Professional Documents
Culture Documents
SNNPR Proc No164 2016 To Provide For Licensing and Administration of Advocates and Paralegals Practicing
SNNPR Proc No164 2016 To Provide For Licensing and Administration of Advocates and Paralegals Practicing
com
ለሕግ የበላይነት፣ ለፍትህ ተደራሽነት፣ ለማህበራዊ Whereas, it has been found necessary to
ፍትህ መስፈንና ለፍትህ ሥርዓት ተልዕኮ መሳካት stretch out the system through which
በጥብቅና ሙያ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ የሕግ advocates and law firms guided by so as to
ባለሙያዎችና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት achieve the rule of law, access to Justice,
ድርጅቶች የሚመሩበትን ሥርዓት መዘርጋት social justice as well as to meet the mission
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ of justice system;
ማፍረሻ ሰነድ ወይም ለፍርድ ቤት የሚቀርብ client, and includes rendering legal
ሰነድ ማዘጋጀትን፣ ደንበኛን በመወከል consultancy services for consideration
በፍርድ ቤት መከራከርን እና የሕግ ምክር or without consideration, or for direct or
አገልግሎት መስጠትና የመሳሰሉትን indirect future consideration;
ያጠቃልላል፤ 4. “Advocate” means a person who is
4. “ጠበቃ” ማለት የጥብቅና ሙያ አገልግሎት granted an advocacy license to render
2
ashamlaws.wordpress.com
ለመስጠት የጥብቅና ፈቃድ የተሰጠው ሰው ነው፤ advocacy services;
5. “የጠበቃ የሕግ ጉዳይ ፀሐፊ” ማለት የሕግ 5. “Law clerk” means a person who is
ምክር ወይም አስተያየት በመስጠት ወይም registered in accordance with this
ሕግ ነክ ሰነዶችን በማዘጋጀት ጠበቃውን proclamation to assist the advocate in
የሚያግዝ በዚህ አዋጅ መሠረት የተመዘገበ drawing up of legal documents and
ሰው ነው፤ rendering legal advice;
6. “የግል የሕግ ጉዳይ ፀሐፊ” ማለት ማመልከቻ 6. “Private Paralegal” means a person
ወይም የተለያዩ ውሎችን በማዘጋጀት ለደንበኞ who is registered in accordance with this
ች በክፍያ አገልግሎት የሚሰጥና በዚህ አዋጅ proclamation rendering services to
መሠረት የተመዘገበ ሰው ነው፤
client by preparing application or
7. “የጠበቃ ረዳት” ማለት በጠበቃው ወይም
various contracts with consideration;
በሕግ ጉዳይ ፀሐፊው የሚዘጋጁ የክስ
7. “Advocate Assistant” means a person
ማመልከቻዎችን ለፍርድ ቤት አቅርቦ ፋይል
who opens files of claims prepared by
የሚያስከፍት፣ የፍርድ ቤት መጥሪያዎችን፣
the advocate or law clerk in the court of
ትዕዛዞችን ወይም የፍርድ ግልባጮችን
law and receives summons, orders and
ለሚመለከታቸው ሰዎች የሚያደርስ እና በዚህ
copies of judgments from courts, and
አዋጅ መሠረት የተመዘገበ ሰው ነው፤
delivers same to the concerned bodies;
8. “ደንበኛ” ማለት ስለራሱ ወይም ስለሌላ ሰው
8. “Client” means a person who enters in
ጉዳይ የጥብቅና አገልግሎት ለማግኘት
to contracts with an advocate or law
ከጠበቃ ወይም ከጥብቅና ሙያ ድርጅት
firm or private paralegal to obtain
ወይም የግል የሕግ ጉዳይ ፀሐፊ ጋር
service for himself or for a third party or
የተዋዋለ ወይም የጉዳዩን ፍሬ ነገር
who tells the facts of the Cases;
የሚያስረዳ ሰው ነው፤
9. “የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት” ማለት 9. “Law Firm” means an organization,
ዋና የጥብቅና ፈቃድ በተሰጣቸው ሁለትና ከዚያ
which does not have trade objective, is
በላይ በሆኑ ጠበቆች የጥብቅና ሙያ አገልግሎት
established by an ordinary partnership
ለመስጠት በተራ ሽርክና ማህበር ስምምነት
agreement among two or more in order
የሚቋቋም የንግድ አላማ የሌለው ድርጅት
ነው፤
to render advocacy service;
3
ashamlaws.wordpress.com
4
ashamlaws.wordpress.com
5
ashamlaws.wordpress.com
6
ashamlaws.wordpress.com
ከቀረበ ብቻ ነው፡፡ knowledge of passing the examination.
7. ፈቃድ ስለመስጠት 7. Issuance of License
1. ቢሮው የጥብቅና ፈቃድ ማመልከቻ በዚህ 1. Where the Bureau finds that the
application made for a license is in full
አዋጅ አንቀጽ መሠረት ተሟልቶ
compliance with the provisions of
ሲቀርብለት በአንድ ቀን ውስጥ ፈቃድ article 6 of this proclamation, it shall
መሰጠት አለበት፡፡ issue license with in one day;
2. የጥብቅና ፈቃድ ማመልከቻ ተቀባይነት 2. Where the application has been rejected
ካላገኘ ቢሮው ማመልከቻው ተቀባይነት the Bureau shall notify in writing the
ማሳወቅ አለበት፡፡
3. የሚሰጠው የጥብቅና ፈቃድ የሚከተሉትን 3. The advocacy license to be given shall
መያዝ አለበት፡፡ encompass the following particulars;
7
ashamlaws.wordpress.com
entrance examination;
መ. ከደንብ መተላለፍ ውጪ በማንኛውም d) Not being accused and penalized
and reinstated with any criminal
ወንጀል ተከሶ ያልተቀጣ እና የተሰየመ
offence except petty offences;
ሰው፤ e) Whose code of conduct is suitable
ሠ. ለፍትህ ሥራ አካሔድ መልካም ሥነ for assisting in the proper
administration of Justice;
ምግባር ያለው፤
f) Who is not legally or judicially
ረ. የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ለመስጠት interdicted from rendering advocacy
በሕግ ወይም በፍርድ ያልተከለከለ፤ service;
2. Without prejudice the provision under
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ ስር
sub article (1) of this article, advocacy
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የህግ ሙያ
አገልግሎት ሲሰጥበት ከነበረው ማናቸውም
license shall not be issued to a lawyer
8
ashamlaws.wordpress.com
ተመርቆ ከምረቃ በፊትም ሆነ በኋላ legally recognized educational
በሕግ ሙያ አገልግሎት ቢያንስየአራት institution and has a minimum four
years experiences in legal profession
ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፤
either before or after graduation;
ለ. በህግ ዕውቅና ካለው ተቋም በህግ
b) Where he holds adiploma in law
ዲፕሎማ ተመርቆ ከምረቃ በፊትም ሆነ from legally recognized educational
በኋላ በሕግ ሙያ አገልግሎት ቢያንስ institution and has a minimum six
የስድስት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡ years experiences in legal profession
either before or after graduation.
፲. የጥብቅና ስልጣን ወሰን
1. የሁለተኛ ደረጃ ፈቃድ ያለው ጠበቃ በክልሉ
10. Limitation of Advocacy Power
በወረዳ ፍርድ ቤቶች ስልጣን የሚታዩ 1. An advocate who has second level
9
ashamlaws.wordpress.com
02. የጥብቅና ፈቃድ ደረጃ ስለማሻሻል 12.Revising Level of Advocacy License
የሁለተኛ ደረጃ ያለው ጠበቃ የስራ ልምዱ
Advocate who has second level where his
ወይም የትምህርት ደረጃው የአንደኛ ደረጃ
job experience or his academic Level
ፈቃድ የሚያሰጠው ከሆነ ደረጃው
permits to reach first level license may
እንዲሻሻልለት ለቢሮው ማመልከት ይችላል፡፡
request the Bureau to revise his license.
10
ashamlaws.wordpress.com
የክልሉን የጥብቅና ፈቃድ ስቀበል day of promise that I will
የሃገሪቱንና የክልሉን ሕገ-መንግሥት እና give due respect and cause to respect for the
ሕጐች ላከብርና ላስከበር፣ ለፍትህ ሥርዓቱ constitution and the laws of the region and
ተልዕኮ መሳካት በመልካም ሥነ-ምግባር በሙያዬ the country, with proper ethical conduct
በቅንነትና በታማኝነት በመሥራት honesty and good faith, will defend cases of
የምወክላቸውን ደንበኞቼን ጥቅም ሕግ my clients in accordance with the law work
በሚፈቅደው መጠን ላስከብር፣ ከተከራካሪዎቼ እና with understanding and respect with my
ከሙያ ባልደረቦቼ ጋር በመግባባት እና opponents and colleagues, and do
በመከባበር ልሰራ እና ለሕግ የበላይነት መስፈን everything expected from me to ensure the
የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ቃል እገባለሁ፡፡” rule of law.”
