4 5785104026093752221

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ዘለዓለም ሥላሴ !

 የመስማት የተሳናቸው ለቴሌቭዢን መርሐ - ከሰኔ 10 - ሐምሌ 1 ነው፡፡ (ሌላውን


ግብር የሚቀረጽ መዝሙር፡፡ ከመርሐ ግብሩ ዝግጅት ጋር በመናበብ
የወራት መዝሙራትን እናሳውቃለን፡፡)
 መዝሙራቱ እንደ አስፈላጊነቱ ሊለዋወጥ
ይችላል፡፡
 ለቀጣይ ሥራዎች እንዲመችም
የሚቀርብበት ጊዜ, - ቅዳሜ ማታ 03፡30 ( በማግስቱ የተቀረፀው መዝሙር ተመዝግቦ ይያዛል፡፡
እሑድ ጠዋት/ በ 6 ኛው ቀን ዓርብ ድጋሚ
ይተላለፋል)

ሰኔ - 10 ( ስለ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል)

1. እንድንተባበር

2 ልዑል ውእቱ

3 በፍጡንና

ሰኔ - 17

1. ሀበነ እግዚኦ

2. የሰው ልጆች ሁላችን እንማር

3. እግዚአብሔር የሀበነ

ሰኔ - 24 (የክረምት መግባት)

1. አልተወኝም ጌታ

2. ስብሐት ለአብ ለአሐዜ ኩሉ ዓለም

3. አልተወኝም ጌታ

ሐምሌ - 1

1. እያለፈ ነው ዘመኔ

2. እኔስ በምግባሬ

You might also like