Professional Documents
Culture Documents
Class Note
Class Note
Class Note
የዜጎች ቻርተር
አርባምንጭ
መግቢያ
በአገልግሎት ሰጭውና ተቀባዩ መካከል ቀጣይነት ያለው ግንኙነት እንዲፈጠር በማድረግ በተቋሙና
በአገልግሎት ተቀባዮች ዘንድ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚፈጠሩ ችግሮችን በወቅቱ ለማረምና
ለማስተካከል የሚያስችል ስርዓት በመዘርጋት በተገልጋዮች ዘንድ አመኔታ ያለው ተቋም ለመገንባት ነው፡፡
በ 2015 ዓ.ም የዞኑ ህብረተሰብ ወደ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና አስተዳደራዊ ማዕከላትና የአገልግሎት ተቋማት
የሚያደርስ በቂ፣ ምቹና አስተማማኝ የመንገድ አውታርና የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኖ ማየት፡፡
1 የጋሞ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ የዜጎች ቻርተር ዕቅድ
1.3 የተቋሙ ተልዕኮ
ለዞኑ ሕብረተሰብ የተቀናጀ ልማት ለማምጣት የሚያስችሉ የተለያየ ደረጃ ያላቸው መንገዶችን በማስጠናት
፣በመገንባት፣በመጠገንና በማስተዳደር በመላው ህብረተሰብ ጉልበት፣ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ቁሳቁስ ሰፊ ተሳትፎ
የሚሰሩ ሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ፕሮግራምን በልዩ ትኩረት ተፈፃሚ በማድረግ፤ የትራንስፖርት
አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በማስፋፋትና በማጠናከር፤ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ብቃትን በማረጋገጥ እና
የህብረተሰቡን የመንገድ አጠቃቀም የትራፊክ ደህንነት ግንዛቤን በማሳደግ የትራንስፖርት ተጠቃሚነትን እና
ደህንነትን እውን ማድረግና መላውን ህዝብ አደራጅቶ በማነቃነቅ በሴክተሩ ዕቅዶች አፈፃፀም ውጤት ላይ
ማሳተፍ፡፡
በዞኑ መደበኛና መደበኛ ያልሆኑ የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አገልግሎቶች እንዲስፋፉ ያደርጋል፣
15 ለዳይሬክቶሬቱአስፈላጊ የሆኑ ህትመቶች ዝግጅት አሽከርካሪና ተሸከርካሪ ብቃት በአመት አራት ጊዜ በሠነድ -----
ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት 15 ቀን
አገልግሎቱ የሚሰጥበት
ተ. አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ ከተገልጋይ የሚጠበቅ
የሚሰጡ አገልግሎቶች
ቁ ቦታ ጊዜ የሚሰጥበት ሁኔታ ቅድመ ሁኔታ
የትራንስፖርት ኦፕሬሽን መረጃዎችን ማደራጀት፣ ማሰራጨትና ማስተዋወቅ (የማህበራትና የኦፕሬተሮች የህዝብ ትራንስፖርት
አደረጃጀት፣ አሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ መረጃ፣የትራንስፖርት ኔትወርክ እና ስምሪት ትራንስፖርት የደረጃ
መረጃዎች፣የመነኸሪያዎች አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ መረጃ እና የከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት)
ብቃት ማረጋገጫ
ዞናዊ የትራንስፖርት ኦፕሬሽን መረጃዎችን አሰባስቦ በመያዝ እንደየቅደም ተከተላቸው በየራሳቸው ዳይሬክቶሬት
9
መረጃ ማዕከል ማደራጀት
ዞናዊ የትራንስፖርት ኦፕሬሽን መፅሔት፣ ብሮሸር፣ ሲዲ ወዘተ ማሳተም
በሰነድ
ዞናዊ የትራንስፖርት ኦፕሬሽን መረጃዎችን በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ማሰራጨት እና ማስተዋወቅ 139 -----
አዳዲስ የትራንስፖርት ስምሪት መስመር ጥናት ማስተዋወቅ ቀን
የመካከለኛ ትራንስፖርት ጥናት ውጤት ሞዴል መፍጠር ለሚችሉ ቴክኒክ ተቋማት፣
ኢንተርፕራይዞች፣ለባለሀብቶች ማስተዋወቅ
የመካከለኛ ትራንስፖርት ሞዴል ለህብረተሰቡ እና አባዝቶ ለሚያሰራጩ ማስተዋወቅ
የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት ጥናት ማስተዋወቅ
የትራንስፖርት ፖቴንሽያል (ትራንስፖርት ፕላኒንግ) ማስተዋወቅ
የትራንስፖርት አገልግሎቶቸን መከታተል የህዝብ ትራንስፖርት
