194

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 10

1

ምሬሀለሁ በለኝ!
ምሬሃለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም (2)
መሃሪው መድኃኒ ዓለም፣
ይቅር ባይ እንዳተ የለም፡፡
2
በሀጢያት ድንኳን ይብቃ መቀመጤ፣
የቀናውን መንፈስ አድሰው በውስጤ
የምህረት አይኖችህ ይዩኝ በይቅርታ
ስለድንግል ማርያም እስራቴን ፍታ(2)
3
ምሬሀለሁ በለኝ!
ምሬሃለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም (2)
መሃሪው መድኃኒ ዓለም፣
ይቅር ባይ እንዳተ የለም፡፡
4
ቸል በማለቴ የደምህን ዋጋ
ተመልሸ ገባሁ ከጥፋት መንጋጋ
ሰላሜ ደፍርሶ ተቅበዝባዥ ሁኛለሁ
ስለናትህ ብለህ ማረኝ እልሀለሁ
ስለድንግል ማርያም ማረኝ እልሀለሁ 5
ምሬሀለሁ በለኝ!
ምሬሃለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም (2)
መሃሪው መድኃኒ ዓለም፣
ይቅር ባይ እንዳተ የለም፡፡
6
በከንቱ መሻቴ ስጋ ነብሴን ቀብሮ
አቅም አጥቻለሁ አጥንቴ ተሰብሮ
ከበረዶ ይልቅ ነጭ እንድታደርገኝ
ስለድንግል ማርያም ከሀጢያት እጠብኝ
ስለድንግል ማርያም ምሬሀለሁ በልኝ
7
ምሬሀለሁ በለኝ!
ምሬሃለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም (2)
መሃሪው መድኃኒ ዓለም፣
ይቅር ባይ እንዳተ የለም፡፡
8
ከንፈሮቼን ሞልተህ ልቁም ለምስጋና
አንተን የጋረደኝ ጣሪያ ይነሳና
አልብሰኝ ፅድቅህን ይቅር መራቆቴ
ስለድንግል ማርያም መልሰኝ ከቤቴ
9
ምሬሀለሁ በለኝ!
ምሬሃለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም (2)
መሃሪው መድኃኒ ዓለም፣
ይቅር ባይ እንዳተ የለም፡፡
10

You might also like