Part Three
ክፍል ሶስት
ስለጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት
Law Firm
06. የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅትን 16.Establishing a law firm
ስለማቋቋም
1. Two or more advocates who have the
1. ደረጃቸው ተመጣጣኝ የሆኑ ሁለት ወይም principal advocacy license with similar
ከዚያ በላይ የሆኑ ዋና የጥብቅና ፈቃድ status may establish a law firm by a
ያላቸው ጠበቆች የጥብቅና ሙያ አገልግሎት partnership agreement;
ድርጅት በሽርክርና ማህበር ስምምነት
ማቋቋም ይችላሉ፤ 2. A law firm which is established in
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት accordance with sub-article /1/ of this
የሚቋቋመው የጥብቅና ሙያ አገልግሎት article shall be an ordinary partnership
ድርጅት ተራ የሽርክና ማህበር ሆኖ shall bear the phrase “Ordinary
ከሚሰጠው ስያሜ ቀጥሎ “ተራ የሽርክና Partnership” or the abbreviation “OD”
ማህበር” ወይም ተ.ሽ.ማ የሚል ምህፃረ-ቃል next to its proper name;
መኖር አለበት፡፡ 3. The objective of a law firm, which is
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት established in accordance with sub-
የሚቋቋመው የጥብቅና ሙያ አገልግሎት article /1/ of this article, shall be limited
ድርጅት ዓላማው የጥብቅና ሙያ አገልግሎት to provide an advocacy service.
ለመስጠት ብቻ ይሆናል፡፡ 17.Application for Law Firm
07. ፈቃድ ለማግኘት ስለሚቀርብ ማመልከቻ 1. An application for law firm license shall
1. ፈቃድ ለማግኘት በጥብቅና ሙያ አገልግሎት be completed in a form set by the
ድርጅት የሚቀርብ ማመልከቻ በቢሮው Bureau and shall be submitted attaching
ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ቅጽ ተሞልቶ the relevant documents;
አስፈላጊውን ማስረጃ በማያያዝ ይሆናል፡፡ 2. The application which will be lodged in
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት accordance with sub-article /1/ of this
11
ashamlaws.wordpress.com
የሚቀርብ ማመልከቻ ትክክለኛነቱ
ከተረጋገጠ ከሚከተሉት ማስረጃዎች ጋር article shall be submitted in attachment
አለበት፡-
a) Name of the law firm;
ሀ/ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቱን
ስም፤
b) Regular work place;
ለ/ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቱን
መደበኛ የሥራ አድራሻ፤
c) Issuance date and year of the
ሐ/ ፈቃድ የተሰጠበት ቀንና ዓመተ
license;
ምህረት፤
d) Name and signature of the issuer.
መ/ የፈቃድ ሰጪውን ስምና ፊርማ፡፡
4. A law firm shall have a legal personality
፬ የጥብቅና አገልግሎት ድርጅቱ ፈቃድ ካገኘበት
as of the day of its license issuance.
ቀን ጀምሮ ህጋዊ ሰውነት ይኖረዋል፡፡
09. የድርጅት አባል መሆን ስለሚችል ሰው
19.Membership of a Law Firm
አንድ ሰው የጥብቅና ሙያ አገልግሎት A person to be member in law firm is
ድርጅት አባል ሊሆን የሚችለው በዚህ አዋጅ allowed only for advocates with aprincipal
advocacy license according to this
መሠረት ዋና የጥብቅና ፈቃድ ሲኖረው ብቻ
proclamation.
ነው፡፡
12
ashamlaws.wordpress.com
፳ ስለአባላት ግዴታ 20. Obligation of Members
1. የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት አባል 1. An advocate who has become a member
የሆነ ጠበቃ በግሉ የጥብቅና አገልግሎት in a law firm may neither render an
መስጠትም ሆነ በሌላ የጥብቅና ሙያ advocacy service personally nor
አገልግሎት ድርጅት ውስጥ አባል መሆን becomes a member in other law firm
አይችልም፡፡
2. Notwithstanding to the provision of sub-
2. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () ድንጋጌ
article /1/ of this article, the advocate
ቢኖርም ጠበቃው የጥብቅና ሙያ
may settle cases he had before being
አገልግሎት ድርጅቱ አባል ከመሆኑ በፊት
member to law firm or may litigate in
የያዛቸውን ጉዳዮች ለመፈጸም ወይም በዚህ
accordance with article 5 sub-article 2
አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (ሀ) እና (ለ)
(a) and (b) of this proclamation.
መሠረት መከራከር ይችላል፡፡
3. የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት አባል
3. An advocate who is a member of a law
ምስጢራዊነት የመጠበቅ እና ለተቃራኒ ወገን professional service and shall not give
13
ashamlaws.wordpress.com
፳ ስለመዋሐድ እና ስለመከፋፈል 23. Merging and Division
1. ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የጥብቅና 1. Two or more law firms may merge or
ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች አግባብነት divide in accordance with relevant laws
ባላቸው ሕጐች እና በመተዳደሪያ ደንባቸው and their memorandum of association.
መሠረት ሊዋሐዱ ወይም ሊከፋፈሉ The rights and obligation of the former
ይችላሉ፡፡ ውሕደቱ ሲፈፀም ቀድሞ የነበረው law firm shall be transferred to the
የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት መብት newly formed ones;
እና ግዴታ ወደ ተዋሐደው የጥብቅና ሙያ
አገልግሎት ድርጅት ይተላለፋል፡፡ 2. Afirm may be divided in accordance
2. የድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብና አግባብነት with the law and it’s memorandum of
ያለው ህግ ከፈቀደ ድርጅቱ በህግ መሰረት association; rights and obligations of the
ሊከፋፈል ይችላል፤ የተከፋፈለው ድርጅት divided firm shall be transferred equally
ቀድሞ የነበረው ድርጅት ላለበት መብትና to the newly formed firms. The divided
ግዴታ እኩል ተጠያቂነት አለበት፤ የተከፋፈሉ firms wishes to continue as afirm and
ት ድርጅቶች እንደድርጅት ለመቀጠል ከፈለጉ may be merged if they fulfill the
ና መስፈርቱን ካሟሉ ሊዋሀዱ ይችላሉ፡፡ criteria;
3. የተዋሀዱና የተከፋፈሉ ድርጅቶች በዚህ 3. The newly merged and divided firms
አዋጅ መሠረት መመዝገብ አለባቸው፡፡
shall be registered in accordance with
this proclamation.
፳፬ የንግድ ሕግ ድንጋጌዎች ተፈፃሚነት
24. Applicable Provisions of Commercial
ተራ የሽርክና ማህበር ላይ ተፈፃሚ የሚሆኑ Code
የንግድ ሕግ ድንጋጌዎች እንደአግባብነታቸው The provision of the commercial code
which is applicable to ordinary partnership
በጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅትም ላይ
shall also be applicable to law firm
ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል፡፡ whenever necessary.
፳ ተጠያቂነት 25. Accountability
1. የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቱ 1. The head of the law firm shall ensure
የሥራ ኃላፊ በድርጅቱ ውስጥ የሚሰሩ
whether the other advocates and
ጠበቆች እና ሌሎች ሠራተኞች ለሙያዊ
ሥነ-ምግባር ደንብ ተገዢ ሆነው subordinates abide by the professional
መሥራታቸውን የማረጋገጥ ኃላፊነት ethics;
አለበት፡፡
2. Being a member of a law firm and
2. የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት
rendering advocacy service shall not
አባል ሆኖ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት
disregard the lawful relationship
መስጠት በጠበቃ እና በደንበኛ መካከል
between an advocate and client, and the
ሊኖር የሚገባውን ሕጋዊግንኙነት እና
accountability for the professional
የሙያ ሥነ-ምግባር ተጠያቂነትን
ethics.