በዞን ውስጥና ከአጎራባች ዞኖች መካከል ያለውን የስምሪት አፈጻጸም መከታተል ትራንስፖርት የደረጃ
10
በወረዳና ከተማ ደረጃ ያልተፈቱ ጉዳዮች እና ከአጎራባች ወረዳዎችና ዞኖችች ጋር ያሉ አቤቱታዎችን ብቃት ማረጋገጫ 35 ቀን በአካል -----
በማጣራት ምላሽ መስጠት /በስልክ/ውይይት
ዳይሬክቶሬት
በዞኑ ያለውን የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት ሁኔታ መከታተል
11 የህዝብ ትራንስፖርት
የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች መስጠት ትራንስፖርት የደረጃ
በሰነድ
ብቃት ማረጋገጫ 77 ቀናት
-----
ዳይሬክቶሬት
12 የአሰራር ደንቦችን መመሪያዎች ማኑዋሎች እና ስታንዳርዶች አፈጻጸም ክትትል ( የትራንስፖርት የህዝብ ትራንስፖርት
ማህበራትና ኦፕሬተሮች አሰራርና ክትትል፣ የመናኽሪያዎች አስተዳደርና የሪፎርም ሥራዎች አገልግሎት ትራንስፖርት የደረጃ
አሰጣጥ፣ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ማኑዋል ዝግጅት፣ የትራንስፖርት ኦፕሬሽን መረጃዎች አደረጃጀትና ብቃት ማረጋገጫ ዋና 65 ቀናት በሰነድ -----
አሰረጫጨት፣ የአቤቱታዎችና ቅሬታዎች አፈታት) ዳይሬክቶሬት
የህዝብ ትራንስፖርት
13 ትራንስፖርት የደረጃ
የዕቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ሥራ በሰነድ
ብቃት ማረጋገጫ ዋና 87 ቀናት -----
ዳይሬክቶሬት
የጭነት ትራንስፖርት የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ በአካል መቅረብ አለበት፤ ተወካይ ከሆነ ህጋዊ
የውክልና ማስረጃ፣
2 የማህበራት ምዝገባ ዕድሳት ማድረግ አቅ/አደ/ብ/ማ/ 55 ደቂቃ በመስፈርቱ የተቀመጠው የተሽከርካሪዎች እድሜ 90 በመቶ ተሟልቶ
ዳይሬክቶሬት መገኘት አለበት::
የቢሮ ሳይት ፕላን፤በኪራይ የተያዘ ከሆነ የታደሰ የውል ሠነድ፣
የፀደቀ የኦዲት ሪፖርት/በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ/
5 በጭነት ትራንስፖርት ማህበራት የጭነት ትራንስፖርት የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም ሞልቶ ማቅረብ፣
ለሚደራጁ ባለሀብቶች የጭነት አቅ/አደ/ብ/ማ/ ተሸከርካሪው በአካል መቅረብ አለበት፣
ተሸከርካሪ ደረጃ ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት
ፈቃድ ዕድሳት ባለንብረቱ በአካል መቅረብ ተወካይ ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ፣
ሊብሬ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፣
የ 3 ኛ ወገን ኢንሹራንስ የተገባበት ሠነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፣
የሀገር ውስጥ ገቢ ስለመከፈሉ ማጣሪያ፣
የአቅም ግንባታ ሥራዎች / በሚዘጋጁ ደንቦችና መመሪዎች፣ በአሰራር የጭነት ትራንስፖርት አቅ/አደ/ብ/ማ/
ዳይሬክቶሬት 37 ቀናት ---
ማኑዋሎች፣በጥናት ውጤቶች /
1.2 በሁሉ አቀፍ የቀበሌ 15 ቀናት በጽሁፍ የመጀመሪያ ዙር ቅድመ ክፍያ ለተቋራጮች ለመፈጸም
ተደራሽ መንገድ ግንባታ የመንገድ ፕሮጀክቱ ለተቋራጩ የተመደበ ወይንም የተሰጠ
የሥራ ርክክብ ማድረግ ማስተባበሪያና ድጋፍ ዋና ስለመሆኑ በትራንስፖርት ቢሮ የጸደቀ የፕሮጀክት ድልድል ሰነድ
ስራ ሂደት ወይም ዉሳኔ፣
በግንባታ የሚሳተፋ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ማቀናጀት በሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ 33
5 መንገድ ግንባታ ማስተባበሪያና በቃልና በጽሁፍ ---
ቀናት
ድጋፍ ዋና ስራ ሂደት
አዳዲስ ድዛይኖችን ማዘጋጀትና ለሚመለከተው ማስተላለፍ በሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ 70 በቃልና በጽሁፍ
7.2 መንገድ ግንባታ ማስተባበሪያና /በሀርድና በሶፍት ---
ቀናት
ድጋፍ ዋና ስራ ሂደት ኮፒ/
የግንባታ ቴክኖሎጅ ማፍለቅና ማስረጽ በሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ 181
