Professional Documents
Culture Documents
መልክዐ_እንድርያስ_ሐዋርያ፡ገብረ_ሥላሴ
መልክዐ_እንድርያስ_ሐዋርያ፡ገብረ_ሥላሴ
፪. ሰላም ለሥዕርተ ርእስከ ወለርእስከ ዘጾረ፤ 2. ለሥዕርተ ርእስከ፡- የኀይልና የስጦታ ኀይል
አክሊለ ጸጋ ወኀይል ምስለ ገጽከ ኅቡረ፤ ለተሸከመው ራስህና ለራስህ ጠጒር ከፊትህ ጋር ሰላም
በኵረ አርዳኢሁ እንድርያስ ለዘተሰምየ እላለሁ፤ በኵር ተብሎ የተጠራ የደቀ መዛሙርቱ በኵር
በኵረ፤ እምኀጕለ ዓለም ዕቀበኒ ወትረ፤ ቅዱስ እንድርያስ ሆይ! ከዓለም ጥፋት ዘወትር ጠብቀኝ፤
ዓለምኒ ዘይመጽእ ድኅረ፡፡ ዓለሙ በኋላ የሚመጣው ነውና፡፡