አያስቀርም፡፡
14
ashamlaws.wordpress.com
26.Revocation of License
፳፮ ፈቃድ ስለሚሰረዝበት ሁኔታ
1. A law firm license shall be revoked in
1. የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት
one of the following reasons:-
በሚከተሉት ምክንያቶች በቢሮው ይሰረዛ፡-
a) Where the firm phases out:
ሀ/ ድርጅቱ ሥራውን ካቆመ፣
b) Where the firm is found practicing
ለ/ ድርጅቱ ከተቋቋመበት ዓላማና
against its establishment and license;
ከተሰጠው ፈቃድ ውጭ ሲሰራ
ከተገኘ፣
c) Where the dissolution of the firm
ሐ/ ድርጅቱ በሕግ መሠረት እንዲፈርስ
has been decided by the law;
ከተወሰነ፤
d) Where it is found that the number of
መ/ የድርጅቱ አባላት ብዛት ከሁለት
members are below two,
በታች ሆኖ ከተገኘ፣
e) Where it is found performing
ሠ/ ድርጅቱ ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ unlawful act.
ሲያደርግ ከተገኘ፡፡
2. The Bureau before making a decision in
2. ቢሮው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩
accordance with sub-article /1/ of this
መሠረት ውሳኔ ከመስጠቱ በፊት article, allows the firm’s agent to for-
የድርጅት ተወካይ ሃሳቡን እንዲሰጥ word his opinion, where the agent is not
found upon making all the necessary
ያደርጋል፡፡ ተወካዩ ባስመዘገበው አድራሻ
call at his registered address it shall give
በማንኛውም ዘዴ ጥሪ ተደርጎለት necessary decision depending on the
የማይገኝ ከሆነ ባለው ማስረጃ ተገቢው available evidence;
ውሳኔ ይሰጣል፡፡ 3. A firm whose license has been revoked
3. ፈቃድ የተሰረዘበት ድርጅት ይህን አዋጅ shall pay some amount of money stated
ለማስፈፀም በሚወጣው ደንብ የተመለከተ under the regulation to be issued for the
15
ashamlaws.wordpress.com
28.Organizing Files
፳ መዝገብ ሰለማደራጀት
The Bureau, in accordance with this
በዚህ አዋጅ መሠረት ቢሮው የጠበቆችን፣
proclamation, shall organize register in
የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶችና which particulars of the advocate, the law
የግል ሕግ ጉዳይ ፀሐፊዎችን መረጃ የሚይዝ firm and private paralegal are registered and
እና ለሕዝብ ክፍት የሚሆን መዝገብ
shall be open to the public.
ያደራጃል፡፡
፳፱ ስለመቅጠር እና ስለማስመዝገብ 29.Employment and Registration
1. ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ አገልግሎት 1. An advocate or a law firm may employ
16
ashamlaws.wordpress.com
የስንብት ውሳኔ ከደረሰው የመጨረሻ ቀን certificate of good conduct after four
ጀምሮ ከ4 ዓመት በኋላ የመልካም ስነ years start from the last day on which
dismissal decision reached to him.
ምግባር ማረጋገጫ ካቀረበ በህግ ጉዳይ
ጸሀፊነት ተቀጥሮ ሊሰራ ይችላል፡፡ 5. An advocate or a law firm shall notify
5. ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ አገልግሎት and cause the registration of the names
ድርጅት የቀጠረውን የሕግ ጉዳይ ፀሐፊ፣ and responsibilities of law clerk,
የጠበቃ ረዳት ስም እና የሥራ ኃላፊነት Advocate assistant to the Bureau in
ለቢሮው በቀጠረ በአሥራ አምስት ቀናት writing within fifteen days of its
ውስጥ በጽሑፍ ማሳወቅና ማስመዝገብ employment;
አለበት፡፡ 6. In accordance with this article, law clerk
6. በዚህ አንቀጽ መሰረት ለጠበቃው የህግ who served to his advocate may request
ጉዳይ ጸሀፊ ሆኖ ያገለገለ ባለሙያ የስራ the advocate in order to write his work
ልምድና የስነምግባር ማረጋገጫ experience and code of conduct
እንዲጽፍለት ጠበቃውን መጠየቅ certificate.
ይችላል፡፡
30. Notification of Change
፴ ለውጥ ስለማሳወቅ
An advocate or a law firm licensed based on
በዚህ አዋጅ መሠረት ፈቃድ የተሰጠው
this proclamation shall notify in writing to
ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ አገልግሎት
the Bureau any change or amendment made
ድርጅት ማናቸውንም ለውጥ ወይም ማሻሻያ
within fifteen days.
ባደረገ በአሥራ አምስት ቀናት ውስጥ
ለቢሮው በጽሑፍ ማሳወቅ አለበት፡፡ 31. Replacing License
፴፩ ምትክ የፈቃድ ደብተር ሰለመስጠት A lost or damaged license of an advocate or
የጥብቅና ፈቃድ ደብተር የጠፋበት ወይም a law firm shall be replaced upon
የተበላሸበት ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ submitting of a written application to the
አገልግሎት ድርጅት ለቢሮው በጽሑፍ Bureau and payment thereof.
በማመልከትና ተገቢውን ክፍያ በመፈፀም
ምትክ የፈቃድ ደብተር መውሰድ ይችላል፡፡ 32.Renewal of License
፴ የፈቃድ ዕድሳት 1. An advocacy license shall be renewed
1. የጥብቅና ፈቃድ በየዓመቱ የሚታደስ annually and it is executed from July 7
ሆኖ የሚፈጸመው ከሀምሌ ፩ እስከ ነሀሴ up to August 7
፴ መሆን አለበት፤ 2. Advocate or law firm who may not
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ renew his advocacy license within the
በተደነገገው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፈቃዱን time limit stated under sub-article /1/ of
ያላሳደሰ ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ this article may renew with additional
አገልግሎት ድርጅት ተጨማሪ የቅጣት penalty fee up to November 10.
ገንዘብ በመክፈል እስከ ጥቅምት ፴
17
ashamlaws.wordpress.com
ማሳደስ ይችላል፤ 3. An advocate or law firm who failed to
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፪ መሰረት renew advocacy license within the time
ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ፈቃዱን limit provided under sub-article /2/ of
ያላሳደሰ ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ this article by force majeure may apply
አገልግሎት ድርጅት ጉዳዩ እንዲታይለት to the bureau for the renewal;
ሊያመለክት ይችላል፡፡ 4. Application for renewal shall fulfill the
4. ለጥብቅና ፈቃድ ዕድሳት የሚቀርብ following;
ጥያቄ የሚከተሉትን ማሟላት አለበት፡- a) Document showing that he has taken
ሀ/ በዚያን አመት በቢሮው የተሰጠውን training given by the Bureau in that
ስልጠና መውሰዱን የሚያረጋግጥ year;
ማስረጃ፤ b) A document revealing that he
ለ/ የጥብቅና አገልግሎት ክፍያ renders 50 hours and more free
ለመክፈል አቅም ለሌላቸው ሰዎች advocacy service annually to
በዓመት ሃምሳ ሰዓትና ከዚያ በላይ persons who are unable to hire an
ነፃ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት advocate ;
መስጠቱን የሚገልጽ ማስረጃ፤ c) A document depicting the payment
ሐ/ ዓመታዊ ግብር መክፈሉን የሚያሳይ of the annual tax;
ማስረጃ፤ d) Renewal fee fixed in the regulation
መ/ በዚህ አዋጅ መሰረት በሚወጣ ደንብ to be issued in accordance with this
የሚወሰን የዕድሳት ክፍያ፤ proclamation.
33.Returning a License
፴ ፈቃድን ሰለመመለስ
1. Any advocate or a law firm shall return
1. ማንኛውም ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ
his license to the Bureau temporarily or
አገልግሎት ድርጅት ከሙያው ውጭ
permanently as the case may be, where
በሆነ ሥራ በዋናነት የተሰማራ እንደሆነ
mainly engaged in an activity outside
ወይም በሌላ በማናቸውም ምክንያት
the profession or is not in a position to
ሙያዊ አገልግሎት ለመስጠት ያልቻለ
render professional services upon any
እንደሆነ ፈቃዱን እንደሁኔታው ለተወሰነ
other ground;
ጊዜ ወይም በቋሚነትለቢሮው ይመልሳል፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት
2. An advocate or a law firm who has
ፈቃዱን የመለሰ ጠበቃ ወይም የጥብቅና
returned his license in accordance with
ሙያ አገልግሎት ድርጅት ፈቃዱን
sub-article /1/ of this article, may re-take
እንዲመልስ ያስገደደው ምክንያት
the same upon termination or removal of
እንዳበቃ ወይም እንደተወገደ ከሥራው
the cause which compelled him to return
ተለይቶ በቆየበት ጊዜ በሕግ
his license within two years provided
ሊያስጠይቀው የሚችል ጥፋት ካልፈፀመ
18
ashamlaws.wordpress.com
ፈቃዱን ከመለሰበት ቀን ጀምሮ አስከ that he has not committed any fault
ሁለት ዓመት ባለ ጊዜ ውስጥ ሊወስድ which would make him legally liable.
