Professional Documents
Culture Documents
ወረዳ በጽሁፍ ቢጋር አማን
ወረዳ በጽሁፍ ቢጋር አማን
የ---- ወር ሪፖርት
መግቢያ
የተቋሙ ራዕይ፣ተልዕኮናእሴቶች
ራዕይ (Vision)
በ 2023 ዓ.ም ተሳታፊና ተጠቃሚ የሆነ ወጣት፤ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ
ስፖርተኛ ተፈጥሮ ማየት፣
ተልዕኮ (Mission)
ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በማስፋፋትና አቅማቸውን በማጎልበት፣ ማህበራትን በማጠናከር፣ የንቅናቄና
ተሳትፎ ፕሮግራሞችን በመዘርጋት፤ወጣቶችን በአመለካካትና በክህሎት በመቅረፅ፣ ተሳታፊና ተጠቃሚ ማድረግእና
የስፖርት ልማትን ማዘመን፡
እሴቶች (Values)
ግልፀኝነት
አገልጋይነት
አሳታፊነት
ፍትሃዊነት
በቡድን መስራት
ማህበረሰባዊነት
ዝግጁነት
ተጠያቂነት
ተግባር ፡- 1 የተዘጋጀና ግልፅ ቦታ የተቀመጠ የእርካታ ማቅረቢያ ቅጻቅጽ እቅድ -- ክንውን-- አፈጻጸም--
አመላካች ፡- 2 የተገልጋዮች እርካታ ጥናት መረጃን ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና መተንተን
ተግባር 1፡- በየመንፈቅ ዓመቱ የተዘጋጀ የተገልጋይ እርካታ ጥናት ሰነድ አልተሰራም
አመላካች ፡- 4 የተገልጋይ እርካታ ጥናት ሰነድን በአቻ ሠራተኞች ፎረም እና የፕሮሰስ መድረኮች ግምገማ
ተግባር ፡- 1 የተገልጋይ እርካታ ጥናት ሰነድን በአቻ ሠራተኞች ፎረም እና የፕሮሰስ መድረኮች ግምገማ------
ተግባር ፡- 1 በፈጻሚዎች በመጠን ጥራትና ጊዜ ስታንዳርድ የተመዘገበ አገልግሎት እቅድ -- ክንውን -- አፈጻጸም --
አመላካች ፡-3 በፈጻሚዎች በመጠን ጥራትና ጊዜ ስታንዳርድ የተመዘገበ አገልግሎት ትንተና ሪፖርት
ተግባር ፡- 1 የአገልግሎት ስታንዳርድ ትግበራ ውጤታማነት ግምገማ በአቻ ለአቻ እቅድ -- ክንውን - አፈጻጸም 100%
ግብ 2. ወጣቶች በልማት፣ በዲሞክራሲና በመልካም አስተዳደር ስራዎች ንቁ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻል እና
ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ጤናማ ማህበረሰብ መፍጠር
ዓላማ 1፡- የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች በማዘጋጀት ለወጣቶችና ለህብረተሰብ ክፍሎች
ግንዛቤ መፍጠር (በድግግሞሽ)
አመላካች 1፡- በስራ ዕድል ዘርፎችና የድጋፍ ማዕቀፎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች በማዘጋጀት 2454
ወጣቶች ግንዛቤ መፍጠር፣
ተግባር 1፡- በመንግስት የድጋፍ ማዕቀፎች (በጥቃቅንና አነስተኛ ስትራቴጅ፣ በመስሪያ ቦታ መመሪያ፤ በብድር አወሳሰድና
አመላለስ፤ በካፒታል ዕቃዎች አጠቃቀም፣ በተዘዋዋሪ ፈንድ ብድር ወዘተ…) ዙሪያ ለወጣቶች ግንዛቤ በመፍጠር
አቅማቸውን ማሳደግ
አመላካች 2 በስነ ተዋልዶ ጤናና ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ዙሪያ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት 819
ተግባር 1፡- በስነ ተዋልዶ ጤናና ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ዙሪያ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት 834
አመላካች 3 ለወጣቶች በተለያዩ ወቅታዊና ወጣት ተኮር በሆኑ ርዕሰ ጉዳዬች ዙሪያ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች
ብዛት
