገልግሎት መስጠት
4 በህይወት ስለመኖር ማስረጃ 10 5 50%
አገልግሎት መስጠት
ድምር 403 66 2.2%
ገቢ አፈፃፀም
12