ይችላል፡፡
Part Five
ክፍል አምስት Executive Organ
አስፈጻሚ አካላት 34.Power and Duty of the Bureau
፴፬.የቢሮው ስልጣንና ተግባር In accordance with this proclamation, the
ቢሮው በዚህ አዋጅ መሰረት የሚከተሉት Bureau shall have the following powers and
ስልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡፡ duties;
1. በዚህ አዋጅ መሰረት የጥብቅና ወይም 1. Grant, register, renew, suspend, support,
ለግል የህግ ጉዳይ ጸሀፊዎች ፈቃድ follow up and supervise the license of
ይሰጣል፤ ይመዘግባል፤ ያድሳል፤ ይሰርዛል፤ advocactes or private paralegals in
ድጋፍ፣ ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል፤
accordance with this proclamation;
2. የጠበቃን ወይም የጥብቅና ሙያ አገልግሎት
2. Investigate and decide the disciplinary
ድርጅትን የድስፕሊን ጉዳይ ያጣራል፤
ይወስናል፤ case of advocate or law firm;
3. ቢሮው የጥብቅና አገልግሎት አሰጣጥን 3. Give and cause to give a training that
ይበልጥ ለማሻሻል የሚረዳ ስልጠና ሊሰጥ assists to improve rendering advocacy
ወይም እንዲሰጥ ሊያደርግ ይችላል፤ service;
4. በዚህ አዋጅ መሰረት በጠበቃ ወይም 4. Register those law clerks, advocate
በጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት ስር assistants and other employees who are
ያሉ የህግ ጉዳይ ጸሀፊዎችን፣ የጠበቃ under the advocate or law firm in
ረዳቶችንና ሌሎች ሰራተኞችን ይመዘግባል፡፡ accordance with this proclamation;
5. አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በዚህ አዋጅ 5. Delegate, as may be necessary, the
የተሰጠውን ስልጣን ለዞን፣ ለሃዋሳ ከተማ power vested based on this proclamation
ወይም ለልዩ ወረዳ ፍትህ መምሪያ ወይም to Zone, Hawassa city or Special
ጽ/ቤት በውክልና ሊሰጥ ይችላል፡፡ woreda Justice Department or office.
አንድተወካይ፤
association;
19
ashamlaws.wordpress.com
አንድ ተወካይ፤ the region;
መ. ከክልሉ ም/ቤት በዋና አፈ-ጉባኤ d) A representative from Regional Council
የሚወከል ከቋሚ ኮሚቴ አንድ ተወካይ፣ Legal Affairs Standing comittee;
ሠ. ከሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ e) A representative from women and
የሚወከል አንድ ተወካይ፣ children Affair Bureau;
2. የጉባኤው ሰብሳቢ የስራ ዘመን 3 ዓመት 2. Term of office of the chairman shall be
ሲሆን የሌሎች አባላት 2 ዓመት ነው፡፡ three years where as two years for
members;
3. የጉባኤው ሰብሳቢ ከአባላቱ ውስጥ
3. The chairman is nominated by the
በቢሮው ሀላፊ ይሰየማል፡፡
Bureau Head from the members;
4. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ስር
4. Without prejudice to the provision under
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም
sub-article /2/ of this article, any
አባል እንደገና ሊመረጥ ይችላል፡፡
member may be elected again.
፴ የክልሉ ጠበቆች ድስፕሊን ጉባኤ ስልጣንና
36.Power and Duty of the Commission
ተግባራት
1. ይህንን አዋጅ ወይም በዚህ አዋጅ
መሰረት የሚወጣው ደንብ ወይም የስነ
1. Investigate and decide on a charge
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት 2. Cause any decision given in accordance
የተሰጠ ማንኛውም ውሳኔ በጠበቃው with sub-article /1/ of this article to be
የግል ማህደር ውስጥ እንዲመዘገብ
registered in private file of the advocate;
ያደርጋል፡፡
20
ashamlaws.wordpress.com
ቅጣቶች አንዱን በተናጠል ወይም according to the the gravity of the
በጋራ ሊወስን ይችላል፡፡ breach committed, where the charge
is proper and supported by sufficient
ሐ. የአሰራር ስርዓቱን በተመለከተ
evidence,
መመሪያ ያዘጋጃል፡፡ c) Prepare directive regarding its
4. የግል ህግ ጉዳይ ፀሐፊ ወይም የግል ህግ working procedure.
ጉዳይ ፀሐፊ ደንበኛ የሚያቀርበውን የይግባኝ 4. Decide on the appeal lodged by private
ቅሬታአይቶ ይወስናል፤ የሚሰጠውም ውሳኔ paralegal or private paralegal’s client;
የመጨረሻ ይሆናል፡፡ the decision shall be final.
5. አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በዚህ አዋጅ 5. Where it is found necessary, it may
የተሰጠውን የመጀመሪያ ደረጃ የጠበቆች delegate the power vested to it by this
ድስፕሊን ጉዳይ የማየት ስልጣን ለዞን፣
proclamation to zone, Hawassa city or
special woreda disciplinary commission
ለሃዋሳ ከተማ ወይም ለልዩ ወረዳ የጠበቆች of advocates to see first instance
ድስፕሊን ጉባኤ በውክልና ይሰጣል፤ ውክልናው disciplinary matters of the advocates.
ም ምክንያቱ ተገልጾ በጽሁፍ መሰጠት The delegation shall be made in writing
with satating the reason;
አለበት፤
6. የጠበቆች የስነ ምግባር ብቃት
የሚጎለብትበት፤ የጥብቅና ሙያ ክብር 6. Shall undertake studies and sibmit
recommendation to the Bureau on ways
የሚጠበቅበት እና ጠበቆች ለህግ የበላይነት፣
of enhancing observance of professional
ለማህበራዊ ፍትህ መስፈንና ለፍትህ conduct; advocates strongly work for
ተደራሽነት ጠንክረው የሚሰሩበትን ሁኔታ rule of law, meeting social Justice and
access to Justice .
እያጠና ለቢሮው ያቀርባል፡፡
21
ashamlaws.wordpress.com
1. ጉባኤው ከቢሮው በውክልና ለሚሰጠው 1. The commission shall have the
የጠበቃ ወይም ድርጅት እና ፈቃድ following members to see disciplinary
matter of advocates or law firms to
ለሰጣቸው የግል የህግ ጉዳይ ጸሀፊዎችን
whom the commission to give
የድስፕሊን ጉዳይን ለማየት የሚከተሉት delegation from the Bureau and private
አባላት ይኖሩታል፡- paralegal who are licensed:-
a) Two representatives to be delegated
ሀ. በመምሪያው ወይም በጽ/ቤቱ ኃላፊ
by department or office head;
የሚወከሉ ሁለት ተወካዮች፤
b) Head or delegate of department or
ለ. የመምሪያው ወይም የጽ/ቤቱ ኃላፊ
office shall be member and
ወይም ተወካይ አባልና ሰብሳቢ
chairperson;
ይሆናል፤
ሐ. ከጠበቆች ማህበር የሚወከል አንድ
c) One representative from Advocates’
ተወካይ፤
Association;
ተወካይ
ሠ. ከዞን/ልዩ ወረዳ ምክር ቤት በዋና e) One representative from Zone or
22
ashamlaws.wordpress.com
ለሕግ ሙያ በአግባቡ ሙያዊ ግዴታቸውንና proceedings is to protect the public and the
ኃላፊነታቸውን ከማይወጡ ወይም ሊወጡ administration of justice from lawyers who
have not discharged, will not discharge or
ከማይችሉ ጠበቆች ሕዝብን እና የፍትህ
unlikely properly to discharge their
አስተዳደሩን መጠበቅ ነው፡፡ professional duties to clients, the public, the
legal system, and the legal profession.