ተግባር 1፡-ለወጣቶች በተለያዩ ወቅታዊና ወጣት ተኮር በሆኑ ርዕሰ ጉዳዬች ዙሪያ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
አመላካች 5፡- በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እና በአየር ንብረት ለውጥ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት 833
ተግባር 1፡- በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እና በአየር ንብረት ለውጥ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት 833
አመላካች 8፡- ወጣቶችን በተመለከቱ በተዘጋጁ የህግና የአሰራር ማዕቀፎች ላይ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
ተግባር 1፡- ወጣቶችን በተመለከቱ በተዘጋጁ የህግና የአሰራር ማዕቀፎች ላይ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
አመላካች 9፡- ሰላም ግንባታና ግጭት መከላከል ላይ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
ተግባር 1፡- ሰላም ግንባታና ግጭት መከላከል ላይ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
አመላካች 10፡- የወጣቶችን የሀገር ፍቅር ስሜት የሚጎለብቱ ጉዳዮች ዙሪያ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
ተግባር 1፡- የወጣቶችን የሀገር ፍቅር ስሜት የሚጎለብቱ ጉዳዮች ዙሪያ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
አመላካች 11፡- ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና የክርክር መድረኮችን በማዘጋጀት ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች
ተግባር 1፡- ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና የክርክር መድረኮችን በማዘጋጀት ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች
አመላካች 12፡- በበጎ ፈቃድ ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
ተግባር 1፡- በበጎ ፈቃድ ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ብዛት
ዓላማ 4 ፡- በአውደ ርዕይ፤ ፌስቲቫል ስፖርት ለሁሉም መዝናኛ ፕሮግራሞች የተሳተፈ ህረተሰብ
አመላካች 1፡- በአውደ ርዕይ፤ ፌስቲቫል ስፖርት ለሁሉም መዝናኛ ፕሮግራሞች የተሳተፈ ህረተሰብ
ተግባር 1፡- በአውደ ርዕይ፤ ፌስቲቫል ስፖርት ለሁሉም መዝናኛ ፕሮግራሞች የተሳተፈ ህረተሰብ
ዓላማ 1 ፡-የተቋቋሙና ክትትልና ድጋፍ የሚደረግላቸው የወጣቶችና የስፖርት አደረጃጀቶችና ክበባት ብዛት
ዕቅድ -- ክንውን --
ዓላማ 2፡- የሠራተኞች የግንኙነትና የእርስ በርስ መማማሪያ አደረጃጀቶች የታቀፉ ሠራተኞች በመቶኛ
ተግባር 1፡- የስራ ተዛማጅነት ባገናዘበ መልኩ የተደራጀ የአቻ ሠራተኞች ፎረም የግኙነት ጊዜ ብዛት 4
አመላካች 3፡- በአቻ ሠራተኞች ፎረም የተረጋገጠ ውጤታማ ፈጻሚ ብዛት (በየወሩ)
ተግባር 1፡- በአቻ ሠራተኞች ፎረም የተረጋገጠ ውጤታማ ፈጻሚ ብዛት (በየወሩ)
አመላካች 2፡- ቴክኖሎጂን በመጠቀም መረጃ እንዲለዋወጡና አገልግሎት አሰጣጣቸውን እንዲያሻሽሉ ግንዛቤ
የተፈጠረላቸው ፈጻሚዎች ብዛት 3
ተግባር 1፡- ቴክኖሎጂን በመጠቀም መረጃ እንዲለዋወጡና አገልግሎት አሰጣጣቸውን እንዲያሻሽሉ ግንዛቤ
የተፈጠረላቸው ፈጻሚዎች ብዛት
ያጋጠሙ ችግሮች
የተወሰደ የመፍትሄ አቅጣጫ
ማጠቃለያ