8 መንገድ ግንባታ ማስተባበሪያና በቃልና በጽሁፍ
ቀናት
ድጋፍ ዋና ስራ ሂደት
9 የገጠር መንገድ ሀብት እና የተደፋት መሬት ማስተዳደርና መንከባከብ
የዕቅድ ዝግጅት' ክትትልና ግምገማና ግብረ መልስ ዳይሬክቶሬት በሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ
79
12 መንገድ ግንባታ ማስተባበሪያና በቃልና በጽሁፍ ----
ቀናት
ድጋፍ ዋና ስራ ሂደት
ተገልጋዮች በሃይማኖት፣ በፖለቲካ፣ በፆታ፤ በብሄር፣ በቋንቋና በመሳሰሉት ምንም ዓይነት ልዩነት
ሳይደረግባቸው አገልግሎት የማግኘት፣
ቅሬታ የማቅረብ እና ምላሽ የማግኘት፣
5 ከተገልጋዮች የምንጠብቀው
የተቋሙን ህግ ማክበር፣
በእውነት ላይ የተመሰረተ ግልጽና ትክክለኛ መረጃ መስጠት፣
አገልግሎትን ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት፣
የሚጠበቅባቸውን ግዴታዎች በወቅቱ ማጠናቀቅ፣
6 ለተገልጋዮች የምንገባው ቃል
በትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ውስጥ በሚገኙ አስተያየት መስጫ መዝገቦችና ሳጥኖች
በአካል በመቅረብ
በደብዳቤና በፖስታ ሳጥን ቁጥር---------------------------------2123
በስልክ………………………………………………….0468811036/0253
በፋክስ………………………………………………….0468811898
በአገልግሎት አሰጣጡ ያልረካና ቅሬታ አለኝ የሚል ተገልጋይ ቅረታውን በቀጥታ አገልግሎት ለሰጠው ባለሙያ
በቃል ወይንም በጽሁፍ ወይም በስልክ ያቀርባል፣
ቅሬታው የቀረበለት ፈጻሚም የቀረበለትን ቅሬታ አጣርቶ በ 1 ሰዓት የጊዜ ቆይታ ውስጥ ለቅሬታ አቅራቢው
ምላሽ በጽሁፍ ይሰጣል፣
ከባለሙያው በተሰጠው ምላሽ ያልረካ ዜጋ ለስራ ሂደት አስተባባሪ ቅሬታውን ያቀርባል፣
ቅሬታ የቀረበለት የስራ ሂደት አስተባባሪ ወይም ኃላፊ ቅሬታውን አጣርቶ በ 1 ቀን ውስጥ በጽሁፍ ምላሽ
ይሰጣል፣
በሥራ ሂደቱ ምላሽ ያልረካ ዜጋ ለመምሪያ ኃላፊው ቅሬታውን ያቀርባል፣ የመምሪያ ኃላፊውም ቅሬታው
እንዲጣራ በማድረግ ለቅሬታ አቅራቢው በጽሑፍ ወይም በቃል መልስ ይሰጣል፡፡
ከላይ በተቀመጠው አግባብ በተሰጠው ውሳኔ ካልረካ ቅሬታውን ለሚመለከተው የሕግ አካል ማቅረብ ይችላል፡፡
24 የጋሞ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ የዜጎች ቻርተር ዕቅድ
9 የክትትልና ግምገማ ስርዓት
አድራሻ
ተቁ የኃላፊው ስም የሥራ ኃላፊነት
መደበኛ ስልክ ኢሜል የቢሮ ፋክስ ቁጥር
ቁጥር
1 አቶ አለማየሁ አልጎ የመምሪያ ኃላፊ 0468811036 0468811898
2 አቶ ገዛኸኝ ጩባ ም/ መምሪያ ኃላፊና የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊ 0468812136
3 አቶ አማኑኤል ሀራሳ ም/ መምሪያ ኃላፊና የቀበሌ ተ/መንገድ ግ/ፕ/ ዘርፍ ኃላፊ 0468810253
4 አቶ መሳይ ጩባሮ የቀ/ተ/መ/ግ/ፕ/ማ/ድ/ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ 0468810253
የመንገድ ትራ/ ደህንነት እና እን/ቴ/ ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት ቡድን
5 አቶ ጌታቸዉ አትሞ 0468813116
መሪ
6 አቶ ዳዋ ቦሮ የአሽ/ተሸ/ብቃ/ማ/ ዳይሬክቶሬት ቡድን መሪ 0468812822
7 አቶ ዳልገ ደሜ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት 0468810289
-----------------------------
3. የቅሬታው ዝርዝር፡-
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ማሳሰቢያ፡
ቅሬታ አቅራቢው ቅሬታውን በቅጹ ላይ በትክክል ከሞላ በኋላ ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል በአድራሻ ወይም በአካል
በመቅረብ ማስረከብ አለበት፡፡
ቅሬታዎች ከተጣሩ በኋላ ለቅሬታ አቅራቢዎች በአድራሻቸው፣ በመስሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሠሌዳ በመለጠፍ ወይም
በአካል እንዲቀርቡ ተደርጎ ምላሽ እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