Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

ቀን፡6/3/2016ዓ.


ቁጥር፡-

ጉዳዩ፡-የኦቨር ድርዋል ብድር ስሇመተየቅ

ኤዋይ ኤስ ትሬዲንግ plc የባንኩ የረጅም ጊዜ ዯንበኛ ሲሆን በተሇያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች ንግድ እና የማዕድን ስራ ሊይ የተሰማራ
ሲሆን ከዚህ ቀዯም ሇስራችን ይረዳን ዘንድ ከባንኩ የብድር ጥያቄ አቅርበን የተፈቀዯልን መሆኑ ይታወቃል ፡፡ከተፈቀዯልን የብድር ብር
15 ሚሉዮን ዉስጥ ባንኩ በነበረዉ የገንዘብ እጥረት ምክንያት ገንዘቡ በአንድ ጊዜ ሉሇቀቅልን ባሇመቻለ በፍጥነት ወዯ ስራ መግባት
ተቸገርንበት አጋጣሚ ተፈጠረ ሲሆን በተጨማሪም አብረነዉ ስንሰራ የነበረዉ የሙገር ስሚንቶ ፋባሪካ ካሇፉት አራት ወራት ዉስጥ
ሶስት ወር ከአራት ቀን (94ቀናት)በሲሚንቶ ማምረቻ ማሽኖች ጥገና ሊይ በመቆየት ምንም አይነት ሲሚነቶ ምርት ሳያገኝ ሇረጂም ጊዜ
ቆይቱዋል፡፡ሆኖም ግን ድርጅታችን ከተሇያዩ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ጋር ቀድሞ በነበረዉ ግንኙነት ከናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ እና ሇሚ
ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ጋር በድንጋይ ከሰል አቅርቦት እና የሲሚንቶ ምርቶችን ሇማከፋፈል በስምምነት ሊይ በመድረስ ድርጅታችን
ከዯቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተረከበዉ የድንጋይ ከሰል ማምረቻ ቦታ ስራ ማስጀመር ያስችሇን ዘንድ የተሇያዩ ስራዎችን ሲሰራ
ቆይቱል፡፡ከነዚህም ስራዎች ዉስጥ በተረከበዉ ቦታ ሊይ ተነሺ ሇነበሩ ገበሬዎች ማሳ መክፈል ፣የመንግስት ክራይ ዉል መክፈል
፣የድንጋይ ከሰል ክምችት እና ጥራት ምርመራ ማከናወን ፣የካምፕ ግንባታ ፣የመንገድ እና አነስተኛ ስራ፣የሰራተኛ ቅጥር እና የመሳሰለት
ሇድንጋይ ከሰል ምርት ሇማስጀመር የሚያስችለ የሰዉ ሀይል እና ማሽነሪዎችን በማቅረብ ወዯ ቁፋሮ ስራ ገባተናል፡፡ ይህም በቂ የምርት
ክምችት (stock) በመዕዝ ሇሲሚንቶ ፋብሪካዎች የሚቀርብ ይሆናል፡፡ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሇሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ አዉጥቶ
በነበረዉ የድንጋይ ከሰል ማቅረብ ጨረታ ሊይ በመሳተፍ ድርጅታችን የጨረታ አሸናፊ ሆኗል፡፡ስሇሆነም በበቂ ሁኔታ የድንጋይ ከሰል
ሇማምረትና ሇገበያ ሇማድረስ ይረዳን ዘንድ የሚሉዩን ብር ስራ ማስኪጅያ በእጅጉ ሚያስፈልገን ሲሆን ይህም አንድም ከድንጋይ ከሰል
ሽያጭ የሚገኘዉ ገቢ በተሇያዩ ጊዚያት በሲሚንቶ ምርት እጥረት ምክንያት የምንጣዉን ገቢ የሚቀርፍ ሲሆን በሁሇተኛ ዯረጃ
በድንጋይ ከሰል አቅራቢነት ከተዋዋልናቸዉ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ሽያጫችን በጥሬ ገንዘብ ሳይሆን በሲሚንቶ ምርት የመቀበል እድለ
ሰፊ በመሆኑ የተሻሇ ተጠቃሚ ያዯርገናል፡፡ስሇዚህ ባንካችሁ አሁን ፡ያሇንበት መልካም አጋጣሚ ከግምት ዉስጥ በማስገባት እንዲሁም
ያሇንን መልካም የስራ ግንኙነት በመረዳት በአጭር ጊዜ የሚከፈል የአስር ሚሉዩን ብር(100000000)ኦቨር ድርዋል ብድር
እንዲፈቀድልን ስንል በትህትና እንጠይቃሇን፡፡

አባሪ

 የድንጋይ ከሰል የምርመራ ዉጤት


 የማምረቻ ቦታ የባሇቤትነት ማረጋገጫ
 የጨረታ አሸናፊነት የሚገልፅ ዯባዳቤ

You might also like