Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ለ 16 ቅ/ጽ/በቶች አመራርና የሪፎርም ተወካዮች/Focal Persons/ በያሉበት፤

ሰላም እንዴት ናችሁ?

በ 2016 በጀት ዓመት የመልካም አስተዳደር ዕቅድ አቅዳችሁ እንድትልኩ በተጠየቃችሁት መሰረት አቅዳችሁ መላካችሁ
ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ከከንቲባ ጽ/ቤት በተሰጠው ግብረ-መልስ መሠረት 22 ገጽ የመጨራሻ ሙሉ ሰነድ አዘጋጅተን
የላክንላችሁ በመሆኑ በተላከው ሰነድ መሰረት የቅ/ጽ/ቤቱን የ 2016 በጀት ዓመት የመልካም አስተዳደር ዕቅድ ሰነድ
ካስኬድ በማድረግ እንዲታዘጋጁ እያስታወቅን፤ ከታህሳስ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተላከው የመጨራሻ ዕቅድ መርሃ-
ግብር መሰረት ሪፖርት ወር በገባ 18 ኛው እስከ 19 ኛው ቀን ድረስ ብቻ ዋናው ቢሮ የሚላክልን መሆኑ ታውቆ ሁሉም
ቅ/ጽ/ቤቶች ከወዲሁ የዚህን ዕቅድ አንገብጋቢነት በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ-ዝግጅት እንዲታጠናቀቁ በዚህ
ማስታወሻ እንገልፃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር!!

ታገሠ ዋንዳሮ

የተቋም ለውጥ ስራ አመራር ቡድን መሪ

You might also like