፵፩ የዲሲኘሊን ቅጣት ዓይነቶችና አመዳደብ
41. Disciplinary Penalties Types and
1. የዲሲኘሊን ጥፋት የፈፀመ ጠበቃ ወይም
Categories
የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት እንደጥፋ 1. According to the gravity of the breach,
ቱ ክብደት የሚከተሉት ቅጣቶች ሊወሰንበት the following shall be decided on an
ይችላል፡- advocate or law firm who has breached
ሀ/ የቃል ማስጠንቀቂያ፤ disciplinary provisions:-
ለ/ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ፤ a) A verbal warning;
ሐ/ ከብር አንድ ሺ እስከ አስር ሺ የሚደርስ b) A written warning;
መቀጮ፤ c) To impose afine from birr 1000 up
መ/ ከብር ከአስር ሺ እስከ ብር ሃያ ሺ to 10,000 birr;
የሚደርስ መቀጮ፤ d) To impose afine from birr 10,000 up
ሠ/ ከአንድ ዓመት ላልበለጠ ጊዜ ማገድ፣ to 20,000 birr;
e) To suspend for a period of not more
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (ሀ) - (ለ) 2. Those listed under sub-article /1/ /a/ -/b/
የተዘረዘሩት ቀላል የዲሲኘሊን ቅጣቶች of this article shall be categorized as a
ተብለው ይመደባሉ፤ minor disciplinary penalties;
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (ሐ) - (ረ) 3. Those listed under sub-article /1/ /c/ - /f/
የተዘረዘሩት ከባድ የዲሲኘሊን ቅጣቶች of this article shall be categorized as
ተብለው ይመደባሉ፡፡ sever disciplinary penalties.
፵፪ የዲሲኘሊን ጥፋት አወሳሰን 42.Decision of Disciplinary Breach
በጠበቆች ላይ የዲሲኘሊን ጥፋት ሲወሰን In imposing a decision after considering the
በጠበቆች ሥነ-ምግባር ደንብ ተደንግጐ duty violated under advocates’ code of
የተጣሰውን ግዴታ እና በዲሲኘሊን ጥፋት conduct and the potential or actual injury
ምክንያት የደረሰው ወይም ሊደርስ caused by the lawyer’s misconduct, may
የሚችለው ጉዳት ከግምት ውስጥ በማስገባት decide individually or jointly the penalties
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፩ ከተመለከቱት provided under article 41 of this
ቅጣቶች አንዱን በተናጥል ወይም በጋራ proclamation.
ሊወስን ይችላል፡፡
43.Sever Disciplinary Offences
፵፫ ከባድ የዲሲኘሊን ጥፋቶች
The following shall be regarded as a sever
የሚከተሉት ጥፋቶች ከባድ የዲሲኘሊን
23
ashamlaws.wordpress.com
ጥፋቶች ናቸው፡፡ disciplinary offences:-
1. በጠበቆች ሥነ ምግባር ደንብ 1. In accordance with advocates code of
በተመለከተው መሠረት፡- conduct;
ሀ/ ጠበቃው በክርክር ወቅት ያሉበትን a) Failure to perform the obligation of
ግዴታዎች አለመወጣት ወይም advocates in proceedings;
አለመፈፀም፤
ለ/ ለተቃራኒ ወገን ቅን መሆንን b) Failure to consider the duty to show
የሚመለከቱ ግዴታዎቹን አለመወጣት fairness to the opposing party;
ወይም አለመፈፀም፤
ሐ/ የደንበኛውን ግላዊ ወይም ድርጅታዊ c) Failure to keep in secret the personal
መረጃ ወይም በሙያ አገልግሎት or organizational information of his
ምክንያት የተገኘን ማናቸውም መረጃ client or any other information;
በሚስጢር አለመጠበቅ፤
መ/ የጥቅም ግጭት ባለበት ጉዳይ ላይ d) Rendering advocacy services where
የጥብቅና ሙያ አገልግሎት መስጠት፤
there is conflict of interest;
ሠ/ የደንበኛን ንብረትና ሠነድ አለመጠበቅ፤
e) Failure to keep property and
ረ/ ብቃት ያለው አገልግሎት ያለመስጠት፤ documents of the client properly;
ሰ/ ስለራሱ ወይም ስለድርጅቱ ወይም f) Failure to render competent services;
ስለሚሰጠው አገልግሎት ሀሰተኛ ወይም g) Giving false or misleading
የሚያሳስት መግለጫ መስጠት፤ information about himself or firm or
his services;
ሸ/ የደንበኛን ጉዳይ አስመልከቶ ለሦስተኛ
h) Giving a false information for a third
ወገኖች በፍሬ ጉዳይም ሆነ በሕግ ረገድ
party about his client’s case
ሐሰተኛ የሆነ መረጃ መስጠት፤
regarding facts or law ;
ቀ/ የሙያውን ክብር ሊያጎድፍ የሚችል
i) Performing an act that undermines
ተግባር መፈጸም፤
the honor of the profession.
2. ሕገ-መንግሥቱንና ሕገ-መንግሥታዊ
2. Committing an act contrary to the
ሥርዓቱን የሚቃረን ድርጊት መፈፀም፤
constitution and the constitutional order;
3. በቀላል የዲሲኘሊን ጥፋት ሁለትና ከዚህ
3. Penalized with minor disciplinary
በላይ ጊዜ ተከስሶ መቀጣት፤ breaches twice or more;
4. ከደንበኛው ለሚቀበለው ማንኛውም
አይነት ክፍያ ደረሰኝ አለመስጠት፤ 4. Failure to offer receipt for any payment
24
ashamlaws.wordpress.com
7. በታገደ ወይም ባልታደሰ የጥብቅና ፈቃድ 7. Rendering advocacy service using
የጥብቅና ሙያ አገልግሎት መስጠት፤ suspended or unrenewed license;
8. ከጥብቅና ፈቃዱ ደረጃ ወሰን አልፎ 8. Rendering advocacy service beyond
የጥብቅና አገልግሎት መስጠት፤ advocacy license level limit;
9. በሐሰት ማስረጃ ወይም መግለጫ ወይም 9. Getting alicense by producing falsified
በማታለል የጥብቅና ፈቃድ ማግኘት፤ document or information or with fraud;
፲. የሥርቆት፣ የማታለል ወይም በሐሰተኛ 10. Committing offences of a fraudulent
ሰነድ በመገልገል ወይም ሆን ተብሎ acts or theft; or being an offender of a
crime intentionally committed and
በሚፈፀም ከሦስት ዓመት በላይ
which leads to more than three years
በሚያስቀጣ ወንጀል ጥፋተኛ መባል፤ imprisonment;
፲፩. በዚህ አዋጅ መሠረት አንቀጽ ፳ ንዑስ 11. Rendering an advocacy service
አንቀጽ () የተደነገገውን በመተላለፍ personally or becoming member in other
ጠበቃው የጥብቅና ሙያ አገልግሎት law firm while the advocate is a member
ድርጅት አባል ሆኖ ሳለ በግሉ የጥብቅና to a law firm by violating the provisions
ሙያ አገልግሎት መስጠት ወይም stipulated under article 20/1/ of this
በሁለትና ከዚያ በላይ የጥብቅና ሙያ proclamation;
አገልግሎት ድርጅት ውስጥ አባል ሆኖ
መገኘት፤
፲፪. ልዩ የጥብቅና ፈቃድ በመውሰድ በሚሰጠው 12. Making his client pay for advocacy
አገልግሎት ደንበኛውን ማስከፈል፤ service he render in status of special
፲፫. የደንበኛውን ወይም የሌላ ሰውን ጉዳይ advocacy license;
13. Begging another to dispose his client or
ለማስፈጸም በአማላጅነት መሄድ፤
other person’s case;.
