Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

:-

የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን

ለዳይሬክቶሬቶችና ለክ/ከ/የመ/ን/አስ/ፅ/ቤት የ 2016 በጀት ዓመት የ 6 ወር ሪፖርት ማቅረቢያ ቢጋር

የ 2016 በጀት ዓመት ስትራቴጅክ ግቦች እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ይዘት ዝርዝር

1. አጭር መግቢያ (ከ 1 ገጽ ያልበለጠ)


2. በተቋሙ በ 2016 መጀመሪያዉ ግማሽ ዓመት ታቅደዉ የተከናወኑ ዋና ዋና ስትራቴጅክ ግቦች (ዕቅድ፣ ክንዉንና ንጽጽር)
3. ታቅደዉ ያልተከናወኑ ግቦችና ተግባራት ካሉ (ተናጠል ያልተከናኑበት ምክንያት አጭር ማብራሪያ)
4. የተገኙ ዉጤቶች (የነበሩ ጥንካሬዎች እና ክፍተቶች በቅደም ተከተል)
5. መልካም ተሞክሮ ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳየች ሪፖርቱ ይካተቱ
6. ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች ከችግሩ በተነፃፃሪ
7. ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች
8. ማጠቃለያ
9. የዕቅድ አፈፃፀም ማነፃፀሪያ ሠንጠረዥ
:-

ለመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ዳይሬክቶሬትና ለክ/ከ/የመ/ን/አስ/ፅ/ቤት የ 2016 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
መላኪያ ቅጽ
ስትራቴጅክ መለኪያ የ 2015 የ 2016 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ለእቅድ አፈፃፀሙ ከ 100%
ግቦችና በጀት በላይ ወይም ከ 50% በታች
በተቋሙ ዋና ዋና ስትራቴጅክ ግቦችና ተግባራት በቁጥር ዕቅድ ክንዉን ንጽጽር (%) ለተከናወኑት ተግባራት
ዓላማዎች ዓመት
(በመቶኛ) አፈፃፀም ምክንያታዊ ማብራሪያ

ስትራቴጅክ
ግብ 1

ዓላማ 1

ተግባር 1

ወዘተ. . .

ስትራቴጅክ
ግብ 2

ዓላማ 1

ተግባር 1

ወዘተ. . .

ማሳሰቢያ፡- በዚህ ሠንጠረዥ ውስጥ መካተት ያለባቸው የተቋሙ ስትራቴጅክ ግቦች ሆነዉ ቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾች ላይ ያተኮረ ይሆናል፡፡ በናሬሽንና በማነፃፀሪያ ሠንጠረዥ ያለዉ
የክንዉን ይዘት ተመሳሳይ መሆን አለበት። ከተጠቀሰዉ ቀን ዘግይቶ የሚላክ ሪፖርት የባለስልጣን መ/ቤቱ ሪፖርት ዉስጥ የማይካተት መሆኑን በማወቅ ከወዲሁ ተደራሽ
እንዲሆን እናሳስባለን።

You might also like