Professional Documents
Culture Documents
Ehud 1
Ehud 1
በአውሮፓውያኑ 1963 ማርቲን ሉተር ኪንግ በዋሺንግተን ያደረገውም ንግግር በነጻነት መብት ትግል ውስጥ
ነጻ ማኅበረሰብ ተፈጥሮ ማየት ትልቁ ሕልሙ ነበር።"
ወሳኝ ሚና አለው።
በወቅቱ ኪንግ ከአመጽ ነጻ በሆነ መልኩ እንዴት ለውጥን ማምጣት እንደሚቻልና የዘር አኩልነትን ማስፈን
እንደሚገባ መርሑን በግልጽ አስቀምጧል።
በቀጣዩ ዓመት በሕዝብ መሰብሰቢያ ቦታዎች ላይ ጥቁሮች እንዲሄዱ አልያም በሁሉም ቦታ ተንቀሳቅሰው
ሥራ እንዲሠሩ የሚፈቅደው ሕግ ጸደቀ።
ነገር ግን ፍልሚያው ገና በጅምር በሚባል ደረጃ ላይ ነበር።
የእኩልነት ጠላቶች በወቅቱ ዘረኛ ፖሊሲዎች እንዲወጡ ከፍተኛ ጫና ያሳድሩ ነበር። በደቡባዊ ግዛቶችም
ኪንግም 1965 ላይ መሰል ሕጎች እንዳይወጡ የሚቃወመውን በአለባማ ሰልማ የተካሄደውን ሞንቶጎመሪ
ጥቁሮች በተለይ ምርጫ ላይ ያላቸውን ተሳተፎ በእጅጉ የሚቀንሱ ፖሊሲዎች ይጡ ነበር።
ሰልፍ አካሂዷል።
በወቅቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቹ ተቃውሟቸውን ቢያሰሙም ከፖሊስም ሆነ ከነጮች የጠበቃቸው
ጭካኔ የተሞላበት ምላሽ ነበር። ነገር ግን ኪንግ አሁንም ከአመጽ የጸዳ በሚለው መርሑ በመመራት ጥያቄውን
ሲያሰማ ነበር።
ኪንግ በተለያዩ ጊዜያት 29 ጊዜ ታስሯል። ሚያዝያ 4/1968 አሪዞና ሜምፊስ በሚገኘው የሆቴል ክፍል በረንዳ
ማርቲን ሉተር ኪንግ እንዴት ነው የሞተው?