፵፬ ቀላል የዲሲኘሊን ጥፋቶች 44. Simple Disciplinary Breaches
የሚከተሉት ጥፋቶች ቀላል የዲሲኘሊን
The following shall be regarded as simple
ጥፋቶች ናቸው፡-
disciplinary breaches;
1. ያለበቂ ምክንያት የጥብቅና ፈቃድ
1. Failure to renew advocacy license
ያለማሳደስ፤
without sufficient ground;
2. የጥብቅና አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል
2. Unable to participate on training given
በሚሰጡ ስልጠናዎች ወይም ውይይቶች
to improve advocacy service without
ላይ ከአቅም በላይ ባልሆነ ምክንያት
force majeure;
አለመሳተፍ፤
3. ቢሮ ሳይኖረው የጥብቅና አገልግሎት
3. Delivering advocacy service without
መስጠት፤
having office;
4. በክልሉ የጠበቆች ሥነ ምግባር ደንብ
4. Violating the provision regarding
በተመለከተው መሠረትስለ አገልግሎት
service fee prescribed on advocates’
ክፍያ የተቀመጡ ድንጋጌዎችን
code of conduct regulation of the region;
25
ashamlaws.wordpress.com
መተላለፍ፤
5. በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፱ ንዑስ አንቀጽ 5. Hiring law clerk or advocate’s assistant
እና የተደነገገውን በመተላለፍ የሕግ or other by violating the provisions
ጉዳይ ፀሐፊ ወይም የጠበቃ ረዳት stipulated under article 29 sub article /2/
ወይም ሌሎችን ቀጥሮ ማሰራት፤ and /3/ of this proclamation;
6. በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵ ከተደነገጉት 6. Violation of other provisions of code of
በስተቀር በጠበቆች ሥነ ምግባር ደንብ conduct regulation provided under
የተመለከቱት ሌሎች የሥነ ምግባር advocate’s code of conduct except for
ድንጋጌዎችን መተላለፍ፤ provision of article 43 of this
proclamation.
፵፭ የታገደን ወይም የተሰረዘን የጥብቅና ፈቃድ
45.Restoring Suspended or Revoked
ስለመመለስ Advocacy License
1. የጥብቅና ፈቃድ የታገደበት ጠበቃ
1. Upon the termination of the period of
ወይም የጥብቅና ሙያ አገልግሎት
suspension, an advocate’s or law firm’s
ድርጅት የዕገዳው ጊዜ እንዳበቃ ፈቃዱ
suspended license shall be restored.
ይመለስለታል፡፡
2. An advocate or a law firm whose
2. የጥብቅና ፈቃድ የተሰረዘበት ጠበቃ
ወይም የጥብቅና ሙያ አገልግሎት advocacy license has been revoked may
ድርጅት ለስረዛው ምክንያት የሆነውን require a new license by fulfilling the
ጥፋት በማረም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፶9
necessary particulars by correcting the
መሰረት ተቀመጠው የሪከርድ ጊዜ
ከተጠናቀቀ በኋላ በዚህ አዋጅ ውስጥ fault that is a ground for revocation of
በተደነገገው መሰረት የጥብቅና ፈቃድ the license after completion of the
ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን period provided under article 59/1/ of
የሚያሟላ ከሆነ እንደ አዲስ ፈቃድ
ለመውሰድ ይችላል፡፡ this proclamation.
፵ ስለጊዜያዊ ዕገዳ
46.Temporary Suspension
1. ጉባኤው ጠበቃው ወይም የጥብቅና ሙያ
1. The commission may until decision has
አገልግሎት ድርጅቱ የተከሰሰበት
been rendered, suspend an advocate or
የወንጀል ድርጊት ወይም ከባድ
law firm where it is found out that the
የዲሲኘሊን ጥፋት በፍትሕ አስተዳደር
ላይ ጐጂ ተጽዕኖ የሚያስከትል ሆኖ
crime he/it is accused or sever
ሊያቆይ ይችላል፡፡
2. ጉባኤው አንድን ጠበቃ ከ45 ቀን በላይ
አግዶ ሊያቆይ አይችልም፡፡ 2. The commission may not suspend an
advocate more than 45 days.
26
ashamlaws.wordpress.com
፵ ፈቃዱ የታገደበት ወይም የተሰረዘበት ጠበቃ 47.Duty of an Advocate or Law Firm
ወይም ድርጅት ግዴታ with a Suspended or Revoked
የጥብቅና ፈቃድ የታገደበት ወይም License
የተሰረዘበት ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ An advocate or law firm whose license has
ወይም ከተሰረዘበት እለት ጀምሮ በአሥር written report thereon within ten days
ቀናት ውስጥ ይህንኑ በጽሑፍ በማሳወቅ starting from the date of suspension or
በእጁ የሚገኘውን ጉዳይና ማስረጃ revocation, and shall handover the case and
ለደንበኛው ወይም ደንበኛው ለመረጠው documents to his client or to another
ጠበቃ ወይም ድርጅት ማስረከብ አለበት፡፡ advocate /law firm that the client chooses.
48.Whistleblowing and Charging
፵፰ ጥቆማና ክስ 1. Any person who wants to inform or
1. ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ አገልግሎት bring an action against an advocates’ or
ድርጅት ስለፈፀመው የዲሲኘሊን ጥፋት a law firm’s disciplinary offences, with
ጥቆማ ወይም ክስ ለማቅረብ የሚፈልግ
no obligation to introduce his name or
ማንኛም ሰው ስሙን ወይም ማንነቱን
የመግለጽ ግዴታ ሳይኖርበት የተፈፀመውን himself, shall, in person, by post, inform
የዲሲኘሊን ጥፋት ዓይነት፣ ማስረጃውን the type of disciplinary offence
ወይም ማስረጃው የሚገኝበትን ስፍራ፣
committed, the evidence or the place
ጥፋቱ የተፈፀመበትን ቀንና ቦታ እና
ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች ለቢሮው ወይም where the evidence may be found, the
በየደረጃው ላሉ የፍትህ መ/ቤቶች setting of the offence and any other
በአካል፣ በስልክ፣ በፖስታ፣ ወይም
details to the Bureau or Justice
በሌሎች በማናቸውም አመቺ ዘዴዎች
ሊገልጽ ይችላል፡፡ departments or offices found at each
level;
2. ቢሮው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩
2. The Bureau shall present the information
መሰረት ጥቆማው ሲደርሰው ለጉባኤው given in accordance with sub-article /1/ of
ያቀርባል፡፡ this article to the commission;
3. Where the commission, after examining
3. ጉባኤው ክሱን ወይም ጥቆማውን
the charge or the information and upon
መርምሮ በቂ ማስረጃ መኖሩን ካረጋገጠ
assuming the relevance of the evidences,
ጠበቃው ወይም የጥብቅና ሙያ
shall send summon where the advocate
አገልግሎት ድርጅቱ ለቀረበበት ክስ ክሱ
or law firm shall respond to the charge
በደረሰው በአሥር ቀናት ውስጥ መልሱን
with in ten days. The summon shall be
ይዞ እንዲቀርብ መጥሪያ መላክ አለበት፤
sent to the accused with his registered
መጥሪያው በተከሳሹ ባስመዘገበው
address;
አድራሻ እንዲደርሰው ይደረጋል፡፡
4. Where the accused can not be traced
4. ተከሳሹ ባስመዘገበው አድራሻ ካልተገኘ
with the registered address, he shall be
በሚሰራበት አካባቢ በሚገኝ ፍርድ ቤት፣
27
ashamlaws.wordpress.com
ፍትህ ቢሮ ወይም ፍትህ መምሪያ ወይም summoned notifying thereon the court,
ጽ/ቤት የማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ justice Bureau, or Justice Department or
በሚለጠፍ ማስታወቂያ ተከሳሽ office notice-board found around the
ለቀረበበት ክስ መልሱን ይዞ እንዲቀርብ place where he is working.
ጥሪ ይደረግለታል፡፡
፵፱ የተከሳሸ አለመቅረብ 49. Defendant Failing to Appear
1. በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፰ ንዑስ አንቀጽ ፫ 1. The commission may order the
እና ፬ መሠረት መጥሪያ የደረሰው ወይም proceeding of the case without the
defendant’s presence where he has been
በማስታወቂያ የተጠራ ተከሳሽ ካልቀረበ
absent upon receiving summon or upon
ጉባኤው ተከሳሹ በሌለበት ጉዳዩ notification in accordance with article
እንዲታይ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡ 48 sub-article /3/ and /4/ of this
2. ተከሳሹ በቀጠሮው ቀን ያልቀረበው በበቂ proclamation;
2. Where the defendant submits a formal
ምክንያት መሆኑን በማስረጃ የተደገፈ
complaint supported with sufficient
አቤቱታ ካቀረበ ጉባኤው ተከሳሹ evidence revealing that he had been
በሌለበት እንዲታይ የሰጠውን ትዕዛዝ absent with sufficient grounds; the
commission may withdraw the former
በማንሳት ጉዳዩ ተከሳሹ ባለበት እንደገና
order and shall reorder to hear the case
እንዲሰማ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡ upon the defendant’s presence.
