Meserete Haymanot 8 Course Outline

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

በደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል
የእውቀት ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ትምህርት እና ሥልጠና ክፍል

የመምህራን ምደባ እና ክትትል ንዑስ ክፍል

የመሠረተ ሃይማኖት ፰ ኮርስ አውትላይን

የትምህርቱ ርእስ፡ መሠረተ ሃይማኖት ፰


ንኡስ ርእስ፡ መሠረተ ሃይማኖት ፪
የትምህርቱ አሰጣጥ፡ በገለጻ፣በጋራ ሥራ
የትምህርቱ መለያ፡ ወ/መ/ሃ/02
ትምህርቱ የሚሰጥበት የክፍል ደረጃ፡ ፰ኛ ክፍል
አጠቃላይ ዓላማ ፡- ተማሪዎች ይህንን ትምህርት ተምረው ሲጨርሱ ፡-
፩. የሃይማኖት ምንነት ይገነዘባሉ
፪. የሃይማኖትን አስፈላጊነት ያብራራሉ
፫. የሃይማኖትን አጀማመር፣የክርስትና ሃይማኖትን ፍጹምነት ይገነዘባሉ
፬. ምስጢረ ጥምቀት፣ቁርባን እና ትንሳኤ ሙታንን በሚገባ ይገነዘባሉ
፭. ሌሎች ቤተ እምነቶች ከኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ያላቸውን የትምህርተ ሃይማኖት
ልዩነት ይገነዘባሉ
ዝርዝር ይዘት ፡-
፩. ምዕራፍ አንድ : የመሠረተ ሃይማኖት መግቢያ
፩.፩. የሃይማኖት ትርጉምና ምንነት
፩.፪. እምነት፣ተስፋ፣ፍቅር፣ሥራ በሃይማኖት ውስጥ ያላቸው ቦታ
፩.፫. መገለጥ እና ሃይማኖት
፩.፬. የሃይማኖት አስፈላጊነት
፩.፭. የሃይማኖት መሰረቶች
፩.፭.፩ ሀልዎተ እግዚአብሔር
፩.፭.፪.ሃይማኖት ለእነማን
፩.፯.ሃይማኖት መቼ ተጀመረ
፩.፰. ሰው ያለ ሃይማኖት መኖር ይችላልን
፩.፱.ሃይማኖተ ክርስቶስ
፩.፱.፩. ክርስትና
፩.፱.፪. ኦርቶዶክስ
፩.፱.፫. ተዋህዶ
፩.፲. በሃይማኖት ላይ ስለሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፩.፲፩.ሃይማኖት በዓለመ መላእክት፣በዘመነ አበው፣በዘመነ ሰማዕታት እና በዘመነ ሊቃውንት
ምእራፍ ሁለት ፡ ክብረ ቅዱሳን
ቅዱሳን የምንላቸው
ክብራቸው
ምልጃቸው በዓፀደ ሥጋ እና ነፍስ
፪. ምዕራፍ ሦስት፡ በነገረ እግዚብሔር ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፪.፩ ሀልዎተ እግዚአብሔር ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፪.፪. በሥነ ፍጥረት ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች መልሶቻቸው
፪.፫. በምስጢረ ሥላሴ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፫. ምዕራፍ አራት ፡ በነገረ ድኅነት ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፫.፩. ምስጢረ ሥጋዌ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፫.፪. ነገረ ክርስቶስ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ
፫.፫.ነገረ ድኅነት
፬. ምዕራፍ አምስት ፡ በምስጢራተ ቤተክርስቲያን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፬.፩. ምስጢረ ጥምቀት ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፬.፪. ጠበል እና ጥምቀት
፬.፫. ማጥመቅ የሚገባው ማን ነው የት ነው
፬.፬. በምስጢረ ቁርባን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፬.፭. በምስጢረ ትንሳኤ ሙታን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፬.፮. መካነ ቀኖና እና እድል ፈንታ ቀድሞ ይታወቃል አይታወቅም የቤ/ክ ትምህርት
፭. ምዕራፍ አምስት ፡ ሌሎች የእምነት ድርጅቶች እና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖት
፭.፩. ፕሮቴስታንቲዝም እና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማት
፭.፩.፩. የፕሮቴስታንቲዝም አጀማመር፣ዓላማ እና አሁን ያለበት ሁኔታ
፭.፩.፪. ‹ ካለ ምንም ሃይማኖት ጌታን መቀበል›
፭.፩.፫. ግለኝነት በፕሮቴስታንቲዝም ውስጥ
፭.፩.፬. በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች መልሶቻቸው
፭.፩.፭. በእመቤታችን ላይ የሚነሡ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
፭.፩.፮. በቅዱሳን ክብርና ምልጃ ላይ የሚነሡ ጥያቄዎች
፭.፩.፯. ካቶሊኮች እና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖት
፭.፪.፩. የካቶሊክ ‹ ቤተ ክርስቲያን› አጀማመር፣ዓላማ እና አሁን ያለችበት ሁኔታ
፭.፪.፪. የክልኤ ባሕርይ አስተምህሮና መልሱ
፭.፪.፫. መንፈስ ቅዱስን ከወልድም ሠረጸ ማለታቸውና መልሱ
፭.፪.፬. በነገረ ቤተ ክርስቲያን፣በንስሀ እና በድኀነት ላይ ያለቸው አስተምህሮት መልሶቻቸው
፭.፫. እስልምና እና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖት
፭.፫.፩. የእስልምና አጀማማር፣ዓላማ እና አሁን ያለበት ሁኔታ
፭.፫.፪. በፈጣሪ ላይ ያለቸው አስተምህሮ እና መልሱ
፭.፫.፫. በድኀነት ላይ ያላቸው አስተምህሮ እና መልሱ
ዋቢ መጻሕፍት
፩. መጽሐፍ ቅዱስ

፪.ሃይማኖተ አበው

፫.መድሎተ ጽድቅ

You might also like