28
ashamlaws.wordpress.com
መሻሻል እንዳለበት ካመነ ክሱ believes the charge against the
እንዲሻሻል ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡ defendant shall be amended;
2. Where it is found that the amended
2. የክሱ መሻሻል ተከሳሹን የሚጐዳው ሆኖ
charge might harm the defendant, the
ከተገኘ ተከሳሹ መልሱን አሟልቶ commission shall provide an
እንዲያቀርብ ጉባኤው ተለዋጭ ቀጠሮ adjournment to let the defendant submit
his complete statement of defense.
መስጠት አለበት፡፡
54.Decision upon Examination of
፶፬ የዲሲኘሊን ክሶችን መርምሮ ሰለመወሰን Disciplinary Cases
1. The commission upon examination of
፩. ጉባኤው የቀረበውን ክስና ማስረጃ መርምሮ
the lodged claim and the evidence may
ክሱን የመሰረዝ ወይም በዚህ አዋጅ revoke or take disciplinary measures
በአንቀጽ ፵፩ የተመለከቱትን የዲሲኘሊን which are indicated under article 41of
ርምጃዎችሊወስድ ይችላል፡፡ the proclamation.
2. An advocate penalized by or set free
፪. አንድ ጠበቃ ባጠፋው የድሲፕሊን ጥፋት
from criminal liability, may not be free
በወንጀል ተከሶ የተቀጣ ወይም ነጻየተባለ
from disciplinary measures for the same
ቢሆንም በድስፕሊን ከመቀጣት አይድንም፡፡
act.
፶፭ ውሳኔን ስለመከለስ
55. Revision of Decision
1. በጠበቃ ወይም በጥብቅና ሙያ አገልግሎት
1. Where the displinary measure taken on
ድርጅት ላይ የተወሰነ የዲሲኘሊን እርምጃ an advocate or law firm proved to be on
በሐሰተኛ ሠነድ፣ ምስክርነት ወይም false documents, testimony or a reward,
በመደለያ ስለመሆኑ ማስረጃ ከቀረበ ጉባኤው the commission shall re-examine the
ጉዳዩን እንደገና በመመርመር ተገቢውን case and shall pass appropriate decision.
ውሳኔ መስጠት አለበት፡፡
2. ጉባኤው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () 2. The commission, in accordance with
መሠረት ድጋሚ ምርመራ ሊያደርግ sub-article /1/ of this article, shall re-
የሚችለው ውሳኔው እንደገና examine the case where the concerned
እንዲታይለት የሚፈልገው ወገን ጉዳዩ
party realizes the case and claims
መኖሩን ባወቀ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ
thereon within one month.
አቤቱታውን ካቀረበ ነው፡፡
፶፮. ለቢሮው ኃላፊ አቤቱታ ስለማቅረብ 56.Lodging Claims to Bureau Head
በጉባኤው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወገን አቤቱታውን Any party aggrieved upon the decision of
በአሥራ አምስት ቀን ውስጥ ለክልሉ ፍትህ the commission may appeal to the Head of
ቢሮ ኃላፊ ማቅረብ ይችላል፡፡ Justice Bureau.
፶፯.ስለ ይርጋ
57. Period of limitation
1. ከባድ የድስፕሊን ጥፋት ከተፈጸመት
1. Accusation regarding sever disciplinary
ወይም ጥፋት መሆኑ ከታወቀበት ቀን
29
ashamlaws.wordpress.com
አንስቶ በሁለት ዓመታት ውስጥ ጥቆማ breach against an advocate shall be
ወይም ክስ ያልቀረበ እንደሆነ የድስፕሊን barred by period of limitation unless it is
ጥፋት በፈጸመ ጠበቃ ቅሬታ ማቅረብ lodged within two years starting from
አይቻልም፡፡ the day it has been committed or
2. ቀላል የድስፕሊን ጥፋት ከተፈጸመበት recognized as breach;
ወይም ጥፋት መሆኑ ከታወቀበት ቀን 2. Accusation regarding simple
አንስቶ በአንድ ዓመት ውስጥ ጥቆማ disciplinary breach against an advocate
ወይም ክስ ያልቀረበ እንደሆነ የድስፕሊን shall be barred by period of limitation
ጥፋት በፈጸመ ጠበቃ ቅሬታ ማቅረብ unless it is lodged within one year
አይቻልም፡፡ starting from the day it has been
፶፰.የቅጣት ሪከርድ የሚቆይበት ጊዜ committed or recognized as breach.
1. ከባድ የድስፕሊን ቅጣት የተወሰነበት 58. Retaining Time of Penality Record
ጠበቃ የተወሰነበት ቅጣት ተፈጻሚ 1. Penality of sever disciplinary breach
ከሆነበት ቀን አንስቶ ከአራት ዓመት shall not be taken as a record against an
በኋላ እንደሪከርድ አይያዝም፡፡ advocate after a lapse of four years
starting from the day when penalty
2. ቀላል የድስፕሊን ቅጣት የተወሰነበት
decision has been passed;
ጠበቃ የተወሰነበት ቅጣት ተፈጻሚ 2. Penalty of simple disciplinary breach
ከሆነበት ቀን አንስቶ ከሁለት ዓመት shall not be taken as a record against an
በኋላ እንደሪከርድ አይያዝም፡፡ advocate after two years starting from
the day when penalty decision has been
ክፍል ሰባት passed.
የግል ህግ ጉዳይ ፀሐፊዎች
Part Seven
፶፱. የህግ ጉዳይ ጽህፈት አገልግሎት አሰጣጥ
Private Paralegals
ማንኛውም የህግ ጉዳይ ፀሐፊ፣ 59. Rendering Service of Paralegal
1. በደንበኛው ጉዳይ ላይ በመመስረት በህግ
Any paralegal shall:-
መሰረት የህግ ማመልከቻ የመጻፍ
1. Prepare legal application or different
አገልግሎት መስጠት ወይም የተለያዩ ውሎች
contract in accordance with the law and
ማዘጋጀት አለበት፡፡
the request of his client;
2. በጻፈው የህግ ማመልከቻ ላይ ፊርማና የስራ
ድርሻውን የሚገልጽ የስም ቲተር ማስቀመጥ 2. Put his signature and name stamp
30
ashamlaws.wordpress.com
5. ይህን አገልግሎት በማህበር ተደራጅቶ where he gives service;
መሰጠት ይቻላል፡፡ ዝርዝሩ በደንብ ወይም 5. Render this service by organizing in
በመመሪያ መሰረት ይወሰናል፡፡ partnership; the detail shall be decided
፷. መመዝገብና ፈቃድ ማግኘት by regulation or directive,
በግል የህግ ጉዳይ ፀሐፊነት መስራት 60. Registration and Grant of License
የሚፈልግ ሰው በሚኖርበት ዞን ወይም 1. Any person who wants to work on a
ከተማ አስተዳደር ፍትህ መምሪያ ወይም private paralegal shall register and get
license from Zone or Hawass city
ልዩ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ተመዝግቦ ፈቃድ
Administration justice department or
ማግኘት አለበት፡፡ special woreda justice office where he
ማንኛውም የግል ህግ ጉዳይ ፀሐፊ resides;
ሳይመዘገብና ፈቃድ ሳያገኝ በዚህ አዋጅ 2. Any private paralegal shall not render
የሚያቀርብ፤
grade 10 or above educational
31
ashamlaws.wordpress.com
፷፪. የአገልግሎት ክፍያ፣ 62.Service Payment
ማንኛውም የህግ ጉዳይ ፀሐፊ Any paralegal
ከሰጠው አገልግሎት የሚመጣጠን ክፍያ
1. May make the client to pay money
ማስከፈል ይችላል፡፡
equivalent to the service he renders;
ላስከፈለው ክፍያ ደረሰኝ መስጠት
2. Shall give a receipt for the payment
አለበት፡፡ የክፍያው መጠን በሚወጣው made; the service fee shall be
ደንብ የሚወሰን ይሆናል፡፡ determined by the regulation to be
issued;
አቤቱታ የተጻፈለት ሰው በድጋሚ ይጻፍ
3. Where the body to whom the application
ካለ ያዘጋጀው የህግ ጉዳይ ፀሐፊ ያለ has been written requests for the claim
ተጨማሪ ክፍያ አስተካክሎ መጻፍ to be written again a paralegal shall
አለበት፡፡
write the application correctly without
additional payment;
ከሚያገኘው ገቢ ለመንግስት ግብር
መክፈል አለበት፡፡ 4. Shall pay tax for income earned.
32
ashamlaws.wordpress.com
አለበት፡፡ እንዲሁም የፈቃድ ማሳደሻ he had paid tax for the renewal of his
ክፍያ መክፈል አለበት፡፡ license; he shall also pay renewal fee.
፰፭ በስራ ላይ ያለ የግል ህግ ጉዳይ ፀሐፊ
33
ashamlaws.wordpress.com
ቸ. ለሁለት ተከራካሪ ወገኖች የህግ fraudulent private paralegal license;
ማመልከቻ መጻፍ፤ l) Writing or application for two
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጥፋቶች ቀላል contending parties;
ጥፋቶች ናቸው፤- 2. The following shall be simple displinary
ሀ. ፈቃድን ሳያሳድሱ መቅረት፤ breachs:-
ለ. በህግ ማመልከቻ ውስጥ የሰውን ክብር a) Failing to renew a license;
የሚነኩ አባባሎችን መጠቀም፤ b) Using words that undermine human
ሐ. ከአገልግሎቱ ጋር የማይመጣጠን dignity in a legal application;
ክፍያ ማስከፋል፤ c) Causing a client pay a payment
which is not compatible with the
፰ ፰፯. ፈቃድን አግዶ ማቆየት service.
የግል ሕግ ጉዳይ ጸሀፊ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፰፮ 67.Retaining the License with
ስር የተደነገጉትን ተግባራት ፈጽሞ የተገኘ Suspension
እንደሆነ ጉዳዩ እስኪጣራ ድረስ ፈቃድ የሰጠው Where a paralegal found violating the
አካል እስከ አርባ አምስት ቀናት ፈቃዱን አግዶ
provision of article 66 of this proclamation,
an organ who gave the license may suspend
ማቆየት ይችላል፡፡ his license up to 45 days until the case is
፷፰.ተጎጂው የቅሬታ ማመልከቻ የሚያቀርብበት examined.
ሁኔታ
68.Conditions in which Client Lodge
በግል ህግ ጉዳይ ፀሐፊ ጉዳት የደረሰበት
Grievance
ሰው ማመልከቻውን በጽሑፍ ወይም በቃል
በሚኖርበት ዞን ወይም ከተማ አስተዳደር 1. A person who is harmed by private
ፍትህ መምሪያ ወይም ልዩ ወረዳ ፍትህ paralegal may lodge his complaint in
ጽ/ቤት ማቅረብ ይችላል፡፡ writing or orally to the zone or city
ማመልከቻው የሚቀርበው ከማስረጃ ጋር Administration department or special
ወይም ማስረጃው የሚገኘበትን ቦታ woreda Justice Office;
በመጠቆም መሆን አለበት፡፡ 2. The application lodged shall include the
፰፱. ቅጣት evidence or inform the place where the
የግል ህግ ጉዳይ ፀሐፊ ጥፋት መፈጸሙ evidence is found.
ከተረጋገጠ ያጠፋውን ጥፋት መሰረት 69.Penalty
በማድረግ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት 1. One of the following measure may be
ቅጣቶች ውስጥ እንዱ ሊወሰንበት taken against private paralegal who has
ይችላል፡፡ committed disciplinary breach;
ሀ. የቃል ማስጠንቀቂያ፤ a) oral warning;
ለ. የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ፤ b) Written warning;
ሐ. ከብር ፭መቶ እስከ ፩ ሺህ c) A fine from 500 up to 1000 birr;
የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት፤
34
ashamlaws.wordpress.com
መ. ከብር ፩ሺ በላይ እስከ ፫ሺ የሚደርስ
የገንዘብ ቅጣት፤ d) A fine more than 1000 up to 3000
ሠ. ከሶስት ወር እስከ አንድ አመት birr;
ፈቃድ አግዶ ማቆየት፣ ወይም e) Suspension of license from three
ረ. ፈቃድ መሰረዝ፤ months up to one year; or
በዚህ አንቀጽ ንዑስ ንዑስ አንቀጽ ፩(ሀ)-
f) Revocation of license.
(ሐ)ድረስ የተዘረዘሩት ቀላል የዲስፕሊን
2. The penalty prescribed under sub article
ቅጣት በመባል ይመደባሉ፡፡ /1/ (a) – (c) of this article shall be
categorized as simple disciplinary
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩(መ)-(ረ)
measure;
ድረስ የተዘረዘሩት ከባድ የዲሲፕሊን 3. The penalty prescribed under sub-article
ቅጣት በመባል ይመደባሉ፡፡ /1/ (d) –(f) of this article shall be
categorized as sever disciplinary
በዲስፕሊን ጥፋት የተቀጣ የግል ህግ
measures;
ጉዳይ ፀሐፊ በወንጀል ከመጠየቅ 4. A private paralegal who has been
አይድንም፡፡ punished with disciplinary breach shall
not be free from criminal liability;
፸.ይርጋ እና የቅጣት ሪከርድ የሚቆይበት ጊዜ 70. Period of Limitation and Penalty
በዚህ አዋጅ አንቀፅ ፶፯ እና፶፰ የተመለከተው Record
የይርጋ ጊዜ እና የቅጣት ሪከርድ የሚቆይበት Period of limitation and penalty record
ጊዜ በግል የህግ ጉዳይ ፀሃፊም ላይ ተፈፃሚ described in articles 57 and 58 of this
ይሆናል፡ proclamation shall be applied on private
paralegal.
ክፍል ስምንት
Part Eight
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
Miscellaneous Provisions
፸፩.ስለ ወንጀል ቅጣት
71. Penalty
1. በወንጀል ሕግ የበለጠ ቅጣት የሚያስቀጣ
1. Unless the provisions of the criminal
ካልሆነ በስተቀር ማንኛውም ሰው በዚህ
code provide amore sever penalty, any
አዋጅ መሠረት ፈቃድ ሳያወጣ ወይም person who renders or attemptes to
ፈቃዱን ሳያሳድስ የጥብቅና ሙያ render advocacy services without having
አገልግሎት የሰጠ ወይም ለመስጠት obtained a license or renewing his
license in accordance with this
የሞከረ እንደሆነ ከብር ፲ሺ ባላነሰ እና
proclamation shall be punished with
ከብር ፳ሺ ባልበለጠ የገንዘብ መቀጮ afine not less than 10,000 birr and not
ወይም ከስድስት ወር ባላነሰ እና ከሁለት exceeding 20,000 birr or imprisonment
not less than six months and not
ዓመት ባልበለጠ እሥራት ይቀጣል፡፡
exceeding two years;
2. ማንኛውም ሰው አለአግባብ የጥብቅና
2. Any person who attempt to obtain the
ፈቃድ ለማግኘት ወይም ሌላ ሰው
35
ashamlaws.wordpress.com
በሐሰት ማስረጃ የጥብቅና ፈቃድ license inappropriately or who assists
እንዲያገኝ ለማድረግ በማሰብ የተሳሳተ others to obtain the license fraudly or
ማስረጃ የሰጠ ወይም ከዲሲኘሊን ክስ ነፃ who intends to be free from disciplinary
ለመሆን ወይም በዲሲኘሊን የተከሰሰን case or who helps another accused
ጠበቃ ወይም የጥብቅና ሙያ አገልግሎት advocate using fraudulent documents or
ድርጅት ለመርዳት አስቦ በተሳሳተ false evidence shall be punished in
ማስረጃ የተገለገለ ወይም የሐሰት ማስረጃ accordance with the criminal code.
የሰጠ በወንጀል ሕግ መሠረት ይቀጣል፡፡
36
ashamlaws.wordpress.com
፸፬.ተፈፃሚነት ስለሌላቸው ሕጐች
1. የደቡብ ብሄር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች
74.Inapplicable Laws
ክልል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ፈቃድ
1. Southern Nations, Nationalities and
አሰጣጥና ምዝገባ ደንብቁጥር ፳፱/፱፻፺፯
peoples Region Courts licensing and
እና ደንብ ቁጥር ፻፳፪/፪ሺ፯ በዚህ
registration regulation No 29/2005and
አዋጅ ተሽሯል፡፡
regulation No 122/2015 is here by
2. ይህንን አዋጅ የሚቃረን ማናቸውም ሕግ
ወይም ልማዳዊ አሠራር በዚህ አዋጅ repealed by this proclamation;
በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃማነት 2. Any law or practice inconsistent with
አይኖረውም፡፡ the provisions of this proclamation may
not apply to matter covered under this
፸፭. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ proclamation.
ይህ አዋጅ በደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ
75. Effective Date
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
This proclamation shall enter into force on
the date of the publication in the Debub
Negarit Gazeta.
37